ሱፍያና ኢኽዋን

  Рет қаралды 34,722

Sadat Kemal

Sadat Kemal

Күн бұрын

Пікірлер: 305
@nejatayub7607
@nejatayub7607 4 жыл бұрын
ወላሂ ለነብሴ አዘንኩ መንዙማ አረቢኛ ሲሆን ትርጉሙን አናውቅ እንደበግ መነደዳት ነበር አልሀምዱሊላህ ከዛ ላወጣሀኝ ጌታ ይሄ ሁሉ ጉድ እንዳለባቸው አላውቅም ነበር ሳዳት አላህ ይጠብቅህ በርታ ምንዳህን ከአላህ ነው ምታገኘው
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 2 жыл бұрын
አይ ኡስታዝ ከማል ናጋም ዛሬም አለህ በሐቅ ለይ ያፅናህ ለከስ ዉስጣቻዉ እያዋቃናዉ ሚያጣሙት ሰዉን
@almazaragaw1409
@almazaragaw1409 5 жыл бұрын
ላሀውለውለውላ ቁወተ ኢላቢላ አልሃምዱሊላህ ልቤን ለሀቅ የከፈተልኝ
@yutub624
@yutub624 3 жыл бұрын
_ኢላሂ የዚህን ሰውዬ ልብ ለሀቅ የከፈትከው ጌታ የኔም አባት መልስልኝ ልቡ ለሀቅ ከፈትለት ያወዱድ አንተ ሁሉ ቻይ የሆንክ አላህ የምወዳቸው ቤተሰቦቼን በቀጥተኛው መንገድ ምራልኝ እኔንም እንደዛው መጨረሻችን አሳምርልን_
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 жыл бұрын
አሚን
@aminalilu7277
@aminalilu7277 8 ай бұрын
አሚንንን
@jjjyyyy-l5z
@jjjyyyy-l5z 6 жыл бұрын
ሳዳት አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን
@zinetahmed
@zinetahmed 4 жыл бұрын
ውዴ ቤተሠብ እንሁን ሠብ አድርጉኝ
@jjjyyyy-l5z
@jjjyyyy-l5z 4 жыл бұрын
@@zinetahmed እሺ
@alhamdulillahalekulihal8986
@alhamdulillahalekulihal8986 3 жыл бұрын
ጀዛሙክላህ ኸይር ኡስታዝና አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝና
@aymenethiopia6037
@aymenethiopia6037 4 жыл бұрын
ያረቢ ቀጥተኛ መንገድ ምራኝ እህድነስራ ጠልሙስተቂም!!! Ousthaz Jezak Allah Hayre Wejeza
@ZahraAl-j1r
@ZahraAl-j1r 7 ай бұрын
ያረብ ሁላቸዉም ይመልሣቸዉ ኢሻላ አንተ እረዥም እድሜ ያስቀምጥል ቢኢዚኒላህ ገና ብዙ ነገር እናያለን እንሰማለን
@fadiyaRak
@fadiyaRak 8 ай бұрын
ኡስታዝናናናናና ጅከላህ ክይረን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ዱሮ አልወድህም ነበር ኡስታዝ ሳዳት ጀዛኩሙላህ ኸይር ወሀፊዘሁሏህ
@rahimasherefa7729
@rahimasherefa7729 6 жыл бұрын
ሁሌም አቅርባቸው ኡስታዝ ሳዳት ሸኽ ሚስባሃና ሸኽ አወል ገላው አላህ ይሃፍዝኩም አጅማዒን
@taibaishaq8569
@taibaishaq8569 6 жыл бұрын
ያሱበሀናላህ በጣም ነው የሚገረመኝ ደግሜ ደግሜ ሳዶምጠው ወላሂ እህትና ውንድሞች ልንነቃ ይገባናል ገጠር የምገኝ ከባባዴ ሽርክ ሽርክ ይፈፀማል እናም ቢያንስ ቢያንስ በቻልነው እንታገል የሰማነውን እናሰማችው።ምክንያቱም አላህ ነውና ሂድያየሚስጠው ታድያ የሂድያ ሰበብ እንሁን ባናውቅም እንኮን የሰማነውን እናሰማቸው አላህ በእሱ ከማጋራት ይጠብቅን ውድ ኡስታዝ ትልቅ ትምህርት ነው ላስታወለው ሠው አላህ ልቦና ይስጠን አወ አወ አወ በድንብ መስራት አለማችሁ አላህ ያግዛችሁ ያረብ ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይርን ጀዛ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ቦታ ደወል ነው እንንቃቃቃቃቃቃቃ አንተኛ እንቀሳቀስ ሽር ሽር ሽር እናድርገው
@bedriyawaliy7562
@bedriyawaliy7562 5 жыл бұрын
Taiba Ishaq ax
@ethopp19
@ethopp19 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አቡመሬም እኛንም በተዉሂድላይ ያጽናን
@zuzubintshemsu6697
@zuzubintshemsu6697 6 жыл бұрын
ሁስታዝ ሳአዳት ከማል አላህ ይጠብቆት ካአላህ ፍቃድ ሆኖ ከእርሶ ብዙ ነገሮች ተምርናል
@MalikYesuf
@MalikYesuf 8 ай бұрын
Enam
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
ወላሂኡሰታዝ አላህ ይጠበቃችው ጀዛክም አላህ ኸይርንን ሱብህን አላህ ያረብ ኻቲማችንን አሰምረው
@ሶፍያብንትታጁ-ዀ5ገ
@ሶፍያብንትታጁ-ዀ5ገ 3 жыл бұрын
እኔም ባፍት እደኔ መንዙበ የምአዳምጥ አለ ብዬ አላስብም ነበር አለህምዱሊላህ ኡስታዘችን አላህ ይጣብቅህ አላህ አቴን ሰባብ አርግቶልን ከዘ ሽርክ የወጣን ጀዛካለህ ኸይረን አላህ ስረሂን ይቃበልሊህ የረብ
@yutub624
@yutub624 3 жыл бұрын
_አጂብ ነው።የአላህ ስራ ሱብሀነላህ ጥራት ይገባህ የፈለከው ትመራለህ የፈለከው ታጠማለህ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ያረብ🤲🤲🤲🤲_
@zekrabntyiemr6291
@zekrabntyiemr6291 3 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይረን ረጂም እድሜናጤና ይስጥልን እንደናንተ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን ኸይር ስራችሁን አላህ ወዶ ይቀበላችሁ እኛንም ሰምተን የምንጠቀም ያርገን ሁላችንንም ሀቁን ያሳውቀን ቤተሰቦቻችንም ከጥመት ያውጣልን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን🤲🤲
@genizemzem7910
@genizemzem7910 Жыл бұрын
Jezakumullah kheyr Allahi kheyr jezakn ykfelk Ustazachn
@ምንጊዜምቅድሚያለተውሂድ
@ምንጊዜምቅድሚያለተውሂድ 6 жыл бұрын
ያአላህህህህ አላህ ሲመራ እንዴዚህ ነው አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ያአላህ አንተ ከሽርክ ከነዝርያችን አፅዳን ያረብ እኒህን ሸህ እንዳ አፀዳሀቸው ያአላህ አንተ ተውበተን ነሱሀ ወፍቀን ያሸይኽ አላህ ይውዴድወት ለአላህ ስል አከብርወታለሁ ሀቂቃ ልብ ይማርካሉ
@fatimahassan3
@fatimahassan3 6 жыл бұрын
ውዱ ወንድሜ ሣዳት የኛ ጀግና ሀቂቃ ወላሂ ልዩኮነህ ለኡማው አሣቢ አሥተማሪ መካሪ ወላሂ አላህ ረጅም እድሜ ይሥጥህ አሚን ሢቀጥል ሸኽ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ በጣም አሣኩን ባረከላሁ ፊኩም አላህ ወደቀጥጠኛው መንገድ መለሣችሁ አልሀምዱሊላህ ደሥሥሥ ብሎናል
@ፎዚያቢንትሙሀመድቅድሚያለ
@ፎዚያቢንትሙሀመድቅድሚያለ 5 жыл бұрын
አሚን
@TtTt-iw4tt
@TtTt-iw4tt 4 жыл бұрын
ዋሊኩምእሠላምእራህመቱላሂወበረካቱሁ ኡሥታዜጀዛላሁምህይረን አላህቀናውንመገድከተመሩትያድረገን,ያረብ,ያኢላሂ ሰለላሁ,አልሂ,ወሰለም ያረብመጨረሻችንምአሳምረልን,ያከሬ
@jemilaemudirar7228
@jemilaemudirar7228 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ
@keduy6248
@keduy6248 6 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛ ከላ በጣም ደስ የሚል ነበር ግን ሸህ በጣም ያስቃሉ ያሳለፍት ዘመን በጣምም ያሥለቅሣል እኛንም አላህ ይምራን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን በጣም ደሥ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ኡሥታዝ አንተንም አላህ ይጠብቅህ የምንግዜም ዱአየ ነው አላህ ይቀበልህ
@mehbubamehbuba6048
@mehbubamehbuba6048 5 жыл бұрын
ጀዘክ አላህ ከይር ኡስታዝ ሰምታን ያምንጣቃም አላህ ያድርጋን
@binetAragaw
@binetAragaw 4 жыл бұрын
ሱብሀን ረቢ ምጉድ ነዉ ጥመቱ ጀዛከላህ ኸይር አቡ መርየም☝️
@store.no1store.no163
@store.no1store.no163 6 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሙሀደራ ነው በፈገግታ ነው ሰምቼ የጨረስኩት ሸህዮው አሳቁኝ ሱፍዮች ጋ ያሳለፉትን ነገር ሲናገሩ አዳድ ቦታ ላይ ያስቃል አንዳንድ ቦታ ላይ ደግሞ በጣም ውስጥ ይነካል የሽርክ ጨለማ በጣም ከባድ ነው እኔም በፊት ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ነበር የምለምነው ዱአየን ወደ አላህ እዳደርሱልኝ ያረሱልላህ ይህን ሀጃየን ለአላህ አድርሱልኝ እያልኩ ነበር ዱአ የማደርገው ወደ አላህ ዱአ አድራሽ መስለው ነበር የሚታዮኝ
@sameera974
@sameera974 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ የሱና ጀግኖች
@igmsalzi2266
@igmsalzi2266 6 жыл бұрын
ኡሥታዝ ሣዳት አላህ ይጠብቅህ የተ የተውሂድ ጀግና ለጥላት ቦታ አትሥጣቸው ሸህ ሚሥባህም አላህ ይጠብቃችሁ በፈገግታ ነው የሠማሁት አላህ ይጠብቃችሁ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
አላህ ከአመት የጠብቀንንን
@الحمدءاللهعلكلحل
@الحمدءاللهعلكلحل 2 жыл бұрын
جزك الله خير አቡ መርየም
@ማም-ጸ9ኸ
@ማም-ጸ9ኸ 2 жыл бұрын
አሏህበሀቅላይያፅናህለኛምአሏህቅኑንይምራን
@murida4715
@murida4715 3 жыл бұрын
*ዓሠለመለይኩም ወረህመቱላሀ ወበረካቱሁ ኡስታዛች አለህ ይጠብቅልን*ውማውንም ከተማማው መንገድ ወደ ቀጥተኛውን መንገድ አለሀ ይመልሰው ያረብብብብብብ
@ዜድ-የሰለፊዮችወዳጅ
@ዜድ-የሰለፊዮችወዳጅ 2 жыл бұрын
አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 8 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@rahimasherefa7729
@rahimasherefa7729 6 жыл бұрын
Wealeykum Aselam werahmetulahi weberekatu ክክክ ሸክ ሚስባህ ሰዒድ (ሃፊዘኩምላህ)ቀላል ፈገግ አላስባላቹኝም ጀዛኩምላህ ኸይራ ወጀዛ በተለይመዲና ላይ ያጋጠሞትንና ጅብሲጮህ ሰው ይሞታል ይሉ ነበር ያሉት ገርሞ ሚገርምኮነው እኛም ጋር እደዛው ነበር አሁን ትንሽ ይሻላሉጂ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ነው ያሉት አላህ ይዘንላቸውጂ ዱዓድርጉልን ውዱ ኡስታዛችን ሳዳት ከማል(ሃፊዘከላህ)አላህ እዳንተ ያሉ ጀግኖች ያብዛልን ያረብ ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቅህ ከተማ ተቀምጠክ አታለቃቅስም በየ ክፍለ ሃገሩ ያሉ ሽርክና ቢድዓ ያሳስብሃል ያሰጋሃል ደግሞ እዳንተ ጀግና ማን አለና ይሸንሽናቸው የዘመናችን አጁጅ ማዓጁጅ ናቸው አላህ ይምራቸው ወይም ያሳልን ፈሳድ አበዙብን አላሁ ሙስተዓን ዊህ ኢኽዋኖች አላህ ይምራቹ በስ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሀ ወበረካትሁ ስልላህ አለሂ ወሠለም ሱብሀነክ ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ውድ ኡዝታዞቻችን በተውሂድ ጀምራችሁ በተውሀድ የምትጨርሱ ያድርጋችሁ የድርገን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ወሎየዎች
@ወሎየዎች 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሳዳቴ ከማል በርታልን
@FatmaFatma-ky1xz
@FatmaFatma-ky1xz 4 жыл бұрын
መሻአላህ ምርጥ ደአዋ አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዞቸ
@semira5742
@semira5742 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ ላህ ኸይር
@fardusfardus2327
@fardusfardus2327 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህም አላህ ያብዛልን ሀቅ ብለሃል
@ahmedabubakar3218
@ahmedabubakar3218 9 ай бұрын
بارك الله فيك يا بطل الغالي ,سادات كمال
@aishaseid6177
@aishaseid6177 6 жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ከይር ኡስታዝየ አሏህ ይጠብቅህ
@እሙዘከሪያ-ረ7መ
@እሙዘከሪያ-ረ7መ 3 жыл бұрын
جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا አላህ ይጠብቅህ
@ሡሡብንትአሊ
@ሡሡብንትአሊ 4 жыл бұрын
ጀዘከላህ ኸይር አላህ የጠብቅህ ኡሥታዜ
@Gg-rr3yl
@Gg-rr3yl 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማልአሏህ ይጠብቅህ
@ሠላምለሀገራችንሠላምለሀገ
@ሠላምለሀገራችንሠላምለሀገ 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@hasanhabasu8800
@hasanhabasu8800 5 жыл бұрын
ኡሥታዝ ሣዳት አላህይጠውልልህ ኡምርክ
@hasanhabasu8800
@hasanhabasu8800 5 жыл бұрын
ኡሥታዝ ሣዳት እኔ ሥለሽርክ ምንም አላውቅም ነበር ያተን ሙሀደራ ማዳመጥ ከጀመርኩ ወድህ ግን አልሀምዱሊላህ በዚህው አሥተምሮትህ አላህ ያፅናህ
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ያኡመተ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም እኮን ለተከበረው ለሮመዳን ፃም በሰላም አደረሳችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን አላህ የሞቱትን ጀነት ፍርዶስ ይወፋቃቸው በስደት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን አላህ ለአገራቸው ያብቃቸው አላህ ይዘንልን
@zinetahmed
@zinetahmed 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ አላህ ይጠብቀን
@bahrunuuru4263
@bahrunuuru4263 4 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ሁላችንንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
@mominasaydabi434
@mominasaydabi434 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጀዛካላህ ኸይር.
@ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ
@ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ኸይረን ጀዛ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያረብ
@muazitube8247
@muazitube8247 4 жыл бұрын
ጀግና እዳተ. ቀጥተኛውን ምንገድይምራን
@umuzakirumuzakir6283
@umuzakirumuzakir6283 3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ
@ሂክማፈንታ
@ሂክማፈንታ 6 жыл бұрын
የአላህ አንተው ጠብቀን ያረብ ቤተሰቦቸን ከደዝህ አለ አተ አውጣልኝ ያረብ ክፍል 2 እንጠብቃለን ኡስታዝ ሳዳት ጀዛከላህ ህይር በጣም ባንት ብዙ ተጠቅመናል ምንዳህን አላህ ይክፈልህ ምን አለበት ሁሉም እንዳተ ቢሆን ያገራችን ሽርክ ድምጥማጡ ይጠፍ ነበር
@user-of5uc7ud2q
@user-of5uc7ud2q 5 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ። ኡሰታዝ ሳዳት ጀዛከ አላህ ኸይረ አንተንም መሰሎችህን አላህ ይጠብቃችሁ ።
@rabyayassin9177
@rabyayassin9177 3 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ ሳዳት እኛንም ከሽርክ
@nejatmohammed4650
@nejatmohammed4650 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ስራህን ይውደድልህ
@ላታህዘንኢነላህማአና-ደ4ዀ
@ላታህዘንኢነላህማአና-ደ4ዀ 3 жыл бұрын
ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም
@hawaelhlwah5229
@hawaelhlwah5229 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር የጀግና አላህ ከክፉ ነገር ይጠብክህ
@ሀሩንሚድያንእነበረተታ
@ሀሩንሚድያንእነበረተታ 3 жыл бұрын
ሰለለሁ አለሂ ወሰልም
@ኢክራምነኝየወሎእራያዋ
@ኢክራምነኝየወሎእራያዋ Жыл бұрын
እብ መሪያም አላህ ኸይረን ሁሉ ይወፍቅህ ወድሜ
@fadiyaRak
@fadiyaRak 8 ай бұрын
አሚንንንንንንንን ያረብ ያአሏህ
@kedijakedija5272
@kedijakedija5272 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይሀፍዝህ ጀዛከላህ ኸይር
@ቅቅድሜያለተውሂድ
@ቅቅድሜያለተውሂድ 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይርን
@kedijakedija5272
@kedijakedija5272 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ሀገራችን ላይ እንደዚ አይነት ፈጠራዎች አሉ ያረብ በተለይ በጉራጌ ሀገር ያአላህ ቀጥተኛው መንገድ ምራቸው
@semiraamedlla6461
@semiraamedlla6461 6 жыл бұрын
ዋአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛክ አላሁ. ኸይር ፍዱኒያ ወፍል አኼራ
@haba1224
@haba1224 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሣዳት አላህ ይጠብቅህ
@ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ
@ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኽይረን የሱና ወንድሞች የምችሉ ዳውሎድ አደረጋችሁ ትልኩልኛላችሁ ውድ እህቶች?
@ምንጊዜምቅድሚያለተውሂድ
@ምንጊዜምቅድሚያለተውሂድ 6 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@jezakalillahheireusetaz3935
@jezakalillahheireusetaz3935 6 жыл бұрын
yealillah alillah yetebeken esetza jezakalillah heyren alillah yetebkelen yareb
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 жыл бұрын
ኡስታዜዜዜዜዜዜዜሳዳትከሜልአላህይጠብቅህያረብ
@muridabintabdelwahid2192
@muridabintabdelwahid2192 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ አላህ ይጠብቃቹ
@saqe5664
@saqe5664 5 жыл бұрын
ግን ምን አለ ሳዳት ወደ ወሎ ጎራ ብትሉ ያአላህ ቤተሰቦቻችንን ከሽርክ እድያወጣቸው ዱአ አድርጉ ያጀመአ እኛስ እድሜ ለስደት በድን እኮን እንካስ እጅ
@sofiyaahmed8723
@sofiyaahmed8723 5 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ቤተሰቦቻችን በሽርክነው ያሉት😭 አኛሰ አልሀምዱሊላህ ተቀይረናል
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@muridabintabdelwahid2192
@muridabintabdelwahid2192 4 жыл бұрын
ኧረ አላህ ይጠብቀው የሚያስተምረውን ሁሉም ቦታ ማድረስ ነው በየ ሀገሩ መዞር አይጠበቅበትም
@muridabintabdelwahid2192
@muridabintabdelwahid2192 4 жыл бұрын
@@sofiyaahmed8723 አኮ አቺ ተቀይረሽ ለቤተሰብ ደሞ አቺ የማስረዳት ግዴታአለብሽ
@zekrabntyiemr6291
@zekrabntyiemr6291 3 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ወላሂ እኔስልክገዝቸ ካርድ ከዚህ እየሞላሁላቸው አውድዎና ፅሁፍ እየላኩ ነበር ግን መውሊድ ክልክል ነው እዳትይ ሰው እደሆነ ነው የምንሆነው ብለውኝ አረፉ የምር በጣምጨንቆኛል እኛማሳመንአልቻልንም አላህይርዳን ጥንካራ ሰው ሰብስቦ የሚያስተምር ያስፈልጋቸዋል
@የህልሜደራሴ
@የህልሜደራሴ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አለኒእመተልኢስላም
@fatimahassan3
@fatimahassan3 6 жыл бұрын
سبحان الله العظيم اجيب ماشا الله تبارك الله يا اخواني جزاكم الله خيرن ربي يحفظكم عمين يارب
@Babu-jo2wz
@Babu-jo2wz 4 жыл бұрын
ኡስታዝቼ አላህ ይጠብቃቹ
@ከሚልሸምሱ
@ከሚልሸምሱ 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ.ሥራሀን.ሁሉ.አላህ.ለኢክለስ.የርግልህ.
@Smart-xg9xz
@Smart-xg9xz 4 жыл бұрын
جزاكم الله الخير باراك الله فيكم
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 жыл бұрын
እንኳንም አላህ ወደ ሀቅ መለሰህ ያረብ አልሐምዱሊላ ማሻ አላህ
@tewubaa5320
@tewubaa5320 6 жыл бұрын
jezakumelah khayr saday kemal Allah edataynetun yabzaln Allahytebkh
@khadijakh6339
@khadijakh6339 6 жыл бұрын
ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ ስአዳት ከማል እዲሁን ሽህ አሏህ በተስቦቻችን ሂዳያ ይስጣቸው በተለይ የኔ አባት እር እህትቱች ዱአ አድርጉልኝ
@remlabitbdewi9741
@remlabitbdewi9741 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይራ ያረብ የሌሎችም ባርያህ ሂድያ ስጣቸው የሂድያው ባለቤት አነተው ቢቻነህ
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብ
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ 4 жыл бұрын
ጀግና እስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብብ
@አቡዩስራ-ጐ2ከ
@አቡዩስራ-ጐ2ከ 5 жыл бұрын
ኡስታዞች ሁሉ እናተ ቢናገሩ እኔ ሶፍያኖች አላቅም ነበር አላማወቅ መሳሳት ሳይገጥመኝ እኮን ያወኮቸው አልሀምዱሊላ
@toybayimam9516
@toybayimam9516 6 жыл бұрын
ጀዛ ኪላህ ኡስታዝ ና
@allahhoytagashiadrgen4159
@allahhoytagashiadrgen4159 3 жыл бұрын
استغفر الله العظيم واتوب اليه
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 4 жыл бұрын
ሀላችንንም ተውበትን ይወፍቀን ያኢላሂ ላሀውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
@gkfx2710
@gkfx2710 Жыл бұрын
አለህ ይጠብቅህህህ 👌👌👌👌
@tewubaa5320
@tewubaa5320 6 жыл бұрын
awuzubilah betam ygermal welahi Allah yeshewn yakenal
@ቢንትሠይድቅድሚያለተዉሂድ
@ቢንትሠይድቅድሚያለተዉሂድ 6 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር አላህለሌሎቹምሂድያይሥጣቸዉያረብ
@NAjt-k2k
@NAjt-k2k 9 ай бұрын
የአህመደል ሀዲ መቀቢር ፈለኩኝ ሱበሀን አለህ ከበድ በሺታ ለይ ነቻው አለህ ህደያ ይስጠን ይስጠቻው
@hajaraidiris3160
@hajaraidiris3160 5 жыл бұрын
አላህ የጠብቀን ጌታ አልሀምዱሊላ
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ወይኔ የኔ ቤተሰቦች ማን ይምከርልኝ ኡስታዜ መላ በለኝ ወላሂ የኔ ቤተሰቦችም እንደዚህ ነው ሚሉት ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክኡኡኡኡኡኡኡኡ
@neimamustefa8380
@neimamustefa8380 5 жыл бұрын
Subhanlha Allha yetbekachu Eyanem Besemanwe Tetkami Yadergen Yareb
@muhemed3725
@muhemed3725 4 жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ይሀፍዝክ
@makamaka6424
@makamaka6424 6 жыл бұрын
ጀዛ አኩሙላህ ኸይረን
@hawahawa3147
@hawahawa3147 3 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ሚገርም ነው አላህ ከሽርክ ይጠብቀን
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አጀብ ነው ወላሂ ጀዛከላህ ኸይር
@fatihasaady733
@fatihasaady733 6 жыл бұрын
jezake Allah hayir oustaz Allah yitebqh
@yaseltawekabrara8363
@yaseltawekabrara8363 5 жыл бұрын
ጀዘከላህ ኽይር
@ሀያትየቄሱልጂሰለምቴዋየበ
@ሀያትየቄሱልጂሰለምቴዋየበ 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
ዱኣ
1:12:56
Sadat Kemal
Рет қаралды 79 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Ye Sewu Ena Ye Jinn Sheytuanoch video
53:51
Sadat Kemal
Рет қаралды 24 М.
ፅድት ያለ ተውበት//ኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን//ኢስላም በእውቀት/Islam in knowledge
26:57
ሉቅማን ለልጃቸው
1:52:57
Sadat Kemal
Рет қаралды 1,3 М.
Wurdete Ena Keberebisenet
1:13:31
Sadat Kemal
Рет қаралды 53 М.
የሁለቱ ኮሎኔሎች አገር፤ የጃዋር መጠምጠሚያ|ETHIO FORUM
21:55
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 54 М.
Islamic Movie
58:01
Sadat Kemal
Рет қаралды 45 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН