መለስ ዜናዊ የግል ትጥቁን የሸለመው የሱዳን ሰላይ ከባድ ምስጢሮች

  Рет қаралды 13,345

Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@Gnd-jo3sv
@Gnd-jo3sv 8 ай бұрын
ዛሬም እየሆነ ያለው የትላንቱ ነው ኡስታዝ ጀግና በርታልን አላህ ይጠብቅህ
@Gnd-jo3sv
@Gnd-jo3sv 8 ай бұрын
ኡስታዝ እሄ ሰውዬ ወልቃይት የትግራይ እንዳልሆነ ምስክርነት ቃል ሰቶዋል
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 8 ай бұрын
120 million የኢትዮጵያ ህዝብ መስማት መከታተል ማወቅ ያለበት ሚዲያ ነው😢
@girmamengistu3636
@girmamengistu3636 8 ай бұрын
ኡስታዝ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ በመሆንህ በጣም እድለኛ ነህ:: እናመሰግናለን:: ይህን ታሪክ የአሁን የአገሪቱ መሪዎች በደንብ አድምጠው ትምህርት ሊወስዱበት ይገባል:: ውስጣቸውን አጥርተው በጋራ በወንድማማችነትእና በፍቅር አገር መምራት ይገባቸዋል:: የሀገርን ሚስጥር በጥንቃቄ መጠበቅ ይገባቸዋል:: አባቶቻችን ጠላትን የአሸነፉት እንደደርግ ተዝረክርከው እልነበረም:: እድሜ ለደርግ ለዚያውም በሱዳን ጉዋዳችን ሲበረበር ያናድዳል:: ወይ ነዶ አለ ያገሬ ሰው:: ስለዚ መፍትሄው አንድ ብቻ ነው : ይሀውም በዘር በሃይማኖት ሳንከፋፈል በአንድ ላይ እንቁም:: ወያኔንም ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ገለል አድርጎ የትግራይ ወጣት ፖለቲከኞችን ወደፊት ማምጣትና ወጣቱ በአጠቃላይ በሃገሩ የፖለቲካ ድርሻ ላይ የተረካቢነቱን ሚና እንዲጫወት ማድረግ ያስፈልጋል:: በስርአተ ትምህርቱ ውስጥ ጂኦ ፖለቲካው በሃገራችን ላይ ያለው ተቀርፆ መሰጠት ይኖርበታል:: በዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እን የውጭ ግኑኝነት ተማሪዎች የመመረቂያ ፅሁፋቸውን በዚህ ላይ ከነመፍትሄ ሃሳብ እንዲያመነጩ የሚደረግ ስራ መሰራትን ይጠይቃል:: ምክንያቱም ህዝባችን የችግሩ ኮር የት ላይ እንዳለ የማውቅ ችግር አለበት:: ለዚህም ነው ዘላለም መንግስት ላይ ማነጣጠር ብቻ እንደመፍትሄ የሚታየው:: መንግስት አይጠየቅ ማለት ሳይሆን የችግሩን አይነትና ምንጩን ማወቅ ያስፈልጋል::
@salamsselmon1621
@salamsselmon1621 8 ай бұрын
ሁስታስ ጌታ ይባርክህ የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈልህ❤❤❤
@yohannesgirma6302
@yohannesgirma6302 8 ай бұрын
በጣም ትልቅ አስተማሪ ታሪክ ነው ያቀረብክልን
@solomonleopard
@solomonleopard 8 ай бұрын
የምናውቀውን ነገር ነው ያረጋገጠልን!!...እናመሰግናለን።❤
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 8 ай бұрын
አላህ ይብርክህ ኡስታዝ ትልቅ ታሪክ ነው ለ ኢትዮጵያ ህዝቡ መማሪያ ነው ጀግና ልጆች ፈጥራለች እንደ ናተ በርቱ በጣም ይገርማል ሱዳን ጦርነት ላይ የእጃን አገኘች ኢትዮጵያ አምላክ አላት አሁንም ፅንፈኛች ልብ ይግዙ አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤
@mordecai4675
@mordecai4675 8 ай бұрын
Yes❗🙏
@usermyname3880
@usermyname3880 8 ай бұрын
ወይኔ አገሬ የጠላቶችሽ ብዛቱ በጣም የሚያመው በገዛልጆችብ ስትውጊ ያማል አሁንም እዛው አዙሪቱውስ መኖራች ያማልልልል😢
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 8 ай бұрын
ኡስታዝ እግዚአብሔር አምላክ። ይባርክህ።የደም ነጋዴወች ይኸውልህ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል እንደነገርከን ከሆነ ይኸ ሰው በስተርጅናው ስደት አገር እየኖረ ይህን መስማት ይገርማል።ትውልድ ከዚህ ብዙ መማር ይችላል።
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ በወያኔ ጊዜ የሱዳን ቅኚ ተገዢ ነበረች ብል ይሻላል አጭር ቃል😢
@adisalemabdisa1691
@adisalemabdisa1691 8 ай бұрын
መማር ከቻልን አሪፍ ትምህርት ነው።
@woldemichalAbiyo
@woldemichalAbiyo 8 ай бұрын
በምንም መልኩ ወልቃይት ለትግራይ መሰጣት የለበትም።ህዋሃት ዛሬም የምያላዝነው ይህን መስመር ለማግኘት ነው።።
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 8 ай бұрын
አባካችሁ ይህ ፕሮግራም ኢ ቲቪ ላይ ቃል በቃል መቅረብ አለበት ዘመድ ያልናቸው ሰዎች ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ መታወቅ አለበት ።
@azebtefera9561
@azebtefera9561 8 ай бұрын
ታላቅ አውነት ነው ከገባን በዚህ ምስክርነት የፀብ ታሪካችን ይደመደማል ካልገባን ዙሮ ይቀጥላል‼️
@Black-2024
@Black-2024 8 ай бұрын
🤔▪️▫️እነ #ምዕራብ_ትግራይ (#ወልቃይት) ይመለስልን ፣ እነ #የሱዳን ህዝብ #ከአማራ ህዝብ ይሻለናል ወዘተ ባይ ደቆሮ #ባንዳ #ወያኔዎች የት አላችሁ❓❗
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 8 ай бұрын
የህዝቡን አስተሳሰብ ለመቀየር ቃል በቃል በዶክመንተሪ መልክ በኢቲቪ መቅረብ አለበት ።
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 8 ай бұрын
100% እስማማለሁ!!
@Bef0921
@Bef0921 8 ай бұрын
ይህ በኢትዮጵያ የመንግስትም የግልም ሚድያ መቅረብ አለበት
@mordecai4675
@mordecai4675 8 ай бұрын
👉 ኡስታዝ በጣም እንወድሀለን❗ ትልቅ ስራ ነው የሰራህው❗ በጣም አከብርሀለው❗
@yosefbeyne8043
@yosefbeyne8043 8 ай бұрын
Thank you for your hard work and educating us.
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 8 ай бұрын
This evil work needs to reach out to all Ethiopian .Ustaz you ate amazing may almighty God bless you and protect you from evil ❤️👍🇪🇹👏
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 8 ай бұрын
This program has to be broadcast on National TV and Radio
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 8 ай бұрын
Amazing story. Now Weyane and Sudan 🇸🇩 they are paying for it. Thank you 🙏 ustaze Jamal
@felekelencho7184
@felekelencho7184 8 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኡስታዝ ጀማል ። ይህ የሱዳን ፣የግብፅ ና የምዕራባውያን የኢትዮጵያን መንግሥታት ለመጣል ና ለማዳከም የሚሰሩት የእጅ አዙር ጦርነት እና ድጋፍ እንደነበር ከሞላ ጎደል ይታወቃል። ነገር ግን መቼ፣የትና በምን ዓይነት ሁኔታ እንደሚተገብሩት ብቻ ነዉ የማይታወቀዉ። ለዚህ የመንግሥት የመረጃ እጦትና አስቀድሞ ሴራዉኔ የማክሸፍ ስልትና ዘዴ የመጠቀም ክፍተታችን ደግሞ ከዚህ የሱዳን የቀድሞ የደህንነት አባልና የሴራዉ ተሳታፊ ቃለ ምልልስ ለዛሬዉ ችግራችን በርካታ ትምህርቶችንና የመፍትሔ እርምጃዎችን ለመዉሰድ የሚያስችል ሀሳቦችን ልናገኝበት ስለሚቻል፤እባክህ ይህነነ ቃለ ምልልስ ቪዲዮ ከነትርጉም ስራህ ለኢትዮጵያ ጠ/ሚ ቢሮ፣ ለደሄንነትና መረጃ፣ለመከላከያ ሚኒስቴር እንዲሁም ለኢታማጆር እንዲደርሳቸዉና እንዲመለከቱት አድርግ።
@Daoud-l5p
@Daoud-l5p 8 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ። ከባድ ሥራ ነው የያዝከው እኛን በመረጃና ማስረጃ ስታስደስት በሌላኛው ጫፍ የሚቆዝም አይጠፋም። መንግስት ሆይ ስማ ይህን ድንቅ ኡስታዝ ከለላ ና መከታ ከመሆን ላፍታም ወደ ኋላ እንዳትል። እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም አደረሰህ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 8 ай бұрын
ወያነብ ሆነ ሱዳን የዘራውን አጨዱ❤
@yayahala615
@yayahala615 8 ай бұрын
እውነት ነው ያሳዝናል ተንኮል ብቻ ልማት ቢሆን የት በደረሰን
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 8 ай бұрын
ቀላል አጨዱ አሏህ ይስራቸውን ሰጣቸው አሁንም ይስጣቸው
@mareyamgelan7753
@mareyamgelan7753 8 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭ይሳዝናል
@sitotawmichael8815
@sitotawmichael8815 8 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 8 ай бұрын
ከሚገባ በላይ ልንማርበት ይገባል እሱ ለሐገሩ ሲል እስከሞት ድረስ ተወራርዶ ነው የሰራው እኛ ግን ሐገራችችች ልንበትን እንሯሯጣለን ፅፈኛ ልብ ግዛ አሁንም ሐገራችንን ሊበትኑ ነው ቀልብ ግዙ ኡስታዝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 8 ай бұрын
ትልቅ አባባል! ወያኔ የእጁን ነው ያገኘው:: ሱዳንም እንደዛው:: ኢትዮጵያ አምላክ አላት!
@yohannesgirma6302
@yohannesgirma6302 8 ай бұрын
አዎ። ግን ምን ዋጋአለው?🤔 እስካሁንም ችግር የሆነብንን። ብዙ ነገር አጨመላልቀውብናል
@sabamessele8084
@sabamessele8084 8 ай бұрын
Beka ensun bedenb meketatel new.
@jemal8472
@jemal8472 8 ай бұрын
ኡስታዝ ጀማ አንተ ከተናገርቸዉ 190 ሻዕቢያና መሰሎቹ በኒ ሻንጎልን ሲወሩ እኔ ካርቱም ነበርኩ ያን ቀን ሙሉ ሱዳን ሙሉ አዋጅ ታወጀ አንዲም እንዳይወጣ ታወጀ ይገርማል ያሳዝናል እናም አሶሳን ወረቀት አንድ እምለዉ ነገርቢወረኝ ሱዳን ሶማሊያ ሌሎችም የሀገራችን ነቀርሳ ናቸዉ
@mekke6544
@mekke6544 8 ай бұрын
በወልቃይት በኩል ነበር የሱዳን መንግስት ለወያኔ የሚያቀብሉት።
@felekelencho7184
@felekelencho7184 8 ай бұрын
ኡስታዝ፦ክንፈ ገ/እግዚአብሔር እኮ በህወሐት መሠንጠቅ ግዜ የተገደለዉ እንጂ የሜቴኩ ክንፈ ዳኘዉ አይደለም ።
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 8 ай бұрын
Brother you make history. Thanks
@alemgenadaleti1735
@alemgenadaleti1735 8 ай бұрын
Barakallahu fikum ya Ustaz.
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 8 ай бұрын
ወይ ጉድ መእጅ አዙር በሱዳን እየተመራን ነበር ማለት ነው ይገርማል መቼስ ጆሮ ከመስማት አይሞላም ጊዜ ደጉ የማንሰማው የለም
@nasirsaid6909
@nasirsaid6909 8 ай бұрын
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ኡስታዝ እኔ በጣም ያንተ አድናቅህ ነኝ። ከልብህ የሚትችለውን ያክል እውቀትህን ተጠቅመህ የሀገራችን ሕዝብ ለማንቃት እና ጠላትና ወገኑን በትክክል አውቆ በ አገሩ ጉዳይ ላይ ጥሩ ነገር አገኛለሁ ብሎ አገር ላይ መሸፈት ምን ዋጋ እንደምያስከፊል እያስተማክ ነው ጥሩ ነገር ነው ለምን ይሄ ትሁልድ ምንም ነገር እንዳያቅ ብዙ ነገር ተሰርቶዋል። አንተም የኛ ሕዝብ አውቆም ይሁን ሳያውቅ ምን ምን ያክል አገራቸውን ስጎዱ እነደ ነበር ከማስረዳት ውጪ እድል አግኝቶ ለማስተዳደር የበቁት ሰዎች ለ ሕዝብ ጥያቄ ይሄ እንዳይፈጠር ምንም ሳይሰሩ በመቅረታቸው ይህ ነገር ሆነዋል ። መንግስትም የሚያስተዳድረውን ሕዝብ ከዚህ በዓለ ማዳመጥ አለበት ብለህ ብትል more ሰራህ ተቀባይነት ይኖረዋል። ችግሩ ሰው ብቻ ሳይሆን ስልጣን ላይ የሚወጡት ጭምር ስለሆነ
@nasirsaid6909
@nasirsaid6909 8 ай бұрын
ለነሱም ሕዝባቸውን ከልብ ማዳመጥ እና ማወያየት ተገቢ የሆነኔውን እርምጃ መውሰድ ከእንደዝህ ያለ ውርደት ያድናል ብለህ መምከረ አለብህ። ለምን ሕዝብ የኔ መንግስት ነው፣ የኔ ሀገር ነው ብሎ ራሱን ካላሳመኔ ይሄ የማይዎንበት ምክንያት የለውም።
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉yyyyyy6y666666667777🎉🎉
@Hecki_A
@Hecki_A 8 ай бұрын
ሱዳን ነች ማለት ነው አንቀፅ 39ኝን የፃፈችልን ... ወይ መዓልቲ 🙆
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 8 ай бұрын
Ufffffff! Still, now we are there so sad! Thank you so much, ustaze Jamal .
@zewdalemtadesse1751
@zewdalemtadesse1751 8 ай бұрын
አረባክህ ቀጣዩን አፍጥነው በብዙ መፅሀፍት ያላገኘሁትን እውቀት ነው ያገኘሁት
@user-ei4sc3wy3h
@user-ei4sc3wy3h 8 ай бұрын
ኡስታዝ ይሄ እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ እውነታ ነው ለብዙሃኑ እንዲደርስ የቴሌቪዥን ሽፋን ሊያገኝ ይገባል። ወደ ቴሌቭዥን እንዲደር ማድረግ አለብህ። ፈጣሪ ይባርክህ
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 8 ай бұрын
ይህ ሰው ወልቃይቴ አማራ እንደሆነ ህያው ምስክር ነው።
@bety2338
@bety2338 8 ай бұрын
Thank you🙏
@Black-2024
@Black-2024 8 ай бұрын
▪️▫️ቅጥል ፣ እርርርርር ነው ያልኩት … ንዴቴን ተቆጣጥሬ ቪዲዬውን መጨረሴ በራሱ ገርሞኛል… በዚህ አለም የእኛን ያህል መቀለጃ አሻንጉሊት የሆነና የሚያሳዝን ማን አለ❓❗ … ይሄ ቪዲዬ ከዚህ ቀደም መልስ ላገኝላቸው ያልቻልኩባቸውን የሀገራችንን ቀደምትና የአሁን ላይ ብዙ ብዙ ክስተቶችን መልስ ያገኘሁበት ነው … ኡስታዝ ጀማል አላህ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ❗ ፈጣሪ አይኑን ወደ #ኢትዬጵያ | #Ethiopia ይመልስልን … ሀገራችንን ይባርክልን❗
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 8 ай бұрын
እኔም እየተንጨረጨርኩ ነው የጨረስከት:: እግዜር ግን ሱዳንን ብድሯን እየከፈላት ነው::
@AbebeAbi-dr7vi
@AbebeAbi-dr7vi 8 ай бұрын
በድጋሜ አደመጥኩት አሁንም ርርርር እንዳልኩ ነው ወያኔ ማለት የቱን ያክል ዝቃጭ እንደሆነ ተረዳሁ ይህም አይበቃም
@hamudseid4461
@hamudseid4461 8 ай бұрын
ወላሂ እኔ ኤሄን ወሬ የሰማሁት 6 አመት በፊት ነዉ አድ ሱዳናዊ የደህንነት አላፊ የነበረ ሳኡዲ በስራ አጋጣሚ ተገናይተን ትልቅ ሰዉ ነዉ ሲነግረኝ ማመን አቃተኝ. ሁለት ቀን አወራኝ በመጨረሻ አለቀስኩ በጣም ንዴቴን መቆጣጠር አቃተኝ እባየ ቀደመኝ. ሳለቅስ ትካሻየን ይዞ ተዉ ልጄ አታልቅስ ይህ ሰያሳ ፖለቲካ ነዉ የጥቅም. ጉዳይ ነዉ አታልቅስ አለኝ ከ አፀ ሀይሌስላሴ ጀምረዉ ነዉ. የሰሩት ኮሌኔል ምግስቱ. ሀይለ ማሪያም እርዳታ ለትግራይ ሲልክ. ወያኔዎች ቀምተዉ ዘርፈዉ ሲያመመጡ እኛ ነበርን የምንረከባቸዉ አለኝ የትግራይ ህዝቦች. የሚበሉት ሲያጡ ለጦርነት እዲነሱ ነበር ስራችን አለኝ
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 8 ай бұрын
አረ ኡ ኡ በጣም ያቃጥላል እንዴት አንድ ልጅ ከጠላት ጋር ተባብሮ እናቱን ይገላል ምድረ ባንዳ ሁሉ አሁንም ታሪክ እየተደገመ ነው አረ ባካችሁ ንቁ በጠላት ተከበን የነሱን አጀንዳ ማስፈፀም አምላክ ያቃጥላችሁ ተቃጠልኩ አሁን አንደ ዱቄት ተበተኑ ይበትናችሁ።
@Birhaneyeheyes
@Birhaneyeheyes 8 ай бұрын
ኡስታዝ ተባረክልን የዘመናት ግምታችንን እውን ያደረገ ዶክመንተሪ ነው!እጅግ ያምማል አሁን ያሉት መሪዎችና ህዝቡ ሊያየው ይገባል
@ebisatadese6985
@ebisatadese6985 8 ай бұрын
what goes around comes around!!! God is good!
@Clahi.fana23
@Clahi.fana23 8 ай бұрын
Wonderful explanation of history
@ebisatadese6985
@ebisatadese6985 8 ай бұрын
It is so amazing!
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 8 ай бұрын
Thanks for letting us know who is our enemy. Thanks
@እውነትተናገር
@እውነትተናገር 8 ай бұрын
ሁስታዝ ክንፌ የደህንነት ኃላፊ የነበረና በ1993 ሲባሉ ራሳቸው የገደሉት ነው የሜቴኩ ክንፌ አይደለም ይስተካከል:: ሰውዬው የማስታወስ ብቃቱ የሚገርም ነው ምንም ስህተት አይፈጥርም የሀሳብ ፍሰቱ ራሱ እንደ ጅረት ነው:: ጋዘጠኛውም perfect ነው:: በርታ ወንድማችን!
@abdusalam3308
@abdusalam3308 8 ай бұрын
ይሄ ጀዝባ ለኢትዮጲያ ያሠቡት መበተን ለነሡሆነ
@LulitTessema
@LulitTessema 8 ай бұрын
It is so maddening!!!
@hagereteferi6980
@hagereteferi6980 8 ай бұрын
ቆንጆ ይሰማል ቀጥል
@salah2540
@salah2540 Ай бұрын
Thank you ustaz to make us what was done in Ethiopia by non sense woyane
@Ggbb-mx6my
@Ggbb-mx6my Ай бұрын
ይታያል
@Al-kb9we
@Al-kb9we 8 ай бұрын
时间证明了过去的一切教诲。谢谢 الوقت يظهر كل ما يعلمه الماضي.شكرا لك
@addismekuria7698
@addismekuria7698 8 ай бұрын
Thank you
@GetisoFundeGecha
@GetisoFundeGecha 3 ай бұрын
Yes
@tofikmohammed712
@tofikmohammed712 8 ай бұрын
ኡስታዝ ክንፈ ያለው አሁን እስር ላይ ያለውን ሳይሆን በሰው እጅ የተገደለውን ይመስለኛል እስኪ ይህ ጉዳይ አጣራ
@mekke6544
@mekke6544 8 ай бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ።በሙሉ ኢትዮጵያውያንን ያጋድሉ የነበሩ የሙስሊም አገራት ሱዳንን ጨምሮ አላህ በተናቸው።ምክንያቱም ነብዩ መሃመድ በቁራን ላይ እንደሰፈረው ኢትዮጵያን አትንኩ የሚለውን ህግ ተላልፈዋልና!!!😂😂😂😂
@eman6877
@eman6877 8 ай бұрын
Be quran sayhon be hadis new yalut
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 8 ай бұрын
ከድሮ እስከ ዘንድሮ እርስ በእርስ እያዋጉ የአገርን እድገት ለማዳፈን ተግተው ለሚሰሩ የውጭ ጠላቶችን አስወግዶ ትውልዱ ካለፈው መማር እና ለለውጥ እና እድገት አብሮ መስራት ቢችል መልካም ነው።
@beleteadmasu9271
@beleteadmasu9271 8 ай бұрын
الله يخليك يا عزيزى الحوار دا فيهو معلومات ، شكرا جزيلا على الدفاع الوطن النصر ل اثيوبيا بلدنا ❤🎉❤
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 8 ай бұрын
رلم ارى احقد الناس لجيرانهم من مصر حاصرت مسلمي غزة وتاجرت بالقضية الفلسطنية وهجرت 30 قرية سودانية الى الصحراء والعقارب واغرقت 150 كلومتر بالسد العالى وارسلت جواسيسها الى سدود السودان ليتحكمو في النيل وحفرت قنات جونقلى لتسرق مياه المنبع واحتلت حلايب شلاتين وهدف مصر الخبيث هو 10 مليار متر من نصيب السودان استرجعها والمصريون يعضون على اصابعهم حقدا وحسدا بعد فشلهم مع الدول العربية للضغط على السودان تم استقدمو حميدتى لزعزعة السودان وتشتيته لكن هيهات الجيل الجديد\ من السودان لن يسمح لكم بقطرة من نصيبه الا باتفاقية منصفة وعادلة بوجود دول النيل الازرق والابيض لايعقل ان تسيطر مصر على النيل وتقول ان الله انزله لمصر بخرافات واساطير الاغريق (مصر هبة النيل ) وترسل جواسيسها الى سدود السودان ليتحكمو في النيل ويبقى السودان ودول النمنبع في الفقر والتخلف حيث قتل مليون اتيوبي جوعا وعطشا سنة 1984 ولم يمت مصري واحد اى منطفق هدا بل اي دين واي ملة انتم ورايتم دول العالم كلها بنت سدودا اراضيها ولم تقم ضجة الا عند مصر لانكم شعب طماع وجيعان يعيش بالتسول والمساعدات الخليجية
@jemalmohammed6149
@jemalmohammed6149 8 ай бұрын
لا حول ولا قوه الا بالله. . . هذه الفيديو وكيدهم تقشير الابدان الاثيوبيين
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 8 ай бұрын
ቀጣዩ በዚህ ክፉ ሀሳብ የሚያጠምዱት ፋኖ ነው::
@workubef1517
@workubef1517 8 ай бұрын
ጠላቶቻችን እንዴት እንደሚያጋጩን ማወቅ እና መጠንቅ ይኖርብናል
@enegennegusenshomekugn4627
@enegennegusenshomekugn4627 8 ай бұрын
ክንፈ የሞተው መሰለኝ የደህንነት አላፊ የነበረው ተገድሏል
@ferejsalih7307
@ferejsalih7307 8 ай бұрын
እዉነት እንዲህ ትመራለች???!!!!!
@abdelal-rahmanmohammed9553
@abdelal-rahmanmohammed9553 8 ай бұрын
አይ ሱዳን አላህ ከልጇ ከውያኔ ጋር አፈር ዲሜ በላች አልሀምዱሊላህ አጂብ ነው የዴገሱልን ዲግሲ ለራሳቼው አዴረገው
@fetenloubatieres5659
@fetenloubatieres5659 8 ай бұрын
Anjete erir new yalew😢😢 ebakachu yehen hulum Ethiopiawi endsemaw ETV edkerb adrugut!!!!😢😢
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 8 ай бұрын
😢😢😢
@EliasShakaw
@EliasShakaw 8 ай бұрын
አዎ
@addismekuria7698
@addismekuria7698 8 ай бұрын
Already looking for part 3
@azebg328
@azebg328 8 ай бұрын
መቸነዉ እኛ ኢትዬጵያዉያን አንድ የምንሆነዉ ልብ የምንገዛዉ አረ ንቃ ህዝቤ የዘር ልዩነትህን አሰወግድ አንድ ሁን ተባበር ተባበር ተጫወቱብን እጃችንን እንዘርጋ ወደላይ ፊቱን ዘምበል ያድርግልን ደግሞ እኮ የአማራዉ ሕዝብ በጎንደር በጎጃም ባይተባበሩት የት አባቱ ይገባ ነበር በሩን ከፍቶነዉ የአማራ ሰዉ የተባበረዉ ያስገባዉ የዋሁ አማራ የታሰበለትን አላወቀ
@shimelisregassadegefa7022
@shimelisregassadegefa7022 8 ай бұрын
Most of Ethiopias do not know this including me. It gives some hint even on the case of land coflict b/n Tigrai and Amharas.
@hamudseid4461
@hamudseid4461 8 ай бұрын
ወላሀሂ አሁንም ሱዳን ለራሷ እየተተራመሰች እኛን አተወንም የኢትዮጲያ. ጥላት ግብፅ ናት እንላለን እጂ ሱዳንም በጣም የኛ የዉስጥ. እግር እሾህ ናት አተወንም ግን አላህም ምስጋና. ይግባዉ እና እነሱንም ሰላማቸዉን አሳቷቸዋል. በቆፈሩት ጉድጓድ እየገቡ ነዉ ከኛ የባሰ ቀዉስ ዉስጥ ናቸዉ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለመላዉ አፍሪካ ይሁን ያረብ
@AbebeAbi-dr7vi
@AbebeAbi-dr7vi 8 ай бұрын
ኡስታዝ በ 1982 ዓ/ም ወያኔ ባህርዳር ከተቆጣጠሩ በኋላ በመተማ በኩል ብዛት ያላቸው ነዳጅ የጫኑ ቦቲዎች ወደ ጎንደር ሲጒዙ አይቻለሁ ነዳጁ የተጫነው ከሊቢያ እንደሆኑ በወቅቱ ሊቢያ የሚል ፁሑፋ ነበረበት
@እውነትተናገር
@እውነትተናገር 8 ай бұрын
መንግሥት ይህን ማስረጃ በደንብ መያዝና ተንትኖ መሰነድ አለበት:: ይህ የማያስቆጨው ኢ/ያዊ ካለ ባንዳ ብቻ ነው:: እንደ ተረት ስንሰማ የነበረውን ይህ ሰውዬ በማስረጃ ቁጭ አደረገልን ያውም ከፍተኛ የደህንነት ሰው:: ባንዳ አሁንስ ምን መልስ አለህ:: ወያኔ የሚባል ባንዳ ድርጅት በዚህን ሰዓት በህይወት መኖር ትልቅ ወንጀል ነው:: ሁስታዝ እግዝአብሔር ይባርክህ በርታ ወንድማችን::
@jouharajouhara342
@jouharajouhara342 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@TheTahirb
@TheTahirb 8 ай бұрын
This video needs to be written as a spy book to be kept on the internet and in libraries
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 8 ай бұрын
ይኼን ቪዲዮ ሳይ ልቤን እያመመኝ ነው። የምመኘው ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ ተቃዋሚ ነን የሚሉ ይኼን ቪዲዮ ቢያዩት ምኞቴ ነው ትንሽ እንኳን ልብ ቢገዙ። ለትርጉሙ ከልቤ አመሰግናለሁ ኡስታዝ ጀማል ኑርልን
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 8 ай бұрын
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤ . Thank you brother. This person may have still another mission/agenda for givingthis interesting interview. Why this time? I'm just wondering. ምንም ስለኖራው ቤተመንግስት አላለም ለምን? ከሱዳንና ግግብጽ ጋር ተባብረው እነሱስ ዋና አልነብውሩም?.
@ethiopiahagere7962
@ethiopiahagere7962 8 ай бұрын
የማን ልጅ ተቃጥሎ የማን ይቀራል ብዬ ለማቀው ሁሉ ነው ሼር ያደረኩት እናተም እባካችሁ ሕዝቡ የህንን አይቶ ቢነቃ ልለምናችሁ ሼር አድርጉ
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 8 ай бұрын
I want to see this video on national TV.
@suraphelkassahun5477
@suraphelkassahun5477 8 ай бұрын
በአዴን መጠቀሚያ ነበር ሰማልኝ።
@felekelencho7184
@felekelencho7184 8 ай бұрын
ክንፈ ገ/እግዚአብሔር በሕወሓት መሠንጠቅ ጊዜ በመኮንኖች ክብ የነጻድቃን(ስዬ አብረሐ)አንጃ ያስገደለዉ እንጂ ክንፈ ዳኘዉ(የሜቴኩ)አይደለም።
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mordecai4675
@mordecai4675 8 ай бұрын
ሱዳን የእጇን ነው ያገኝችው ❗አሁን ነው የገባኝ❗
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 2 ай бұрын
ጉዳችነን እየሰማን ነው 😮
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 8 ай бұрын
እኔ በጣም ያዘንኩበት ነገር ትግሬ ና ኦሮሞ አንድናቸው እያላችሁ ያላችሁ አማራና ኦሮሞ ጨርሶ መንግስት ለመገልበጥ ያልተባበሩ ናቸው ስለ እውነት ኦሮሞና አማራ በሀገራችን ጉዳይ ቀልድ የለም
@Jo14Jo14Jo
@Jo14Jo14Jo 8 ай бұрын
እሺ አንዳንድ ላህጫም አማራዎች አሁንስ ትግሬ አማራን ምን ያህል ጥላቻ እንዳላቸው አያችሁ?አንዳንድ አማራዎች ትግሬዎችን እንወዳቹሃለን እኮ ምናምን ምናምን የምትሉ ወራዶች አማራን አሰዳቢዎች ልታፍሩ ይገባል ::
@hamudseid4461
@hamudseid4461 8 ай бұрын
ያሳዝናልል ነገሩ ግን ለምድን ኢሄን ያህል ጠሉን እነሱም ከጦርነት አልወጡም
@Zeharamohammeda
@Zeharamohammeda 8 ай бұрын
የሕዋሀት ዝቅጠት እኮ
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 8 ай бұрын
በማፍያ፣ በህወሓትና በሻቢያ የተቀነባበረ ሴራ የትም አልደረሰም። እዉነተኛዉ ኤርትራና ትግራይ አሁንም በዓለም ላይ በጣም ደሃ ናቸው። የሚገርም አይደለም። ቀኑን ሙሉ ክፋትን በመስራት ተጠምደዋል።
@Birhaneyeheyes
@Birhaneyeheyes 8 ай бұрын
የሚያስገርመው ረድተው ያመጡትን ቡድን መንግሥት ከሆነ በኋላ ሌላ ጠላት እየፈጠሩበት ሐገሪቱ እስከ ምፅዓት/ቂዓማ ድረስ ስትረበሽ እንድትኖር ያቀዱት አላማ ነው አሁንም በሌሎች ሰላዮች መቀጠላቸውን እያየን ነው
@AMANbeshir-oz6dw
@AMANbeshir-oz6dw 3 ай бұрын
ያናድዳል ይህን ሰው ባገኘው ኖሮ........
@IskindirIskuu
@IskindirIskuu 2 ай бұрын
አይደለንም።በእርግጠኝነት።ከመጋረጃው በስተጀርባ ዛሬም ውስጡን ለቄስ የሚያሰኝ ጉድ .......
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 8 ай бұрын
ሰዉዮን የሰላይነት መንፈስ አሁንም አልለቀቀውም ዝም ብሎ ይገለፍጣል
@salamsselmon1621
@salamsselmon1621 8 ай бұрын
ዛሬም ይህን እያረጉነው ሱዳን ግብፅ እግዚአብሔር ሱዳንን አሰረልን ሱማሌ መጣ እሱም ይታሰራል እግዚአብሔር ይረዳናል ፍኖ ስማ ኢትዮጵያ ለማጥፋት ነው
@take-it-easy3091
@take-it-easy3091 8 ай бұрын
አይ ሱዳን፡ ለማንኛውም አብቹ ይህንን በደብ ደጋግሞ መስማት አለበት አሁን ላለው ችግር፡፡
@anondes1099
@anondes1099 8 ай бұрын
መቸም በነሱ ጭንቅላትና የሳተላይት መረጃ ካለመኖር ጋር ሊፈጽሙት አይቹሉም ማስተማር ማይንዱ ማን ነው???
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 29 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 46 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН
من خرافة ضرب سد النهضة إلى النيل سيجف
54:57
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 1,7 М.
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 29 МЛН