መኪና ወደ ሀገር ለማስገባት ምትፈልጉ በጣም ቀላል ነው / እየተባለ ነው / Ethiopian car market /car in ethiopia

  Рет қаралды 83,453

አቋቋም

አቋቋም

Күн бұрын

ይህ ቻናል "እየተባለ ነው" ይሰኛል የJournalist gosa ቻናል ነው። ጆርናሊስት ጎሳ በተለይም መቢዝነስ መረጃዎች በቲክቶክ ታዋቂ ነው። አዳዲስ የቢዝነስም ሆነ የመኪና መረጃዎችን በታማኝኘት እያደረሰ ይገኛል። በሬድዮ ፕሮግራምም በጄ ኤፍ ኤም ለ2ዓመት ያክል ሰርቷል። #car #cars #habesha #facts #automobile #amazingfacts #carreview #bajaj
የዛሬው ቪዲዮ ኖች ያስኖችወደ ሀገር እንዴት መኪና ማስገባት እንደምትችሉ ያነሳል። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ኮመንት ስር ማስቀምጡልን።
feta daily news,የመኪና ዜና,ድንቅ ልጅ,seifu on ebs,tech tips,maraki weg,neta u pro,neta auto indonesia,neta u-ii compact suv in-depth Walkaround,seifu on ebs,tigray,abay media,abbay tv ዓባይ ቲቢ፣አባይ ቲቢ ድራማ፣አባይ ቲቢ፣seifu on ebs,balageru meirt,zetenegnawu shi,illit ማግኔቲክስ,marvel rivals,rajat dalla vs rajveer fitness,Sustainable Transport,Ethiopian Electric Cars,አረንጓዴ መጓጓዣ,ኤሌክትሪክ የመኪና አብዮት,ኤሌክትሪክ መኪናዎች,አየር ንብረት ለውጥ፣የኤሌክትሪክ መኪና ጉዲፈቻ፣ኢቪ ኢንፎሎጂ ዲጂታል ግብይት፣ የግል ፋይናንስ፣ አዲስ መኪኖች፣ ዲጂታል ግብይት ኤጀንሲ፣ የመስመር ላይ ግብይት፣ ዲጂታል ግብይት ኩባንያ፣ ፈጣን ገንዘብ በመስመር ላይ፣ በቅጽበት ገንዘብ ያግኙ፣ የመስመር ላይ ዲጂታል ግብይት፣ የመስመር ላይ ግብይት ንግድ፣ ዲጂታል ግብይት ድር ጣቢያ፣ ክፍያ ያግኙ። ዛሬ፣ ዲጂታል ማሻሻጥ ንግድ፣ በመስመር ላይ ገንዘብ በቅጽበት ያግኙ፣ በመስመር ላይ ገንዘብ ያግኙ፣ የሚዲያ ግብይት፣ ዲጂታል ሚዲያ ግብይት፣ በመስመር ላይ ፈጣን ገንዘብ የሚያገኙባቸው መንገዶች፣ በመስመር ላይ ገንዘብ የሚያገኙበት፣ አሁን በመስመር ላይ ገንዘብ ያግኙ፣ የዲጂታል ማርኬቲንግ ኤጀንሲ ድረ-ገጽ፣ ገንዘብ በፍጥነት ያግኙ። ዛሬ በመስመር ላይ ፣ በቅጽበት ገንዘብ ያግኙ ፣ የዲጂታል ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ፣ ዛሬ በመስመር ላይ ገንዘብ ማግኘት ይጀምሩ ፣ የመስመር ላይ ግብይት ኩባንያ ፣ የሚዲያ ግብይት ኤጀንሲ ፣ የዲጂታል ግብይት ዘመቻ ፣ ገንዘብ ለማግኘት የመስመር ላይ ንግድ ፣ ድር ጣቢያ መፍጠር እና ገንዘብ ያግኙ ፣ የድር ጣቢያ ግብይት ኤጀንሲ ፣ ዲጂታል ሚዲያ ኩባንያ ፣ ያግኙ በመስመር ላይ ቀላል ገንዘብ ፣ ዛሬ ገንዘብ ማግኘት ይጀምሩ ፣ በመስመር ላይ ገንዘብ ያግኙ ፣ የመስመር ላይ ግብይት ድርጣቢያ ፣ ከቤት በፍጥነት ገንዘብ የሚያገኙባቸው መንገዶች ፣ የመስመር ላይ ገንዘብ የማግኘት እድሎች ፣ በመስመር ላይ ወዲያውኑ ገንዘብ ያግኙ ፣ ፈጣን ገንዘብ ያግኙ ፣ በመስመር ላይ ፈጣን ገንዘብ ያግኙ ፣ ገንዘብ ለማግኘት የመስመር ላይ አገልግሎቶች , ብራንዲንግ እና ግብይት, በመስመር ላይ ገንዘብ ለማግኘት በቅጽበት, በመስመር ላይ ፈጣን ገንዘብ ለማግኘት, በመስመር ላይ ገንዘብ ማግኘት ጀምር, በመስመር ላይ ገንዘብ ለማግኘት ሌሎች መንገዶች, የሚዲያ ማሻሻጫ ኩባንያ, በመስመር ላይ ፈጣን ገንዘብ ማግኘት, ከቤት ገንዘብ ማግኘት እፈልጋለሁ, ገንዘብ ማግኘት እፈልጋለሁ. ከቤት፣ ድህረ ገጽ መስራት እና ገንዘብ ማግኘት፣ ገንዘብ ማስገኛ መድረኮች፣ ግብይት ዲጂታል ግብይት፣ ዲጂታል ሚዲያ ግብይት ኤጀንሲ፣ የመስመር ላይ ግብይት ኤጀንሲ፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ ኦንላይን ግብይት፣ የመስመር ላይ ድር ማርኬቲንግ፣ ብራንዲንግ በዲጂታል ማርኬቲንግ፣ 4 ማርኬቲንግ፣ ዲጂታል ሚዲያ ዘመቻ፣ የመስመር ላይ የኢንተርኔት ግብይት , እሱ ዲጂታል ማሻሻጥ፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ ማርኬቲንግ፣ በዲጂታል ግብይት፣ ዲጂታል ግብይት ማስተዋወቂያ፣ ግብይት እና ዲጂታል ግብይት፣ የድር ጣቢያ ግብይት ዘመቻ፣ የድር ማርኬቲንግ ኩባንያ፣ ዲጂታል ብራንዲንግ ኩባንያ፣ የኢንተርኔት ግብይት ንግድ፣ የኢንተርኔት ዲጂታል ግብይት፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ ያካትታል፣ የድር ግብይት ዲጂታል ዲጂታል ኤጀንሲ ማርኬቲንግ፣ ዲጂታል ሜክት፣ የመስመር ላይ ዲጂታል ማርኬቲንግ ኩባንያ፣ የመስመር ላይ ዲጂታል ግብይት ኤጀንሲ፣ የኢንተርኔት ግብይት ኤጀንሲ፣ የዲጂታል ኤጀንሲ ኩባንያ፣ የመስመር ላይ ግብይት ዘመቻ፣ የግብይት ድር ጣቢያ፣ የድር ዲጂታል ግብይት፣ማብራርያ ዲጂታል ማሻሻጥ ዲጂታል ማርኬቲንግ ኤሌክትሮኒክ ግብይት ዲጂታል ግብይት ዝርዝር የዲጂታል ብራንዲንግ ኤጀንሲ ዲጂታል ማስተዋወቂያ የዲጂታል ሚዲያ ኤጀንሲ ዲጂታል በዲጂታል ግብይት ዲጂታል ዘመቻ ዲጂታል ድር ኤጀንሲ የዲጂታል ሚዲያ ግብይት ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ግብይት ኩባንያ የበይነመረብ ግብይት ኩባንያ የምርት ስም እና ግብይት የመስመር ላይ ግብይት ድህረ ገጽ ሚዲያ ግብይት ኩባንያ ግብይት ዲጂታል ግብይት የሚዲያ ማሻሻጫ ኤጀንሲ የዲጂታል ማሻሻጫ ዘመቻ የድርጣቢያ ግብይት ኤጀንሲ የዲጂታል ሚዲያ ማሻሻጫ ዲጂታል ግብይት ኤጀንሲ ድህረ-ገጽ , ዲጂታል ግብይት ኩባንያ, ዲጂታል ግብይት, የሚዲያ ግብይት, ebs,

Пікірлер: 265
@besehaSyalneshtefera
@besehaSyalneshtefera Ай бұрын
ቢኖረኝም አላስገባም ሰው የሚሰረቅበት ምድር ፈጣሪ መሪዎችን ያንሳልን😂😂😂😂
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
hhhhh😂
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 Ай бұрын
Fano banda
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 Ай бұрын
አሁን መኪና ወይንም መሬት ወይንም ንግድ ለመክፈት ከመሯሯጥ በላይ አጥብቆ ወደ እግዚአብሔር መፀለይ አንደኛ ደረጃ ሊሰጠው የሚገባ የብልሆች መንገድ ነው።
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Legnam tsely😍
@tamiratgebregzabher1456
@tamiratgebregzabher1456 Ай бұрын
በአሁኑ ሰዓት አገራችን ሳይሆን የሰለጠኑት አገር የሚባሉት እንኳን የኤሌትሪክ መኪና ሽያጭ በጣም እየቀነሰ በመምጣቱ ኤሌትሪክ መኪና ሻጭ ካለፈው ዓመት በዚህ ዓመት በትልቅ ሁኔታ በመቀነሱ ምክንያት ብዙ ምክንያቶች አሉ ያንን ምክንያት ብዙ ነገሮች አሉ ቢበላሽ ትክክለኛ መካኒክ አለ አገራችን በአሁኑ ሰዓት ምንአልባት ወደፊት ሊሆን ይችላል
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ያዎ መንግስት ኮንፊደንስ ያለው ይመስላል። ትንሽ እንየው መሰረተ ልማቱን ካሟላ እንየው
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Ай бұрын
@@tamiratgebregzabher1456 አብይ እኮ አለአቅሙ መንጠራራት ይወዳል 120ሚሊዬን ኢትዮጵያዊ ይዞ ገደል ሊገባ
@kidusepheson4123
@kidusepheson4123 Ай бұрын
እባካችሁ የኤሌክትሪክ መኪና በፍፁም አትግዙ መቀያየራው ሜካንኩ ለማግኘት አስቸጋሪ ከመሆኑን ሌላ ከሁለት ዓመት በሃላ ዜሮ ነው
@peterelphazzion9801
@peterelphazzion9801 Ай бұрын
በእውቀት ያልታገዘ አሉባልታ ኮሜንት ነው ። መጀመሪያ የነገሩህን ሳይሆን አንብበህ በቂ መረጃ ይኑርህ … ያሳፍራል ።
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ወንድሜ በጥቅሉ መፈረጅ ይከብዳል።
@ashagretibebu1737
@ashagretibebu1737 Ай бұрын
Betam arif ne
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Ай бұрын
የአጭበርባሪ ደላላ ወሬ። አገራችን በደላላ የምትመራበት ጊዜ በቃ አለፈ
@user-hq1tz4vf9j
@user-hq1tz4vf9j Ай бұрын
ውሸታም በጣም ቆንጆ ነው
@jemalhussein1125
@jemalhussein1125 Ай бұрын
V8 ማለት vertical 8 children ያለው የቀኝና የግራ arrangement vertical ሆኖ 4 cylinder በቀኝ 4 cylinder በግራ ያለው
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤
@user-vb4dw8sx7p
@user-vb4dw8sx7p Ай бұрын
የመኪና ዋጋ+ ትራንስፖርት + ኢንሹራንስ+ የባንክ ፋሲሊቴት ማድረጊያ የሚወጣውን ወጪ እንዴት ብታሰላው ነው ከ3 ሚሊየን በላይ ያደረስከው? መቼም 1 ዶላር 60 ብር እንኳን አልገባም ብዬ የው
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
በጥቁር ተሰርቶ ነው በዛ ከተኬደማ የትየለሌ ነው።
@mengistug4504
@mengistug4504 Ай бұрын
ሲጀመር ሀገር ሲኖርህ እኮነው።
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ተው ሀገርማ አለን ይብዛም ይነስ😍
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Ай бұрын
እንደ ቤንዚል ማደያ በሁሉም ቦታ በቂ ቻርጅ ቦታ ይኖራል ወይ? የመብራትስ ጉዳይ ታሳቢ ሆኗል ወይ ምክንያቱም የመብራት ችግር አለ ነዳጅ ማደያ ጄነሬተር ይጠቀማሉ መብራት ሲሄድ በተጨማሪ የባትሪው ጉዳይስ ከተወሰነ አመት ቡሀላ ሲያልቅ በጣም ውድ ነው መግዣ ዋጋው ይባላል ሲበላሽ ጥገናው እንደ ነዳጅ መኪና አይደለም ይባላል እራሱን የቻለ መካኒክ በቂ አለ ወይ ኢትዮጵያ ላይ በየክፍለሀገሩ ማለቴ ነው ውይስ መኪናው use and through ነው ወይ????? ታስቦበታል ወይ ይሁሉ ነገር ወይ?
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ማብራሪያ ሰጥበታለሁ
@azebnegash2354
@azebnegash2354 Ай бұрын
Hybridማስገባት ይፈቀዳል? እባክህን ይህን ከሚመለከተው አካል ብትጠይቂልን
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
አው በደንብ ይቻላል ። ሀይብሪድም በኤሌክትሪክ ሂሳብ ነው ሚታየው
@TederashAgent
@TederashAgent Ай бұрын
አዎ
@semierfaris4455
@semierfaris4455 Ай бұрын
Are their charging ports everywhere in Ethiopia? How is someone going to buy a vehicle over $50,000 and not be able to drive it everywhere?
@tadessewoldearegay6011
@tadessewoldearegay6011 Ай бұрын
V8 means total of 8 cylinderማለት ነው
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
እኔ እምለው ምን መንገድ እለ እና የመኪና ብዛት ህዝቡ እኮ እሚራመድበት አጥትዋል የመኪና መሄጃው ተጨናንቅዋል ኢትዮጵያ ግን ከዛ ሁሉ ሚልዮን ቢልዮን ህዝብ አንድ እውቀት ያለው ይጠፋልከመኪና እልቅ ለምንድነው ትራንስፖርት እማታስፋፉት ህዝቡ በትራንስፖርት እንዲጠቀም እባካችሁ ትራንስፖርት ይስፋፋ እነዚህ ገንዘብ ሸምጣጮች ግድ የላቸውም መኪና አስገቡ አይሮፕላን ወዘተ ቀላል ነው!! አረ ያለህበትን የቆምክበትን ቦታ አስተውል ምንአይነት አስቸጋሪ ዘመን ላይ ደረስን ጥቅም ብቻ!!!
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ጥሩ ሃሳብ
@GililaAyele
@GililaAyele Ай бұрын
Hulum ager besra sat mechenanek ale be Ethiopia becha sayehon badegu ageratem west
@seyoumtesema711
@seyoumtesema711 Ай бұрын
Thank you so much for information
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
አመሰግናለሁ እኔም😍❤
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i Ай бұрын
በርታአሪፊመረጃነዉ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tady325
@tady325 Ай бұрын
እኔ ምልህ ባግባቡ መብራት የሌለበት ሃገር የኢሌክትሪክ መኪና አስገቡ ማለት ምን ማለት ነው? መንግስት የገንዘብ እጥረት እንዳለበት የታወቀ ነው።
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ያው መንግስት ምን እንደታየው አናቅም
@Lulu-q8r
@Lulu-q8r Ай бұрын
😂
@Lulu-q8r
@Lulu-q8r Ай бұрын
😂
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Ай бұрын
0ampere አምፖል ? ለማብራት ያልተቻለ ኤሌክትሪክ ለመኪና ድንቄም በየቦ፣ታው ይገተሩ ቀልደኛ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ያው መንግስት የተማመነው ነገር ይኖራል
@Beza1514
@Beza1514 Ай бұрын
No thanks I love USA 🇺🇸 I love my freedom and safety here Ethiopia ❌
@Mesfin13
@Mesfin13 Ай бұрын
V-shape piston setting 4 piston parallel with 4 other piston
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤
@andualemmilkesa3394
@andualemmilkesa3394 Ай бұрын
V8 betelemido ende mekina model new miteraw agerachin lay. Yaw gebiyaw ewiket belelachew delaloch silemimera enesu bekelelachew sim teritew le hizibu yasitelalifutal. V8 malet 8 cylinder yalew mekina new. Ene vitiz 3 sylider sinorachew, corolla Ena temesasay size yalachew mekinoch 4 cylinder yinorachewal. Telek telek Yalu ende toyota land cruiser yalu SUV mekinawoch demo v6 weyim v8 linorachew yichilal. Telek telek yalu pick up mekinawoch V10, v12 Ena keza belay cylinder yalachew alu. Ethiopia wist yalu ayimesilegnim.
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
wow dnq mabrariya 10q srah mnfnew?
@MisikirTilahun
@MisikirTilahun Ай бұрын
A V8 engine has a total of eight cylinders, designed as two rows of four cylinders. V8 is common in trucks, large SUVs, and sports cars
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍😍😍
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 Ай бұрын
የኤሌክትሪክ ዋጋ እደሚጨምር አስታውቀዋል እና ያዋጣል ????
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
አዋ በደንብ ነው ሚያዋጣው ዋናው የኤሌክትሪክ መኪናው ብቻ ይመችህ❤
@melaliyigezu-fy7yu
@melaliyigezu-fy7yu Ай бұрын
8 valves in " v " shape position, 4 valves in two sides.
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😘😘😘
@mohammedumer4449
@mohammedumer4449 Ай бұрын
ወዳጄ እኔ እንደተረዳሁት ሙሉ መረጃ ያለህ አይመስለኝም የአካልጉዳተኞች የቀረፅ ነፃ መብት መረጃ ለምን አልገለፅካቸውም ? ስለ መኪናው ባትሪ ቻርጅ ማድረግያ ስቴሽን የመሳሰሉ ሌሎች ወጪዎች ለምን ተውካቸው ?ወይስ ------anyways ለተወሰኑ መረጃዎችህ ግን አመሰግናለሁ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ትኩረቴ ሌላ ነገር ላይ ሆኖ ነው። አካል ጉዳተኞችም ማስገባት የሚችሉበት መንገድ አለ። ለጨዋ አስተያየትህ እጅግ አመሰግናለሁ።
@user-yx9mz9rz5b
@user-yx9mz9rz5b Ай бұрын
V 8 ማለት የሞተሩ የv ቅርፅ ያለዉ ባለ ስምንት ሲሊንደር ማለት ነዉ ።ነዳጅ በጣም ይበላል ለኢትዮጵያ አይሆንም እንዳትሸወዱ።
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍😍
@ethiopianwedding2317
@ethiopianwedding2317 Ай бұрын
Electric cars it’s not recommended for third world countries because it’s too expensive to change the batteries.
@kidusepheson4123
@kidusepheson4123 Ай бұрын
ምንም ዕድል ሳይሆን ዕዳ ነው ከሶሰት ዓመት በሃላ ለመጣል ካልሆ አትግዙት
@edmealemassefa5899
@edmealemassefa5899 Ай бұрын
ልምን መግዛት እንደሌለብን በማስረጃ ንገረና
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 Ай бұрын
የመቼ መመሪያ ነው የምታወራው? እሰከ ቲ ሰነዱን አቅርብ። እስከማውቀው ክልክል ነው።
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
No
@mehonalemehon3796
@mehonalemehon3796 Ай бұрын
ምናለበት ይህንን ኮሪዶር ልማት፣ቤተመንግስት ብላ ብላ ትተው የተሰራውን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡርን ቢያዘምነው የሰው ችግር ሌላ መንግስት የሚሰራው ሌላ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
👏👏👏
@miningtadesse249
@miningtadesse249 Ай бұрын
እንኳን መኪና ሽቶ ለማስገባትም ችግር ነዉ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😂😂😂
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 Ай бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ ለመረጃው ወንድሜ። ለመሆኑ ምን ያክል ገንዘብ ይጠይቃል አስመጪ ለመሆን ? ሌላው ግርም እሚለኝ እዚህ እንኳን ኤለን መስክ ያመረታቸው ተስላዎች ህዝቡ አንቅሮ ተፍቷቸዋል። ምክንያቱም ከስቴት ስቴት ለመሄድ ፈፅሞ አዳጋጅ ናቸው ከቻርጀሩ ጋር በተያያዘ። ኢትዬጵያ ይባስ ብሎ በየ ሰአቱ መብራት እሚጠፋበት ሃገር እንዴት ነው እሚኮነው ?
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው አንድጨባለስልጣን ሜንሽን አድርግ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
1500 dollars ,ገዝቶ 3 million ere aynefam
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ምንም ማረግ አይቻልም
@LHDCarsGermany
@LHDCarsGermany Ай бұрын
አብዛኛው ውሸት ነው። እኛ ማንኛውንም መኪና አዲስም አሮጌም ከጀርመን በብዛት ወደ አፍሪካ በቀላሉ እንልካለን። የመንግስት ወይም የባንክ ፍቃድ ፈፅሞ አያስፈልግም። ኢትዮጵያ ግን ያልታደለች ሀገር ስለሆነች ለጥቂት ሰዎች ካልሆነ በስተቀር ሁሉም ዝግ ነው።
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
የአስተዳደር ችግር እንዳለ እሙን ነው ነገር ግን ህጉ በእኩልነት ለሁሉም ነበር የወጣው።😍 አመሰግናለሁ ለአስተያየትህ
@samuelhussein2364
@samuelhussein2364 Ай бұрын
V8 refers to an engine with 8 cylinders!
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤
@gizelkulu7150
@gizelkulu7150 Ай бұрын
Ye leba mehayim ena kifuwoch Hager Ethiopia
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ጊዜ ለኩሉ😍
@SaadaHagos-x9p
@SaadaHagos-x9p Ай бұрын
እባክህ ከውጭ ጠቅልየ ወደ ሀገር ስገባ መኪና ገዝቸ ነበረ የተመለስኩት ነገር ግን ምንም ዐሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ግምሩክ ይዞታል ከስድስት ወር በላይ ሆነኝ እስኪ ስለዚህ ጉዳይ ምን ትላለህ መፋትሄ ካለዉ ንገረኝ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
የኤሌክትሪክ ነው?
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
መፍትሄ አለኝ ይሄን ያህል ገንዘብ ላክ ይለቀቅልሀል ነው መፍትሄው ወዳጄ ይጠንቀቁ ዘመኑ የሰው በላ ዘመን ነው ደሞ ከውጭ መኪና ላስገባ ሀገር ቤት አይምሮዬን ከሳትኩ እሺ!!
@mihretunikola8
@mihretunikola8 Ай бұрын
ምፍትሄው ባለጊዜ መሆን ወይንም ባለጊዜዎችን መጠጋት ነው 🤣😂🤣
@kidusepheson4123
@kidusepheson4123 Ай бұрын
ባትሪው ለመቀየር የአሁኑ የመኪናው ዋጋ ስለሚሆን አትግዙ
@BekeleZewdie-wl5sr
@BekeleZewdie-wl5sr Ай бұрын
what about for those who changes their citizenship.
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍😍
@JemalJemal-tr9xs
@JemalJemal-tr9xs Ай бұрын
ቡዙ ሰወች ከውጭ ማስገባት ቢፈልጉም የመግስት ታክስ እና ክራይቴሪያ እሚነካ አይደለም
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
የኤሌክትሪክ ቀላል ነው
@JemalJemal-tr9xs
@JemalJemal-tr9xs Ай бұрын
@@journalistgosa አዳድስ የሚገቡ መኪኖች አሉ ብለካል ከሳምት በፊት የለቀከው ቢድወ ላይ እነሱ ሲገቡ መረጃ እድትሰጠን የቴሌግራም ቻናል ካለህ ሊኩን ላክልኝ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
bezuhu new mastelalfew
@temam1011
@temam1011 Ай бұрын
ላንተው ተብሎ መሆኑን ግን ታውቃለህ?
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤
@ET3453
@ET3453 Ай бұрын
ይሄ የምቀኝነትና የክፋት ህግ ነው ፤ በአጭሩ አምባገነኑ ፡ ሃገር አፍራሹ ፡ ዘረኛው ፡ ሌባው ፡ ወንበዴው አገዛዝ ኢትዮጵያዊያን ኑሯቸው እንዲሻሻል ፡ መኪና እንዲኖራቸው ፡ የኢትዮጵያ የትራንስፖርት እጥረት ችግር እንዲቀረፍ አይፈልግም ማለት ይቀላል።
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Poletica yegl new
@kirubelashenafi192
@kirubelashenafi192 Ай бұрын
ባለ 8 ቫልቭ መኪና ማለት ነው
@selamawit8134
@selamawit8134 Ай бұрын
እንደው በናትክ በየ ስንት ሜትሩ ርቀት ጃርጀር አለ እኔ ለ ሀገር ቤት አላበረታታም ሁለቱንም የያዘ ቢሆን ይመረጣል ቢሆን ቢሆን እንኳን
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Yaw lk nesh አሁን ላይ በራስ ቤት ብቻ ነው ቻርጅ ሚደረገው
@Bashai-yp9ts
@Bashai-yp9ts Ай бұрын
ዛሬ ያወጣውን ህግ ነገ ቀይሮ ጉድ የሚያደርግ መንግስት ጋር አመኔታ የለም አንተ ይህን የዘገብክ ጅል ፍራንክ ለቃቃሚ ሰውን አታሳስተው
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Mn endemareg bcha ngerign
@GililaAyele
@GililaAyele Ай бұрын
Hulum ager ygun yekeyayeral zeblo mamarere tewedalachu temesgen belu
@rrebka3396
@rrebka3396 Ай бұрын
Toyota Prius ይቻላል ወይ??
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Hybrid ነው አይደል? ይቻላል
@herryh1
@herryh1 Ай бұрын
አብይ አይደለም ምን እንደሰራእና እንዴት እንደምኖር የሚነግረኝ ይህ ደደብ ያልተማረ የምክር ቤት አባል ሰብስቦ የራሱን ፍላጎት ብቻ ነግሮ የሚሞግተውን ገድሎ ኢትዮጵያን የበሻሻ እርሻ አርጋት
@ametalkremzeyne4867
@ametalkremzeyne4867 13 күн бұрын
CC eske sint yefakedal
@ArekebArku
@ArekebArku Ай бұрын
ኦክሎክ ሞተርሰ የሚባል ከቀረጥ ነፃ ፈቃድ በህዝብ ስም አሰፈቅዶ የህዝብ ገንዘብ ሰብስቦ 4 አመት ሙሉ ገንዘባችንንእየሰራ ለሰጠን አልቻለም 690.000 ብሎን ከከፈልን በኹአላ ዛሬ ላይ 1950000 አድርሶታል ወደ ህግም ቢኬድብ ፍትህ አተናል ገንዘባችንንም የሚመልሰልን አይነት አደለም ምን ትመክረናለህ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ክስ መስርታችኋል?
@GililaAyele
@GililaAyele Ай бұрын
Tekekel
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
10q
@teshomedesta3619
@teshomedesta3619 Ай бұрын
መመሪያውን ፖስት ብታደርገው ወይም ሼር እርገን እባክህ::
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Oky eshi
@Funny0001-nc9qt
@Funny0001-nc9qt Ай бұрын
8 cilinder yalew malet new gas betam yibelal yemekinaw gulbet ina michotu betam konjo new
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Gazma endegud new mibelaw
@alemuerdedo1591
@alemuerdedo1591 Ай бұрын
V-8 means, volume 8 cars!
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤
@ZgetachewZgetachew
@ZgetachewZgetachew Ай бұрын
ባለ 8ሲሊደር 😊
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 Ай бұрын
እዛው ጉምሩክ ይነጠቃል ያበደ ነው ሙከራ የሚያደርግ ሰው
@user-ql1yz9rt8b
@user-ql1yz9rt8b Ай бұрын
V shape 8 syelinder
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 Ай бұрын
አስመጪ ፈቃድ አውጡ ነው አዲስ ነገር?
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 Ай бұрын
አብይ እንዲህአለ ምንምጥቅም የለውም የራይድ ተሽከርካሪ ለምን ዋጋው ውድ ሆነ መንግስት ከፍተኛ ውድ የገቢ ታክስ አንዲከፍሉ ማድረጉ መሆኑን ግንዛቤ ሊኖር ይገባል ለዚህ ነው ዋጋ ከፍ ያለው !
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
መወደድ አልነበረበትም
@RuthSleshi
@RuthSleshi Ай бұрын
እዳ አታስገብን በግራችን ነው እምሄደው እሺ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ይሻላል?😂
@ffm377
@ffm377 Ай бұрын
Donkoro 😂❤wutafe go to school gate bread & electric home ye 😂Mengiste wutafe tubo😂😂😂 6:01
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Meweyayet kefelek enweyay
@kidusepheson4123
@kidusepheson4123 Ай бұрын
የኤልክትሪክ መኪና በፍፁም አትግዙ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Lemn?
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 Ай бұрын
Wushet new ene balefew ke south koria tekleye simeles embassy alstfim belewegnal bedenb atara.
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
የአስተዳደር ችግር ሊሆን ይችላል። ወይም መኪናው ከኢትዮጵያ ስታንዳርድ በታች ወይም በላይ ሊሆን ይችላል።
@EBS86
@EBS86 Ай бұрын
ቨልቨ 8ወይመ ሲልንደሩ 8የሆነ ማለትነው
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
አንድ ሲሊንደር ስንት ቫልቭ አለው?😍
@sintayheuferede3975
@sintayheuferede3975 Ай бұрын
አቤት እዉቀት አላቅም ማለት ማንን ገደለ😢
@tigtig8146
@tigtig8146 Ай бұрын
አረብ በግፍ አሰገብቶ መጣያ ሲያጣ ኢትዮጵያ ማሰገባት ያለበት ብለህ ትለህ ብርቅነው እዴ ሌላገር ተቀዘባይነት የለው አታሞሙቅ ቀአገራችን በሸረዓት የማብራት ሐይል ሳታኝ ለመኪና ብለህ ትቀደደለህ ብርቃቻው ነው
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ያው ሰው እንዳቅሙ ነው ። ይመች❤😍
@user-zg6bh5tu4m
@user-zg6bh5tu4m Ай бұрын
Bala 8 vestle makina nW
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤
@surafeltesfaye5056
@surafeltesfaye5056 Ай бұрын
እኔ ያለኘ ሞተር ነው::በማርያም ስለ ሞተር አውሩ😂
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
እሺ😘
@AbiyKumazeleke-p4q
@AbiyKumazeleke-p4q Ай бұрын
The cheapest BYD in china www.google.co.uk/amp/s/m.arenaev.com/byd_fires_back_at_gas_cars_with_new_cheap_electric_sedans-amp-3163.php
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
yes
@fasikakebede3008
@fasikakebede3008 Ай бұрын
ቅርፁ "v" የሆነ 8 ሲሊንደር ያለው።
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍😍
@Ej-et4cz
@Ej-et4cz Ай бұрын
ድንቄም ኤሌክትሪክ መኪና ገዛች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@solomonabadi9415
@solomonabadi9415 Ай бұрын
V shep 8 cylinder
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s Ай бұрын
Hybrids ??
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Ychalall
@jemalebrahim6311
@jemalebrahim6311 Ай бұрын
ባለ 8 ፒስተን ማለት ነው
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Ай бұрын
ከቀረጥ ነፃ የቀረ ነበር የመሰለኝ አይገርምም !!
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Aree ale endewm yetebrara mereja ahun lileq new
@GebreyesusTeklebrhan
@GebreyesusTeklebrhan Ай бұрын
vehicle with 8 cilder
@woinshetalemu4647
@woinshetalemu4647 Ай бұрын
V8 ማለት 8 ስሊንደር በ V ቅርፅ የተቀመጠ ማለት ነው
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤❤
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Ай бұрын
ትንሽ፡ቆይቶ፡አብይ፡ሊዘርፍ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Abyn mnew menfes arekew 😂
@melamha6640
@melamha6640 Ай бұрын
እኛም አውቀናል ጉድጓድ ጥሰናል አለች እኮ አይጧ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
@melamha6640 😂😂😂ይመች
@lisaneworkafework
@lisaneworkafework Ай бұрын
ቪ 8 ማለት ባለ 8 ቫልቭ መኪና ማለት ነው።
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 Ай бұрын
Medere leba hager eyezerefe lemegezawe leongu yehonala kelale 90 % yeterabe balebate hager sew mesa beleto erate yemayedegemebate hager selam weto yemayegebabate hager sele mekena enetaweru balegeza denekoroche yegezeyaberebe ferde tebeku asafare zemene endate yekeledalu
@pokekoala8615
@pokekoala8615 Ай бұрын
ያልከው ደሮም የተፈቀደ ነው ምን አዲሰ ነገር ነው ያውም ከቀረጥ ነጻ ነበር ማንም ወደ አገር ጠቅልሎ ለሚገባ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤❤
@MimiBile
@MimiBile Ай бұрын
ዝናብ የማይቋቋመው ነገርስ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
እሱ ልክ ነሽ ቅዝቃዜ አይችልም ነገር ግን ኢትዮጵያ በፀሐይ አትታማም😍
@user-ox2hf5lk6y
@user-ox2hf5lk6y Ай бұрын
በ 4v ቀርፅ በግራ 4 ሲሊንደረ በቀኝ 4ሲንደር ያለው ሞተር ነው።
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍😍
@rrebka3396
@rrebka3396 Ай бұрын
V8 ማለት የነዳጅ ፀር ማለት ነው
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ነድተኸው ታውቃለህ?
@rrebka3396
@rrebka3396 Ай бұрын
@@journalistgosa አዎ በጣም ነዳጅ ይበላል
@rrebka3396
@rrebka3396 Ай бұрын
@@journalistgosa ሲሊንደሩ ትልቅ ስለሆነ ነዳጅ ሲጥ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ያው አቅም ያለው ብቻ ነው ሚነዳው። ነዳጅ ብቻ ሳይሆን ስፔሩም ውድ ነው።
@mastigabriellasami5375
@mastigabriellasami5375 Ай бұрын
ቪ8 ማለት ስምንት ሲሊንድር ያለው አራት በግራ አራት በቀኝ ሲሊንደር ያለው ሞተር ማለትነው ቪ8
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍😍
@king_savage5755
@king_savage5755 Ай бұрын
V8 ማለት ሲሊንደሩ v tayp ሆኖ 8 ፕስተን ያለው !!!
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rayuma2023
@rayuma2023 Ай бұрын
8 valve ያለው መኪና
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ሲሊንደር
@dont3222
@dont3222 Ай бұрын
V8 = 8 cylinders.
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍
@asfawalula8643
@asfawalula8643 Ай бұрын
V8 is for foolish people car. Many people don’t know about V8 engine specially in Ethiopia.
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
V8 is foolish people car?
@Keyman3751
@Keyman3751 Ай бұрын
Valv8
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Ай бұрын
ትለብሰው የላት ትከናነበው አማራትአሉ ጨዋታችሁ አይጠገብ ደሞ በዚመጣቹ የትልቅቅ ቅሌታሞች
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍
@ffm377
@ffm377 Ай бұрын
First fo your house gate electric ok Water & bread poor 😂😂Denkoro go to school ok😂😂
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Aleh ? eski enweyay ena be tiktok platform lazegaj
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 Ай бұрын
Electric cars very bad
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b Ай бұрын
V8 malet 8silinder yalew mekina malet new
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍😍
@AynetawDebay
@AynetawDebay Ай бұрын
8ሲልደር
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤😘😘😘
@EskindirYimer
@EskindirYimer Ай бұрын
እየተባለ ነው~ ? be professional
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😂😂😍😍
@user-dc3if4yr5e
@user-dc3if4yr5e Ай бұрын
ከኤልክትሪክ መኪና ዉጪ ማስገባት አይቻልም
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
Lk new
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz Ай бұрын
Yameyasegaba kala yehen manegesete ameno yewerasute dase yelale yasarahewen ya anegate magebeyahen eyazarafake ayedale segebegebe mahonachenene selawaqa nawe.
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
👏👏👏👏
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Ай бұрын
የኤሌክትሪክ ፍጆታዋ ከስልሳ ፐርስንት በታች በሆነ አገር የኤሌክትሪክ ቻርጅ በየቦታዉ ሳይኖር የኤሌክትሪክ መኪና መንዳት አደጋዉ ብዙ ነዉ
@chekolabuye
@chekolabuye Ай бұрын
ሦምንት ሲሊንደር ማለት ነው
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
❤❤❤❤
@hiwetwebtaye3662
@hiwetwebtaye3662 2 ай бұрын
❤❤❤❤በ
@journalistgosa
@journalistgosa 2 ай бұрын
😍😍😍
@ffm377
@ffm377 Ай бұрын
Ethiopia don't buying even in hire no body buying buring the moter that's why they send 😂Aferica be caused no one buying in her .😂😂😂😢😢😢 3:25
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😂😂😂 ymechih
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
ከቻይና ገዝቸ ማስገባት ኣልችልም ?
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
በደንብ ትችያለሽ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
@@journalistgosa መንገዱን ንገረኝ ፕሊስ ዝርዝር
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
የት ነው ያለህው?
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
@@journalistgosa US
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
ለንግድ ነው ወይስ ለግል ?
@Ethio70Home
@Ethio70Home Ай бұрын
ተብታባ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
😍😍😍😂
@tester8090
@tester8090 Ай бұрын
አብዪ የተባለውን ውሸታም አጭበርባሪ ባለበት አገር መኪና አስገብቸ እነግዳለሁ እሰራለሁ ብላችሁ እንዳታስቡ የኤልክትሪክ መኪና መብራት በሌለበት አገር ጅልነት ነው እንዳትሸወዱ ዲያስፖራ በአሁኑ ሰአት አገር አለኝ ብሎ ጠቅልሎ መግባት አይደለም ቤተሰቡችን ለመጠየቅ የሚገባ ሰው የሚኖር አይመስለኝም
@YonasTadesse-yg7rc
@YonasTadesse-yg7rc Ай бұрын
የማትረባ ደደብ ሰው ነህ ጥላቻ የማንንም ሀገር አልገነባም በወሬ ጋጋታ ሀገርን ከእድገትና ብልፅግና ወደኋላ መጎተት አይቻልም!!!👊👊👊
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 50 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
100% የተጠናቀቁ ቤትዎች|🤳09-89-23-45-79|በ 20% ቅድመ ክፍያ| Golden Palace Real Estate|Summit 72|በቅናሽ|
5:07
Golden Palace Real Estate _ {ጎልደን ፓላስ ሪል እስቴት}
Рет қаралды 3,3 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН