KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
0:15
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
መሞት የለም ቁጥር ፫ (3) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
Рет қаралды 1,608,809
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 374 М.
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Күн бұрын
Пікірлер: 737
@Hanaesuendale_1656
Жыл бұрын
ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ🥹❤️🩹
@AtakltiHaftom
Жыл бұрын
ፀጋውና በረከቱን ያብዛልሽ፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ በቤቱ ያፀናሽ፡ ኣሜን፡ኣሜን፡ ኣሜን
@HermelaZerfe
8 күн бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤
@HiwotMindahun
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen mirtsh
@mulualem5719
Жыл бұрын
የቤተሰቡ መቀራረብ ደስይላል
@elsabetteshale9403
3 жыл бұрын
Mezmurish eyezemrku new sembet bet yadekut betam tizita alebgn betam new miwedsh ehtie Egizabher tsegawn yabzalish amen amen amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mesiethio7510
3 жыл бұрын
ምርትዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማደምጠው መዝሙሮችሽን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@billdemeqe3015
3 жыл бұрын
Amen. Sile eswa Amen alku
@mihretkebede50
3 жыл бұрын
@@billdemeqe3015 ሥቅ
@elsabetgebremaryam9768
3 жыл бұрын
B
@tesfayandom7114
2 жыл бұрын
Ethiopian 🇨🇬✝️🕊✝️🇨🇬🕊🇪🇹🏫🏯🌿🌿🏫🌿💒⚘🌿
@tigistbete2122
2 жыл бұрын
@@billdemeqe3015 !!?¿¿¥¡™
@alemzenabu7866
3 жыл бұрын
እህቴ ምርትዬ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙርሽን እያዳመጥኩ ነው ያደኩት ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ይሁን እወድሻለሁ እህቴ
@MaryMary-wq9iy
3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@abraraiar1080
3 жыл бұрын
Inem
@evanathomastubeeve658
3 жыл бұрын
Inem ihite
@centexvitamine
3 жыл бұрын
👐👐👐👐አሜን አሜን አሜን
@SSs-rj8vs
3 жыл бұрын
lc... b
@yodettareku4150
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ እህታችን መንፈስን የሚድስ ሁሌም አዲስ ህይወት የሚያለመልም ዝማሬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም የምወድሽ
@mirtnesh-tilahun
3 жыл бұрын
ዮዲቴ ክብር ይስጥልኝ የልቦናሽን ሀሳብ ይፈጽምልኝ በጎነት እንዲህ ነው ምርቃት የሚመርቁ የተመረቁ ናቸው ጥቅሙን ያወቁ እንዲህ ይመርቃሉ
@EmuEmu-i4h
11 ай бұрын
ነብሰጡር ሆኜ በጣም እሰማነበር ልወልድ ለሊቱን ሳምጥ አድሬ ኮች ላይወጥቼ ቅጥቀጥ መኪና ሲያፍ ከፍ ስሰማ እዴት ደሰእዳለኝ ጸጋዉን ያብዛልሽ እህቴ እዴት እደምወድሽ መዝሙሮችሽ ሲከፋኝ መጽናኛዬ ነው
@wubharegmekuria5533
3 жыл бұрын
መዝሙርሽን ስሰማ ሰላም ይሰማኛል የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@abi76908
2 жыл бұрын
webhareg/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen,
@KedirHussen-cv9ne
Жыл бұрын
መዝሙሮችሽን ስወዳቸው እድሜ ለኅረቤቶቼ
@Ashu-ik1tf
3 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክሽ እህቴ ስወድሽ አልጠግብሽም ኑሪልን እንወድሻለን👏👏👏😢
@selammoges4277
Жыл бұрын
Weda ehete merteye amlake kedusan ahunem tegawen yabzalesch yenenat
@HannaM-f7i
Жыл бұрын
ምርትዬ መዝሙሮችሽ የህይወት ምግብ ናቸው🙏🙏🙏
@መቅዲሲስ
3 жыл бұрын
ምርትዬ ወድ የተወህዶ እንቁ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ አፅንቶ ያኑርሽ ።
@abi76908
2 жыл бұрын
መቅዲ/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@legessezewudie
Жыл бұрын
ምርትዬ🌹🌹🌹🌿🌿🌿❤️❤️❤️ እግዚአብሔር የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርከዉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያድልሽ እንደ አንች ያሉትን ዘማሪ ያብዛአልን ❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿💙💙💙🌿🌿🌿❤️❤️❤️ እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር🌹🌹🌹🌿🌿 ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🙏🙏🙏
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እናት ፀጋው ኣብዝቶ ይስጥሽ እመብርሃን እስከ መጨረሻው በቤቷ ታኑርሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ ተሰምተው ኣይጠገቡም ኑርልኝ❤
@abi76908
2 жыл бұрын
ለ.ሶልያና/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@Mar-z1y
11 ай бұрын
@simon2023
Жыл бұрын
Ehete egzabiher ybarkish. Betam wede egzabiher yemyatega mezmur.
@AbebaCombo
3 жыл бұрын
መዝሙሮችሽን በጣም እወዳቸዋለሁ ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abi76908
2 жыл бұрын
abeba/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል ynku
@werkneshmulugeta768
Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ዝማሪ ነዉ ምርትይ ተባርኪይ❤❤❤❤
@metichristinaxoxo
3 жыл бұрын
zemari melakt yasemalen
@abi76908
2 жыл бұрын
Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@ፍቅርአድስ-የ4ቸ
Жыл бұрын
መሞት የለም መሸነፍ
@አለምፉቃደ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሠማልን 💞 💞 💞 🙏 🙏 🙏
@mirtnesh-tilahun
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር እናንተንም በድሜ በጸጋ በበረከት ያቆይልኝ
@AaAa-ps2gg
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abi76908
2 жыл бұрын
አለም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@aduyejesus9222
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@mirtnesh-tilahun
3 жыл бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@ethiopianentertainment9217
3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏ሰምቼ አልጠግበዉም መዝሙርሽን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@mirtnesh-tilahun
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abateabayneh7946
Жыл бұрын
መሞት የለም መሸነፍ ፤ የኛ ጌታ በአንተ ሰልፍ አማኑኤል በአንተ ሰልፍ፡፡ አሜን አሜን አሜን
@natihluf2708
2 жыл бұрын
Zemare melaikten yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amennnnnn
@የአሜን
Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ እመብርአን ትጠብቅሽ
@nardosatinafu
Жыл бұрын
የኔ ምርጥ በጣም ነው ምወድሽ እህቴ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናቴ እስከ ቤተሠቦችሽ
@SeraworkAchaye
Жыл бұрын
ወይእህቴበጣምእኮነውምወድሽ
@aebebasheguty9217
2 жыл бұрын
Zimare malakt yesemalin
@mesereteshetie4520
2 жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen amen Elelelelel elelelelel elelelelel
@selinayemame1729
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@kukutube2410
Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ ውድ በቤቱ ያጽናሽ
@mikiasyemane1008
2 жыл бұрын
Ye lijnet mezmurachn zemare melakt yasemaln
@Tigest-ts2lg
11 ай бұрын
የሚያፅናናኝ መዝሙር😢😢😢ዝማሬመላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@PeterAga-pt4wf
Жыл бұрын
Ehetachen zemare melahaket zemare yasemalen
@Helihelenerkan
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን መዝሙሮችሽን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል እግዝያቢሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ አሜን
@mirtnesh-tilahun
3 жыл бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን የመንግስቱ ወራሽ ያርገን
@ወሎሐይቅ
3 жыл бұрын
ዝማሬመላክት ያሰማልን ከበፌት ጀምሬ ሙስሊምም እኛለሁ ጀምሮመዝሙሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው
@Helihelenerkan
3 жыл бұрын
@@ወሎሐይቅ ውይ በጣም ደስ ይላል አሁንም እግዚያቢኤር በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን አሜን ፫
@ወሎሐይቅ
3 жыл бұрын
@@Helihelenerkan አሜን
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን
3 жыл бұрын
@@ወሎሐይቅ እሰይይይ እኝካን ወደ ብርሃን መጣሽ ማማየ አሁንም በቤቱ ያፅናሽ
@PeterAga-pt4wf
Жыл бұрын
Merte nesh zemare melahket yasemash feker men malet mehonun awekaleu
@mesfinbekele2582
Жыл бұрын
Tebareki yetewedesh ehetachen EGZIABHARE abzeto yebarekesh
@astertefera151
3 жыл бұрын
ምርትዬ ደርባባዋ ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለህይወትን ያሰማልን ያንቺ መዝሙሮች አይጠገቡም ከመበቴ በረከት ያሳትፈን አሜን
@TheABDIGITALzeabsongs
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ميشواثيوبيه
3 жыл бұрын
ስወድሽ ምርትዬ ፀጋውን ያባዛልሽ ፈጣሪ ዝማሬ መልክት ያሰማልን
@abi76908
2 жыл бұрын
ለ.Aster/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@tbrv
Жыл бұрын
እንዳንቺ ትሁት አላየሁም ዠማሬ መልአክትን ያሰማልን
@TsigeReda-n5x
11 ай бұрын
Mrte yane wed ahit fexari yixebiqesh qale hiwet yasemalen
@hhhhbhgg4957
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ቃላህይውትያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@demekede4202
Жыл бұрын
Zemare melaykitn yasemalin egziabhiar fetsemo yibarkln enkuyt ehitachin!!!!!!!!!!
@RomanGenet
Жыл бұрын
ምርቴ ዝማረዎች የህዎይዎት ምግብ ናቼ ፀጋውን ያብዛል ውደ ዝማረ መልአክት ያሠማልን❤❤❤
@solomonerifo629
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@meserettemesgen5165
Жыл бұрын
እግዛብሔር ጥሩ አንደበት ሰጥቶሻል አንቺም ፈጣሪን እያመሰገንሽበት ነው እግዛብሔር ይባርክሽ ።😊
@moges381
Жыл бұрын
Amen amen amen zmare melaet yasemaln wudwa ehtachn
@FevneAberhim-ks1wu
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@SelamassefaSelam-e9n
Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት የአገልግሎት ዘመንሽን እመብርሀን ትባርክልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menbilome
3 жыл бұрын
Amen amen amen zmare melakit yasemalin
@samrawitmogesa7815
2 жыл бұрын
የኔ ትሁት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ኑሪልን❤❤❤
@abi76908
2 жыл бұрын
samrawit/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen,
@DaWit-fk2vu
Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ማሉልኝ❤
@አለምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
በፀጋው ለዘላለም በቤቱ ይኑርሽ እህታችን ዝማሬ መልእከትን ያሰማልን
@TheABDIGITALzeabsongs
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abi76908
2 жыл бұрын
አለም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@soliyanateshome9205
2 жыл бұрын
@@TheABDIGITALzeabsongs Tederos yosef
@አልማዝሐብታሙ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል 👏👏👏👏👏👏👏
@mirtnesh-tilahun
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን
@Tigest-ts2lg
11 ай бұрын
አኑሮኛል ቸርነትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemshewa
Жыл бұрын
Antin yemialemlem yemelakit zemare yasemalish
@misrakimiru8407
3 жыл бұрын
amen zemare melikt yasemalen
@emoshetdegf6665
3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin
@HanaKifleMoges
11 ай бұрын
ፀጋውን ያምዛልሽ ከቤቱ አያውጣሽ አብ ይትከልሽ የኔ እህት በጣም ነው የምወድሽ
@senasena8425
3 жыл бұрын
Amen amen💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TigestHabtamu
Жыл бұрын
Love song
@ለኢተዮጵያትንሣኤእንሩት
2 жыл бұрын
Mirtenesh Egziabher edme tena abizito yistline
@mhretmesfn561
2 жыл бұрын
ዝማሬ መልክት ያሰማለን ምርትየ።
@abi76908
2 жыл бұрын
mhret mesfn/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህቴ
@abi76908
2 жыл бұрын
ሠላም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@ZuzuSfvyu
Ай бұрын
በረከቱ ያብዛልሽ ጌታ የኔ እህት የመልአክት መዝሙር ይድረሰን የድንግልዋ ማርያም ልጅ ከሁላችንጋ ይሁን አሜን❤❤❤
@ananfiker6800
3 жыл бұрын
Amen amen amen zeamri malaktin yasemaln ehetachin mertye mezmurochshi mechim ayetegebum Egziyabher be betu yatsenashi
@yeqedusemikayeleliji9951
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር፡ይመስገን አሜን፡አሜን፡አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@mirtnesh-tilahun
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር እናንተንም በድሜ በጸጋ በበረከት ያቆይልኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwi_ti3182
3 жыл бұрын
አሜን💚 አሜን💛 አሜን❤️እልልልልልልልልልልል😭 🤲🙏 🙏😭❤😘😘😘😘 ZEMRE MELKT YASEMLN EHTCHIN
@mirtnesh-tilahun
3 жыл бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@furenafurena200
3 жыл бұрын
Ameene Ameene Ameene
@abi76908
2 жыл бұрын
ለ.Hiwi/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@Savage-ih4gj
3 ай бұрын
My favorite album of her…reminds me of back home being young and relying on God🙏🏾
@Adanech48
Жыл бұрын
ዝማሪ መላህክት ያሰማልን,,,,,,!
@aynalemmezamurmezamur4943
3 жыл бұрын
Amen 3 zemari melaEkat yasemalan
@bruktitekefelew5633
3 жыл бұрын
ስማይ ምድሩ ያንተ ነው የማይታየው የሚታየው በፍርድ ቀን በግርማ ስትመጣ እንዳትረሳን በቀኝ አቁመን የኛ ጌታ በእውነት ነፍስን ያረስርሳል አሜን አሜን አሜን
@abi76908
2 жыл бұрын
Bruktite/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@zewdge7492
Жыл бұрын
@@abi76908fhryyuytyytty
@mulujesus1289
Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@CellNet-c1o
Жыл бұрын
Mertoye keligenete gemero mizemurshen sadamet newu yadigute besmahuchewume geze bezu yeligenete tizetawoche aluge beriche fitari bebito yatinashe edime ketina chemiro yesiteshe emiberhan tibarikeshe Amen Amen Amen
@usersamsunf1781
Жыл бұрын
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@keeyeroontubel8109
Жыл бұрын
Eebbifamii guddaa obboleettii koo ❤❤❤❤❤❤❤ Igzihabiher yibarkish yene ehet❤❤❤❤
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TheABDIGITALzeabsongs
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abi76908
2 жыл бұрын
ሠላም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@SeraworkAchaye
Жыл бұрын
የኛእቁበጣምእወድሻለሁ!!!!!ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-adena
11 ай бұрын
ጸጋውን በረከቱን ያብዛልሽ የኔ ውድ እሕት በእምነት ጸንቶ መኖር ምንኛ መታደል ነው
@saraaamarech5920
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልለእህታችን ዘማሪ፡ምርትነሺ፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሰማልን
@abi76908
2 жыл бұрын
ለ.saraa/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@ሸጋቲዩብ-ጰ2ቘ
2 жыл бұрын
አሚን ፡ተአበረከ
@YORIDE-l7z
Жыл бұрын
እናቴየኖህቃልኪዳን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😿😫😫😫😫😫😫😫😫
@YORIDE-l7z
Жыл бұрын
እግ/ርረጅምይስጥሽተባረኪ
@shimeles.fetene.MENLIK317
4 ай бұрын
⭐️🌿ተባረኪ እህትዓለም🌿⭐️ 1.1.ቅዱስ ነው! ቅዱስ ነው! ያወጣልሽ ስምሽን፣ 1.2.ውድ የአምላክ አገልጋይ ምርትነሽ ጥላሁን። 2.1.ጣፋጭ ነው ዝማሬሽ፣ 2.2.ቅኔ ነው ዝማሬሽ፣ 2.3.ወንጌል ነው ዝማሬሽ፣ 2.4.ብሉይ ሀዲስ ኪዳን:- ድንቅ ነው ዝማሬሽ፣ 2.5.ሁሉን የሚያካትት ፦ ጸሎት ነው ዝማሬሽ፣ 2.6.ማህደረ መለኮት ምርትነሽ ምርጥነሽ። 2.7.ማህደረ መለኮት ምርጥነሽ ምርትነሽ። 3.1.ሳጣ መግለጫ ቃል ጸሎት ሆኖኝ ድምጽሽ፣ 3.2. ከምድር አልፎ ሰማይ ተሰማ መዝሙርሽ፣ 3.3. ከሀዘኔም ተጽናናሁ ብርታት ሆነኝ ዜማሽ። 4.1.መላው ቤተሰብሽን ጌታ ይባርክልን፣ 4.2.ባልደረቦችሽንም ጥበብ ያድልልን፣ 4.3.ቅዱስ ምርት አምርቺ/አምርቱ ፦ ብርሀነ እግዚአብሔርን፣ 4.4.የሚመራ መንገድ ፦ የማንቀርበትን።
@mulumengistu415
Жыл бұрын
ምረትየ መዝሙረሺን ሰሰማ ዉሰጢ በደሰታ ይሞላል❤❤❤❤❤❤
@yikbergebru3787
Жыл бұрын
essu betibebu yitebikilin yenefisim migib yimegibilin amen.
@leylabrhane6944
2 жыл бұрын
Zmare melaekt yemealna zahaftey
@peacetube1099
2 жыл бұрын
zimare melaektn yasemaln bebetu yatsnash mirte
@ቃልዬያባቷቅመም
Жыл бұрын
እእእእእእእእልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልል❤❤❤❤❤
@Nነኝየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
Ka legenata jamera ewdawe nabere ehnene mazemureshe fatare tsagawen yabezalshe yan wed 👌👌🥰🙏🙏❣️
@bersabelmamo4472
3 жыл бұрын
Betam mewedew mezmur 🙏🏼
@AnalemKasa-ip2ww
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@teddyYo-wf5oe
Жыл бұрын
ምርትነሽ በጣም ነው ም ውድሽ,❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️
@እመቤትእሙ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ መንፈስን ያድሳል እህታችን ሙሉ ቀን ብሰማው የማይጠገብ ነው በእውነት ፈጣሪ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እንቁ የተዋእዶ ልጅ ምርትዬ
@SelamAlemnew-x5o
2 ай бұрын
እግዚአብሔርፀጋውንያብዛልሽየኔእናት
@zufanayanaw4183
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@amberaambera9706
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
1:34:23
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
38:51
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,8 МЛН
0:19
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН
6:02
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 746 М.
4:37:27
መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
Begena Tube
Рет қаралды 3,1 МЛН
6:46
እየሆንከኝ አንተ ሞገስ ዘማሪት አዜብ ከበደ እንኳን አደረሳችሁ
Azeb kebede
Рет қаралды 6 М.
1:05:08
ሰረገላዎችህ የሳት ናቸው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቁጥር 2 ቪሲዲ (Vcd Full Album)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 730 М.
9:35
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
Yilma Hailu
Рет қаралды 132 М.
1:20:33
🔴 ቁጥር ፩ (1) ሙሉ አልበም "ለዚህም መልስ አለው ''- ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል (full Album) @samuelkahen
Samuel Kahen ሳሙኤል ካህን
Рет қаралды 795 М.
1:04:37
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
18:15
🔴New የልደት እና የጥምቀት ዝማሬዎች ስብስብ//ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
Zemarit Fantu Welde
Рет қаралды 580 М.
42:18
‼️ዓለም የተደመመበት‼️ የዝማሬ ማዕበል የታየበት በዓል አዲስ አበባ ሰማይ ስር @MenkerMezmur21
Menker Mezmur መንክር መዝሙር
Рет қаралды 343
59:32
የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ - Timket Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Timket Mezmur
ቤትኤል ዘ-ተዋህዶ / Bethel Zetewahdo
Рет қаралды 341 М.
0:19
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН