መዝሙረ ዳዊት ዘሐሙስ በቁም ንባብ mezmure dawit nebab

  Рет қаралды 24,187

አርያም ሚዲያ - Aryam Media

አርያም ሚዲያ - Aryam Media

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@berekethaylemichale2688
@berekethaylemichale2688 Жыл бұрын
ወሰምዓት ዕዝንየ ዲቤሆሙ ለእኩያን እለ ቆሙ ላዕሌየ። አልገባም አባታች የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ።፭ 5❤❤❤❤❤
@hiwi-ethiopianlaw.
@hiwi-ethiopianlaw. Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ
@berekethaylemichale2688
@berekethaylemichale2688 Жыл бұрын
እሰመ ኀልቀ ከመ ጢስ መዋዕልየ።አባታች ዘለውታል የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው።የሰማነው በልቦናች ያስቀምጥ ፭❤❤❤❤❤
@aaff755
@aaff755 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@drmoon9297
@drmoon9297 4 жыл бұрын
ቀለሕይወት ያሰማልን በዚሕ በነካ እጃችሑ ድርሳናቱንና ገድላትን መልክአ መልኮችንም እባካችሑ ቀጥሉበት በጣም በቁጥር የበዛ ሰው የሚፈለገው ይኼን ነው
@bemnetmedia4466
@bemnetmedia4466 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሀብ ለከ
@AryamMedia
@AryamMedia 3 жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርጓሳይየእየዝጉ
@እግዚአብሔርጓሳይየእየዝጉ 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰💐💐
@hheli5622
@hheli5622 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በመዝሙር ፻፩ ላይ በ40:37 ደቂቃ ላይ አመ፡ዕለተ፡እፄውዓከ፡ፍጡነ፡ስምዐኒ። ካለ በኃላ ወነቅፃ ነው ያሉት መዝሙረ ዳዊት ላይ ግን እስመ፡ኀሌቀ፡ከመ፡ጢስ፡መዋዕልየ።የሚለው ዘለውታል?
@AryamMedia
@AryamMedia 3 жыл бұрын
በስህተት ነው በጣም ይቅርታ
@behindlife131
@behindlife131 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእውነቱ እግዛቤር ይስጥልን። በ መዝሙር 91 መጨረጫ አከባቢ ወይም በ 25:41 ደቂቃ ላይ - ወርእየት ዓይንየ በጸላእትየ። ካልክ በኋላ ጻድቅሰ ከመ በቅልት ይፈሪ። ነው ያልከው መጽሐፉ ላይ ደግሞ ወርእየት ዓይንየ በጸላእትየ። ካለ በኋላ ወሰምዐት እዝንየ ዲቤሆሙ ለእኩያን እለ ቆሙ ላዕሌየ። ነው የሚለው እንደገናም ደግሞ መዝሙር ምዕራፍ 98 መጨረሻ ኣከባቢ ወይም 37:49 ደቂቃ ላይ- ወይሰግዱ ሎቱ ውስተ ቤተ መቅደሱ ነው ያሉት። እመጽሐፉ ላይ ደግሞ- ወይሰግዱ ሎቱ ውስተ ደብረ መቅደሱ። ነው የሚለው እናም የትኛው ነው ትክክለኛው ?
@AryamMedia
@AryamMedia 3 жыл бұрын
አሜን
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 3 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት አንዳንድ ትርጉሞቹ ይለያያሉ፣ አንዳንድ ጊዜ በቀጥታ ሲተረጎም አንዳንዴ ደግሞ ሃሳቡን ይዘው ይተረጉሙታል። የትርጉም መዛባት ካመጣ ግን ልክ አይደለም። ለዚህ ነው አንዳንድ ሰዎች ብዙ እትሞች አላቸው ለማመሳከር።
@AryamMedia
@AryamMedia 3 жыл бұрын
የመዝሙር 91 ላይ አንዱን መስመር ሲነበብ ተዘሎ ነው። ከይቅርታ ጋር ለማስተካከል እንሞክራለን የመዝሙር 98 እንደየቤቱ ስለሚለያይ ነው
@behindlife131
@behindlife131 3 жыл бұрын
እሺ ወንድሞቼ ከልብ ኣመሰግናለው እግዚብሄር ያክብርልኝ
@abbayosefberhane1652
@abbayosefberhane1652 4 жыл бұрын
የተዋሕዶ ቲሁብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ! እመ ብርሃን አገልግሎታችሁን ትባርክ ለዓለም ብርሃን ታድርጋችሁ ! ይሄ ከ81 እስከ 110 ያለው በአርእስቱ ላይ ከ61 እስከ 81 ነው ያላችሁት!
@AryamMedia
@AryamMedia 4 жыл бұрын
eshi aba yistekakelal egziabher yistelen
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 3 жыл бұрын
@@AryamMedia አድማስ ሚዲያ እናንተው ናችሁ? Admas Media? መዝሙሩን በፅሁፍም አድርጉት
@AryamMedia
@AryamMedia 3 жыл бұрын
አይደለንም ግን እዚሁ ላይ በጽሑፍ ለመልቀቅ እንሞክራለን
@menbertsegey7825
@menbertsegey7825 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 168 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ዘዐርብ በውርድ ንባብ mezmure dawit nebab
46:25
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 21 М.
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 824 М.
መኃልይ ዘሰሎሞን ቁም ንባብ mehaley nebab
17:04
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 8 М.
EOTC TV | መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ 31 - 40
24:31
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,2 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ዘረቡዕ በቁም ንባብ mezmure dawit nebab
57:45
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 25 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН