መለከቱ ተነፍቷል፣ የይሁዳ አንበሳ ተነሥቷል

  Рет қаралды 155,775

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Күн бұрын

Пікірлер: 297
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 Жыл бұрын
ከምሽቱ 2:22 ላይ ይጀምራል
@betheicmmolla2679
@betheicmmolla2679 Жыл бұрын
Edima tanaweni yestilin memeher zemenot hulu yebarki
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 Жыл бұрын
@@betheicmmolla2679 ፣ሤ
@edenamare5990
@edenamare5990 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@YamiSitu
@YamiSitu Жыл бұрын
Zemnhulu yrkse🎉
@fantayeg.kssa2047
@fantayeg.kssa2047 Жыл бұрын
​@@betheicmmolla2679gqq 29:45
@BlenTafa-ho5dy
@BlenTafa-ho5dy Жыл бұрын
አቤቱ አባት ሆይ እንደቸርነትህ እና እንደ ምህረትህ ለፍርድ በመጣህ ጊዜ አስበኝ🙏
@Godblessethio
@Godblessethio Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ayahushtakele3892
@ayahushtakele3892 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@rebkahaile576
@rebkahaile576 Жыл бұрын
እህቴ አሁን ነው ሰዓቱ በምህረቱ ጥላ ውስጥ ለመሆን። ለፍርድ ሲመጣማ በጣም ትዘገያለሽ ዛሬ እንደፈቃዱ በመኖር እና በክርስቶስ በማመን ሀጢያትን በመናዘዝ ተዘጋጅተን መጠበቅ ያለብን!
@temesgenbirhane9318
@temesgenbirhane9318 Жыл бұрын
Amen
@YeabsiraGetu-z5l
@YeabsiraGetu-z5l Жыл бұрын
Amen
@alemtshaymersha7172
@alemtshaymersha7172 Жыл бұрын
የይሁዳ አንበሳ ጌታችን እና አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በመንግስቱ በመጣ ጊዜ ያስበን አሜን ለውድ መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@terefetaye2324
@terefetaye2324 Жыл бұрын
አሜን
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልዎ እጠብቃለሁ መምህራችን
@maryamohammd8131
@maryamohammd8131 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤🙏🙏🙏
@አልሚጌታቸው
@አልሚጌታቸው Жыл бұрын
የኛ የተዋህዶ እንቁ የውቀት አባታችን እናቴ እመብርሀን ጸጋውን ታብዛሎት መምህራችን ❤️🙏🙏
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
ሁሌም የሚናፈቅ በጉጉት የምንጠብቀው ❤❤❤💚💛❤
@Lemlemguta
@Lemlemguta Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እደኔ ስራ ቢሆን ለዚች ቅፅበት ባልደረስኩ ነበር እደ አንተ ቸርነት ቃልህን እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለው በመንግስት በመጣህ ጊዜ እኔ ባርያህን አስበኝ አሜን
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meronmamye1139
@meronmamye1139 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እባክህ እኔ ሀጥያተኛዋን ልጅህን በጣም ነው የምጨነቀው ፅሎት አግዙኝ
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህራችን እጹብ ፫ ከቃላት በላይ ነው ❤🌹❤
@ቬሮኒካየክርስቶስሰምራወዳ
@ቬሮኒካየክርስቶስሰምራወዳ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@antenehbirhanu2277
@antenehbirhanu2277 Жыл бұрын
መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ያድልህ መንፈሳዊ ትምህርትን ኹሌ ድንቅ በኾነው አንደበትህ ትመግበናለህና እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ መጋቢ ሀዲስ የዘመናችን ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስበን መምህር ዶ/ር እሮዳስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ኢትዮጵያን ትንሣኤዋን ያሳየን መከራውን በቃ ይበለን ቸርነቱን ይላክልን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒 ጀግናችን ነህ ለኢትዮጵያውያን በእውነት መምህር እንወድሐለን🙏🙏❤
@haregewoinbelayneh8467
@haregewoinbelayneh8467 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማራን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ኣሜን 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@addismender8439
@addismender8439 Жыл бұрын
እግዜብሄር አገልግሎተወትን ይባርክ መምህራች።
@tsionfar3924
@tsionfar3924 Жыл бұрын
መምህር ቃለሒወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg Жыл бұрын
ቃለ፣ሕይወት፣ያሰማልን፣የእድሜ፣ዘመንህን፣ጨምሮ፣እውቀትን፣ይጨምርልህ፣ከክፉ፣ይጠብቅህ፣፣🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን 🙏🙏🙏
@የአዳምልጆችYouTube
@የአዳምልጆችYouTube Жыл бұрын
የሚታየኝ ህልም ሳይሆን ራእይ ይሁን አሜን የተከበርክ አስተማሪዬ ፈጣሪ ብርሀን ያልብስህ 🙏
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን 🙏
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ሰሙ የከበር ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገን ይሁንን📖📖✝️✝️
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን 🙏
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልንን❤❤❤❤ ወይ መታደል
@teshagerrworkenehe3551
@teshagerrworkenehe3551 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የመምህራን በረከት ይደርብን ❤❤❤
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤
@bezuayhugetahune6200
@bezuayhugetahune6200 11 ай бұрын
አቤቱ በምህረትህ አስበን ዶ/ር እግዚአብሔርእድሜውን አብዝቶ ይስትልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የሚያስተምሩን ❤❤❤❤❤
@nomnanoto
@nomnanoto Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በመንግስቱ በመጣ ጊዜ በቀኙ ያቁመን 🙌 ለሀገራችን አብቅቶ ለንስሀ ያብቃን እናመሰግናለን🙏 መምህሬ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@matisol-db2gi
@matisol-db2gi Жыл бұрын
መምህርራችን ደስ የሚል መንፈሳዊ ትምህርት ነው መንፈስ ደስ የሚያደርግ ነው
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian Жыл бұрын
ድንቅ ረቂቅ ነው በእውነት!!! ቀመሩ መግጠሙ ዘንድሮ ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት አስወስኖኛል። ጸጋዎት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቤአችን!!! እድሜዎትን ያርዝምልን!
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎ ዘመንን አብዝቶ ያድልልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን የእመቤታችን ፍቅሯን ያሳድርብን አሜን!
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤❤❤
@natnaeltesfaye2918
@natnaeltesfaye2918 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏
@vjgu7406
@vjgu7406 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከዚህ በላይ ፀጋ ጥበብን ያድልልን
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን::
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 Жыл бұрын
መምህራችን፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡በፀጋ፡ላይ፡ፀጋ፡ይጨምርልዎት፡በዕድሜ፡በጤና፡ይጠብቅዎት፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን።
@TsegayDesta-z3e
@TsegayDesta-z3e 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመንግስት በመጣህ ግዜ አስበኝ። እኔን ሃጥኡን በቀኝህ አቁመኝ።
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑርልን 💒💒💒✝️💒💒💒
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ውድ መምህሬ መሐዶሮታ ዘንድሮ ልዩ ነው በርቱልን መምህር
@maskibogale7317
@maskibogale7317 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰራዊትን ያዋርስልን❤❤❤
@danielteklu1136
@danielteklu1136 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰዎ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን መጭው ዘመን የሰላም የደስታ የብልፅግና የፍቅር ዘመን ያድርግልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@seblegebre3125
@seblegebre3125 Жыл бұрын
ቅል ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን
@tsehaymoges4315
@tsehaymoges4315 Жыл бұрын
ቃለ ህወትያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@webet2273
@webet2273 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሁዳ አበሳ ኢየሱስ ክርስቶስ በልቤላይ ንገስ አስተማሪያአአችን እግዚህአብሄር መንፈስ ቅዱስ የህወታችን መሪ የተስፉችን ምልክት በምህረት በመልካም መገድ መርተህ የመንግስተ ስማይ ወራሾች አድርገን ቃለህይወት ያስማልን መንግስተ ሳማይን ያዉርስልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምድር ስማይን የምታሳየን የብርሀን ንጉስ ብርሀን የሆነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ የድግል ልጅ የመስረታት ለዘላለም ትኑርልን ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናው ያድሎት እናመሰግናለን
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj Жыл бұрын
ጊዜው የእግዚአብሔር ነው በልዮ ክብር ይገለጣል ይመጣል ሙሽራው ክርስቶስ ⛪️⛪️💒💒💒➕➕⛪️🥰🥰🥰🥰 ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን➕➕➕➕➕⛪️🥰
@GEBR1919
@GEBR1919 Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያስማልን መምህር እድሜና ፀጋ ይስጥልን🙏🙏
@hageremekonnen1402
@hageremekonnen1402 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !! እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን !!!
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Жыл бұрын
መምሕራችን በጉጉት እየጠበቅን ነው በሰላም ግባልን ❤
@Tewahido567
@Tewahido567 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር::እግዜር ይስጥልን::
@eshetmengistu
@eshetmengistu Жыл бұрын
በጣም ሚደንቅ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አደራዋን በሌላ ጊዜ አቀርብላችሆለው ያሉትን በቅርብ ቀናቶች ያቅርቡልን
@asteryilima840
@asteryilima840 Жыл бұрын
ቃለ ህየወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቀልን መምህራችን፡፡
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን❤
@mekdesassefa6368
@mekdesassefa6368 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mollafikadu944
@mollafikadu944 Ай бұрын
እንደልጅ ሀ ብዬ እየሰማዎት ነው እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልዎት Dr.
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@endela
@endela Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርከው ዶክተር
@alem2357
@alem2357 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።ዶክተር ሮዳስ
@WoinshetBekele-bq4fn
@WoinshetBekele-bq4fn Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን የሰማልን መምህር
@mulugetaadmasu2925
@mulugetaadmasu2925 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃል ህይውት ያስማልን
@tr7094
@tr7094 Жыл бұрын
የደራሲው ብእሩ አይንጠፍ አንተም እጅግ ተባረክ በጣም ግሩም መፀሃፍ እና አተራረክ
@ashmekasha6788
@ashmekasha6788 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏🙏🙏
@KidanuTadese
@KidanuTadese 2 ай бұрын
ቃለህ ይወት ያሰማልን መምህር
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. ❤❤❤
@wagayeaddis
@wagayeaddis Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@jay-jay7567
@jay-jay7567 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ።
@fasikawsnbet2766
@fasikawsnbet2766 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ❤❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
ትልቅ ትምርት ነው የተማርኩት መምህሬ ዘመኖ ይባረክ🙏
@DestaTadela
@DestaTadela Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@abrahamgmariam1273
@abrahamgmariam1273 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን
@TigistAyaliw
@TigistAyaliw 2 ай бұрын
መልካም መምህር ሰላምህ ይብዛ እንኳን አብሮ አደረሰን
@firymamo1929
@firymamo1929 Жыл бұрын
ቃለ ህይወን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 Жыл бұрын
እሜን ዶ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንድንተጋ እግዚአብሔርይምራን ያስተምረን ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን❤️🙏🏽
@tadilaalemuneh515
@tadilaalemuneh515 Жыл бұрын
በእውነት መምሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ያድልዎት። ተስፋ በምናደርጋት በሰማያዊቱ ድንኳን በኢየሩሳሌም ሰማያዊ ይሰብስበን።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
አምላኬ ሆ በተሎ ናልኝ:: በጣም ናፍቀህኛል::
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
መምህራችን በሰላም ናልን እንጠብቃለን 🙏🙏🙏
@wudieejigue4034
@wudieejigue4034 Жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን እንቁ ደኩተር ሮዶስ💕🙏💕
@getachewhailessassie8365
@getachewhailessassie8365 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. እድሜ ይስጥህ
@danielboy2760
@danielboy2760 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን🎉🎉❤❤❤🎉
@AyuHayelu
@AyuHayelu Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@tigosteshete2111
@tigosteshete2111 Жыл бұрын
የይሁዳ አንበሳ አምላኬ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ዳግመኛ በመጣህ ጊዜ በመንግስትህ አስበኝ ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ጋር ያድልልን እውነት መምህራችን❤❤❤
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የእኛ ድንቅ መምህር❤❤❤
@ከዳነምህረትእናቴ
@ከዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርችን ❤❤❤❤
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Жыл бұрын
ቃለይወት ይሰማልን መምህር❤❤❤❤❤
@tw4926
@tw4926 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 Жыл бұрын
መምህ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዶር
@samriatube1683
@samriatube1683 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@emugela-tube
@emugela-tube Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን ❤
@eleniehilu8641
@eleniehilu8641 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@emawayishasasahegn5596
@emawayishasasahegn5596 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ጥኡም ትምህርት በጥኡም አንደበት
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher
ከማይድን የጭንቅላት ዕጢ በእመቤታችን ቅብዕ የተደረገ ፈውስ
27:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 17 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 71 МЛН
የግእዝ ፊደል ከፍተኛ መንፈሳዊ ኃይል (ክፍል 1)
22:42
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 29 М.
ሕፃናትን የሚያይ ክፉ ዐይን (ክፍል 1)
27:40
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 73 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 462 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН