የሰኔ ጎልጎታ

  Рет қаралды 1,958,698

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

3 жыл бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
ሰብስክራይብ / Subscribe - kzbin.info...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZbin ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- kzbin.info...

Пікірлер: 2 500
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ለናትህ በገባህላት ቃልኪዳን እርዳኝ 😭😭💒🙏
@azebgemeda3029
@azebgemeda3029 11 ай бұрын
😮😅
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 11 ай бұрын
@@azebgemeda3029 ምነዉ 🤔
@AddisuGetachew-qg7sf
@AddisuGetachew-qg7sf 21 күн бұрын
Emamane erdolhge melaktoche
@AddisuGetachew-qg7sf
@AddisuGetachew-qg7sf 21 күн бұрын
44 taboutche
@genethchane5611
@genethchane5611 Жыл бұрын
አረብ ሀገር መምጣቴ እንዴት ጠቀመኝ ስለ እምነቴ በደንብ ማወቅ ጀምሪያለሁ እግዚሐብሄር ይመስገን🙏ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤ቃልሂወት ያሰማልን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 11 ай бұрын
Pqpqmwofpo2o እውነት ነው እህታችን የትም ስደት አገር ቢሆን ስደታችንን ባረኮልን ለበጎ እድርጎልናል ስሙ ይመስገን ምንም እንኳን ዘግይተን ብነንቃም እድሜ ለክቡር አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንደመመስገን ቃሉ እንዳለው እየተሰደቡ እየታሰሩ ተንገላተው ብቻቸውን ያን ሁላ ስቃይ አልፈው ወደ ፅድቅ መንገድ እየመሩን ነው ክብር ለስሙ አምላከ ቅዲሳን አባቶቻችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ለዘልአለም አሜን
@misganayeandualem5926
@misganayeandualem5926 11 ай бұрын
@misganayeandualem5926
@misganayeandualem5926 11 ай бұрын
@@tghahayoutuification
@misganayeandualem5926
@misganayeandualem5926 11 ай бұрын
@@tghahayoutuification
@misganayeandualem5926
@misganayeandualem5926 11 ай бұрын
@kalethiopia2550
@kalethiopia2550 10 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ከተቀደሰው እውቀትክ ለኛ ስላካፈልከን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ በእድሜ ያኑርክ❤❤
@rozaroza6847
@rozaroza6847 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና እመቤቴ ትጠብቅልን እመቤቴ ወላዲተ አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ታሳድርብን ❤❤❤
@fmm2079
@fmm2079 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ሂወትን ያሰማልኝ መምህር ✝️🙏 ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅልኝ የኔ መምህር ✝️ ኑርልን ❤
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ በረከት ይደርብን (ኣሜን 3)
@user-be3cx7wz8g
@user-be3cx7wz8g Жыл бұрын
ጸሎቷ ወበረከቷ የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ምስለ ኩልነ ህዝበ ክርስትያን ይኲን አሜን🙏🙏
@sabiyalagty3530
@sabiyalagty3530 8 ай бұрын
አሜን ❨3)እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ናዓይ ንባርያኪ ብዚ ቃልኪዳንኪ ካብ ሓዘን ጭንቀት ኣድሕንኒ ርድእኒ 😢
@zenayalew9779
@zenayalew9779 9 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔ ስራየን ሳስብ ያንችን ደግነት አስቤ እረጋጋለሁ እመቤቴ ሆይ አደራሽን እኔ እረብ ትል የማልጠቅም እቃ ነኝና በንፅህናሽ በደሌን ሸፍኝልኝ አሜን (፫) ሃገራችን ኢትዮጵያ ን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ህዝቦቿን ጠብቂያት በልጃሽ እናቴ አሜን (፫)
@user-gz3wp6ul8v
@user-gz3wp6ul8v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቃልልኝ በልቦናዬ አሥቀምጥልይ እመቤታቺን ቅድሥት ድንግል ማርያም አማላጂነትሺ በኔ በደካማዉ ልጂሽ ገብረ እየሱስ ላይ ይደሮብይ
@mekdi8871
@mekdi8871 Жыл бұрын
ጸጋን የተመላሽ ቅድስት ሆይ ሰላምታ ይገባሻል 💖💖💖🙏🙏🙏💖💖💖
@user-lv9lx3oc1h
@user-lv9lx3oc1h Жыл бұрын
እሺ ወድማችን እመብርሀን ትስጥልን የመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ እናትነቷ ይደርብን አይለየን አሜን፫ 💐💐💐ለወድማችን ቃለሕወትን ያሠማልን አርጋኖንም ብታነብልን ወድማችን 😢
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 9 ай бұрын
አሜንንንንንን
@kedanfantahun7334
@kedanfantahun7334 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤ምስጋና ይሁን ለ አ ብ ❤ምስጋና ይሁን ለወልድ ❤ምስጋና ይሁን ለ መ ን ፈስ ቅዱስ አሜን❤❤❤
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
መሰደዴ ለበጎ ነው ሰደት በመጣቴ ደሰተኛ ነኝ ሃይማኖቴ በደንብ አውቅያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@HauHah-dp2fd
@HauHah-dp2fd 9 күн бұрын
ልክ ነዉ ስደት ብዙ ያስተምራል ዋናው ግዜህ በ መንፈሳዊ ነገር ማሳለፍ ነዉ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 9 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤ መምህራችን የእግዚአብሔር ፀጋ በረከቱ አይለዮዎት ለእኛ ለደካሞቹ በሚመቸን መንገድ ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን ወላዲተ አምላክ ያአስራት አግርሽን መከራዋን ተመልከች
@maaellh1-if6yi
@maaellh1-if6yi Жыл бұрын
ቃለህይወት ቃለ በርከት ያስማልን ወድማችን የመቤታችን የናታችን የቅድስት ድግል ማሪያም በርከት ምልጃ ጥበቃ አይለየን አሜን
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት የሰማልን እዉነት ሰኔ ጎለግልታ የንበበ ብንጹህ ልብ የነበበ በዉስጥ የተለየ ስሜት ይሰማሃል
@munitwondimu4483
@munitwondimu4483 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል_* *_የወልድ እናቱ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል_* *_የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል አሜን፫_* *_እመቤታችን ቅድስት ድንግል_* *_ማርያም ሆይ በምልጃ ጸሎትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሠውሪን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሁሉ ጠብቂልን በስደት ያለን ልጄችሽን በስደትሽ አስቢን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯🕯_*
@user-fv9rn7wu7u
@user-fv9rn7wu7u 6 ай бұрын
አሜንንን❤
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 3 ай бұрын
አሜን ፡ ከእቅፍሽ ፡ አትለይኝ
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ልጅ ጌታችን መድሃኒታትን እየሱስ ክርስቶስ ምህረትህን ላክሏን ቃልሂወቷ ያሰማልን መምህራችን❤❤🎉🎉🙏🏽🙏🏽
@hjbb7077
@hjbb7077 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል፫❤
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 8 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን እመቤቴ ማርያም እናቴ በምልጃሽ ከክፉነገር ሁሉ ሰውሪኝ ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ሰላም አድርጊልን አሜን ቃሉን ላነበበልን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@axe5159
@axe5159 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በረከት ይደርብን አሜን 🤲
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 8 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ ይደርብን ቃሉን ላነበበልን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@eyerusakalu8324
@eyerusakalu8324 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !! የእመቤቴ ጥበቃ አይለይህ🙏
@brukyohans8509
@brukyohans8509 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማቺን አመቤቴ በረዴቷ በበረከቷ ትጎብኝህ መንግሰተ ሰማያትን ታድልህ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!እመቤት💒ረድኤትሽ በረከትሽ አይለየን አገራችንን ስላም አድርጊልን!!! እመቤቴ ልጅሽን ለምኝል🙏🏽
@temesgenamlak6912
@temesgenamlak6912 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት የስምአልና በረከትን አማላድነትን ናይ አዴና ቅድስት ድንግል ማርያም ምስ ኩልና ይኩን
@asdfgHjkl-lp4xe
@asdfgHjkl-lp4xe 9 ай бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡እበ፡ብዙ፡ሆን፡ልመናሽ፡ክብርሽ፡አይለየኝ፡አሜን፡3ቃለ፡ሂወት፡ያሠማለን፡መምህራችን፡ፀጋዉን፡ዕድሜዉን፡ያብዛልን❤
@user-en9mb7lq5h
@user-en9mb7lq5h 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርክት ያሰማልን ወንድማችን በርክትህ ይደረብኝ በጣም ጥሩ ጸሎት ነው ቅጥለበት❤❤❤❤
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉 ለዚህም እለት የደረሰን አምላክ ክብሮና ምሰጋና ይዴረሰዉ
@piccipicci4847
@piccipicci4847 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ዬሰማልን ከልጅነቴ ጀምሮ መጀመሪያ እማውቀው ፀሎት ይሔን ነው አባቴ ሁል ጊዜ ለሊት ሲያነብ ባይገባኝም ተነስቸ ቁጭ ብየ አዳምጥ ነበር
@ghhghe5697
@ghhghe5697 6 ай бұрын
እኔም እናቴ ሁል ጊዜ ከቤተ ክርስቲያን ስትመለስ የሠኔጎለ ጎታ ሳታነብ አትዉልም ነበር እኔም እየሠማሁ ያደኩት ፀሎት ነዉ ሁልጊዜ ስሠማዉ ዉስጤ በሀሴትይሞላል
@astuastura9332
@astuastura9332 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@almasa6055
@almasa6055 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የመቤታችን በረከት ረዴት አይለየን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@user-om5or6jj6j
@user-om5or6jj6j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በአተ አድሮ የአስተማረ የገፀፀ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገበዋል ዘመንህን ይባርክልህ የሠመነዉን በልቦናችን ያሳድርን ከክፉ ከመከራ ይሰዉረነ አሜን 🥰🥰🙏✝️
@fikiryebeletale6845
@fikiryebeletale6845 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልመናዋ ክብሯ የርሷ አማላጅነት በኛ በሁላችን ህዝበ ክርሥቲያኑ ላይ ይደርብን ይሁን ይደረግልን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን ወአሜን🙏🙏🙏
@wooditoualamu4727
@wooditoualamu4727 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የእመቤታችን ምልጃዋ በረከት አይለየን
@zedlove4160
@zedlove4160 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ሃጥያችን ይቅር ብሎ ይማረን ስለ እናቱ ድንግል ማርያም ይራራልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!! የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት በረከቷ ለመነዋ ይደርብን !!! አገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላምና አንድነት ሰጭልን 🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን!!!
@user-uk9ng3ue1t
@user-uk9ng3ue1t 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ከልጅሽ አማልደሽ እኔ ልጅሽን የልቦናይን መሻት ፈፀሚልኝ ያሰራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ባማላጅነትሽ ጠብቃልኝ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 9 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤ እንኳን ለቁድስ ሚካል መላእክተ መልክ ቁድስሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሰን አሜን❤
@iyasuyewahu8432
@iyasuyewahu8432 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እመቤታችን ቅ/ድ ማርያም ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች በቃል ኪዳኗ ትባርከን፣ አሜን!
@mmarego1251
@mmarego1251 Жыл бұрын
R Text you copy will automatically show here
@alemi6158
@alemi6158 Жыл бұрын
@@mmarego1251 vjn XT
@kalkidenadisu3487
@kalkidenadisu3487 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምስርጋና ይገባሻል !!
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለሕወት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለወላዲት ለድግል ማርያም ክበረበዓል እመቤታችን ድግልማርያምሆይ በሰላም እኛን ስደተኞች ልጆሽን ጠብቀሽ ለሀገራችን አብቂን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሕዝቦቿን ጠብቂልን ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን ባፀደገት አኑሪልን አሜን3💒💒🙏🙏🤲🤲
@biruktawitebabu336
@biruktawitebabu336 9 ай бұрын
8:31 ❤❤❤❤
@biruktawitebabu336
@biruktawitebabu336 9 ай бұрын
ኢ። ሎቨዮኡ❤❤❤❤❤❤
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን
@musicforlover9415
@musicforlover9415 3 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን
@emebetasratfenta8994
@emebetasratfenta8994 Жыл бұрын
በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን የእናታችን የንፅይተ ንፁሃን የቅድስት ድንግል ማሪያም በረከት ይደርብን🤲❤
@afomimekonen5372
@afomimekonen5372 5 ай бұрын
Amen enate embete khulum ngr anchi tbkign🙏🙏🙏
@njatthefirst9226
@njatthefirst9226 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 የአግልግሎት ጊዜዎትን ይባርክልን 🙏🙏🙏
@sarayared1786
@sarayared1786 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏 የእመቤታችን በርከትዋና አማላጅነትዋ ከሁላች ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 Жыл бұрын
Ameen qal hiwt yasamaln
@saronthabeshawit3566
@saronthabeshawit3566 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!! ፀጋ በረከቱን ያድልልን!!! የድንግል ማርያም ፀጋና ምልጃዋ፣ ቃልኪዳኗም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@khadigabatal9847
@khadigabatal9847 3 жыл бұрын
Am in kalehiwet yasemaln
@ribkachernet3537
@ribkachernet3537 Жыл бұрын
@@user-bh4ho4ol3p እእእ
@sabiyalagty3530
@sabiyalagty3530 8 ай бұрын
አሜን እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ካብ ጭንቀት አና ሓዘን ኣውፅእኒ ርድእኒ ፅሎተይ ስምዕኒ የኔ አናት ❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
ወለላይቱ እመቤቴ ማርያም ሆይ በርከትሽ አይለየን አሳምርው በጥኡም እርጋታ ለማቀርቡልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫
@romanchernet7688
@romanchernet7688 Жыл бұрын
እመቤቴ አናቴ እኔም ልጆቼን የልጂልጆቼን ቤተሰቦቼን ወገኖቼን ሁሉ ጠብቅልኝ ከምወራው ከሚያስፈራው ጠብቅን ፀጋሺ አይለኝ የአንድዬ እናት
@hanayitasfa2992
@hanayitasfa2992 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረድኤቷ በረከቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🕯️🕯️✝️✝️🕯️
@birtukaneadisalme2957
@birtukaneadisalme2957 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏የእናታችን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን🙏🙏💚💚❤❤❤❤❤❤❤
@aberaaddisu7086
@aberaaddisu7086 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና እሷን ለሰጠን አምላክ ይሁን አሜን!!!
@MelakuAlemtsehay
@MelakuAlemtsehay 9 ай бұрын
የእግዝያብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለህይወት ያሰማለን
@shewalemmare6787
@shewalemmare6787 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የመቤታችን ምልጃ በረከት ረድኤት አይለየን የወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ ያጽናህ ያጽናን አሜን
@haregminewyelet5334
@haregminewyelet5334 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን እመቤታችን የውስጣችን መሻት ትስጠን በቤትዋ እንድንኖር በረከቷ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ❤እመ ብርሃን ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ✝️ አሜን ቃለ ኪዳንሽ ከሁላችን ህዝብ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን ❤️🕊️🕊️❤️🕊️ እናቴ ማርያም ሆይ ዛሬም ወደኛ ነይ ❤🕯️🤲✝️❤️🕊️
@user-lm8wd4gp9p
@user-lm8wd4gp9p Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የመቤታችን ድንግል ማርያም ምልጃዋ ፀሎቷዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zenayalew9779
@zenayalew9779 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እናቴ በቃልኪዳንሽ እንዳትረሽኝ ዋጋ የለለኝ እኔ ደሀነኝ እና የደሃ መጠጊ ኪዳነ ምህረት ወየልኝ ለኔ ዋጋየን ለረሳው መክሊቱን ለደፈንኩ ቃለሂወት ያሰልን
@wediwedi3584
@wediwedi3584 Жыл бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም ክብር እና ምስጋና ለአች ይሁን መምህራችን ወለተ እየሱስ በፆለት ያስቡኝ
@birihaile3134
@birihaile3134 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እሜብታችን ቅድስት ክብርት ንፅህት ድንግል ማርያም ምልጃሽ ኣይለይን🙏🙏🙏
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኻን: ለእመቤታችን ወላዲታችን ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብረበዓል አደረሰን : ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን::
@tes.a
@tes.a Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንጽሕተ ንጹሃን ብጽዕት የሆነች እመቤታችንና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዓመት ሰው ትበለን! ጸሎት ልመናችንን ትስማን! ሃጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምሕረትን ለምኝልን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@webit312
@webit312 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል❤❤❤❤
@zuriashisayas4928
@zuriashisayas4928 2 жыл бұрын
መ ምራችን ዲቆናችን ሕይወትን የሚያለመልም የእመቤታችንን ውዳሴ አንደፃፍክ አንተን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይዎት ያሰማልን ልጆም መንግስቱን ያዋርስልን!!!
@user-wt2ql1vz5r
@user-wt2ql1vz5r 3 жыл бұрын
የተመስገነ ይሁን የእመበታችን ልጅ እዝ መስማት በጀመርኩ ነፍሴ ፍራት ና ደስታ ተሰማኝ ተመስገን ድንግል ወላድት ኣምላክ🙏🙏🙏 መምህራችን ፀጋዋን በረከታን ያብዛልህ እኛም ከስደት በሰላም ወደ ቁድስት ሃገራችን ይመልሰን🙏🙏🙏➕➕➕➕
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 7 ай бұрын
አሜን፫🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-vn2kr5sj1x
@user-vn2kr5sj1x 10 ай бұрын
እመቤቴ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይይ ከልጅሽ አማልጅኝ አስታርቂኝ የኔ ናት🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏❤
@frweanyadane2582
@frweanyadane2582 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የናታችን የመቤታቾን የደንግል ማሪያም አማላጁነቷ ፉቅራ አይለየን ለዘላለም ምህራችን የቃለኢዉት ያሥማልን !!!
@woinshetworku2006
@woinshetworku2006 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ቃለ ኪዳን አይለየን
@asmeretkahsai1239
@asmeretkahsai1239 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልን
@tesfayluel3299
@tesfayluel3299 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል አግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ!!!!
@tesfayluel3299
@tesfayluel3299 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል አግዚአብሔር ክብር ና ምስጋና ይሁን!!"
@berqegabisa275
@berqegabisa275 11 ай бұрын
Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤eleeeeeeeee eleeeeeeeee eleeeeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askenawabebe3332
@askenawabebe3332 2 жыл бұрын
አሜን የቃሉ ባለቤት የክብር ክብር ይግባው ከእነናቱ አዛኝቱ ሰለሰደትሽ ሰትይ በሰደት ያለንውን ልጆችሽን ለረገራችን በሰላም አብቂን ለወንድማችንም ቃለህይወት ያሰማልን
@user-df6pb3su3c
@user-df6pb3su3c 3 жыл бұрын
የእመቤታችን ቃል ኪዷኗ ይጠብቀን አዛኚቱ ምልጃሽ አይለየን አመቤታችን በህይወታችንን ሁሉ ቅደሚልን ወንድማችንን ቃል ህይወት ያሰማልን በስም አብ አወጣጠረኝ ስንቴ አዛጋኝ ሳዳምጥ የመጀመሪዬ ነው እመ ብዙሀን አትለየን
@meazayohannes6128
@meazayohannes6128 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amennnnn
@monatasema7097
@monatasema7097 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ምልጃ በረከቷ ይደርብንአሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ephremayalew4130
@ephremayalew4130 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለወ ት ያሰማልን ለ ሀገራችን ሰላም ፍቅር እና ሃይማኖት በ እምቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ ፀሎት በ ፀለየችው ፀሎት ትጠ ብ ከ ን ሁላችንም ሰላም 🙏🙏🙏
@abcddcba875
@abcddcba875 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የመቤታችን የናታችን የቅድስት ደግል ማሪያም በርከት ምልጃ ጥበቃ አይለየን 🙏🙏🙏
@hanabeyene9174
@hanabeyene9174 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! እመቤቴ ትባርክልን እና ታበርታልንም!!! እግዚአብሔር ይስጥልን!!! ❤️ 🕌 ⛪ 🕌 ❤️
@sabibaberhane9450
@sabibaberhane9450 2 жыл бұрын
አሟን
@sabibaberhane9450
@sabibaberhane9450 2 жыл бұрын
❤❤❤
@best123best8
@best123best8 2 жыл бұрын
አሜን፫
@azebazeb2112
@azebazeb2112 2 жыл бұрын
አሜን
@algayefekadu5071
@algayefekadu5071 2 жыл бұрын
@@best123best8 xbmmkoiywadjmxx
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይሥጥልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልንን መምህር ዋጋህን ሠማያዊ ያድርግልህ የእመቤታችን ድንግል ማርያም ወላድተ አምላክ በረከት አይለየን
@BeteHohe
@BeteHohe 3 жыл бұрын
ወለተ ኢየሱስዬ እኔንም ሰይብስክራይብ አድርግኝ ውዴ
@user-uo7ux8ji6l
@user-uo7ux8ji6l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
amen amen amen
@hirutnegash8987
@hirutnegash8987 2 жыл бұрын
አሜን
@user-tv2kk9hr8i
@user-tv2kk9hr8i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ !
@ubaxabaaba4782
@ubaxabaaba4782 Жыл бұрын
ኦ፡ድግል፡ሆይ፡እማዬ፡እናመሰግንሻለን፡በስጋሽም፡ድግል፡በነብስሽም፡ድግልነሽ፡እናመሰግንሻለን፡ዳቆን፡ቃሉህወትን፡ያሰማለን፡
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 2 жыл бұрын
የእመቤሓችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በረከቷ በኛ ላይ ይደር
@helutube6879
@helutube6879 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ረድኤት በርከት ይደርብን ይህንን መቅሰፍት በቸርነቱ እንዲያነሳልን ከልጃ ታሳስብልን
@ruthabraham987
@ruthabraham987 3 жыл бұрын
Amen Amen & Amen 🙏🙏🙏🙏
@comedy2483
@comedy2483 2 жыл бұрын
አሜን
@senayitwole4149
@senayitwole4149 Жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!!
@Alemwork
@Alemwork 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 11 ай бұрын
አሜን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድንግል ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በቃልኪዳንሽ ሁላችን ሕዝበ ክርስቲያን ከመከራ ስጋ ወነፍስ ጠብቂል አድኝል ሃገራችን ኢትዮጲያን ጠብቂልን ስደተኞችን ወቶ ከመቅረት ጠብቂን ለሃገራችን ለንስሃ ሞት በናትነሽ በክቡር ቃልኪዳንሽ አብቂን የታሰሩትንም አስፈችልን የታመምነውንም ፈውሽን የሞቱትን ነፍሳቸውን ይምርልን ዘንድ ለምኝልን እኔንም ሃጢአታኛና በደለኛ የሆንሁትንም በዚህ ቃልኪዳንሽ አድኝኝ አሜን አሜን አሜን
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 жыл бұрын
ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዬች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረስን. እመቤቴ ወላዲተ አምላክ የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን አሜን አሜን አሜን.
@BeteHohe
@BeteHohe 3 жыл бұрын
እኔንም።ሰይብስክራይብ አድርግኝ
@adisamde1561
@adisamde1561 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale Hiwot yasemaln mengste semayatn yawarsln
@user-ez4zp5pt5x
@user-ez4zp5pt5x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ua21s24
@ua21s24 3 жыл бұрын
አሜን
@girmawitabraha5080
@girmawitabraha5080 3 жыл бұрын
@@BeteHohe pp
@hiywetehiywete8102
@hiywetehiywete8102 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የእመቤታችን የወላዲተ አምላክ የእመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ይጠብቀን ጸጋ በረከቷ ይደርብን እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@workeago426
@workeago426 Жыл бұрын
እመቤታችንጌታ በስጣት ቃልኪዳን ትጠብቀንእሜን እሜን።እሜንቃለህይወት ያስማልንመምህራችን እሜን፡፡
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ብርሃን መስቀሏ ትባርከን
@eyerusalme1437
@eyerusalme1437 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን👏👏👏 አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከመንከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ማርኝ በየእስርቤቱ በስደት አገር ያለን የሉት እህት ወንድሞቼ ድረሲላቸው አሜን👏👏👏 አሜን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን እናመሰግናለን 👏👏👏
@meskisol2390
@meskisol2390 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቀል ህይወት ያሰማልን
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 жыл бұрын
የእመቤታችን ምልጃዋ በረከት ረድኤት አይለየን እመቤታችን አንባ መጠጊያችን ተስፋችን እምነታችን መመኪያችን
@user-vc4cp2iy6j
@user-vc4cp2iy6j 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባሻል
@eyerusalemayichew729
@eyerusalemayichew729 2 жыл бұрын
የእመቤታችን ፀሎት ልመናዋ ፀጋ በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
የሰኔ ጎሎጎታ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የእመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም እረዴት በረከቷ ልመናዋ ፍቅሯ ከመላው ህዝበክርስትያኑጋ ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ጽኑ ሰላም ይስጥልን አጽራር ቤተክርስትያን ያስታግስልን አሜንንንን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪያችን ለእመ አምላክ በገባላት ቃል ኪዳን ከክፉ ነገር ትጠብቀን አሜን
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ስደቴን ወደድኮት ተመስገን አምላኬ
@truwork3665
@truwork3665 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን የእመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ረደት በረከቷ ይደብረን
አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና ዘዓርብ
37:52
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 198 М.
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 697 М.
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
00:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 55 МЛН
Glow Stick Secret (part 2) 😱 #shorts
00:33
Mr DegrEE
Рет қаралды 52 МЛН
How To Choose Ramen Date Night 🍜
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 61 МЛН
FOUND MONEY 😱 #shorts
00:31
dednahype
Рет қаралды 9 МЛН
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
29:06
masresham
Рет қаралды 230 М.
ዓርብ የሚነበብ የሚጸለይ ሰይፈ ሥላሴ
15:33
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 378 М.
ሰይፈ መለኮት - Seife Melekot
13:35
masresham
Рет қаралды 499 М.
አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና  ዘሐሙስ
42:59
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 271 М.
የዘወትር ሰይፈ ሥላሴ
8:21
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 1,4 МЛН
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
00:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 55 МЛН