"መለስ አብረን እንሰራለን ብሎኝ ነበር " ከቄስ በሊና ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 | Ethiopia | Kes Belina Sarka

  Рет қаралды 66,230

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 176
@addiswoled6526
@addiswoled6526 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ለቃሉ እግ/ር ታማኚ ነው አባታችን እሩሱም በሕዪወት ኑረው ማየቱ ትልቅ ምስክርነት ነው ዘመኑ ዪባረክ🙌🙏
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 жыл бұрын
*ጌታ ይባርኮት ቄስ በሊና በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው, በተለይ መኮንን ነገራ በጣም የተወደደ ሰው ነበር,, በእርግጥም በጣም ጌታ ይጠቀምቦት ነበር እስከዛሬም ጌታ በሐይል ከእርሶ ጋር ነው ተባረኩ, የኛ ዎች በጣም የሚጠቅም ነገር ነው እያቀረባቹ ያላችሁት ግን አተቁረጡት ክፍል ሁለትን አምጡልን ፓስተር ፊልፖስ ነው ያላለቀ ኢንተርቪው ነው ከጠየቃቹ በሕዝ ልብ ውስጥ ያሉ ጥያቄዎችን በማንሳት የፈጀውን የሕል ሰአት አንኳን ፈጅቶ በችርቻሮም ቢሆን አቅርቡት hehe, ይሔ አሁን ጥሩ ነው በአንድ በኩል ብቻ ያለ ጩኸት እያስተጋባቹ ቻናሉን እንደ የኔታ ትዩብ የወንበዴዎች መተከዣ አታድርጉት, ለገንዘብም ቢሆን የምትሰሩት የችግሮችን ምንጭ በማውጣት ወይንም በእውነት ላይ ቆማቹ ስሩ ፅንፈኝነት ይቁም!*
@cometojesus4083
@cometojesus4083 4 жыл бұрын
መልካም ኣባት ጌታ የሱስ ይባርኮት ኣሜሪካ ኤምባሲ ከመግባቴ በፊት እሳቸው ጋ ተባርኬ ነበር የወጣሁት
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 жыл бұрын
ኢየሱሰ ጌታ ነው ይህም ትንቢት እውነተኛ ትንቢት ነው አምናለሁ የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን ይሆንላታል
@alemkifle9310
@alemkifle9310 3 жыл бұрын
+++0+
@holyland3348
@holyland3348 4 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ይቻላል
@betigirma7042
@betigirma7042 4 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@ዘንጤ
@ዘንጤ 2 жыл бұрын
አባታችን ጸጋውን ይጨምርሎት
@mezmure8618
@mezmure8618 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይመስገን አሜን ይሁንልን
@yohannisgemchu1650
@yohannisgemchu1650 4 жыл бұрын
God is good . May God bless you
@yedipro1145
@yedipro1145 4 жыл бұрын
ያድርግልን ያገራችን ሰላም ነው የናፈቀን።
@rahadmin8809
@rahadmin8809 4 жыл бұрын
Amen ቄስ በሊና በጣም የምናከብሮት ኣባት እስከ ኣሁን ድረስ በጸጋው ስላሉ ጌታን ኣመሰግነዋለሁ ዘሮት ይባረክ
@sarabeyene2138
@sarabeyene2138 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው አባታችን ፣፣አርስዎ ግን ሐሰተኛ ነብያትን ማሟቁን እርግፍ አድርገው ተዉና ፣ ጌታ ያሳዮት እራእይ ይፈጥን ዘንድ ፀልዩ ፣ አለዚያ እንደ ሙሴ ከሩቅ አይቶ መቅረትም አለና ፣ጌታ ባልሰጠዎ የሀሰተኞች ጉባዬ ባይገኙና የጌታን ስም ባያስነቅፉ ይበጃል ፣፣፣
@meznoell5969
@meznoell5969 4 жыл бұрын
ሳራ ኣንቺ መንቀፍሽን ና ቄስ በሊናን መዝለፍ ስታቆሚ ማለት ነው ግን ባታቆሚም ጌታ መባረኩን ኣይተው ኣንቺም ተባረኪ
@h.p.l1058
@h.p.l1058 4 жыл бұрын
Amannn to that ❤️🌹we all need this , I believe it’s true
@adissdej2717
@adissdej2717 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 4 жыл бұрын
ይሁንልን ...አሜን
@godisgoodkekeie9016
@godisgoodkekeie9016 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንን ጌታ ሆይ
@haymanotmuiuken1791
@haymanotmuiuken1791 4 жыл бұрын
እሚገርም ነው እንኳን እኛ አፍሪካዊኖች አንድ ልንሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አንድ ሆነው መኖር አቅቷቸው ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@girmagashu8730
@girmagashu8730 Жыл бұрын
የተባረኩ አባት ነበሩ……ይህች ምድር እንዲህ አይነቱን ሰዉ ልታጣቸዉ አይገባም ነበር…..ነገር ግን እግዚአብሄር የራሱ ምክንያት አለዉ እና ለምን ሄዱ አንልም፡፡ አሁንም ቢሆን ፍጣሪ የእሳቸዉን አይነት ፃድቃንን እንዲያበዛልን እንለምነዋልን፡፡
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 4 жыл бұрын
Egzabiher ybarekote kes belina edemena tena ysteote
@jesussaves1474
@jesussaves1474 4 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!!!! " እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፦ ካረጀሁ በኋላ በውኑ እወልዳለሁን? ስትል ሣራ ለምን ሳቀች? በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሣራም ልጅን ታገኛለች።" ዘፍጥረት 18 :13 -14
@ስለ-እውነት
@ስለ-እውነት 4 жыл бұрын
Maninim sayfera, minim sayfera, asqedemo yeminager....yetenagerewunimm yemiyadergggg....Hayal Egziabeher 💪💪💪💪!!!!! Yemiyamin, yemennn.... Teteratariimmm kaleee sifetsemmm yayallll.....
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 жыл бұрын
ይሄ ትንቢት ግማሹ ተፍፅሞን ቀሬው ትንቢት እንዲፍፀም ህዝብ ለእግዚአብሒር መታዘዝ ያስፍልጋን
@honeytu
@honeytu 4 жыл бұрын
Kes Belina, I have been reading your book since 2010 (for 10 years) . I have been checking off a list of things from the book that God has done in the last 19 years since you wrote the book. May God bless you for being obedient to what He showed you to write and for writing every single detail even though it made you look crazy at the time. Everything God has said would happen in the first two 10yrs has happened, and I pray that you will live long enough to see the last 10yrs and beyond. May you and your wife live long!!! With Deep Love and Respect 😘
@meznoell5969
@meznoell5969 4 жыл бұрын
honeytu, I agree with you. He is a graceful father that paid a big price. So sad to see him disrespected but the glory belongs to Jesus. may the Lord Crown him with the crown of Life in the name of Jesus !
@rahadmin8809
@rahadmin8809 4 жыл бұрын
@@meznoell5969 It is ok, Jesus was hates, so many of the true christians...worry only if he was so popular and loved by All....Jesus is Lord !
@ASADALI-uw6zb
@ASADALI-uw6zb Жыл бұрын
ወይ አባታችን የወጌል አርበኛ ዛሬ ጌታ ቸው ጋር ተሠበ ሠቡው 😭😭😭
@Dagmawi-n5n
@Dagmawi-n5n 5 ай бұрын
imaizing phrophicy
@mihrettube4908
@mihrettube4908 4 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።
@genetkassa6753
@genetkassa6753 Жыл бұрын
Man of God went home
@wasmimobile263
@wasmimobile263 4 жыл бұрын
AMEEN.AMEEN.AMEENHALLE......
@abrehambira1613
@abrehambira1613 4 жыл бұрын
Amen Yihunilin
@sumayahassan755
@sumayahassan755 4 жыл бұрын
Hulu yechalali la geta
@emnatabera123
@emnatabera123 4 жыл бұрын
አየድርስ ፫ ቃን በጾም ፀሎት ተይዞ ምድረዉ ምኞት እረዕይ መያት አረ ጎቦዝ ተዋህዶ የደረከኝ አምላክ ተመሥጌን
@amanuelbekele5857
@amanuelbekele5857 3 жыл бұрын
Besnt ken tsomna tselot neber mehon yeneberebet?
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ቄስ በሊና አሜን ያድርግልንለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል
@asratlapiso2512
@asratlapiso2512 4 жыл бұрын
Tebarki
@godisgoodkekeie9016
@godisgoodkekeie9016 4 жыл бұрын
እየሱሰ ጌታ ነው
@emugirma2308
@emugirma2308 4 жыл бұрын
Zemnot yebarek qes Belina Serka.
@saratasahi590
@saratasahi590 4 жыл бұрын
ሀሁን የባሠ ነው የመጣው ፈጣሪ እደ በደላችን ሣይሆን ህደ ቸርነቱ ያሥበን በናቸ በአባቶቻችን ፀሎት እዚህ ደርሠናል
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
አይ ሰው ለሰው ሞት አነሰው እናስተውል ምን እየተደረገልን ማመስገንን እንማር
@kidistabiy3258
@kidistabiy3258 4 жыл бұрын
ምስጥራትን የምገልጥ እግዚአብሔር ይመስገን
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Жыл бұрын
Do you believe him?
@Miriamkk
@Miriamkk Жыл бұрын
Humm Wey yekefeta zemen 😢😢😢
@abufahad4993
@abufahad4993 4 жыл бұрын
Ameen Yichilal Geta Yetanagerewun Yemifatsim Qes. Balina Be Ayinoti Yayalu E/g. Bera'iwu Enda Aseyot be ayinim Yayalu Enter. Yaderek Wandimachin Bebuzu Tebarek Tsegawu Yagigni Magelexu Behiwotih Yihun
@jesusforheaven1793
@jesusforheaven1793 4 жыл бұрын
Haleeluyyaa
@tutudaniel3890
@tutudaniel3890 4 жыл бұрын
Ameeeen
@senaitbennett9226
@senaitbennett9226 4 жыл бұрын
አምላኬ መልካም ይሁንልን !
@exposethem1830
@exposethem1830 4 жыл бұрын
ሃሰተኛ ነብያቶች ለመስፋፋታቸው ትልቁና ዋነኛ መንስኤ የዚህ ቄስ ድጋፍ ነው። እባኮ ቄስ በሊና፡ ንስሃን በእግዚአብሔር ፊትና፡ በህዝቡ ፊት ይግቡ። ለዚህ አባት የነብስ መዳን እንፀልይላቸው!! የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች የተቀቡ ሁሉ እስኪስቱ ነው
@yohanneswasie2418
@yohanneswasie2418 4 жыл бұрын
ሁሉም እራይ አየው ይላል፡፡ የእምየ ችግር ግን አልተፈታም፡፡ የሀገር ህመም የሚሰማው ዜጋ ሰገራ ስለሚጥልበት ቦታ አያስብም፡፡ ሳልባጅም ውለታው አይረሳም ፣ ለምን ቢባል የድህነተታችን ገላ ሸፍኗልና፡፡
@abeltsgaye3857
@abeltsgaye3857 4 жыл бұрын
እንደአፎት ያድርገር ሰላምለሀገራችን
@hayahaya2700
@hayahaya2700 4 жыл бұрын
Amen.yehuneln
@asratlapiso2512
@asratlapiso2512 4 жыл бұрын
Wow Desi yelali
@birhanemelaku9222
@birhanemelaku9222 4 жыл бұрын
Amen10000000
@selame913
@selame913 4 жыл бұрын
Lemitsadebu sewoch hulu- ye Egziabher neger le menfesawi sew enji le segawi sew ayigebawem. Kalgebachu zim belu.
@temiketi5970
@temiketi5970 4 жыл бұрын
እኔ እስከሚገባኝ ራዕይ የሚታየው ሰው ሚሰጥረኛ እና መባዊ እንጂ ፖለቲከኛ አይመስለኝም ። ለማንኛውም ከታየዎትም ጥሩ ነው ምኞትም ከሆነ መልካም ነገር ስለሆነ የተመኙት ቢያደርግልን ደሥታችን ነው
@kooketdadhii1145
@kooketdadhii1145 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ፈጣሪ ለኛ የንጀራ አባት ነው እንዴ ለምን ለኛ አይታየንም ሕልም ከሆነ ሁሉም ያያል 😁😁😄
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
እናቱ ማዶ ለማዶ እየተበላቀጥሽ ድምፅ መስማትም ያምርሻል? መጀመሪያ ፊትሽን ታጠቢ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Kkkkk
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 4 жыл бұрын
@@jolememeru471 ማለት በሳሙናነው በአጃክስ ወይስ በበርኪና ስትታጠብ እራይ ታያለሺ ከሆና ልሞክርው😝😝😝😆😅😂😋😋
@kooketdadhii1145
@kooketdadhii1145 4 жыл бұрын
@@jolememeru471 ቲ ቀዳዳ ለስድብ አንደኛ ናቹ አደል
@zhajagzvahja2135
@zhajagzvahja2135 4 жыл бұрын
መጀመሪያ በቅድስና ለመኖር ሞክሪ በእግዚአብሔር ቃል ብቻ ተመላለሺ ሀይማኖት ሳይሆን እምነት ይኑርሽ።
@haptamukassa1449
@haptamukassa1449 4 жыл бұрын
ቁሥ30እመትእየሁያሉትሣይንሣዊትንበያወይሞለነመለሥየፎቅአናየሀብትአንጅፍትህሙሥናዘረኝነትእውቀትጠልወሆንሀገሬናህዝቤውድቀትነውእሁንግናእጠፉ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
ሼባው ግን ከምሩ ነው ወይስ ሙድ እየያዘ?
@sabatamrat6940
@sabatamrat6940 4 жыл бұрын
Edemeya Thega nwe. Ante gine wesete arejetole. Shagetole.
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
እራዕይ ሳይሆን ሳይንስ ነዉ የሚያወራው ። የማእድን እንጂነር ነው ሰው ። የሃይዋይ ኢንጂነርም ይመስላል ። እየሰሙ መሳቅ ነው ። ኢትዮጵያ ባቡር አላት ይላል ፣ ምኒልክ ከ 100 ከአመት በፊት ከአዲስ አበባ ጂቡቲ የተዘረጋው ።
@mengstabnegasi4436
@mengstabnegasi4436 4 жыл бұрын
Yetenkayoch Hager huna kerech woy gudddddd
@sqwaryath2842
@sqwaryath2842 4 жыл бұрын
Uuuuffffyyyy rabaraku
@lilikm900
@lilikm900 4 жыл бұрын
ሐሰተኛ ነብያት እንዴት እንመረምራለን ፤ 7 ምልክቶች, How to identify false Prophets ለእውነት መታገል ፣ Christians have the responsibility to fight for the faith that’s entrusted to them and call out and expose false teaching. ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። የይሁዳ መልእክት 01:3 Contend for the Faith Beloved, while I was very diligent to write to you concerning our common salvation, I found it necessary to write to you exhorting you to contend earnestly for the faith which was once for all delivered to the saints. Jude 1:3 Sign 1: እውነተኛ ትምህርት እና ኑፋቄን ይቀላቅላሉ They Mixes Heresy with Truth ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ። የይሁዳ መልእክት 01:4 Keyword: ሾልከው ገብተዋልና, Secretly Slipped in Sign 2: They live an Ungodly lifestyle They are unrepentant and have arrogant blatant sinful lifestyle with no remorse or desire to correct their wrongdoings. For certain individuals whose condemnation was written about long ago have secretly slipped in among you. They are ungodly people, who pervert the grace of our God into a license for immorality and deny Jesus Christ our only Sovereign and Lord. Jude 1:4 Sign 3: They pervert the Grace of God by giving people a license to sin በሰማርያ ነቢያት ላይ ስንፍናን አይቻለሁ፤ በበኣል ትንቢት ይናገሩ ነበር፥ ሕዝቤንም እስራኤል ያስቱ ነበር። በኢየሩሳሌምም ነቢያት ላይ የሚያስደነግጥን ነገር አይቻለሁ፤ ያመነዝራሉ በሐሰትም ይሄዳሉ፤ ማንም ከክፋቱ እንዳይመለስ የክፉ አድራጊዎችን እጅ ያበረታሉ፤ ሁሉም እንደ ሰዶም የሚኖሩባትም እንደ ገሞራ ሆኑብኝ። ትንቢተ ኤርምያስ 23:14 Sign 4: They elevate their “dreams” and private “revelations” on the same level or even greater than the Written Word of God. እንዲሁም እነዚህ ሰዎች ደግሞ እያለሙ ሥጋቸውን ያረክሳሉ ጌትነትንም ይጥላሉ ሥልጣን ያላቸውንም ይሳደባሉ። የይሁዳ መልእክት 01:8 In the same way, these people-who claim authority from their dreams-live immoral lives, defy authority, and scoff at supernatural beings. Jude1:8 NLT 8 In the very same way, on the strength of their dreams these ungodly people pollute their own bodies, reject authority and heap abuse on celestial beings. Jude1:8 NIV They are constantly saying God said this to me, God said that, God showed me this, God showed me that........ Shouting “Can I prophesy?” when ever they want, ከቃሉ ይሻላቹ ወይስ አዲሱ? Elevating their own personal visions to more than or the same level as the Written Word of God 25 አለምሁ አለምሁ እያሉ በስሜ ሐሰትን የሚናገሩትን የነቢያትን ነገር ሰምቻለሁ። 26 ትንቢትን በሐሰት በሚናገሩ፥ የልባቸውንም ሽንገላ በሚናገሩ በነቢያት ልብ ይህ የሚሆነው እስከ መቼ ነው? 27 አባቶቻቸው ስለ በኣል ስሜን እንደ ረሱ፥ እያንዳንዱ ለባልንጀራው በሚናገራት ሕልማቸው ሕዝቤ ስሜን ለማስረሳት ያስባሉ። 31 እነሆ፥ ከምላሳቸው ትንቢትን አውጥተው፡- እርሱ ይላል በሚሉ ነቢያት ላይ ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር። 32 እነሆ፥ ሐሰትን በሚያልሙ በሚናገሩም በሐሰታቸውና በድፍረታቸውም ሕዝቤን በሚያስቱ በነቢያት ላይ ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔም አልላክኋቸውም አላዘዝኋቸውምም ለእነዚህም ሕዝብ በማናቸውም አይረቡአቸውም፥ ይላል እግዚአብሔር። 33 ይህ ሕዝብ ወይም ነቢይ ወይም ካህን፡- የእግዚአብሔር ሸክም ምንድር ነው? ብሎ ቢጠይቅህ፥ አንተ፡- ሸክሙ እናንተ ናችሁ፥ እጥላችሁማለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር ትላቸዋለህ። 34 የእግዚአብሔር ሸክም የሚለውን ነቢይንና ካህንን ሕዝቡንም ያን ሰውና ቤቱን እቀጣለሁ። ትንቢተ ኤርምያስ 23 Sign 5: ጌትነትንም ይጥላሉ They Reject Spiritual or Government Authority 8 In the very same way, on the strength of their dreams these ungodly people pollute their own bodies, reject authority and heap abuse on celestial beings. Jude1:8 NIV They are arrogant and reject any authority above them to evaluate them hold them accountable or correct them. Sign 6፣ They deny Jesus በሥራቸው ኢየሱስን ይክዳሉ ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ። የይሁዳ መልእክት 01:4 እግዚአብሔርን እንዲያውቁ በግልጥ ይናገራሉ፥ ዳሩ ግን የሚያስጸይፉና የማይታዘዙ ለበጎ ሥራም ሁሉ የማይበቁ ስለ ሆኑ፥ በሥራቸው ይክዱታል። ወደ ቲቶ 01:16 Sign 7: Motivated by greed፣ in their greed they will makeup clever lies to get hold of your money They will make up all kinds of schemes to get more and more money from believers ( church building, guest house,orphanage, hospital.....selling oil, water, T-shirts, towels.......etc etc....,) ወዮላቸው፥ በቃየል መንገድ ሄደዋልና ስለ ደመወዝም ለበለዓም ስሕተት ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል በቆሬም መቃወም ጠፍተዋል። የይሁዳ መልእክት 01:11 Woe to them! They have taken the way of Cain; they have rushed for PROFIT into Balaam's error; they have been destroyed in Korah's rebellion. Jude1:11 ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤ ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል። ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም። 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 02
@cometojesus4083
@cometojesus4083 4 жыл бұрын
Ohh Lil Kim, you again? LOL, cutting and pasting from google. You did not describe the measure of a false prophet. Read and elaborate a bit more my sister. Spend some time in the word....I am assuming you're a bit disturbed by the amount of time you yape on youtube. All i see is your comments, may God help you.
@lilikm900
@lilikm900 4 жыл бұрын
ብርቱየ It’s obvious you are one of the miracle seeking followers by your saying “I went to them to get to America” it’s really sad how brainwashed you are. Please read the Bible properly it’s obvious you are too lazy to do that and need a short cut by running after the false thieves.
@lilikm900
@lilikm900 4 жыл бұрын
Birtukan What you’re comfortable with is Israel Dansas "አዲሱ" word not the Bible. That’s why you get disturbed to see Bible verses.
@cometojesus4083
@cometojesus4083 4 жыл бұрын
Im praying for you, may the Lord give you peace and Rest.
@meznoell5969
@meznoell5969 4 жыл бұрын
Lilkim, Oh my Lord..I started to ask her what was the measure but I C she wrote a lot...open a channel man....Get a life, you're not preaching, you're ranting. Open a KZbin channel.
@ranaselam4180
@ranaselam4180 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው።።።እኔ ቄስን አከብራለሁ ።።።።።ግን በድሮ በሬ ማን አረሰ።።።።ዛሬ ምን እየሰሩ። ነው።።።።ለአገራችንና ለቤተክርስቲያን ።።።። 35 ቤተክርስቴያን የኦርቶዶክስ ሲቃጠል።።።እርሶ ግዜ የሎትም የሀሰት ነቢያት እያባዙ ነው።።።የኤትዬጵያ ችግር ለማብዛት ።።።you busy የጀመሩትን የዘር ፓለቴካ ጥግ ለማድረስ።።።።።።እግዜአብሔር። ግን በዙፋኑ ነው።።።።ስለንጹሀን ይፈርዳል ።።።።የሽር ፓለቲካ እና የሸር ወንጌል።።።።
@behailazage1744
@behailazage1744 4 жыл бұрын
Malase ka endata ayenate jele gare ayawarame
@godisgoodkekeie9016
@godisgoodkekeie9016 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@haptamukassa1449
@haptamukassa1449 4 жыл бұрын
@powerofbrain9480
@powerofbrain9480 4 жыл бұрын
Kethete ena helme yatamtatbate
@tsegatewolde7592
@tsegatewolde7592 4 жыл бұрын
Eritrea Eth. Aeidlsch aye Eritrea nate
@taketimeforyou
@taketimeforyou 4 жыл бұрын
Tsega Tewolde egnam anfelegatem.
