"መመንኮስ እፈልጋለሁ" እና ሌሎችም ጥያቄና ምላሾች

  Рет қаралды 9,828

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZbin ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Пікірлер: 94
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
ጾሎቴን ያልከለከለኝ ምህረቱንም ከእኔ ያላራቀብኝ እስከዚች ቀንና ሠአት በሠላም የደረሰኝ እግዚአብሔር ይመስጌን።አሜንንን እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ሠለምህ ይብዛ እድሜህን ያረዝምልን በጣም ጡሩ ትምህርት ነው። ሁላችንም በጣም እየተጠቀምንበት ነው ።በእውነት እግዚአብሔር ያቆይልን አሜንንን
@sanataahmed5723
@sanataahmed5723 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዳ/ቆን በእዉነት የሁሉንም ህይወት የሚዳስስ ትምህርትነዉ እግዚአብሔር ከፊከፊ ያርግልን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 ай бұрын
እስኪ በፆሎት አስቡኝ አለምና መፈሳዊይነት ተደበላልቆብኛን😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢
@aronyehdego9923
@aronyehdego9923 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማን ያንተ ትምህርት በጣም ነው ደስ የምለኛ ግን ስለ ምንኩስና በደንቡ ኣስረዳኝን ከለጅነተይ ነው የምፈልጎ ኣሁን 20 ነኛ 🙏 ወንድምህ ከ america ነኛ ስለ ትምርት በጣም ኣመስገናለው 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷.
@adaada9733
@adaada9733 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህ በላይ የምታገልግልበትን እድሜና ጤና ሀይልና ብርታት ይስጥልን በትዳርም በጓደኝነትም ላለሰው በሀይማኖት በኩል የሚመጣው ፈተና ከባድ ነው በእምነት ፀንተን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ከያዝነው መንፈሳዊ ህይወት ሊለየን የሚመጣውን እርሱ በቸርነቱ ያርቅልን እኛስ ደካሞች ነን
@tigstasefa6682
@tigstasefa6682 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ማስታዋለን አድለን የሰማንውን በልባችን ጻፍብን አሳድርብን አሜን(3)
@yedngllijbrhane5383
@yedngllijbrhane5383 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ ብፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታቹ ኣስቡኝ ደካማዋና ሀጢኣተኛዋ እህታቹ ወ/መድሕን ነኝ
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ያድልልን የሰማነውን በስነልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም፡ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@የድንግልማርያምልጅነኝእን
@የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 жыл бұрын
እንኳን እደረሰን ለ እብነ እረጋዊ ጻሃይ ሰላም ያውለን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን እሜን፫
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ በጣም ደስአለኝ እሄን ስሰማ አንደኛዋ እኔስለሆንኩ በጣም እጂግ አድርጌ አመሰግናለሁ መምህራችን ቃለ ህይ ወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@alicell2740
@alicell2740 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 4 жыл бұрын
በእውት ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን እከታተላሎ አይዘህ ቀጥልበት 👍👍👍👍👍👍👍
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይልን
@emufiker-nb7ei
@emufiker-nb7ei 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ሁሌም ለጥያቄዬ መልስ ናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@getnetwrkuo1482
@getnetwrkuo1482 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@emihaile1626
@emihaile1626 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን።
@sun.love8575
@sun.love8575 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ለነበሩኝ ጥያቄዎች ሁሉ ምላሽ አግንቻለሁ። የአገለግሎት ዘመንዎ ይባረክ❤🥰🙏
@phonecase34
@phonecase34 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አሜን አሜን አሜን
@hermelawalter7652
@hermelawalter7652 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን .....አምላክ የአገልግሎትን ይባርክልህ ዘመን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
ቃልሕወት ያሰማልን ወንዲማቺን እግዚአብሔር ፀጋዉ ያቢዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪💚💐
@ftnn6465
@ftnn6465 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልኝ ወንድማችን በፀሎት አስብኝ አትርሱኝ ለመፀይ ሣስብ እና ስቆም ሰውነቴን ይጨቀኛል ከዛም እተወዋለሉ 😭 እግዚአብሔር ያደረገልኝ ብዙ ነው ለመመስከር ስፈልግ ይጣፋብኛል አደበቴን ይይዘኛል በፀሎት አግዙኝ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 жыл бұрын
እመብርሃን ታስብዎ:: ፈተና ነውና ምንም ሃሳብዎ ባይሰበሰብና ጭንቅ ቢልዎትም በፊቱ መቆምን አያቋርጡ:: መተው መፍትሔ አይሆንም:: ወደ በለጠ ጥፋት ይወስዳል እንጂ:: እንደምንም እያማተቡ አባታችን ሆይ እያሉ ይታገሉት:: ዋጋ የማያስቀር አምላክ ነው ያለን ይበርቱ
@1werkineshiayalenw746
@1werkineshiayalenw746 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@user-jr8jh4rm6m
@user-jr8jh4rm6m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን 🕊🕊🕊👏👏👏⛪️⛪️⛪️🕊🕊👏ወንድማችን🕊🕊👏👏⛪️⛪️🕊🕊👏
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያስጨበጥከን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@yasminjasmin1141
@yasminjasmin1141 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሖት ይሰማልን ክብር ምስጋና ለእናቴ ለመቤቴ ማርያም
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Amen kale hiwote yesamlin memerhachin ye agelglote zamn egzabehre yebarke
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb 2 ай бұрын
ይሄን ትምህርት የዛሬ4 አመት ሰምቼው ነበር ታዲያ ምን ዋጋለው መስማቱ ከልብ ካልተቀመጠ
@user-uo7ux8ji6l
@user-uo7ux8ji6l 4 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሚን አሚን አሚን መምህሬ ሁልጊዜም በደሥታ በቤቱ ያኑርዎት መምህሬ የቅዱሣን አምላክ ይጠብቀን አሚን አሚን አሚን
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰለም ለናተይሁን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@philippinespilipino7971
@philippinespilipino7971 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hwet yasemaln Dkon egzabher tsegawun yabzalng 🙏🙏🙏
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Abetu anten mefratn bellbonachn bego amllcotn behlinachn ychemr amen amen amen
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 Жыл бұрын
ቃል ሂዎት ያሰማልን፣✝️⛪️✝️
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወድሞቻችን በርቱልን
@suzanneefrem6523
@suzanneefrem6523 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wh8kr4ud6f
@user-wh8kr4ud6f 4 жыл бұрын
በእውነት ቃልህይወትያሰማልን
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 4 жыл бұрын
AMAZING ANSWER KALE HYIWTEN YASEMALEN WONDEMACHN EGZABHER BE EDMY BE TENA BERKET YTEBKLEN AMEN AMEN AMEN 👏 👏 👏
@ልማዓትብርሃኑ
@ልማዓትብርሃኑ Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xq3mv2mf3d
@user-xq3mv2mf3d 4 жыл бұрын
አሜን አምን አሜን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን 😢😢😢
@serkewide3575
@serkewide3575 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-cq4ed9fc1s
@user-cq4ed9fc1s 4 жыл бұрын
Qalhiot yasemalin wendimachin egzabher xegawn yabzalih lehulachinim Astewayi libona yisxen. Amen
@Titi-jk3hj
@Titi-jk3hj 5 ай бұрын
በቤቱ ያኑርልን በእውነቱ
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b 4 жыл бұрын
Amen kale hiwete yasemalene
@iui44i22
@iui44i22 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን😢
@asterwarga14
@asterwarga14 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን 🙏🙏🙏❤️
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን ደከመን ሰለቼኝ ሳትል ስለምትመግበን ቃለ እግዚአብሔር። እህቶቼ እከኛ የሚጠበቀውን እናድርግ ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ ላልደረሰው እናዳርስ በቃለ እግዚአብሔር የታነጸ ትውልድ እንድናፈራ
@miki4478
@miki4478 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እውነት ቃለ ህወሃትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-bn8lu8hx8l
@user-bn8lu8hx8l 4 жыл бұрын
ዐሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fatumaabera3428
@fatumaabera3428 Жыл бұрын
Igzabiher Marino gin farajino ye cikat ken saymaxa begubzina worat fatarin asibi
@mariyammariyam6752
@mariyammariyam6752 4 жыл бұрын
Egzibher ysteln wendimachin betam wesagn tmhert new yastemarken yemekeren yastemaren egzibher ymesgen qaleheywet yasemaln tsegawn yabezalhe
@siyumhagazi1842
@siyumhagazi1842 4 жыл бұрын
Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@suae4060
@suae4060 4 жыл бұрын
አሜንአሜን
@yemisrachabdissa5839
@yemisrachabdissa5839 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እኔ ባለትዳር ነኝ እኔ ባለቤቴ አማኝ የምንባል ነን ነገር ግን በንስሐቀርቦ ስጋወደሙ ለመቀበል ባለቤቴ ፈቃደኛ አልሆነም በንስሐ አባታችንም አስመከርኩ "ገና ነኝ"ይላል ጎልማሶችም ነን፣እኔ ደሞ ዘወትር "ስጋዬን ያልበላ ደሜንም ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለውም""የሚለውን ቃል እያሰብኩ እጨነቃለሁ በዚህ መሀል ወደ አምላክ መጠራትን ሳስበው እተክዛለሁ አምላኬን አብዝቸ ደጅ እጠናለሁ ሰውነኝና አዝናለሁ ምን ላድርግ? ምንስ ትመክሩኛላችሁ?
@alicell2740
@alicell2740 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወድማችን ቃል እህወትን ያሰማልን
@lidetnebiyat633
@lidetnebiyat633 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin
@user-vc1lx5de8l
@user-vc1lx5de8l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዳቆን ጥበበ
@genetgenet1516
@genetgenet1516 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@freeplay5220
@freeplay5220 4 жыл бұрын
Kale hiyewat yasemaln
@hannahanna204
@hannahanna204 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን ቃለህይወት ያሰማልን
@tegestngsa7208
@tegestngsa7208 4 жыл бұрын
Amen3 Kalihewet yesamlin
@mimigebre9495
@mimigebre9495 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almaztekalgn1267
@almaztekalgn1267 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hw5fp3nv6z
@user-hw5fp3nv6z 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@bezawit3137
@bezawit3137 4 жыл бұрын
kalehiwot yasemaln
@frihiwot4166
@frihiwot4166 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂውትን ያሰማልን
@helenzeray1626
@helenzeray1626 4 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@Titi-jk3hj
@Titi-jk3hj 5 ай бұрын
ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
ወድማችን ዳቆን ጥበቡ ከይቅርታ ጋር ጥያቄ አለኝና ጥያቄየን ብመልስልኝ በጣም ደስ ይለኞን ። 1ኞ/መመልኮስ እሚቻለው በድግልና ያለ ሠው ብቻ ነው? 2ኞ/አንድ መለኮሴ ከመለኮሠበት ቀን ሠአት አመትና ወራት ወደ ገዳም ከገባበት ጀምሮ እስከ እረፍቱ ድረስ በገዳም ብቻነው። መኖር ያለበት? 3/ያለሠማኒያ/ያለ ጋብቻ የተወለደ ልጅ የቤተ ክርሰቲያን አገልጋይ መሆን ይችልል ? ከተቻለህ ብቻ መልስልኝ።
@user-jo8nj4uc6z
@user-jo8nj4uc6z 4 жыл бұрын
ይሄስ የኔም ጥያቄ ነው መልሱን እንጠብቃለን
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
@@user-jo8nj4uc6z እሽ እህቴ እጠብቃለን እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይመለስልናል የሚል ተስፋ አለኝ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 жыл бұрын
እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ሌላ ሰፋ ያለ መርሐ ግብር ስለምንኩስና ስለሚኖረን ጥቂት ይጠብቁን
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
@@tibebebelihu8873 እሽ ውዲ ወድማችን እጠብቃለን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ይሁንልን
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
@@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር መንኩሽ ኢየሱስ ይርዳሽ
@chirisitinamarama2663
@chirisitinamarama2663 4 жыл бұрын
Kalehiyot yasemaln 😘😘😘😘😘😘
@tigstferede9051
@tigstferede9051 4 жыл бұрын
ሰለመፈሣዉይ ህይዉትስ
@marshamarsha6958
@marshamarsha6958 4 жыл бұрын
Kala hewat yasamln
@abigailandom1148
@abigailandom1148 4 жыл бұрын
መምህር ሆይ አንድ ልጠይቅ ስለ መፅሀፍ ቅድስ ማወቅ እፈልጋለሁ ማወቅ ስላለብኝ በወር አበባ ግዜ እና ከግብረ ስጋ ግንኝነት ለምን ያህል ግዜ መቆየት አለብን እኔ ግን በትዳር ነው ያለሁት
@tube-xh4cn
@tube-xh4cn 4 жыл бұрын
Be set lemad (ye wer abeba) gize metseley yichalal lelawun gen ene alawukm leloch yimelsulsh tenesh comment selemibeza layayut yichelalu ena wey be telegram teyikiyachewu
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 жыл бұрын
በወር አበባ ጊዜ ግንኙነት ማድረግ አይፈቀድም:: ሰባቱን ቀን መጨረስ ይኖርብዎታል:: ሌላ በአራስ ጊዜ: በሰንበት በአጽዋማት በነዚህ የተከለከለ ነው
@user-vo4uy8kc6n
@user-vo4uy8kc6n 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይጨመርልህ ፀጋውን ያብዛልህ
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አምላኬ ሆይ እንደበሌ ሳይሆን ይቅር በለኝ እኔ በደብ መፃፍ ስለማልችልነው ተሳስቼ ፅፌከሆነ በሰው ከመታ መን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል እ ባክህ መምህራችን ይቅርታ አድርግልኝ ተርጉም ልኝ ጥያቄ አሳድሮ ብኛል ማዳሜ ካቅሜ በላይ ስለሆነች ብኝ ነበር የላኩልህ አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ትምርትን በጣም ነው የምዎደው ብዙግዜ ስከታተል አስተአየት ስጥቼ አላውቅምነበር አያምሰገንኩህ አበር የምማረው ለውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sarhsarh3856
@sarhsarh3856 4 жыл бұрын
እድሜናፀጋውንያብዛልንእኔምበስሜትመመኮስእፈልግነበርግልፅሆኖልኛል
@user-pe2ei4cy4q
@user-pe2ei4cy4q 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ተፈትኛለሁኝ ስለክርስቶስ ኦርቶዶክስ ወጥቸ ታህድሶ ብሆን ስህተት ሲሆን ፕሮቴስታት ብሆን ፕሮቴስታትም ስህተት ስለሆነ አሁን ካለክርስቶ በቀር የሜዘዉ የለኝም
@user-ih5bh2qv6f
@user-ih5bh2qv6f 5 ай бұрын
ገዳም ገብቼ መናር እፈልጋለሁ ገዳም የት ላግኝ አለም በቃኝ ፈልጉልኝ
@SamimiMike
@SamimiMike 5 ай бұрын
ገዳም መግባት ትፈልጋለህ/ትፈልጊያለሽ አብረን እንሂድ ወደ ጌታ አባታች ልክ እንደ አባ እንጦንስ,አባ መቃርስ
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb 2 ай бұрын
😅የኔም ፍለጎት ነው እንሂድ ከዱባይ ነኝ ህይወት አደከመኝ​@@SamimiMike
@shawittariku388
@shawittariku388 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሒወት ያሰማልን
@playplay2855
@playplay2855 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shawuutolaa4558
@shawuutolaa4558 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 3,6 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2 МЛН
ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ፆም
9:14
Scripture
Рет қаралды 3 М.
"ሰው ራሱን ሲያሸንፍ የጀግና ጀግና ይባላል"
18:47
እውነተኛ ጸሎትና አቀራረቡ
21:46
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 112 М.
ገዳማዊ ሕይወት
18:49
EOTC TV
Рет қаралды 10 М.
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 3,6 МЛН