Рет қаралды 17,852
አመ ፯ ለሐምሌ ሥላሴ ምልጣን 2019 በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
እለ ዘሰ፣ መፍቀሬ ሰብእ ክርስቶስ ፈኑ ሣህለከ ወምሕረተ፤ ዘአንተ ታርኁ ክረምተ በጸጋከ፤ ወትሴሲ እመዝገብከ፤ ስብሐት ለከ ወዐቢይ ኃይልከ፤ ዘሠራዕከ ሰንበተ ለሰብእ ዕረፍተ፤ ዘሠርዐ ለአብርሃም ወመሐለ ለይስሐቅ፤ ወአቀመ ስምዐ ለያዕቆብ ንስእለከ ወናስተበቊዓከ፤ እስመ ኲሉ ዘሥጋ ያንቀአዱ ኀቤከ።
አንገርጋሪ፣ እምርት ዕለት እንተ ርእያ አብርሃም መዘምራኒሃ ለመንበረ ጸባዖት አርያም እንዘ ይብሉ ይዜምሩ በልሳን ዘኢያረምም አማን መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም።
ምል፣ እንዘ ይብሉ ይዜምሩ በልሳን ዘኢያረምም አማን በአማን መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም።
ምልጣን አመላለስ፤
አማን በአማን፣
መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም።
እስመ ለዓለም አመላለስ፤
ንስእለከ ወናስተበቊዓከ፣
እስመ ኲሉ ዘሥጋ ያንቀአዱ ኀቤከ።
ሰላ፣ ሃሌ ፮ ይእቲ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዚእነ ሰአሊ በእንቲአነ ከመ ይምሐረነ ወይሣሃለነ ያስተርኢ ኂሩቶ በላዕሌነ። ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ።