አማላጅ ማለት ፈራጅ ማለት ነው ወይ? | ፈጣሪሽ ባልሽ ነው | መማለድ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

  Рет қаралды 1,555

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |  Nu Bebirhanu Temelalesu

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Күн бұрын

Пікірлер: 5
@asefaalemu-w1m
@asefaalemu-w1m Күн бұрын
ኣቡ&ኤርሚ ፀጋውን ያብዛላችሁ ። ልጅቷ ግን ለመጠየቅ እንጅ ለመማር የመጣች ኣትመስልም እንጃእንጃ ብቻሆነ መልሷ ኧረተው ክርስትያኖች ተማሩ
@Tst-p1p
@Tst-p1p Күн бұрын
መለሰም የላትም መልሱንም አታዳምጥ ምን መሆን ነው የፈለገችው የሚወዛገብ ሰው አታ ነው እንጂ ለማወዛገብ ነው የመጣችው ሰጀመር አጠያየቋ እራሱ ለክ አይደለም ለምን ለማወቅ አይደለም የገባችው መማር ከፈለገች አርፋ ትማር ካለበለዚያ ያለ እውቀት አውቃለሁ ባትይ ጥሩ ነው ልብ ይሰጥሽ ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Күн бұрын
እንደመናፍቅ/ጴንጤ የጠገበና ትእቢተኛ ከየት ሊመጣ አይችልም:: ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው ምልጃ የተባለለት ቤዛነቱን ለማሳየት እንጂ ልመና የአምላክ ባህርይ አይደለም:: ሊያማልድ .. የሚለው ቃል ለ ክርስቶስ ለመንፈስ ቅዱስና ለአብ በተለያዩ ክፍሎች ተፅፎ ይገኛል ያ ማለት ያማልዳሉ ማለት አይደለም እኛ እንድንበረታ ያግዛሉ የሚል ትርጉም ነው ያለው:: ምስጢረ ስላሴን በአግባቡ መረዳት ከእንደዚህ አይነት የመረዳት ችግር ያተርፋል!!!! ጴንጤዎች መጀመርያ እውነተኛውን አምላክ አብ ወልድ መንፈስቅዱስን እወቁ ከእንደዚህ አይነት ውዝግብ ውስጥ አትገቡም!!!!
@YimenuYirdaw
@YimenuYirdaw 2 күн бұрын
ኤር 7:25 እግዚአብሔር ይማልዳል ሮሜ 8:26 መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ሮሜ 8:34 ኢየሱስ ክርስቶስ ይማልዳል ይላል ።እባካችሁ ትርጉም ያድናል ቃል ይገላል።
@ሰሉጓልድንግልማርያም
@ሰሉጓልድንግልማርያም 2 күн бұрын
ግእዝ ይትዋቀስ የሚል ክሆነ ልምን ኣማርኛ ትግርኛ ይምልዳል ኣስገቡት 😢
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
እንዳልክ ለምን ወጣህ ? አንተም ክርስቶስን አተህው ነው?
26:01