መኪናዎ ብዙ ነዳጅ እንዲበላ የሚያደርጉ 10 ነገሮች 10 causes of excessive fuel consumption

  Рет қаралды 60,045

Tech and Cars

Tech and Cars

2 жыл бұрын

#mekina #Ethiopia
መኪናዎ ብዙ ነዳጅ እንዲበላ የሚያደርጉ 10 ነገሮች
mekina
መኪና
እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !

Пікірлер: 45
@sudabdushkur801
@sudabdushkur801 11 күн бұрын
በጣም አሪፍ ቪድዮ ነው::🎉🎉😊
@OzganAbdi-ck9vj
@OzganAbdi-ck9vj Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቀጥልበት
@abdujemal347
@abdujemal347 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@hamdiarasa1953
@hamdiarasa1953 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው ቅጥልበት።ግን አንድ ጥያቅየ አለኝ ፣vitz 2006 መክና አለኝ ሞተሩ ሳላጠፉ ስቆም ፣መስኮት ስዘጋ ፣ኤስ በከፈትኩ ግዜ ሞተሩ ይንቀጠቀጣል። በሶስት ውይም አራት መካንክ አሳይቻት አሁንም ያው ነውና እስቲ ትንሽ በዝህ ዙርያ ማብራርያ ካለህ አመሰግናለሁ።
@abdu6161
@abdu6161 Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@gashawbirhanu3755
@gashawbirhanu3755 3 ай бұрын
Thanks so much
@TechandCars123
@TechandCars123 3 ай бұрын
You're welcome!
@originhabeshatube9562
@originhabeshatube9562 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣ
@wmtwtm8433
@wmtwtm8433 Жыл бұрын
Good job👍
@user-sq4ql5zu3b
@user-sq4ql5zu3b 9 ай бұрын
Tnx
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በርታልን እውቀትን ለሠዎች ማካፈል መልካምነት ነው
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Mechanics737
@Mechanics737 2 ай бұрын
ሚኒሞ በራሱ የሚጨምር መኪና ችግር ምንድን ነው
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 Жыл бұрын
ጥሩ ማስታወሻ እና ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!!
@abebead620
@abebead620 Жыл бұрын
I thank you
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You are most welcome!
@yohannesdejene2561
@yohannesdejene2561 Жыл бұрын
Thanks
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Welcome
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 Жыл бұрын
እባክህን አጫጭር ጽሁፎችን ተጠቀም
@meniteklegiorgis6153
@meniteklegiorgis6153 Жыл бұрын
Betam tiru genezabe agegnechalew amesegenalw
@user-ej4hr2xh4g
@user-ej4hr2xh4g Жыл бұрын
Is it the same on Actros trucks What you are explaing us
@siskoohabte
@siskoohabte Жыл бұрын
Abj mekina your vedio best i am like for you . Please work on inline and ve type of injection pump
@hamuzy
@hamuzy Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tesfayemelese1715
@tesfayemelese1715 11 ай бұрын
ፕላትዝ 2002 ነበረኝ አብዛኘውን ጊዜ በሌትር ከ13-15 ይነዳ ነበር አሁን ግን 11አካባቢ ነው የሚነዳ ምን ይሆን ችግሩ
@lumiontechtedyb9299
@lumiontechtedyb9299 Жыл бұрын
#1
@nihoomikochito4365
@nihoomikochito4365 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው፡፡ አዲስ መኪና በሊትር ስንት ኪ.ሜ መሄድ አለበት በአማካይ? ሃዮንዳይ ሲሆን ነዳጅ ፍጆታው ከፍ ይላል ማለት ነው?
@nihoomikochito4365
@nihoomikochito4365 Жыл бұрын
@@sizarged5459 amesegnalew!
@envitech02
@envitech02 3 ай бұрын
Cool!! What language is this?
@TechandCars123
@TechandCars123 3 ай бұрын
Amharic
@ElectronPcRepair
@ElectronPcRepair Жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ ነዳጅን ብጫነው ም ቶሎ አይስጥም ለምንድነው ? ቪት 2001
@tigisthagos4024
@tigisthagos4024 Жыл бұрын
Arif new
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Ijig betaam enamesegenalen!
@alemeko4829
@alemeko4829 Жыл бұрын
መኪናዬ ሡዙኪEvery ናት ነዳጅ ትበላለች ባለሙያ ሳማክር ቱርቦ ሞተር ባሕርይዋን ቀይረዋት ነው አለኝ ልክ ነው ?ምን ላርግ
@ABELAUTOMOTIV_E
@ABELAUTOMOTIV_E Жыл бұрын
ነዳጅ over bnchemr mn yasketelal?
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
ነዳጅ እስከ ሳልባቲዮ አናት ከተሞላ ሙቀት በሚጨምር ጊዜ መተንፈሻ እንዲያጣ ያደርገዋል። ግፊቱ በጣም ከጨመረ በደካማ ቦታ መፈሰስ ሊጀምር ይችላል። መኪናው EVAP system ካለው ደግሞ ነዳጅ ወደዚያ ገብቶ የበላሽብናል።
@user-zh2ig6qh8p
@user-zh2ig6qh8p Жыл бұрын
እንዳየህዉ።እንዳታልፈኝ በፈጠርህ አድስ መኪና ነዳጂ ይፈጃል እንዴ ወይስ አድስ አሮየ አይልም ችግር ኖሮበት ነው መኪናዉ ከተቀስሀችዉ አንዱ
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
የመኪናው ሞተር ብልሽት ካለበት አዲስም ቢሆን ነዳጅ ሊበላ ይችላል።
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn Жыл бұрын
እንኳን ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ለማድረግ ሌላም ለመታዘዝ ዝግጁ ነን ፦ ለኔ ጠይቄ የማላገኘው እውቀት ነውና እጅግ የሚጠቅመኝ እና የተመቸኝ ቻናል ነው ።ኑርልን
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!
@jemalmohamed5182
@jemalmohamed5182 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቻናሎች ሊበረታቱ ይገባል
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@salamasefa6526
@salamasefa6526 Жыл бұрын
አድስ መኪና ነዳጂ ይፈጃል እንዴ መልስልኝ በእናትህ ወይስ አሮየ አድስ አይባልም
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
አዳዲዲስ መኪኖች ነዳጅ ይቆጥባሉ። አሮጌ መኪናም በደንብ ከተያዘ ነዳጅ እንዲቆጥብ ማድረግ ይቻላል። አዳዲሶቹ መኪኖች ግን የሚጠቀሙት ዘመናዊ ሲስተም ስለሆነ የተሻለ ቆጣቢ ናቸው።
@salamasefa6526
@salamasefa6526 Жыл бұрын
@@TechandCars123 እና የኔዋ አድስ ናት ግን ነዳጂ በጣም እየፈጀች ነው ግን ብዙወች አድስ ስለሆነች ነው ስለሚሉኝ ትንሽ ልይ እስኪ እያልኩ ነበር አስመርርችኝ ምን ማርግ አለብኝ ሀሳብ ስጠኝ በፈጣሪ
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 14 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Cooling system components and operation
20:58
Autotalk
Рет қаралды 31 М.
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 14 МЛН