መውሊድ እና መንግስት ያሲን ኑሩ በድሩ ሁሴን

  Рет қаралды 74,309

Sadat Kemal

Sadat Kemal

Күн бұрын

መውሊድ እና መንግስት
ያሲን ኑሩ፣ በድሩ ሁሴን እና ሌሎችም ዛሬስ ምን ትላላችሁ?
እባካችሁ ሳታዳምጡ አስተያየት አትስጡ
በድምፅ ዳውንሎድ ለማድረግ የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ክሊክ ያድርጉ
t.me/SadatKema...
ወይንም የሚከተለውን የጎግል ድራይቭ አድራሻ ክሊክ ያድርጉ
goo.gl/Qp51PG

Пікірлер: 1 100
@ቅድሚያለተውሂዲ
@ቅድሚያለተውሂዲ 3 жыл бұрын
ሳዳት ክማልን ለመጥላትም ለመውዴድም ሰው አትጠይቁ ትምህርቱን ብቻ በዴንብ አዳምጡ ይህ ብቻ በቂ ነው
@የታጠቅአድነቅነኝ
@የታጠቅአድነቅነኝ 2 жыл бұрын
በትክክል ወረ ሰምች ወለህ አለህ ይቅር ይበለን የአለህ
@SheyiteHassen
@SheyiteHassen 8 ай бұрын
ትክክል ዋላሂ
@SheyiteHassen
@SheyiteHassen 8 ай бұрын
ትክክል ዋላሂ
@ሠአዳአብዱ-ጘ3ዘ
@ሠአዳአብዱ-ጘ3ዘ 3 жыл бұрын
ሳዳትን ሚወድ ብቻ በላይክ ልያችሁ
@gtggh558
@gtggh558 2 жыл бұрын
100%ፈርሰንት እንወደዋለን የሐቅ ሰው
@abduslamali2691
@abduslamali2691 2 жыл бұрын
Ene mnm aymechegn welahi
@mubetube1494
@mubetube1494 2 жыл бұрын
@@abduslamali2691 ለሚን ወላሂ አህባሽ ከልሆንክ ትወደዋላህ እስኪ የሳዳትን 3ቭድዮ ጨርሳህ ስመው የልብህን ነው የምያደርስልህ በተራፋ አላህ ልቦና ይስጥህ እሱንም አላህይጠብቀው
@ኡሙረያን-ኀ6ኈ
@ኡሙረያን-ኀ6ኈ Жыл бұрын
100 /አላህ ይጠብቅልን
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx Жыл бұрын
​@@gtggh558❤❤❤❤
@ruhitruhit134
@ruhitruhit134 5 жыл бұрын
ያመዋል እምትሉት ያመማችሁ እናተን ነው እሱ ሀቅ ነው የያዘው እሺ ጀግናየ ኑርልኝ
@رابعاندريس
@رابعاندريس 2 жыл бұрын
ንቂ እህቴ እሡ አልሃምዱሊላህ ጤና ነው
@SemSherif
@SemSherif 11 ай бұрын
eswa mechae beshtena nw aleche mejemerya anbebe....eze eyechkolachu nw hezbun metabalut yemedemamet lemed yenuren anchkul okay
@munatube9945
@munatube9945 4 жыл бұрын
ያንተ ልጆች ምንኛ የታደሉናቸው አንደበትህ እንደት እየጣፈጠኝ እደማዳምጥክ ጀግና ብቻ አይገልፅክም ሙገሳን የማትወድ ኡዝታዝ አትበሉኝ የምትል ምርጥ ጀግና ነህ ለዝና ሳይሆን ለአላህ የምታድር አላህ ከመጥፎ ሴራወች ይጠብቅህ ያረብ
@neza6553
@neza6553 3 жыл бұрын
በጣም ወለሂ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 жыл бұрын
እደዚህ ብላችሁ አትመስክሩ ብሏል
@neza6553
@neza6553 3 жыл бұрын
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ እሺ
@1tube726
@1tube726 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ እንደሱ አይነቱ ያብዛልን
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
አሚን አላህ ይጣብቃዉ ያረብ
@zeynebshemsu250
@zeynebshemsu250 5 жыл бұрын
*አይ ያሲን ኑር በጣም እከታተልህ ነበር ቆይ እንዴት አትጠይቁ ትላለህ መምህር ማለት የፈለጋቹትን ጠይቁ የሚል ነው::*
@setrasetra3051
@setrasetra3051 3 жыл бұрын
ክክክ
@የታጠቅአድነቅነኝ
@የታጠቅአድነቅነኝ 2 жыл бұрын
ሀቅ ሀቅን ቢየወረ ምን ነበረ ወለህ
@ኡሙሀሪራወኡሙአብደላህ
@ኡሙሀሪራወኡሙአብደላህ 2 жыл бұрын
ዜዶ በይ ከሱ ከባቢ ራቂ ወደነሱ አግበስብሶ ማለፍ ነው የተውሂድ ባለቤቶች ያብጠረጥሩታል
@ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና
@ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና 3 жыл бұрын
መቶ ሺ ላይክ ቢሠጥ ባረኩህ ረጅም እድሜ አላህ ይሥጥህ ውይይ
@አልኢልሙኑር
@አልኢልሙኑር 5 жыл бұрын
ወላሂ በጨፍን ነበር የምጠላህ አላህ ይቅር የበለኝ አላህ ይጠብቅህ ከእቅልፍ ነው የቀሰቀሰኝ ጄዛክ አላህ ኸይር
@bntabdrezak6912
@bntabdrezak6912 5 жыл бұрын
!
@fatumakonjo9153
@fatumakonjo9153 4 жыл бұрын
inem yaw nberku allah jezawen yekfelew yaaarb
@bzbsbzsbsn9524
@bzbsbzsbsn9524 4 жыл бұрын
@@fatumakonjo9153 እር በአላህ በቃህ ለምን ።በውስጥ መስመር አትናገርም ይሻል ይመስለኛል
@hayattube9044
@hayattube9044 3 жыл бұрын
@@bzbsbzsbsn9524 enaza ifelgum
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 3 жыл бұрын
እኔም አላህ ይቅር ይብለኝ
@sofiayesuf7668
@sofiayesuf7668 5 жыл бұрын
ዳኢ የተባለ እደሱ ሀቅ ሀቁን ቢናገሮ ኖሮ ሀገራችን ሽርክ እሚባል ነገር አፈር ዱሜ በበላ ነበር እደው አላህ ሆይ የሀቅ ሰወችን በያሉበት አንተው ጠብቅልን አብዛልን يا الله يا الله
@khadijakh6339
@khadijakh6339 5 жыл бұрын
100%100 ልክ ብለሻል
@sunnyhussein4673
@sunnyhussein4673 5 жыл бұрын
Era tew gn ye telantenawn ken anirsat telant endefetu bilen Sent dua tedergolachuwal zare Mn tegegnito nw endeh be adebabay yenesun gudlet mawerat yasfelegew? Wellah sheem nw and hono liyunet btmm yastelal wellah
@sofiyasofiya89
@sofiyasofiya89 5 жыл бұрын
@@sunnyhussein4673 tikkl mare megemereya ensu nachew dinn yasitemarun ay egnae sewech memesasel enwedalen
@muazitube8247
@muazitube8247 4 жыл бұрын
ሳህ
@munnaethopia5712
@munnaethopia5712 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያርብ
@محمدحسين-ط2ك1ش
@محمدحسين-ط2ك1ش 4 жыл бұрын
ሰው በጭፍን ቢጠላ ምን ያመጣል አላህ የወደደው ይበልጣል። ሳዳትን የምትጠሉ ቢደኣና ሺርክ የምትወዱ ካልሆናችሁ አትጠሉትም
@hawamohammed8149
@hawamohammed8149 4 жыл бұрын
አዎ ወላሂ ሀቅ ትመነምናለችጂ አትበጠስም ሀቁ እየታወቀ ነው አሁንማ
@ابنابدلقدراسلفي
@ابنابدلقدراسلفي 3 жыл бұрын
ሳህ
@gtggh558
@gtggh558 2 жыл бұрын
በትክክል
@tube965
@tube965 4 жыл бұрын
ሁሉም ዳኢ እንደ ሳዳት ከማል ቢሆን አገራችን ላይ እንኳን ሽርክና አገራችን ምንም ነገር አይኖርም ነበር የሳዳት ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የኔ ጄግና አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቢድአዎችን የቢድአ ሰዎችን ማጋላጥ በኛ ላይ ሀቅ አለብን ግዴታችንም ነው እናንተም አጋልጡ
@الحمداللهالكلحللتحرنإناللهمان
@الحمداللهالكلحللتحرنإناللهمان 5 жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይር ኡሥታዝ ግን ተገናይታችሁ ብትመካከሩና ችግራችሁን ፈታችሁ አድ ብትሆኑ ጥሩነበር አላህ ቀጥተኘውን መገድ ከመራቸው ባሮቹ ያድርገን ያረብ
@lxmb117ffff7
@lxmb117ffff7 5 жыл бұрын
የሳደት ካምል ቁጥር ያለው ይላክልኝ
@ላኢላሀኢለላህሙሀመድርሱለ
@ላኢላሀኢለላህሙሀመድርሱለ 5 жыл бұрын
ትክክል
@mekiamekia7965
@mekiamekia7965 4 жыл бұрын
ወላሂትክክልነሽማርአሁንሥእራሤንመታኝ
@alfareej9144
@alfareej9144 4 жыл бұрын
አሚነን፣ሐቢቢቲ፣ጥሩ፣ብለሻል
@toyibaseid6023
@toyibaseid6023 4 жыл бұрын
@@alfareej9144 አይሠሙም
@semirayoutube7613
@semirayoutube7613 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አተን የወለደች እናት ምንኛ ታደለች ወላሂ ሁሉም ቤተሰብህ የታደል ያአላህ ያረብ አላህ ይጠብቅህ ሌላ ምንም ቃል የለኝም ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ!!
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ግን የኤት ሀገር ትዉልድ ነዉ ማለቴ ከኢትዮ ሆኖም ልይ ሠፈሩ ማለቴ ነዉ
@ebral6519
@ebral6519 4 жыл бұрын
@medinamedina8331
@medinamedina8331 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አድናቂውነኝ
@ሱናተከታይነኘቢድአእምጠላ
@ሱናተከታይነኘቢድአእምጠላ 5 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኡስታዝ ሳዳት ሀቅ ሀቅ ነው መውሊድ ይለያየናል ድብን አርጎ ወላሂ
@nmurad9320
@nmurad9320 4 жыл бұрын
ወላሂ አላህ ይቅር ይበለኝ ሳላቅ እጠላህነበር አላህ ይጨምርልር ያረብ
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል 5 жыл бұрын
ሰዉ ሲጠላህ ሰምቸነበር የምጠላህ አሁንግን ልብሰጥቸባዳመጥኩትጌዜየገባኝ የምትሳደቡ እህቶች አዳምጡትና ከዛ ትወስናላችሁ ያገራችንን ጉዳጉድ እዳተ የሚናገር የለም
@መድናኡሙዚክራ
@መድናኡሙዚክራ 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም
@رابعاندريس
@رابعاندريس 2 жыл бұрын
ሳህህህ የኔቅመም
@Mohammed-bt2kr
@Mohammed-bt2kr Жыл бұрын
ያረብ አላህ እዳንተ አይነት በኢባዳዉ ጠንካራ የሆነ ሁለየም ሀቅን ተናጋሪ አላህን ፈሪ ይሉኝታ የሌለበት ባል ይወፈቀን አሚን በሉ ዉዶቸ
@endrisyirga1258
@endrisyirga1258 5 жыл бұрын
እንድህ ነው በመረጃ ማሳመን አይ ሳአዳቴ አላህ ይጠብቅህ
@gfre2252
@gfre2252 5 жыл бұрын
በትክክል ሀቅ ነዉ👍👍👍👍በርታልን እንዳአንተ አይነቱን ብዝት ብዝት ያርግልን ሁሉም እንደአንተ ፍርጥርጥ አርጎ ደፍሮ ሚናገር ይብዛልን በርታ ጎብዝ ስለአንተ ለመናገር ቃላት አጠረኝ
@fawziyaadeno2139
@fawziyaadeno2139 4 жыл бұрын
የቅናት መሰለብህ በአደባባይ ከመናገር
@madinaadem5015
@madinaadem5015 5 жыл бұрын
አቡ መሬም አቡ ኑሀ አቡ ኸዲጃ ኡስታዜ ሳዳት ከማል የተዉሂዲ ጀግና እዲሜና ጤና ይስጥልን መሰልህ ይብዛ
@maseroshobela1174
@maseroshobela1174 5 жыл бұрын
አይሳዳት ከማል አላህ ከክፋ ነግር ይጠብቅህ አላህ በዱኔም በአየራም ያስመችህ
@khadijakh6339
@khadijakh6339 5 жыл бұрын
አሚንንን የኔም ዱአ ነዉ
@HasnaHasna-pc3sh
@HasnaHasna-pc3sh 5 жыл бұрын
አላህ.ጀዛከላህ..አላህ..ካንተጋር.ነው
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 5 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ሙዘምልሙዘምል
@ሙዘምልሙዘምል 5 жыл бұрын
አሚን የረብ
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 5 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@alomalom8806
@alomalom8806 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እናላይክ ያሰሀል ላተ ጀዛካላህ ኸይር ጌታችን ሀቅንጂ ባጢልን ተከታይ አያርገን ያረብያረብ አሚን
@zenatahmad4058
@zenatahmad4058 4 жыл бұрын
ኡስዝታስ አላህ ይጠብቅህ
@zenatahmad4058
@zenatahmad4058 4 жыл бұрын
በአላህ እሥኪ ጓደኞች ዱአ አደርጉልኝ
@rahmahusen5473
@rahmahusen5473 4 жыл бұрын
ኡስተዝ።ሳአደት።ከማል።ከኢቅርታ።ጋር፡የ፡ያሲን፡ኑሩ።የፎስ።ቡክ።ቤጁንና።።የ፡ዬቱብ።ቤጁን።ባውኩኝ፡ትልቅ፡ምክር።ብመክረው፡ደስ።ባለኝ።ነበረ።እኔ፡እንኳን።ከዚ።በፊት።ቢዳአና።በሽርክ።ሰጨማለቅ።የነበርኩት።መሀይብ።ዛሬ።ግን፡ትልቅ።ምስጋና።ለአላህና።ለኡስታዞቻችን።ተውሂድን።ባወቅንበት።ዘመን።ያሲን።ኑር።የቀራውና።የተማረው።መውሊድ።ቢዳአ።ሰለመሆኑ።በአላህ።ስም።ተጠይቆ።ባለመናገሩ።ልቤ።በጣም።አዝነዋል።ኢዲያ።ይሰጠው
@الحمدلله-ش3ر9ب
@الحمدلله-ش3ر9ب 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሂድ አርበኛ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሀቂቃ ብሰማው ብሰማው የማልሰለችው ነው የሱን ዳእዋ
@ahmadalfakeeh9693
@ahmadalfakeeh9693 2 жыл бұрын
አንተ ሙሀይም አንተ ነህ ጃሂል ጃሂል አንተ አርፈህ ተቀመጥ መጀመሪያ ተማረ በርከክ ብለህ አንደሱ አርፈህ ተቀመጥ አህባሽ የሚል አቂዳ አለ እንዳውስ አንተ ጃሂል
@mekiamekia7965
@mekiamekia7965 4 жыл бұрын
መውሊድድብአርጎይለያየናልመውሊድመጤነው ያሢኔን አሥተምሩት በግልተግባቡ ኡዝታዝሣዳትከማልጀዛከላህኸይርእዳተአይነቱንያብዛልን🤲🤲
@مريمعلى-ش9ش7ح
@مريمعلى-ش9ش7ح 4 жыл бұрын
አላህእረጂምእድሜከጤናጋርይሥጥህኡስታዝለማዉራትቃላትያጥረኛል
@hawamohammed8149
@hawamohammed8149 4 жыл бұрын
አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ወሏሂ
@ahmadalfakeeh9693
@ahmadalfakeeh9693 2 жыл бұрын
ባልቴት ይመስል ወሪ ትወዳለህ ሳው መብላት ማላመጥ ነው የምትወድ ምክንያቱም አታውቅም ሙሀይም ነህ አወ አህባሽ የሚል ዜግነትጅ አቂዳ የለም አምጣልን እስኪ አህባሽ የሚለውን መዛፍ
@ሀሩንሚድያንእነበረተታ
@ሀሩንሚድያንእነበረተታ 3 жыл бұрын
ኡስተዜ አለሀ ራጂም እድሜ ከጤና ጋራ ይወፈቀሀ አለሀ ይጠብቅልን
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም እጠላህ ነበር ለአላህ ብለህ አፍ በለኝ። አንድ አመት ሆነኝ ድርስህን ማዳምጥ ከጀመርኩ ጀዛ ከአላህ ኸይርን።ከዛ ፊት ግን አላዳምጥም ነበር፡ሲገባኝ ሠብስክራይብ አርጌ በጉጉት ነው እምከታተለው
@HelloHello-dh6oq
@HelloHello-dh6oq 5 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይረን ኡስታዝ ሳዳት እንወድሀለን አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ
@luluqht9239
@luluqht9239 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ መጀመሪያ ጌታየን የማመስግነው እዳንተ አይነት ጅግና ለድኑ ተቆርቋሪ አላህ ሰጠን ክፍ አይንካህ ክክፍ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ እዳንተ አይነቶቹን አላህ ያብዛልን ኢንሻ አለህ!!!! ኡስታዝ ሀቅ ነው የተናገርክው እናም በጭፍን ኡስታዝ ሳዳት ክማልን የምትወነጅሉ ለምን በደባባይ እድህ ይላል የምትሉ ለራሳችው ቆም ብላችው አስቡ ያ ማለት አህዋኖችን እና ክድን ያፍነገጡ ሰዎችን ለይተን እድነውቅ መሆንም ያለበት ባደባባይ ምነገር አለባችው ቢገሰፁም እና ብቻቸውን ይቀራሉ ኢንሻ አላህ ልብ ያለው ልብ ይበል ዝምብላችው አቡኪየ ያሲንየ እገሌየ ...እያላችው በጭፍን አትመሩ አላህን ለመገዛት እውቀት ያስፍልገናል እነም አላህ እውቀት ይስጠን አሚንን ያረብ እደ ኡስታዝ ሳአዳት ክማል አላህ ያብዛልን እድሜና ጤና አብዝቴ አላህ ይስጥክ የሚንንን ያረብ በዱአችን አንረሳሳ አላህ ቀጥተኛውን ይምራን ሁላችንንም !!!
@ዙለይከ.ያስልጤልጅናኝኡሜ
@ዙለይከ.ያስልጤልጅናኝኡሜ 5 жыл бұрын
እኔምለው ኡሰታዝ ሰደት ከም እኔምለው አቴ ውናት ለላህ ብለህ ምታስታምር ከዎና አላህ ሱበናውታለ ምድናው ምለው ያሰው ገበና ሻፍኑምለው አቴግን በደበደዬ ለድንክ ከዎና ቃርበ አናገግራቻው ብዞቹም ያቴን እዞ ያምሰደብት ለምን እኘ ኡለቹም እኖደቻለን ለለብላን ግን ያቴው ትንሽ ትሰሰታልክ ውስታዝ ሰታት ታው ማሰደብ በዘ
@hayattube9044
@hayattube9044 3 жыл бұрын
Ehte amaregnash mndin new?
@MubaJ-g4h
@MubaJ-g4h 23 күн бұрын
አላህ ያቆይልን ኡዝታዝ ሳዳት ከማል እንወድሃለን በርታልን
@susu6785
@susu6785 4 жыл бұрын
ሁስታዝ አተን የወለደች ምንኛ ሁለተኛ መድገም አቃታት መሻ አላ አላህ ሠላምህን ያብዛው
@nejmyiajamal7208
@nejmyiajamal7208 4 жыл бұрын
አንተህ የተዊሂድ ወንፊት ነህ አጥራዉ አላሃን እንጂ ሠዉን አይፈራም እኛም እዉነታዉ ያሣዉቀን በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን አላህ ይጠብቅህ ሁሉም እንዳተ ለአላህ ቢቆም መበታተን ባልነበረ እንዳተ አይነቱ ያብዛልን አላህ ይዘንልን ወደ ሀቢቢ ጋ የሚያደርሠዉ ቀጥተኛዉ መንገድ ላይ ይምራን
@daruselamseid1327
@daruselamseid1327 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ የተውሒድ ዘበኛ አላህ እንደአንተ አይነቶቹን ያብዛልን ያረቢ
@FatimaAli-oq1mg
@FatimaAli-oq1mg 4 жыл бұрын
ትምርትህ ማሻላህ ሀቅነው ግን እኮ የወንድሙን ስም ያነሳ የተቸ ስጋውን የበላ ከኔ አይደለም ብለዋል ነብዩ ሲለላሁ አለሂወሰለም ስለዝህ ምክራቸው እጅ ስማቸውን አታጥፋ እናም ከተሳሳቱ ምከራቸው ዱአ አርጉላቸው እጅ የሰው አይብ አደባባይ ማውጣት ሀራምነው
@حسينمحمد-و9س2ر
@حسينمحمد-و9س2ر 5 жыл бұрын
መውሊድ ይለያየናል ያሲን ሀቅ ተናገር። እረሱል ሱለሏሁአለይህወሰለም። አልሰሩትም
@sinatmohamed7274
@sinatmohamed7274 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@keyraoumer6379
@keyraoumer6379 4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ አወ ሀቅ እደሬት ይመራል ይላሉ እና ሀቅ የሚናገር አይወደድም እደሰው ግን አይዞህ አላህ ሁልግዜም ሀቅን እድንናገር አዞናል
@whtsapplove6966
@whtsapplove6966 4 жыл бұрын
አላህ መጠረሻችንን ያሳምርው ኡዝታዝ አላህ ይጨምርልህ እስከዛሬ ያንተን ትምርት ባለማገኘቴ ተሸውጃለሁ
@zemzembinteshetu1473
@zemzembinteshetu1473 5 жыл бұрын
ኦስታዝ ሳዳት ግን እኔ ሁላችሁንም ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ አከብራችሆለሁ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራን አላህ የመጨረሻችንን ያሳምርልንን ግን እስኪ ኦስታዝ ሳዳት እኔም ልጠይቅህህ ባአላህ ለምን በአካል ተገናኝታችሁ አትነጋገሩም ኦስታዝ በአላህ እስኪ አግኝና አናግራቸው ያረብብ እኔ የማንንም ዳአዋ የማዳመጥ ችግር የለብኝም ግን የአህባሾችን መቸም አላደርገውም እናም ባአላህ ልጠይቅህ ኦስታዝ ሳዳት ከማል ኦስታዜ አርባኢን ሀደስ ከተ ነው እየተማርኩ ያለሁት ብዝም ደርሶች አሉ ግን እኛ ጃሂሎቹን አታጫርሱን አታጫርሰን ባአላህ አትጠየቅበትም ወይ ለምን በአካል አትገናኝም ወላሂ ኦስታዝ ሳዳት እኔም በአላህ ፊት እጠይቅሀለሁ እነሱን ጠይቀህ በአካል ሀቁን እስካላሳወቃችሁን እስካላሳወከን ድረስ ወላሂ በአላህ ፊት እጠይቅሀለሁ
@umemran8668
@umemran8668 5 жыл бұрын
Zem zem Bint eshetu ትክክል እህት
@ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
@ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 5 жыл бұрын
Zem zem Bint eshetu ትክክክክል ጀዛኪ አላሁ ኸይረን
@MohamedMohamed-jw8nt
@MohamedMohamed-jw8nt 5 жыл бұрын
Zem zem Bint eshetu ጀዛከይር
@sofiayesuf7668
@sofiayesuf7668 5 жыл бұрын
እህቴ እነሱ እኮ እሚለውን እማይሰሙ እዳይመስልሽ የሱ ትምህርት ይሰማሉ ግን እዳልሰሙ ሆነው ዝም ይላሉ ምክንያቱም መሸነፍ መሰላቸው ደግሞ አቡ መሪየም ተናግሩዋል ከዚህ በፊት በድሩ ሁሴንን በአካል አናግሮታል ያሲን ጋር ቻት ተደራርገው እደነበር እናም የሀሰን በናን አቁዋም እደሚደግፍ ተናግሩዋል በየሚድያው አሉ ለምን በሚድያ መልስ አይሰጡም
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 5 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ወላሂ ኢስታዝ ሳዳት ከማልንም እወደዋለሁ እነሱንም በጣም እወዳቸዋለሁ ብዙ ነገር አስተምረውኛል ለብዙ ሰው ሰበብ ሁነዋል አላህ ይጠብቃቸው
@abduslamali2691
@abduslamali2691 2 жыл бұрын
Nebyu s.a.w siweledu mulu futur tedesete.gn seytan kefa ante kesu endathon Kaskefawachu afu belugn
@السلفيةمنهجي-د6ظ
@السلفيةمنهجي-د6ظ 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ እንዴት ደስ የሚል አመላለስ ነው
@omuabdlahalhamdulillahalni9669
@omuabdlahalhamdulillahalni9669 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ የምትሳደቡ እህቶች እና ወንድሞች አላህን ፍሩ
@madeenamadeena6785
@madeenamadeena6785 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ወላሂ ሀቅ ብለሀል የምን ተቆም ኧረ ወደየት እየሄድን ነዉ ዋ ለተቀጣይ ትዉልድ አላህየ እስኪ መላ አድርግልን ያረብብብብብ
@እስልምናችንውድሐይማኖታች
@እስልምናችንውድሐይማኖታች 4 жыл бұрын
ውሥታዜ መሰሎችህን ብዝት ይበሉልን
@ዚነትሠይዲ
@ዚነትሠይዲ 4 жыл бұрын
ያአላህ፡፡እንደአንተአይነትሰወች፡ያብዛልን፡፡እዲሜኔጤናይስጥህ
@ላኢላሀኢለሏህሙሀመድ-ሰ7ገ
@ላኢላሀኢለሏህሙሀመድ-ሰ7ገ 5 жыл бұрын
ሳዳት ከማልን የምትሳደቡ መጀመሪያትምህርቱን ስሙልክነው ሀቅን አልበስብሶ ስላላለፈነው ሳዳትን ብዙ ስም የምሰጡት ውነቱነውኡስጣዝ ሳዳት ሚድያላይ ሱፍለብሰው እየተለበቁ ሀቅን ከመደባበቅ በሰፈራቸው በመንደራቸው በአካባቢያቸው በሽርክ የተዘፈቁ ማህበረሰብን ባስተማሩ
@زينبسعيد-ث6ي
@زينبسعيد-ث6ي 5 жыл бұрын
ላተ ሰወን እያነሳ መቦጨቅ ማነው ሀላል ያረገልህ የሰውን ሀጥያት ከምታጥብ የሚጠቅምህን ነገር ስራ እስላም የሚወደውን ነገር ስትሰራ አላየሁም ዝብለህ ሰው ቦጭቅ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
አንድ ትምህርት አንድ ሃሜት ነዋ የሚያስተምረው
@hayattube9044
@hayattube9044 3 жыл бұрын
@@زينبسعيد-ث6ي bedin lay yemiyatem siyanserafu zm ybalu new emtlut ???
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
@@زينبسعيد-ث6ي አህባሽ መቼም ሀቅ አዮድበትም ጠማመዎች በኡዝታዛችን አትምጡብን
@timeislife5887
@timeislife5887 5 жыл бұрын
ተሳዳቢወች አፋችሁን ዝጉ ኡሥታዝ ሳዳት ከማል እንደት ሄዶ ይነግራቸዋል የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ተብለዉ የተመረጡት እነ ያሲኔ ናቸዉ እሳቸዉ ናቸዉ ያበላቹት ነገሩን አላህ ልቦና ይሥጣቸዉ ጀዛከሏህ ኸይር
@yasenyasen729
@yasenyasen729 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሚሪጥ ዳእዋ
@ቅድሚያለተውሂዲ
@ቅድሚያለተውሂዲ 3 жыл бұрын
ያሲንን በጣም። እውድው ነበር ግን ክ ሶፍዩች ጋር መቸም አንድ አንሆንም ውላሂ
@جمال-ك8د
@جمال-ك8د Ай бұрын
ماشا الله تبارك الله يحفضك الله يا استاز يا حبيبي ❤❤❤
@sofiayesuf7668
@sofiayesuf7668 5 жыл бұрын
ጀግነው መጣህ እዴ እናመሰግናለን الله ይጠብቅህ
@haykelhaykel8677
@haykelhaykel8677 5 жыл бұрын
ሀሜት ጀግና ያሥብላል ?
@sofiayesuf7668
@sofiayesuf7668 5 жыл бұрын
@@haykelhaykel8677 ሽርክ እሳ ውሊድ ይፍቀዳል ወይ መልስ? ? ይሄ ሀሜት አደለም ያፋን ሰው መክሮ ካልሰማ ስሙን እያነሱ ማስጠንቀቅ ይቻላል አህቴ አላህ ይዘንልሽ እና ወገንተኝነቱን ትተሽ አቅልሽን አመዛዝኒው ቢድአ መውሊድ ከባድ ጥፋት ነው አቡበክር ከአህባሽ ጋር ምን ይሰራል
@shiyagultam5835
@shiyagultam5835 5 жыл бұрын
አለህ ሂደየ ይስጠችሁ ለሁለችንም የስጠን
@muradnaser3152
@muradnaser3152 5 жыл бұрын
አላህ ወክበር
@ksaksa7292
@ksaksa7292 10 ай бұрын
አሏህ ይዘንልልን
@ላኢላሀኢለላላማአቡደቢሀቅ
@ላኢላሀኢለላላማአቡደቢሀቅ 5 жыл бұрын
ኡኡኡ አላህ ሀቅ ተናጋሪዎችንያብዛልን ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ ሳትሳደቡ አዳምጡ እደጭፈራቤት እየጨፈሩ ካሉሰዎች ተደምረናል እንአውዙቢላ
@abdutube7136
@abdutube7136 2 жыл бұрын
ሌባ የሌባልጅ🤣
@gsfwgmethalu6649
@gsfwgmethalu6649 5 жыл бұрын
ኡስታዝ እንተም ትክክል ነህ እነርሱም የአህባሾችን አይከተሉም ግን እነዚያም ተከታይ ሙስሊሞች አሉ ስለዚህ በግዜ ሂደት ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመሩ ዘንድ አንተም እነርሱም በአንድ ላይ ሁናችሁ የሙስሊሙን አቂዳ ብታስተካክሉ ከመተቻቸት ይሻላል
@zeharamuhammed2590
@zeharamuhammed2590 2 жыл бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብነው እንደዚህ ሲተቻቹ በጣም ይደብራል
@ያአላህአኸራየንአሳምርልኚ
@ያአላህአኸራየንአሳምርልኚ 2 жыл бұрын
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ እህት ወንድሞች ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድረጉልኚ ቁርአንን እንድያገራልኚ እና እንድቀበለኚ አድስ ጀማሪ ነኚ በዝሁ አጋጣሚ የተችገራችሉ እህት ወንድሞች አላህ ያግራላችሁ አላህ ይቀብላችሁ ያረብ።
@mubetube1494
@mubetube1494 2 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ያግራልን ቁርአን የልብ መረገጋትን ይሰጣል ለሁላችንም አላህ ልባችን ለቁርአን ክፍት ያርገው
@ያአላህአኸራየንአሳምርልኚ
@ያአላህአኸራየንአሳምርልኚ 2 жыл бұрын
@@mubetube1494 አሚንንንንን ያረብ
@zabibebedrubedru7060
@zabibebedrubedru7060 5 жыл бұрын
ደሞ ለምትሳደብ አላህን ፍሩ ነጌ አላህ ፊት ተጠያቂ ናቹ ውስታዝ ሳደት ብትሰድቡት አትጎዱትም አጠቅሙትም ጓጂውም ጠቃሚው አላህ ነው
@ኢክራምወለየዋ
@ኢክራምወለየዋ 4 жыл бұрын
ትክክልማር
@hayattube9044
@hayattube9044 3 жыл бұрын
Tkkl
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@abduslamali2691
@abduslamali2691 2 жыл бұрын
Respect gn yelem ehe sewye yalah sew aydelem . yasin nuru gn respect full long life
@ahmedmuzemil469
@ahmedmuzemil469 4 жыл бұрын
ወላሂ ሳዳት ስም ያነሳል እያልኩ አንስቼህ አውቃለሁ አፉ በለኝ፤ እንዲህማ ከሆነ በልልኝ ፤ሀቅን አመላክተን፤ ዳኢ ሁሌም የተኛን ህዝብ መቀስቀስ ዋና ተልዕኮው ነው (ከአላህ ሱ፤ወ)፡፡ አላህ ይጠብቅህ! የአላህ ጥበቃና መመራት ሁሌም በቀጥተኞች ላይ ይሁን!! ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ!!
@ኡሙሀሪራወኡሙአብደላህ
@ኡሙሀሪራወኡሙአብደላህ 2 жыл бұрын
ያሱብሀነላህ ኮሜታተሮች በብዛት ከኔም ጭምር ይቅርታ የሚጠይቅ ነው አልሀምዱሊላህ ዋናው መረዳታችን ነው
@rahmahusen5473
@rahmahusen5473 4 жыл бұрын
አሰላም።አለይኩም።ኡሰታዝ።ሳደተ።ከማል።የአላህ።እዝነትና።ሰላም።እገዛ።አይለይህ።በጣም።ምናከብራቸው።ምንተማመንባቸው።የነበሩት።ኡሰታዞቻችን።ዛሬ።እንደዚህ።አይነት።ጉድ።ስሰማባቸው።ልቤም።ሆነ።ጭቅላቴ።በጣም።አዝነዋል።የአላህ።ቅጣት።የበረታነው።በላቸው
@madinaadem5015
@madinaadem5015 5 жыл бұрын
አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ ጀግናዉ የተዉሂዲ ኡስታዝ ተሳዳቢዎች መጀመሪያ አዳምጡ በጭፍን ከመተቸት
@ahmedat1824
@ahmedat1824 5 жыл бұрын
ሳህ እኔም አድናቂው ነኝ ወላሂ ሀቁን ይዞነው የሚጏዘው ስለማይፈራቸው ያለባቸውንም ስህተት በማስረጃ ነው ቀጥብሎ የሚሂደው
@AyshaAysha-hu4qt
@AyshaAysha-hu4qt 3 жыл бұрын
እኔ ግን እንካን ልጠላው ለጠሉት እንዲወዱት ማስረጃ ነግሬያለሁ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ወላሂ ቃላቶች ያጡሩኛል ለመግለጽ የተውሂድ ጀግና የሽርክና ቢስ ጠላት አላህ ይጨምርልህ ያረብ
@msnmdmzmnzk3156
@msnmdmzmnzk3156 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ አቦ አላህ ይጠብቅህ
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ 2 жыл бұрын
ጀግናውሳዳትከማልየተውሂድአርበኝ።አሏህእድሜህንያርዝምልንአሏህበሀቅላይየምንሞትያድርገንሁላችንንም።ዱአአድርጉልኝውድየኢስላምእህትወድሞችበተውሂድእድሞት
@sameera6202
@sameera6202 4 жыл бұрын
ወድም ሳዳት ወላሂ ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጨምርልህ ጀዛ ሙከላህ ሀይር ሀቢቢ
@nuruh.mohammed9903
@nuruh.mohammed9903 5 жыл бұрын
እረ እባክህ አታምታታው እረ እባክህ ባአላህ ይዘንሀል ዝም በል አቦ🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@Mohammed-db4bc
@Mohammed-db4bc 5 жыл бұрын
Nuru H. Mohammed አላህንፍራኡዝታቸን።አትሳደብ
@munnakhan2424
@munnakhan2424 4 жыл бұрын
ዝም ያርግህ
@allebai4185
@allebai4185 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አዎፍ በለኝ በአላህ ኮሚቴውንም ሆነ ሌሎች ኡስታዞችን እና መሻይኮችን በጣም ስለምትተች ስላንተ ብዙ ብያለው አዎፍ በለኝ አሁን ግን የደርስህ ተከታይ ነኝ
@dghjknxdhjkkkljb8372
@dghjknxdhjkkkljb8372 5 жыл бұрын
Alhamdu lillah derajashin kaff allah yadrgew
@momo4419
@momo4419 4 жыл бұрын
እኔምእህትአውፍበለኝ
@seadamohammedrayan7246
@seadamohammedrayan7246 3 жыл бұрын
ሳዳት ከማል የሀቁ ኡስታዜ ኑርልን ያረብ
@KadijaKadija-sn7gi
@KadijaKadija-sn7gi 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት አላህ ሱበሀነ ወተአላህ ባለህበት ጤና፣እድሜህን ያርዝምልን እኔ ሁሌም ደርስህን በጉጉት የምጠብቅነኝ ሁላችንንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
@taybasantos4872
@taybasantos4872 2 жыл бұрын
Yantee ayenat jagnaa 3 etyopia binor shirk aynorem nabr
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 5 жыл бұрын
የምትሳደቡ አላህን ፍሩ ሁሉም ወንድሞቻችን ናቸው ኢተቂላህ
@መሬማቤንትመሀመድመሬማቤን
@መሬማቤንትመሀመድመሬማቤን 5 жыл бұрын
ባረካሏህ ፈኩም ውስታዜ አላህይጠብቅህ ባለህበት እዳተያለንም ሀቅንና ባጢልን ለይቶ ያወቀ ያብዛልን ጀዛክ አላህ ከይርን አላህ ይጨምርልክ እኛንም በሰማናው ተጠቃሚ ያርገን
@መሬማቤንትመሀመድመሬማቤን
@መሬማቤንትመሀመድመሬማቤን 5 жыл бұрын
ጥፋትላይና ስህተት ላይ ውዲያውን አይተህ ስህተት ላይ እዳንወድቅ ባጢልን እድንርቅ በምታረገው ጥረትና ትግልክ አላህ ይመዳልን እኛን በሀቅ ላይ ያጥናል ለከይር ነገር እምንሯሯጥ ያርገን ሀቅንና ባጢልን ለይተን እምናውቅ ያርገን አላህ አቂዳችንንም አንድ ያርገን ሁላችንንም ውስታዜ ባለህበት አንተንም ቤተሰቦችህንም ባላችሁበት ሰላማቹሁን ያብዛልን አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም የሙስሊሙ ኡማን አላህ ይጠብቀን አላህ ይዘውድነ ኢልመን
@hawitube2412
@hawitube2412 4 жыл бұрын
እኔምወድሞቸይኸንሰምተተዉእናብበከርእነያሢንኑሩታስረዉነበርሀቅስለነበርመገረፉእረሥቶተመልሶተቀበለይሉኝልየሣዳትደርሥትለቀላቸዉሥላልታሠረነዉይሉኝልእሡናሙሀመድሀምዛአላህፍትህያምጣብቻያማል
@محمدعمر-ع3م7ث
@محمدعمر-ع3م7ث 2 жыл бұрын
ሳዳት የምትባለው ግለሰብ ሡብሀንአላህ ወላሒ በጌታየ ይሁንብኝ የአንተ ነገር በጣም የአጅበኛል ለመን ብተለኝ የሰወችን ነውር የምትከታተለው አንተ ጀነት ተመስክሮልሀል ወላ በኻቲማህ ላይ እርግጠኛ ነህ ወላ አንተ ብቻ ነህ ሀዲስ ያየኸዉ በእርግጠኝነት ምክርህ በአጠቃላይ ሀሜት ነብዩ ሰ ዐ ወ ደዐዋቸዉ ሰዉን ማነሳት ነበር ወላ አላህን ሱ ወ በአላህ ከሰዉ ትካሻ ላይ ዉረድ አላህን ፍራ ነብዩ ሱ ዐ ወ የአንድ ሙዐሚን ቀልብ ከሚሠበር_________አንተ ጨርሰው ተክክለኛ ዳዒ ከሆንክ በአጠቃላይ ስለ አላህ ሱ ወ ተአምራቶች፣ስለዱንያ እና አኼራ፣ ሰለጀነት እና ስለጀሀነም፣ስለሞት፣ስለነብይያቶች እውነታ፣ስለእስልናችን ደዕዋ አታደርግም ሱብሀንአላህ አንተ እከሌ የሚባል ግለሰብ እንደዚህ ብሏል ነው እምትለው ያውም አደባባይ ላይ አውጥተህ ነብያችን ይሉ ነበር ወይ ነው? አንተ እኮ እኔን ብቻናብቻ ስሙኝ ነው እያለክ ያለኸው።የሳህቢዩ የኡመርን ታሪክ ታወቅከው ባህሪያቸው ምንድን ነበር?ጀነት ተመስክሮላቸው እንኳን 24ት ሰዐት ማልቀስ ነበር ስራቸው። እባክህን ወደ እራስህ ተመለስ ደግሞ አስተያየት አይከለከልም ካስቀየምኩህ አውፍ በል።
@ከዛምከዝህምከሱናእስታዞች
@ከዛምከዝህምከሱናእስታዞች 4 жыл бұрын
አላህ ይዚድ ኢልምህ ያኡስታዝ ከሴረኛው አይን በራህመቱ ይጠብቅህ!!
@rad.bent.ahamed6831
@rad.bent.ahamed6831 4 жыл бұрын
Yallah.Zares.Walhi.Farahuu.ManinenawYemanadamxawu Wusetaze.EnskiAllah Walachinem.And.Yaragani
@ሱብሃንአሏህ-ለ3ቈ
@ሱብሃንአሏህ-ለ3ቈ 5 жыл бұрын
ربي يحفظك وبارك الله فيك ماشاالله ماشاالله يااخي سادات كمال الله يطول عمرك
@hidayahadiya8273
@hidayahadiya8273 3 жыл бұрын
ኡዝታዝ ያሲንኑሩ ትምርትህን አማረነበር አሁንግን አሰጠላህኝ ፕሊስፕሊስ መውሊድ አይለያየንምጨትላለክ ዴ እለህ የሂድኩም መወሊድ የለያያናል ለምድነው የማየለያያየን ኡዝታዜ ሳዳትት አቡመሬም አላህ አድሜና ጤና ይስጠልን የጀገናስብሰብ ሰለፍያ የኛ የቤደአጠላት የሱና አረበኛ ኡዝታዚን ያንንን የቢደአጥላትነው ማንንን ኡዝታዝ ሳዳት ካሚልነው
@لامعبودحقإلاالله-ح5ش
@لامعبودحقإلاالله-ح5ش 5 жыл бұрын
አስታዜ ተሻለህ ወይ ምን አለ ብነግረኝ ወላሂ ታሟል ሲሉኝ ልቤ ስብር ነበር ያለው ያአሏህ ተሻለህ ወይ በደንብ ኡስታዜ በናተ መማር ከያስኩኝ ከሶስት አመት በለጠኝ ኢብኑ ሙነወር መሀመድ ሲራጅ አቡ ሙስሊም ኡመር. ሁሴን ኢሳ ስንቱን ልጥቀሳቸው አላህ ይጠብቃችሁ
@umuebrahimbintakmel4884
@umuebrahimbintakmel4884 5 жыл бұрын
لا معبود حق إلا الله Allhamdulillah teshlognal yemil melkt betalagram chanalu lay lekolnal
@seidahmed8830
@seidahmed8830 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሆይ! ለምን ተቀራርባቹ አትወያዩም? እነእገሌ እንዲህ አሉ ብለህ የሰው ነውር በyoutube ከመፖሰት መጥፎ ተናገረ ያልከውን ሰውዬ በአካል ካልሆነም በስልክ ማናገር አይሻልም? ይህም ካልሆነ የሰው ስም ከማንሳት ተቆጥበህ ዝም ብለህ አላህ( ሱ.ወ) ካሳወቀህ ነገር(ከቁርአነና ከሀዲስ) ስለትክክለኛው አቂዳ እና ቶውሂድን ማስተማር በቃ. ባለቤቱ በሌለበት እና እርሱ በማይወደው ነገር የሰው ስም ማንሳት ሀሜት እንደሆነ ከኔ በላይ ታውቃለህ በዬ አስባለሁ! ሁላችንንም አላህ የቅር ይበለን ሂዳያውንም የስጠን፡፡
@arabia3597
@arabia3597 4 жыл бұрын
የአላህ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ የኢትዩጵያ ሙስሊም. አላህ ባንተ ስር ተመሪ ያድርገው
@mubetube1494
@mubetube1494 2 жыл бұрын
አሚን
@hawahawa7509
@hawahawa7509 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ሣዳት ከማል ግን አንድ ነገር የምልህ ቢኖር ስህተት ያገኘህባቸዉን በመከባበር ብትወያየ በጣም ጥሩ ነበር የወንድሙን ስህተት ወንድሙ ነዉ የሚያርመዉ እናም በግልተማማሩና ህብረተሰቡን በፍቅር አስተምሩት መጀመሪያ እናንተ ተማመኑ ለህዝቡ አራያ ትሆኑ ዘንድ እርስ በርስ አተናናቁ ተወያዩ ነዉ የኔ ሞክር በግልህ ምከራቸዉና አንድ ሁኑ ህዝቡን በፍቅር ታሥተምሩ ዘንድ በአላህ ኡስታዝ ሣዳት በግልህ ምከራቸዉ።
@አሚነት-ጠ9ለ
@አሚነት-ጠ9ለ 5 жыл бұрын
አብረቹ ሁነቹ ታነገሩበት እውነቱንም ሀቁንም ታወይይታቹ ቸገሩን ፊቱት
@hayattube9044
@hayattube9044 3 жыл бұрын
Eneza ifelgum awqew slehone
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 жыл бұрын
እነሱ በሶሻል ሚዲያ ሰው እያጠመሙ ነው እዴ ቁጭ ብሎ የሚነግራቸው
@jemilayimer5846
@jemilayimer5846 4 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አቡ መሪየም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እና እነ ያሲን ኑሩ አቡበክር አህመድ በድሩ ሁሴን በፊት በድሮው በጣም ጥሩ ነበሩ አሁን ግን ተቀያይረውብኛል እና አደራ አደራ አቡ መሬም እንዳትቀየር እኔም ሁል ጌዜ ነው እምከታተልህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራኝ አንተንም አላህ ይርዳህ ያረበል አለሚን ለአአላህ ብየ እወድሀለው ።
@اثوبياملوكنيل
@اثوبياملوكنيل 5 жыл бұрын
ኡስታዝነ ጀዛክ አላህከይር ኡስታዝ ሳዳት እድሜ እና ጤና እንሻአላህ
@الحمدلله-غ7ي
@الحمدلله-غ7ي 2 жыл бұрын
ሳዳት ከማል የተውሂዱ ጀግና ወላሂ ቃላት አጠረኝ አንተን የምገልጽበት ለሀቅ የቆምክ እወደድ ባይነት አተዘድ የለም ወላሂ ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ አብሽር ልፋትህ ውጤት እያሳየነው ከአላህ በታች ሀቅን ለመረዳት ሰበብ ሁነኸናል የጠላትን ወሬ አትስማ ሀቅን የያዘ አያፍርም በማስተጃነውኮ የምታበጥረው የነሡ ተከታዮችንም አሏህ ይመልሳቸው የተከታዮቻቸው ወንጀል ተሸካሚ መሆናቸውን እረስተዋል ወላሂ ሰው የዚህን ያህል ይዘቅጣል እውነት ቢናገሩ ይሞታሉደ
@andb9752
@andb9752 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አላህ የሀቅ ሰው ያድርገን ያረብ አሚንን
@mubarekmuhammed2868
@mubarekmuhammed2868 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ወላሂ በጣም አሪፍ ንግግር ነው ያደረከው አሏህ ይጨምርልህ ኮሜንቴን ከአየኸው አሚን ብለህ መልስለኝ ግን አንድ ነገር ልንገረህ ንግግር ስታረግ ሰውየውን አክብረው ከአንተም በላይ እንደሆነ አድርገህ ማመን አለብ አደራ ለሰው ክብር ስጥ ያሲን አሁን ሸህ ነው ግን አንተ እንደ ማስተማር አርገህ ነው መናገር አንተ ምናምን እያለክ ማስተማር የለብህም ካየኸው መልስልኝ አደራ
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሴን ኑሩ ለፈተዋ ስላልደርስ ምላሱን ከውሸት ለመጠበቅ ነው ።ቀጥልበት ኡስታዜ ያሲን ኑሩ ለፈተዋ ኡለሞች አሉ።አልሀምዱሊላ
@እሙኢማን-አ4ዘ
@እሙኢማን-አ4ዘ 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አሁን ከቅልፌ ባነንኩ እደዉ አደኛ አደኛ ተብለዉ የሚጠረ ኡስታዞች በዉሸት እየኖሩ ነዉ እናሊላሂ ወእናሊሂ እራጆንኢስላም ከሀቅ ንቅንቅ አይልም ነበር እነሱ ግን እደገና ተሸራተቱ እያወጣህ የአስታዙን ሁሉ ጉድ አፍረጥርጠዉ እሽ አላህ ይጨምርልህ ጠክር በዚህ በእዉቱ አተ ለአላህንጅ ለሰዉ አደለም የምትኖር የኛ ጀግና ኡስታዝ አተ የምትናገራቸዉ ሁሉ በአገሬ አሉ በጎጃም ዉስጥ አለ
@mustefasalah9959
@mustefasalah9959 5 жыл бұрын
Ay ustaz allah yakuyeh ustazzzz
@hayatibrahim3828
@hayatibrahim3828 Жыл бұрын
ወንደሜ ሣዳተ ምንድን ችግረህ ከነብዩ ሰአ ወአ ወሰ መዉሊድ ጋረ እኛ ሙሰሌሞች በቀን አመስት ጊ ዜ በሰላታቾን አሰላም ወአለይኩም አዩሀል ነብዩ ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እየልን አደለም ነብዩ ሰአ ወአ ወሰ በሂወት እንደለሎ ሳናዉቅ ቀረተን መልሱነመን ሌሰጠን ብለአነዱ የሰላት ስርአተችነ ሰለሁነ ነዉ የነብዩነ መዉሊድ የምናከበርዉ ደግሞ ገበዩ ሰአ ወአ ወሰ አንዱ የዲነችን ምልከት ሰለሁኑ ነዉ የህንም አንድ የቁረአን አያ ነገሮናል ያአላህን ምልክቶቾ ያከበረ ከአላህ ፈራቻ የቁጠራል ብሉናል የኛ ነብየ ደግሞ ለኛ ትልቅ የዲን ምልክታቸን ነቸዉ የህንን ስልህ አገራችን ዉሰጥ ሰላሎት ቀብሮች ማለቴ አደለም ከነብዩ መዉሌድ ጋረ አታያየዘዉ ከተከፍፈሎ እሰላም ን ባዩች አተያየዘዉ።
@naif60697
@naif60697 5 жыл бұрын
ሳዳት፡አለህእንዴ፡አንተግን፡ለምን፡አትደመርም፡ከሊሞች፡አንተም፡እኔም፡ሙስሊሞችን፡ከመቸት፡አላህ፡ይጠብቀን፡
@ቅድሚያለተውሂድለሱና-ቐ5የ
@ቅድሚያለተውሂድለሱና-ቐ5የ 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳትከማል አበጀህየኛጀግና ወላሂአተንየሚሳደቡት ተሣሥተዋል አንተንስወላሂ አላህያኑርህ እድሜይስጥህ
@محمدرسولاللهصلىاللهعليهوسل-ر8ز
@محمدرسولاللهصلىاللهعليهوسل-ر8ز 5 жыл бұрын
*ኧረ ወላሂ ሰውን እዲቃና አይሰጡትም አላህ ኢዳያ ይስጣቸው መውሊድ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰሩት አልሰሩት ሌላ ጉዳት ነው ጉዳዩ አስረዳን ቀብር አምላኪም በአመት በመፈቅ ብለው የሚያርዱም ትክክል ናቸው የረሱልን መንገድ ተከተሉ ልትል ነው ሱብሀነላ አዴ ጫት አደዛዥ ነው የወንድ ስሜት የሚገድል ጥርስ የሚያበላሽ ብለህ በተናገርከው ወንዶች ሙልጭ አርገው ይሰድቡህ ነበር አሁን ደሞ ቢደአ እና ሽርክ አይለያየንም ብለህ ስታወራ የሰሙህ የሽርክ እና የቢደአ ሊቀመንበር የያሲን ኑሩ ሀዲስ አዳምጪ ብሎ ይፎክርብኛል ባለቤቴ ለካ ይሄን የመሰለ ቀጥተኛውን መንገድ በሾክ አጥረህ ሰው እዳይራመድ ሌላ መንገድ አውጥተህ ነው ውነትም ዳኢነታቹ ኡስታዝነታቹ ከሙናፊቅ በምድነው ምትለዩት ኡስታዝ አቡ መርየም አላህ ይህፉዝክ ኡስታዜ አብዱል መጂድ ራህመቱላ አለይሂ ራሀመተም ዋሲአ የማይጋደድ የማይዋሽ ፍርጥርጥ ቡሎ ሲቃጠል ለኡማው አላህ ወዶት ወደሱ አስጠጋው ኡስታዜን የምቶዱ ሁላ በጀነት ያገናኘን 👐*
@sameraath4612
@sameraath4612 5 жыл бұрын
አሚን
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 жыл бұрын
እዴት ላውርደው። እቢ። አለኝ። ዋትሳቡ አላ። ኩሊሀል አሚን
@ዜድየአላህባሪያአልሀምዱሊ
@ዜድየአላህባሪያአልሀምዱሊ 5 жыл бұрын
እዴት ላውርደው። እቢ። አለኝ። ዋትሳቡ አላ። ኩሊሀል አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዚጋ እሡ ኡስታዞቻችንን እየተቸ እያቋሸሸ ሀታ ኡስታዝ አብዱል መጅድ ሁሴንን ረሂመሁላህ አላህ የጀነት ይበለው እሡንም ሢያቋሽሽ ነበር እሡ ራሡ ሳዳት ከማል ተብየው ለምን ነው ግን እያቀአነባበርክ ተምታወራ እና ሠውን በሀሠት ተምትስብ በአካል ተገናኝተሀቸው እውነታውን ብታቀርብ ኡስታዝ ያሢኔ ኡስታዝ በድር ኡስታዝ አቡኪ አላህ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብየ እወዷቸሆለሁ አላህ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ
@በጉሩፑአስገቡኝ5530ሀቢቡበ
@በጉሩፑአስገቡኝ5530ሀቢቡበ 5 жыл бұрын
አሚን ወንድሜ አንተንም ኡስተዝን ይጠቢቀቹ
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
​@@ዜድየአላህባሪያአልሀምዱሊእረ እሡ በሀቅ ላይ ነው አብዱል መጂድን አላነሣም ደግሞ ብወጃቸው የምትጎጂው አቺ ነሽ ሠዳት በመቶሽ ተወዳጂና ጀግና የሡና ኡስታዝ ነው
@ዙለይከ.ያስልጤልጅናኝኡሜ
@ዙለይከ.ያስልጤልጅናኝኡሜ 5 жыл бұрын
ኡሰታዝ ያስን ኡስታዝ በድሩ ኡስታዝ አብብክር ጀግናዎች ናቻው በናሱ ብዙቦታደርስን አውን ለዜበቅታናል እናቴም ገ ሌቹም ያደራሱን በለታች እናሱናቻው አላህ ጀናት ፎዶስ ይፍቃ ማቼም ማይራሰ ኡስታዝ አብድል ማጅድ
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ መርየም ወላሒ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ እኔስ አጂብ የሆነብኝ ቤተክርስቲያን አፀዱ አኡዙቢሏህ
@3ioosh3ioosh21
@3ioosh3ioosh21 5 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኡስታዝ አድናቂህ ነኝ እዳተ ያለዉን አላህ ያብዛልን ያረብ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራንንን
@caiwa5774
@caiwa5774 5 жыл бұрын
Hayat HAYATY ሰሚ ኡዘታዙችን ሰልተሳደብ ነወ ጀግናወ አችራሰሸ አላህን ፈሪ
@خديجه-ط9ذ
@خديجه-ط9ذ 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን ሀቀኛ ነህ እላህሂ ዲያ ይስጣቸው ሱለላህ አለይሂ ወሰላም ምርጥ ንግግር
@halemayaseen1313
@halemayaseen1313 5 жыл бұрын
@@3ioosh3ioosh21 ።♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
@@caiwa5774 አኡዙቢላህ አንቺ ኮቶት ምን ብሎ ሰደባቸዉ አዎ መዉሊድ ቢዳአ ነዉ ሆዳሞች ቱ
@maskaramaska9800
@maskaramaska9800 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ተብየወች ሳዳም በሀቅ ላይ እደሜናገር ወላሂ ቢላሂ ያውቃሉ ግን ስልጣናቸው እዳይቀርባቸው ነው እና ደግሞ እዳይሸነፉ ነው አላህ ሱበሀነ ወተአላ እያወቁ የሚያጠፍ ቅጣታቸው ብርቱ ነው ብሎል ያረብ አውቀው ከሚጠቀሙ ያድርገን ዶሮ በጭፍንነት ተጉዘናል አሁን ግን መንቃት አለብን ያኡመተል መሀመድ፣
@seadaahmed7057
@seadaahmed7057 5 жыл бұрын
ጀዛክ አለ ኸይር እውነት ቢረዳ እንደ አንተ ፉርጥ አረጎ ቢያወሩ ምንም ቢዳአ ባኖረ ነበር
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
"መውሊድ"  ነቢዩ ላይ መዋሸት እና መዘዙ
21:13
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 19 М.
ኢኽዋን ሺዓ እና ሱፊ
17:21
Sadat Kemal
Рет қаралды 22 М.
ሱፍያና ኢኽዋን
1:09:01
Sadat Kemal
Рет қаралды 34 М.
የ ምሽት የአማርኛ ዜና መሰከረም 21 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
17:44
መንዙማ ቁጥር 6
1:39:41
Sadat Kemal
Рет қаралды 24 М.