መውሊድ_አቂዳ||ኡለሞችሥለመውሊድ ድንቅ ውይይት||

  Рет қаралды 38,533

Faruq media

Faruq media

Күн бұрын

መውሊድ_አቂዳ||ኡለሞችሥለመውሊድ ድንቅ ውይይት||#4ለ4ውይይት ሸህኤሊያስ vs ዶ/ር አቡበከር ||aqida elyas vs omerkocha#መውሊድ ||
‪@seidmedia_4767‬ ‪@nejahmedia‬ ‪@minbertv1‬ #መውሊድ #ሃሩንቲዩብ #ቢላልሚዲያ

Пікірлер: 172
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 4 ай бұрын
ሚዛናዊነት ወደ እውነት ግማሽ መንገድ እንደመሄድ ነው
@Arabu-g4i
@Arabu-g4i 16 күн бұрын
ባዶ
@Generic-im1vu
@Generic-im1vu 13 күн бұрын
ማሻአላህ፡ኡስታዙና አላህ፡ረዥም እድሜና ጤና ይወፍቆት የሀቅ ዘበኛ🎉🎉🎉መውሊድ ቢዷአነው አባሾች አላህ፡ቀጥተኘው መገድ ይምራቹ ከጥመት መገድ አላህ፡አተጠብቀን ሱባነሃላህ🎉🎉
@Sdfa-mn6mc
@Sdfa-mn6mc 2 ай бұрын
ኡስታዝ ኢልያስ ጀዛኩሙሏህ ህይረን አሏህ አንተንና አንተን መሠሎች አሏህ ይጠብቃችሁ እሲ እንኩካቸዉን አዉጥተህ ንገርልኝ አቦየኔ ጀግና
@ABDUSEMEDAbeza
@ABDUSEMEDAbeza Ай бұрын
የአንዋር መስጅድ ዋና ኢማም ሳይሆን (1) ዋና ቃሚ (2-) ዋና ተሳዳቢ (3---)ዋና ጺም ላጭ ቢባል ነው የሚሻለው
@Yaasalaam-l6k
@Yaasalaam-l6k 4 ай бұрын
አልሀምድሊላህ መዉሊድ ከማክበር አላህ የመራኝ ባለማክበርም አቋሜን አጽናዉ ያአላህ Never ever again ከቢድዓ አላህ ጠብቀኝ
@ErahmaAhmed
@ErahmaAhmed Ай бұрын
ኢናሊላሒወኢናሊላሒራጅኦን ❤ከቢዲአአላህይጠብቀን❤ያረብ
@AdemKawo
@AdemKawo 4 ай бұрын
ሁሉነገር በማስረጃ እንጂ በመሳዳብ አይንም ።በስሌት እንጂ በስሜት አይሆንም።
@NuurAmar
@NuurAmar 4 ай бұрын
ያተው ጥፍት ይበል ጡሃ
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 4 ай бұрын
ትላንት ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን ሊሆን አይችል እኛ ተከተሉ እንጂ ፍጠሩ አልተባልነም❤❤❤❤
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 19 күн бұрын
ነአም ወላ አላህ ይሄዳቸው ኡማውን በከሉት
@najathnaja5530
@najathnaja5530 13 күн бұрын
መውሊድይከበራል በደብ ዝብላችሑ አለፍልፉ 😂😂መጀመሪያ ኢልምተማሩ ኸኞኡዝታዞችመሻኺወች ከነ አቡበከርሶለይማን ከነነሸሕኡምር ከነሑፍቲሕ ሌሎቹምጨሉላችሑ ኑተማሩ ምድረ ሙጀሲማ ዝብላችሑአለፍልፉ😂😂
@alhamDino
@alhamDino 4 ай бұрын
ችግሩ እውነት መልክተኛው ዉዴታ ሳይሆን የሆድ ጉዳይ ነው
@EbrahimKasahun
@EbrahimKasahun 14 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሱና የወደደ መጀመራያ ሱሪ ያሳጥራል ጺሙን ያሳድጋል ከቢደአና ከሙብተዲአ ይርቃል እና መውሊድን ማን እንደጀመረው የስንት ሰው መውሊድ እንደጀመረ ኑ በማስረጃ እናውራ ደሞ ጧሀ የተባለው በጫታቹም ይላል ቀጠለና ካፊርም ሙስሊመም አንድ ነው ይላ ኧረ በአላህ ይህሰውዬ መልሱት የት ነው የሄደው
@Sdfa-mn6mc
@Sdfa-mn6mc 2 ай бұрын
እረ እስኪ ትላት ተወልደን ሀራምመሆኑን አወቅን አሏህን ፉሩ እናተዉ ተናገራችሁ አዲስመጤ አተጡ ትላላችሁ እና ነብዩ ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሒ ወሰለም መዉልዲ አዉጡልኝ ብለዋልን??ሰለዋት አብዙ በኔላይ ነዉ ያሉት ።አይኑ ይጥፊ አላልክም ያተጥዱ እልም ይበል ወላሒ ስታናዱ እረህዝቡን ግራ አታጋብ ሙስሊሞች ለምን አትነጋገሩም እና መዉሊዲ ሀላል ለመሆኑ ለኔ ደሊል ስጡኝ ግን ቢደአነዉ ሱሀቦች ባጠቃላይ አልፈጰሙትም
@SedruAman
@SedruAman 4 ай бұрын
እስኪለአለህ ብለቹ ሼህኢልያስን እድሜያቸውን እንዲያረዝምልን ዱዓ አድርጉ ያረቢየሱና ኡስታዞችንምሆነሼሆችን እድሜያቸውን አረዝምልንአሚን።
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 4 ай бұрын
አሚንንንንንንን ረብ ሀቢቢቢቢቢቢቢቢይይይይይይ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ZinshLove
@ZinshLove Ай бұрын
Allah katimachin yasamirilachu allah weshkuru nimetallah alalem ende? Jahil hula😂
@seidimam4474
@seidimam4474 Ай бұрын
ኢሻአላህ
@seidimam4474
@seidimam4474 Ай бұрын
ለራሱ አይኑ ይጥፋ አለማወቁ ነዉጂ አላህ ነዉ እሚሳደበዉ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ እኳን ከኢማም ከአድ ሙስሊም ስድብ አይጠበቅም እየበላን እየጠጣን እደባህላችን እናክብር አላለም
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 4 ай бұрын
ቢዳአእሚሰራ ቢሰደብ ምንችግርአለዉ
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp Ай бұрын
ሸሕሰይድሙስጠፋየክርስቲያንስጋይበላልያላችሑናችሑነገወለድመብላትሐላልነውማለታችሑአይቀርምእይይይይይይድ👎👎👎👎👎
@KalidKalid-tk1le
@KalidKalid-tk1le 4 ай бұрын
ጠሃ የተከተ ገደል ገባ
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 3 ай бұрын
ጡሀማለት መዉሊድእሚያከብር ነዉ፡ለምንአላከበረም ነው ስድቡ
@SaloSiko-h5e
@SaloSiko-h5e 2 ай бұрын
ጀዛከ አላህ ሀይር ሸይኸነ አላህ ይጠውል ኡምርክ ይቀውይክ ይገውይክ ወያህፍዝክ ያረብ ሳህ ከላም ሱብሀን አላህ አላህ ይህዲይ ኡማውን ያረብ
@Dojoo-j2g
@Dojoo-j2g 3 ай бұрын
ምክነያቱም ስላሴም ገብረኤልን ማምለክ አይለየውም እየሱስንም ማክበር አይለየውም ከምላሱ ስሙት አይለየንም ብሏል
@KalidKalid-tk1le
@KalidKalid-tk1le 4 ай бұрын
ኧረ ወንድሞች በአላህ ይሁንባቹ እውቀት ለሌላቸው ወንድም እህቶቻችን ጴንጤ ኦርቶዶክስ እያደነብን ነው ተው ስሜታችን አነከተል በመውሊድ ምክንያት ከበላን በዃላ ወደ መፀዳጃ ነው ትርፉ
@eastworld5974
@eastworld5974 14 күн бұрын
አይምሰልህ። ጴንጤ እና ኦርቶዶክስ ሴቶቻችንን የሚያድነው እና የሚያበላሸው እኛ ዝርክርክ ስለሆንን ነው። ሙስሊሙ የገባበት ድንቁርና ሴት ልጁን ሲጠየቅ ለእድሜ እኩያዋ ይከለክላል። ምክንያቱም ገና ወጣት ወንድ እየተጣጣረ እንጂ ንብረት ሀብት የለውም። 20 አመት የሚበልጣት ሲመጣ ደሞ ሰርግ ምናምን 1 ሚልየን ወጪ፣ ሰላት ሰገደ አልሰገደ፣ ቤቱ ውስጥ ቁርአን ይቀራል አይቀራም ደንታቸው አይደለም። እንዲያውም የክርስቲያን ሴቶች አብረን እናድጋለን በሚለው ደሀ አግብተው ይኖራሉ ይለወጣሉ። የኛ ግን ብልጣብልጥ ሲሆኑ እድሜያቸው ይሄዳል ወይ ሽማግሌ ያገባሉ ለብር ሲባል። በጣም አሳፋሪ ነገር ነው ወላሂ። እራሳችን ላይ ያመጣነው ፊትና ነው።
@seidmohammed6966
@seidmohammed6966 4 ай бұрын
ልዩነት በመረጃ እና ኡማ እንዴት ኡማ እንምራ ብሎ በመነጋገር እንጂ በመናናቅና በስድብ አደለም ይህ ከእስልምና ሊቃውንት አይጠበቅም
@Saadh-v5q
@Saadh-v5q Ай бұрын
መሳደብአደብአይደለምክአድሙስሊምአይጠበቅምልደትየኩፍርስራነው
@AbiGuye-fy4qy
@AbiGuye-fy4qy 4 ай бұрын
ሻ ጣሃ ምባል ዑውኡር ምእን እያላኛው ሃይማኖትና ባህል አይጋናንይም እሱም ብሎ እማም 😂😂😂
@kedirabdulkadir208
@kedirabdulkadir208 4 ай бұрын
ዲናችን በእውቀት እጅ በስድብ አይደለም ለኅብረተሰቡ ትልቅ እውቀት ነው ያስጨበጥከው جزاك الله خيرا
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 11 күн бұрын
መውሊድ ይፈቀዳል ያለው ሰውየው የአኖረ መሥጂድ ኢማምነው እደ ??🤔
@Faruqmedia
@Faruqmedia 11 күн бұрын
awo
@eastworld5974
@eastworld5974 14 күн бұрын
መሃይማን አህባሽ ሀይማኖታችንን እንደ ጴንጤዎች በሙዚቃ መሳሪያ የታጀበ የምስጋና ግጥም ያለው ዘፈን ጀመራቹልን። የቢድአን መንገድ የያዘ ሰው እየጨመረ እንጂ እየተወ እየተስተካከለ አይሄድም። ለሰው እልህ ብላቹ ነገ ደሞ አዲስ ቢድዓ እንዳትጀምሩልን አደራ፣ ያለው ይብቃ።
@mohammedawel-d3b
@mohammedawel-d3b 4 ай бұрын
በግልጽ ፊት ለፊት አትወያይም Dr. Abubeker sulyman ኑ እያለ ነዉ ጀግንነት ማሳየት እዛ ነዉ ኡማዉን አታደናግሩ
@AhmedKhelifa-s2f
@AhmedKhelifa-s2f 3 ай бұрын
አይ ጠሃ ሸይጣን😂😂
@KalidKalid-tk1le
@KalidKalid-tk1le 4 ай бұрын
ኧረ ወንድሞች በአላህ ይሁንባቹ እውቀት ለሌላቸው ወንድም እህቶቻችን ጴንጤ ኦርቶዶክስ እያደነብን ነው ተው ስሜታችን አነከተል በመውሊድ ምክንያት ከበላን በዃላ ወደ መፀዳጃ ነው ትርፉ
@seada3124
@seada3124 13 күн бұрын
ሱብሀን አላህ የዚህ ጡሀየሚባል ሸውዬ ድድብና ማንም ማሀይም እንሱ አይደድብም ምንአይት ሆዳም ሰው ነው ባአላህ እንዴት ሰው በዚህ ልክ ይደድባል
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 19 күн бұрын
ማሃይም የሞቱበት ቀን እያከበርክ አልበቃ ብሎህ ማላቅ ብለህ ስየምከው ከናንተ ጥመት አላህ ይጠብቀን አሚን ወቁርአን በደብ እወቁ ጠማቹህ አታጣሙ
@ሀሚድሙሳ
@ሀሚድሙሳ 4 ай бұрын
ጉዳዩ ስለመውሊድ አደለም አድስ ነገር መፍጠር ላይ ነው ይሄ ደሞ እኛ አንድ ስንጨምር ልጆቻችን አንድ ሲጨምሩ እንደሽአ ሌላ ሀይማኖት ይመስላል
@MuktarMahammedMuktarMahammed
@MuktarMahammedMuktarMahammed 15 күн бұрын
አላህ ከዓርሽ በላይ ብሎ የፈሰሩት ግን ሳሓባቶች ናቹ ወይስ ውሀብይ ናቸው
@ZeharaMeki
@ZeharaMeki 12 күн бұрын
አንተ በገፎዋቹ በምናቹ እያልክ ነው ረሱላችን ሰ ዐ ወ በፆም እኮ ነው ያሳለፉት
@بحرالدينحسين-ث7ذ
@بحرالدينحسين-ث7ذ 13 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ እኛ ሁሌም እንልቀቸዋላን በአመት አንድት ቀን አይደለም።
@AhlamOmer-q5e
@AhlamOmer-q5e 16 күн бұрын
ጠሃ መሀይም ነው በውቀት በማስረጃ ማሳመን የማችል ሰው ወደ ስድብ የሚሮጠው።
@SEMIRASEID-e7e
@SEMIRASEID-e7e 4 ай бұрын
ጆሮዪ ነዉ ወይስ ብሏል በጫታችሁ አክብሩ😅😅
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 3 ай бұрын
ኧረ በደብነው ያለው ክክክ
@ሀያቲየከላላዋ
@ሀያቲየከላላዋ 14 күн бұрын
ክክክ እሄ አሳፋሪ ነዉ የሆድ ነዉ
@ሀያቲየከላላዋ
@ሀያቲየከላላዋ 14 күн бұрын
በድሩ ሁሴን ታሳፈራለህ እደት ነዉ መዉሊድ የማይለየን ቱ
@Dojoo-j2g
@Dojoo-j2g 3 ай бұрын
ጦሀ ከፊር ነው ወሏሂ
@AdemKawo
@AdemKawo 4 ай бұрын
ሁሉነገር በማስረጃ እንጂ በመሳዳብ አይንም ።በስሌት እንጂ በስሜት አይሆንም።
@zd-555
@zd-555 14 күн бұрын
ጠሀ የሚባለው ግን አለህን አይፈራም አኡዙቢላህ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 2 ай бұрын
መውሊድ ቢዳአነው ያተ አይን ይጥፍ በግ ፈየል ከብት መውሊድ የሸርክ መነሀሪያ ነው ኧረ አላህን ፍሩ አኡዙቢላህ
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 4 ай бұрын
መዉሊድ ቢዳአመሆኑን ከነኡስታዝ ኢሊያስ መማርትችላላቹህ ጀዛኩሙላህ ህይረን ኡስታዞቻችንን ለዉነት የቆሙትን ሁሉንም አላህ ሀያታቸዉን ያርዝምልን
@frghgegh973
@frghgegh973 Ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ዒልያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ አህባሽ አላህን ፍሩ ስሜትን አትከተሉ
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq 11 күн бұрын
People dont fight and wast your time on pety things who cares if they celebtate it does not affect anybody ??
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 4 ай бұрын
ሚዛናዊነት የጎደለው ቪዲዮችን እያመጣጠንክ ነው። ነገር ግን ሚዛናዊነት ወደ እውነት ግማሽ መንገድ እንደመሄድ ነው
@AnshaAli-z2y
@AnshaAli-z2y 6 күн бұрын
ሶለዋትአሥተካክል😢😢😢😢ሱለሏሁአለይሂወስለም
@suleymanali3431
@suleymanali3431 4 ай бұрын
ሸሆች አሁን ሁሉ የሚሰራው በነቢዩ ጊዜ የተሰራ ነው ወይ?ሰውን አብልቶ ሲራቸውን ማስታወስ ወንጀሉ ምኑ ላይ ነው ?ስንት ወንጀል እያለ ደማችሁ በዚህ ብቻ ለምን ይንተከተካል?
@mbariso
@mbariso 16 күн бұрын
Like አርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ።
@Abi-rk6ez
@Abi-rk6ez 4 ай бұрын
ሙፍቲም የተነገሩት ሱናው መብላትና መጠጣት ሳይሆን መፆም ነው ትክክኛው ሱና ነው የሉት ምንድነው ልዩነቱ?
@hayetudinmohammed
@hayetudinmohammed 4 ай бұрын
አምሮክ አይሰረም ትቀጥላለች
@ArebuAhmed-c4t
@ArebuAhmed-c4t Ай бұрын
ምንትበል ትበላለህ በድሀገንዘብ 70 በሬ 150 ፍየል አቅማዳ
@Emuisa64
@Emuisa64 24 күн бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@jemalmammo6241
@jemalmammo6241 4 ай бұрын
ሸህ ኢልያስ፡ጥያቄ ልጠይቅህ፡ መዉሊድ ማክበር ማለት ምን ማለት ነው'እንዴት ነዉ የተረዳሀው?መዉሊድ ያላከበረ ሙስሊም አደለም አይባልም፡፡መዉሊድ ያወጣም ሙስሊም አደለምአይባልም፡፡ ምክኒያቱም የመዉሊድ አከባበር ሁኔታወች፡ዉዱ ነቢ የተወለዱበት የረቢ ጨረቃ ወር ካመት አመት ሲመጣ ዉዱን ነቢ የተወለዱበትን ወር በማስታወስ፡ቁርአን በመቅራት፡ሙስሊሙን ኡማ በረሱል ሙሀባ በመሰባሰብ፡ስለዉዱ ነቢ ቂሷ ይነገራል፡ያለዉ ከሌለው ጋር አብሮ በመብላት በመጠጣት፡በመዘያየር ፡በመማማር ፡የዉዱን ነቢ ሸፈአ እንዲወፍቃቸዉ በጀመአ ዱአበማረግ አላህን መለመን ነዉ፡የተፈለገበት ይህ ነው፡እንጅ ፡በዛ ቀን ስራ አንሰራም ክልክል ነዉ አላልን፡በማስወስ መደሰት ምኑ ነዉ ሀራምነቱ?ነብያችን በፆም ሲያከብሩት ፡ሶሀባወች ለምንድን ነዉ ሰኞቀን የምትፆሙት ሲሏቸዉ፡የተወለድኩበት ቀን ነው አላሉም ወይ?ያከበሩበት ማእና ምንድን ነዉ?ሰኞ እና ሀሙስ ቀን ይበልጥ ኢባዳ ማብዛት የተወደደበት ምክኒያት ምንድን ነው?ጥያቄ'ተማሪወች ዩንቨርስቲ/የኮሌጅተማሪ/የቁርአን ተማሪወች የሚመረቁበትን ቀን ማክበር ይፈቀዳል?የአደዋዲል ቀን፡የመሳሰሉ በሀገር ደረጃ የሚከበር ቀን ማክበር ይቻላል?በተለይ የመንግስት ሰራተኛ ከሆንክ የሚከበት ቀን ካላንደር ስለሚዘጋ ቢሮ ሳትገባ ትዉላለህ ፡ለምን ቢሮአትገባም ቢሉህ ምን ትላለህ?
@OusmiMohammed
@OusmiMohammed 4 ай бұрын
ሱሀቦችኮ በፆም ነው ያሳለፉት.... በመብላት በመጠጣት ጫት በመቃም ማሳለፉን ነው የፈለከው ልበል
@HabibaHabu-ot1uq
@HabibaHabu-ot1uq 4 ай бұрын
ዲናዊ ና ማህበራዊ ነገር ለይተህ እወቅ መጀመረያ።ዲናችን ሙሉ ነው
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 4 ай бұрын
መዉሊድ ቢዳአነዉ ይህን እንኳንየተማሩት ኡስታዞች ይቅርና ያልተማርነዉም እናቃለን ሙስሊም መጨፉር ሀራምነዉ
@Emuisa64
@Emuisa64 24 күн бұрын
አላህ ከቢደአ ከጥመት ስሜትን ከመከተል አላህ ይጠብቀን ያረብልአለሚን እረቡል አርሺል ከሪም
@ZeharaMeki
@ZeharaMeki 12 күн бұрын
እና በፆም ለምን አታሰልፉም
@ሀያቲየከላላዋ
@ሀያቲየከላላዋ 14 күн бұрын
ፈጣሪ አይንህን ያጠፋዉ
@ሀያቲየከላላዋ
@ሀያቲየከላላዋ 14 күн бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ
@TahaMohammad-z1l
@TahaMohammad-z1l 17 күн бұрын
መውሊድ ቢደዓ ነዉ::
@FatumaHussen-j6y
@FatumaHussen-j6y 12 күн бұрын
መውሊድ የጠላ ይድፋው
@AbiGuye-fy4qy
@AbiGuye-fy4qy 4 ай бұрын
ስጃማር ማውልድ ምያካብሩ ሳዎቹ ባስድብ እንጂ ባማራጃ አይሃዱም ምክንያቱም ያሆድና ያጭሃት ስማት ስሎሆና
@SeadaAhmed-b4o
@SeadaAhmed-b4o 4 ай бұрын
እረ ከየቦታው ለቃቅመህ ነው የውይይት አይደለም ራስህን አታታል
@ReyhanaAhmedin
@ReyhanaAhmedin 4 ай бұрын
من ابتدع في الإسلام بدعة يراها حسنة فقد زعم أن محمد رسول الله( صلى الله عليه وسلم ) خان الرسالة
@AyemenBrhanu
@AyemenBrhanu Ай бұрын
Mechefer yemiwed yakebral
@SofaSeid
@SofaSeid 4 ай бұрын
የራስህ አይን ይጥፍ ምድረ ጫታም ሁላ ለጫታችሁ ብላችሁነው ሶላት እያሳለፊ ቅጠልና ዱቤ መደብደብ አደብ አደለም አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@SaynabMaxamedXassan
@SaynabMaxamedXassan 8 күн бұрын
ሽርክመዉልድ
@AyemenBrhanu
@AyemenBrhanu Ай бұрын
Tuhan yteketele gedel geba
@AyemenBrhanu
@AyemenBrhanu Ай бұрын
Yantew tfit yibel ealyas
@MulugetaMurgeda
@MulugetaMurgeda 4 ай бұрын
ተወያዩ ብሎ መዋሸት
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp Ай бұрын
አሕባሾችአላሕይጠብቃችሑየኛዉዶች፡የኛጀግኖችእረጅምእድሜከጤናጋርያረብ❤❤❤አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌📚📚📚📚📚🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@remedansherefa6416
@remedansherefa6416 2 ай бұрын
ልደት መማክበር ጥመት ነው መውሊድ ማለት ልደት ማለት ነው
@ENDRIS53
@ENDRIS53 4 ай бұрын
Aye wuhabiya mnm btlefu benante kal andelelm jelef
@Mudassir-tj2pr
@Mudassir-tj2pr 3 ай бұрын
L b😂
@KhairiyaAdam
@KhairiyaAdam 2 ай бұрын
አህባሾች ምን አለ አላህን ብትፈሩ ሁሌም በስሜት ነው የምትነገሩት ነብዩን መውደድ ማለት እሳቸው ያሉንን መስራት መከተል እጅ አዲስ ነገር መፍጠር አይደለም ጫት መቃም መጨፈር ነብዩን መውደድ ነው ማለት ምን ይሉታል አላህ ኢዳያ ይስጣችሁ
@seidDegfe
@seidDegfe 4 ай бұрын
ግን ብቻ ቢዳአ እያላቹ ብቻ እዳትሞቱ
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 4 ай бұрын
መዉሊድ ቢዳአለመሆኑ ሴትናወንዱ አንድላይ ሲጨፍር አትዩትም
@SikoSilo-rx2wy
@SikoSilo-rx2wy 4 ай бұрын
መውሊድ የሚከለክል አይኑ ይጥፋ አላሁ አክበር
@abdulhamidkedir8168
@abdulhamidkedir8168 3 ай бұрын
በጎች አላቹ አ
@bekri78
@bekri78 3 ай бұрын
ለመሳደብ ከመቸኮልህ በፊት ሀቅን በማስረጃ ብትፈልግ አይሻልህም????? የሚጠቅምህ እሱ ስለሆነ
@AbdurahmanShukir
@AbdurahmanShukir Ай бұрын
ለዚ ንግግሩ ነው ተክቢራው
@HusnaAhmedMohammed
@HusnaAhmedMohammed 27 күн бұрын
ነብዩ አክብሩ አላሉም
@Arabu-g4i
@Arabu-g4i 16 күн бұрын
ባዶ
@AhmedSalem-oi9qb
@AhmedSalem-oi9qb 4 ай бұрын
አኡዙ ቢላሂ መዉሊድ በማስመሰል ሌቦች መሆናችሁ መሆኑ ነዉ የሚያሳዝነዉ
@MuhabaKedir-es2ce
@MuhabaKedir-es2ce 4 ай бұрын
ኤሊያስን አላህ ያስተከክላው ከልሆነ ግን በድን በሰለፊያ ተጨዋች ሌባ ስለሆነ አለህ የእጁን ይስጠው
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 3 ай бұрын
ሌባማለት እንደናተያለነዉ በምነታችንላይ ፈጠራያመጣቹህ መሻሂክ አይሰደብም
@SawdaHassen-q7j
@SawdaHassen-q7j 3 ай бұрын
Sekarm new teha
@SaniaBh-z7s
@SaniaBh-z7s Ай бұрын
አላሕን ፍራ እደዚ አይነት ንግግር ሚዲያ ላይ ወቶ መናገር በጣም ያሣፍራል
@MohammedAk-l3c
@MohammedAk-l3c Ай бұрын
ma
@SaynabMaxamedXassan
@SaynabMaxamedXassan 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 19 күн бұрын
አይ ጡሀ ጡዘትህ መጢማ አትና መሰሎችን ያማጣችሁነው ጭራሽ እኳን አደረሳችሁ ማለት ይፈቀዳል አላለም አኡዙቢላ
@MohamedSeid-jt2dg
@MohamedSeid-jt2dg 4 ай бұрын
አይባልም ቢደአ ነው
@modinali3987
@modinali3987 4 ай бұрын
Maninim nebiy yeteweledebetin alakenerem akbrulignim alalem. You yemewlid tata Ethiopia wust bicha new.
@IBRAAHIM-z8w
@IBRAAHIM-z8w 23 күн бұрын
الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZiyadaMahamed
@ZiyadaMahamed 2 ай бұрын
Taha Allah yemelesek welahe kefrhal
@Hayat-cb8pj
@Hayat-cb8pj 3 ай бұрын
ሀጅአመር፡ረጅም፡ሀያትትትትትትትትትትትትትትትት
@Muna336
@Muna336 4 ай бұрын
መውሊድ ይከበራል።።።።።።።
@HayatuMohammed-v8n
@HayatuMohammed-v8n 16 күн бұрын
አሚን አላሁመ ያረብ
@AhmedinSyide
@AhmedinSyide 22 күн бұрын
ተሃ፣አላህአይፍራ ም
@KomexeKosse
@KomexeKosse 3 ай бұрын
ጣሃን ግን አላህ ያጥፋዉ
@ENDRIS53
@ENDRIS53 4 ай бұрын
Jihlna bcha mn awkachuh slemewlid allah kenante kfat tmet yitebken
@ENDRIS53
@ENDRIS53 4 ай бұрын
Aynih yitfa
@hayatahmad-zv7dx
@hayatahmad-zv7dx 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝
@AhmedinSyide
@AhmedinSyide 22 күн бұрын
ኡስታዝ፣ጀዛከላህ
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 4 ай бұрын
yelelochinm smetteredu mowlidn biqawemu klela gon yalu scholarsendescholarnetu yalewnview akbrulet gin yneaqwm akbratakbrkhuletum janib yalut scholarsn aqwam endeawaqinetachew akbrlachew gin and sure ymhonlh guday bzih techeqachiqeh ymuselimnet andnet loose madregu wede dibdb chiqchiq gedya mamratn huletum tilq haram mhonun leaduwochachew bicha yblaynetymiset mhonun manm yawqal bzih tekerakroytesmama endeleleveyaweqk bzih benzil mqatelu eski asb whowill get the benefit?10 aduw binor 12 muselims binoru ktsmamu ybayyihonalu bzih biyattaluwachew 5 and 5 yihonalu so aedaochachew mowlidn tewna kzih buhalaferd solatun yikelekluwachewal selzih wedaje be wiiiiiiiiise!!!!! tijarah bihon tawqbetaleh wekeyfe dinh lay advantageous pointn myazu tesaneh???????????? mr wurre lure adrgeh telatn litabeza litattala new allah bmuselimoch mhkl fitnanymirechin hula bismillah zilzal egrun yadrgbet ymigachubetn rees deliverymiyadergewnhulaangetu azuro kgidgidaw hula yagachew ameeen alfatiha
@MohammedAyalew-e9f
@MohammedAyalew-e9f 4 ай бұрын
አፈር ብላ
@JrJx
@JrJx 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AaAa-z8s2w
@AaAa-z8s2w 4 ай бұрын
yess❤❤🎉🎉👌🏼👌🏼👍👍
@mahmudmule
@mahmudmule 2 ай бұрын
S. A. W
@HussenAhmed-b7t
@HussenAhmed-b7t 2 ай бұрын
yes
@SurprisedHelmet-je6ys
@SurprisedHelmet-je6ys 4 ай бұрын
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
ዶክተር ጀይላን እኛ የማናቃቸው ጠንካራ አቋሞች አሏቸው
17:18
ዲያኡ ሱናህ Diyau Sunnah
Рет қаралды 3,5 М.