@-etforksahlu7488
@-etforksahlu7488 4 жыл бұрын
Yhi sewuye wushetam new Dubai meto kezih befit yetenebeyew tnbit altefetsemem yemayhon neger new yetenagerew kene gedeb seto kezih amet buhela andim hebesha Dubai wust ayinorm blo egzibhr ymesgen yhin eskahun bzu shi abesha ynoral yemaynega meslot medrek layi komo tebetereke btrki
@lilikm900
@lilikm900 4 жыл бұрын
12 የዔሊም ልጆች ምናምንቴዎች ነበሩ፤ እግዚአብሔርንም አያውቁም ነበር። 13 የካህናትም ልማድ በሕዝቡ ዘንድ እንዲህ ነበረ፤ ሰው ሁሉ መሥዋዕት ሲያቀርብ ሥጋው በተቀቀለ ጊዜ የካህኑ ሎሌ ይመጣ ነበር፥ በእጁም ሦስት ጣት ያለው ሜንጦ ነበረ፤ 14 ወደ ድስቱም ወይም ወደ ምንቸቱ ወይም ወደ አፍላሉ ወይም ወደ ቶፋው ይሰድድው ነበር፤ ሜንጦውም ያወጣውን ሁሉ ካህኑ ለእርሱ ይወስደው ነበር። ወደዚያም በመጡት በእስራኤላውያን ላይ በሴሎ እንዲህ ያደርጉ ነበር። 15 ደግሞም ስቡን ሳያቃጥሉ የካህኑ ሎሌ መጥቶ የሚሠዋውን ሰው፡- ጥሬውን እንጂ የተቀቀለውን ሥጋ ከአንተ አይወስድምና እጠብስለት ዘንድ ለካህኑ ሥጋ ስጠኝ ይለው ነበር። 16 ሰውዮውም፡- አስቀድሞ ስቡን ያቃጥሉት ኋላም ሰውነትህ ደስ የሚያሰኛትን ትወስዳለህ ቢለው፥ እርሱ፡- አይሆንም፥ ነገር ግን አሁን ስጠኝ፤ እንቢም ብትል በግድ እወስደዋለሁ ይለው ነበር። 17 ሰዎቹም የእግዚአብሔርን ቍርባን ይንቁ ነበርና የጎበዛዝቱ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ታላቅ ነበረች። በዚያም ዘመን እንዲህ ሆነ፤ የዔሊ ዓይኖች ማየት እስኪሳናቸው ድረስ መፍዘዝ ጀምረው ነበር። እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው፡- እነሆ፥ የሰማውን ሁሉ ሁለቱ ጆሮቹ ጭው የሚያደርግ አንድ ነገርን በእስራኤል አደርጋለሁ። 12 በዚያም ቀን በቤቱ ላይ የተናገርሁትን ሁሉ በዔሊ አወርዳለሁ፤ እኔም ጀምሬ እፈጽምበታለሁ። 13 ልጆቹ የእርግማን ነገር እንዳደረጉ አውቆ አልከለከላቸውምና ስለ ኃጢአቱ በቤት ለዘላለም እንድፈርድ አስታውቄዋለሁ።
@lilikm900
@lilikm900 4 жыл бұрын
ዔሊም እጅግ አረጀ፤ ልጆቹም በእስራኤል ሁሉ ላይ ያደረጉትን ሁሉ፥ በመገናኛውም ድንኳን ደጅ ከሚያገለግሉት ሴቶች ጋር እንደ ተኙ ሰማ። 23 እርሱም አላቸው፡- ስለ ክፉ ሥራችሁ ከዚህ ሕዝብ ሁሉ ሰምቻለሁና ስለምን እንዲህ ያለ ነገር ታደርጋላችሁ? 24 ልጆቼ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ኃጢአተኛ በማድረጋችሁ ስለ እናንተ የደረሰኝ ወሬ መልካም አይደለምና ይህ አይሆንም። 25 ሰውስ ሰውን ቢበድል እግዚአብሔር ይፈርድበታል፤ ሰው ግን እግዚአብሔርን ቢበድል ስለ እርሱ የሚለምን ማን ነው? እነርሱ ግን እግዚአብሔር ሊገድላቸው ወድዶአልና የአባታቸውን ቃል አልሰሙም።
@lilikm900
@lilikm900 4 жыл бұрын
የ እግዚኣብሔር ጸጋ በሴሴኛነት መነገድ ለ እግዚኣብሔር የሚገባ ክብር እና ዉዳሴ የመሰውያ ስብ መሻማት ትልቅ ቁጣ የሚያመጣ ነው። አሁንም ተመለሱ።
@rahadmin8809
@rahadmin8809 4 жыл бұрын
​@@lilikm900 What's the point?
@cometojesus4083
@cometojesus4083 4 жыл бұрын
@@rahadmin8809 She is just Cutting and pasting as usual. She will get over it. you may quote the bible all day long out of context. Pray ! Fast ! ask the Holy Spirit.
@elshadaie3183
@elshadaie3183 4 жыл бұрын
Lil Kim. What does Eli's children have anything to do with proving someone to be a false prophet? truly out of context. God bless you Man of God, my family Loved your true militant zeal for the truth of God, they were not in your faith !
@scholarship1216
@scholarship1216 4 жыл бұрын
sima kes atibel paster bel tenkuay neh
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 4 жыл бұрын
እንዳያልፍብህ ንስሐ ግባ ስለ እንድሱትሪ የሚነግርህ ሰይጣን ኖው የኩቡር ስጋ ና ደሙን ኖው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንገዱን ያሳየህ የንስሐ ጊዜህ ኖው እኔ መንገድ እና እውነት ሂወት ነኝ እኮ ኖው ያለህ ያ የነዳጅ ያለህ ደግሞ አሁን በሚያደርጉት ኦርቶዶክስን ተዋህዶ ሶውን አስነስቶ እያስገደላቾው የኑጹሐን ደም የፈሰሰ ያለ በቃሕ 50 ዓመት ትላለህ ነገ ይመጣል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ንስሐ ግቡ ሐሳውያን መናፍቃን
@cometojesus4083
@cometojesus4083 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ቢሳደብ ምንም ማለት ኣይደለም ኣንዳንድ ደግሞ ብናንተ ኖረው ያለፉ ስድብ ልማዳቸው ነው እንወድሃለን ትልቅ ሰው ኣትዳፈር
@helenmulugeta6799
@helenmulugeta6799 4 жыл бұрын
Ewnet beleshal yene ehet ye protestant pasteroch hullum kelay eske etach tenbit yeminagerut hulum alemawi nw, alem degemo ye diabilos nw eyesus kertosenm diabilos sifetenw yehen alem hullu eseteshalhu segedelgn belotal
@جمالالحبشي-ك2م
@جمالالحبشي-ك2م 4 жыл бұрын
ትረቴን መልሱ ማለትክን እረስተሀል
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 4 жыл бұрын
May God forgive u!
@s1abrham703
@s1abrham703 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ማንንም እያመጣቹ ትጫወቱብናላቹ አይደል የቀራቹ ከመቃብር ሰው ማስነሳት ነው፣ እናቱን ክዶ እንኮን እራእይ ምንም የለም፣ ይህን ተው ለድህንነታቸው ቢያስቡ ጥሩ ነው።
@yadakoldinsa8845
@yadakoldinsa8845 4 жыл бұрын
ምንድነው እየበላ ነው እንዴት የሚያናግራቸው
@asratlapiso2512
@asratlapiso2512 4 жыл бұрын
Are efitani ye kefeta Aletu
@alulagebremichael1380
@alulagebremichael1380 4 жыл бұрын
እኝ ሰዉየ የሆነ ነገር ጠጥተዋል ወይም መርቅነዋል።
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
ታያለህ ግን አትቀምስም
@amharatimes247
@amharatimes247 4 жыл бұрын
there is no limitation to be stupid!!
@kidanebadeg5538
@kidanebadeg5538 4 жыл бұрын
fesam
@جمالالحبشي-ك2م
@جمالالحبشي-ك2م 4 жыл бұрын
ኢቶጺያ በስራጅ በመፈስ አታድግም
@tenkirgebremariamabbabulgu3468
@tenkirgebremariamabbabulgu3468 4 жыл бұрын
ያላመነ አያይም፤ ያመነ ያያል።
@abreha3
@abreha3 4 жыл бұрын
Mech new yejemerote ?😀
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 4 жыл бұрын
ማንም ቅዥቤ እየመጣ ይቀዣብራል።
@davidhelloafricashow4688
@davidhelloafricashow4688 4 жыл бұрын
Blc u don't proud to ethiopia.u say u pray for 25 years why u don't tell as before 10years go
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 4 жыл бұрын
ORTODOXIS be 1 Boxe 👊
@meharitesfu8378
@meharitesfu8378 4 жыл бұрын
ante lieba wshetam atalai hzbn matalel new yante sra
@yaredleo
@yaredleo 4 жыл бұрын
አብይ ባሌ ላይ የሰበሩንን ሰበርናቸዋል ከአሁን በሃላ እያስፈቀዱን ነው የሚገቡትና የሚወጡት ያለው ንግግሩ ጋር ስናይ ተስፋ እናጣለን። እዚህ የሚወራው ደግሞ ሌላ። የማይመስል ነገር።
@kidantube4742
@kidantube4742 4 жыл бұрын
Yared Kefyalew ዝም በል እሮሮ ብቻ።
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 4 жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ አይዞህ ተስፋ አናጣም እኝህ አባት ያዩት ራዕይ እስካሁን ባለው አንድባንድ እየተፈፀ ነው ደግሞም ለእ/ር ምን ይሳነዋል ሁሉን እውን ያደርገዋል ።
@yaredleo
@yaredleo 4 жыл бұрын
የሰው ዝቃጭ
@amanahmed8838
@amanahmed8838 4 жыл бұрын
Yared Kefyalew አብይ ስላለ ስላላለ ወይም ሌላው አገር ይፈርሳል ስላለ ሳይሆን እግዛብሄር ለኢትዮጵያ ያለው ይፈጸማል::
@beletemengaw6578
@beletemengaw6578 4 жыл бұрын
ጠንቁልልኝ…… እኔ መቼ ነው ሀብታም የምሆን⁉
@rahadmin8809
@rahadmin8809 4 жыл бұрын
Never, ምንጊዜም ሃብታም ኣትሆንም ድሀ ሆነህ ነው የምትሞተው.
@beletemengaw6578
@beletemengaw6578 4 жыл бұрын
@@rahadmin8809 Eshi yene tenkuay
@ፅዮንኢትዮጵያ
@ፅዮንኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ቆይ ቆይ እግዚአብሔር በጀርመን እንጂ በኢትዮጵያ የለም እያለንነው። እራይ🙂😏
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
የመንደር ሴት
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ 4 жыл бұрын
ነቀፌታን ሰድብን ሰው ማቃለልን የለመደ ተሳዳቢ ትውልድ
@behailazage1744
@behailazage1744 4 жыл бұрын
Malase mota belawe nw kelatame
@kwtkwt3499
@kwtkwt3499 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 4 жыл бұрын
ምን ይሰምሃል በሽምግልናሕ ጊዜ አርጅተህ ትዋሻለህ ሰይጣን ኖው ያሳየህ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ 4 жыл бұрын
ይሄ እምነት ለሌለው ለእንዳተ አይነቱ ዘላን አይሆንም።
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 4 жыл бұрын
ORTODOXIS be 1 Boxe 👊
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 4 жыл бұрын
የት ነበር እስካሁን አሁን ለምን??? የአብይ ፕሮፖጋንዲስት መሆን ነው የኢትዮጵያን ማንነት ኦርቶዶክስ ነው ፕሮቴስታንት የኤሮፖውያን ማንነት ነው እንደዚሁም እስልምና የአረቦች ማንነት ነው
@kooketdadhii1145
@kooketdadhii1145 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ ከእስራኤል ነው የገባው ወሬ አታብዙ ሁላችሁም ሁሉም አይማኖት መጤ ነው 😐
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 4 жыл бұрын
kooket Dadhii መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባዉ ተጠምቆ ኢትዮጵያ ገባ ከማንም በፊት
@cometojesus4083
@cometojesus4083 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ነው እንጂ መዳኛ ኣይደለም የሚያድነው በናዝሬቱ ኢየሱስ ማመን ነው ተባረኩ ኦርቶዶክስ የሚል ሃይማኖት መጽሃፍ ቅዱስ ላይ የለም Tebareku
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 4 жыл бұрын
Birtukan ብርቱኳን አሰሜ ፕሮቴስታንት የሚባል ሀይማኖት መጽሀፍ ቅዱስ አለ ነብይ እስራኤል ዘይት እንደሚሸጥ ሐዋርያ ተብዬዎቹ አንደሚያጭበረብሩስ አለ
@hanii533
@hanii533 4 жыл бұрын
ይሄ ቀውስ ሰውዬ ምነው ሞቶ ቢገላግለን ቀውስ ሁላ እየቀባ አስቸገረ
@helenmulugeta6799
@helenmulugeta6799 4 жыл бұрын
Erso eray yemitayot lesega felagot becha nw sele meaden, , sele nedaj, sele menged, kkkkkkk betam yasekal meche nw sele nefesot emitayot ay pasteroch yehe mnfes ye diyabilos bihones
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 4 жыл бұрын
አይይይይ ጥንቆላ 😂😂😂😂😂😂 ተመችተዉኛል ።
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
እሄን ደደብ እውቀተ ቢስ ህዝብ ኣጉል ኣምላኪ የሆነ እነዚህን ይጭውትበት ማነው ይህን ሰው የራሱን ሽንት መች እንደሚመጣ እማያቅ
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 4 жыл бұрын
ንስሐ ግባ መናፍቅ ሽማግሌ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ 4 жыл бұрын
አንተ ሰይጣን የሚጋልብብህ የሰይጣን ፈረስ አንፈርድብህም የተሳፈረህጨሰይጣን ባናትህ ሳይተክልህ አይተውህም።ይልቅስ ለራሰህ ንስሀ ግባ አሁን ጸብህ ከሰው ሳይሆን ከእ/ር ጋር ነው።
@rastaborko2333
@rastaborko2333 4 жыл бұрын
ምን ዓይነት ብዳታም አጭበርባሪ ሽማግሌ ነው ... አስሮ መግረፍ ነበር
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
ባለጌ
@angelseyoum8454
@angelseyoum8454 4 жыл бұрын
@@jolememeru471 lik nesh sidbun aldegifim gin sewyew geta yejun yistewal tekula new yebg lemd yelebsu
@ዩዳሄንበል
@ዩዳሄንበል 4 жыл бұрын
Rasta Borko እውነት ብልሻል kkkkkkkkkkkkk በእውነት ውሸታም እግዚአብሔር ይገስጸው
@ሀገሬክበሬነሽኩራቴሀገሬከ
@ሀገሬክበሬነሽኩራቴሀገሬከ 4 жыл бұрын
እኔምለው ለምን ያየከው እለት ያኔ ኣላወራህም ከሆነ በዋላነው እዴ ነበረ የምትሉት ወሸት መሆኑን እዚላይነው ኣይ ሀገሬ ስቱን ችለሻል
@fetihiyashukrala567
@fetihiyashukrala567 4 жыл бұрын
Metsahf alew ezalay tsifotal kebzu amet befit
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
@@fetihiyashukrala567 ትክክል ነሽ ከተናገሩ መፅሀፍ አላቸው
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 4 жыл бұрын
መፍስ ከወርደብህ እዴት እግርህን አመመክ እና ጨርቅ ደለደልክ 😏😏😏
@kooketdadhii1145
@kooketdadhii1145 4 жыл бұрын
😀😀
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 904 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 19 МЛН