መዝሙር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ተሰድጂ ብወጣ ወተሀል ከኔ ጋራ

  Рет қаралды 149,328

ABRSH YESHWAW አብርሽ የሸዋዉ ነኝ

ABRSH YESHWAW አብርሽ የሸዋዉ ነኝ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 500
@Abei1987
@Abei1987 Жыл бұрын
ግዜን ለማሰለፍ፣ የተሻለ ህይወት ለማግኘት ቤተሰብን ለመርዳት ብላችሁ የምትሰደዱ፣ መከራን የምትቀበሉ ሞስሊም ክርስቲያኖች ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ፤መከራችሁን የምትሸከሙበት የምትሻገሩበት አቅም ይስጣችሁ።
@hqs8057
@hqs8057 Жыл бұрын
አሚን አሚን አላህ በሠላም ለሀገራቺን ያብቃን ሁላቺንንም
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ያብቃን ሁሉም ያልፋል በስደታችን ያልተለየን እግዚአብሔር ይመስገን
@zelalembantiwalu6499
@zelalembantiwalu6499 Жыл бұрын
በሰላም እመቤታችን ለአገርህ ታብቃህ
@abdisamadmiftah6364
@abdisamadmiftah6364 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን
@hqs8057
@hqs8057 Жыл бұрын
ሙሥሊሞቺ ለምን ትሣደባላቺሁ ተዋቸው ቢለብሡ ምን ችግር አለው በልብሥ የሚሆን ነገር የለም ደሞ ሣኡድ ግደታ ሥለሆነ ነው ሥለዚህ ምን አጠፉ አላህ ለሁላቺንም ማሥተዋል ይሥጠን
@mekdesyoutube2073
@mekdesyoutube2073 Жыл бұрын
ንፁህ ልብ ሲኖር ደስ ይላል 🙏
@user-zq3mi7xh3w
@user-zq3mi7xh3w Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
ለብሰ አምላኬዎች ናቸወና እሜጫጩት አትፍርጀባቸወ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
@@hiwetaneshedengel2484 ክክክክ እና እደናተ እራቁት ያምልኩ ክክ ልብሳቸውን የመውደድ መብት አላቸው እኛ የናተን ነጠላ እደናተ አርገን እንለብሳለን ወይ ክክክ ያውም የብሀላችን ልብስ ሆኖ እኮን እደናተ እኮን አንለብሰውም ላለመመሳሰል እናተጋ ግን እናተ እኛን ለምን ትመሳሰላላችሁ አርብ አገር ያላችሁ በሙሉ እምታመሰግኑት አላህን ሰላም እምትባባሉት በአላህ ክክክ ጉድ እሞታታለሁ እጅ እምነቴን በብር ሸጨ አገር ስሄድ እጠመቅ አለሁ አልልም ብሞትስ ሳልጠመቅ ክክ
@fafiibintseid9976
@fafiibintseid9976 Жыл бұрын
የሷ ግዴታ የሱ ግዴታ ነው
@lemiyemaryam3713
@lemiyemaryam3713 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ።ተሰድጄ ብወጣ ወጥተሃል ከእኔጋራ ትናትናን አለፍኩት ጠላቴን እያራራህ ደግሞ የነገውን ቀን አንተ ታውቃለህ ጌታ ወጥመዴን ስበርና አፌን ሙላው በእልልታ🙏🙏🙏
@user-th9ql2lc9j
@user-th9ql2lc9j Жыл бұрын
የኔዎቹ ሙስሊሞች እረፉ ስደት ስንሆን ሙስሊም ብቻ አደለም ጀለብያና አባያ የሚለብሰው የክሪስቲያኖችም ያስለብሷቸዋል በተለይ ሳውዲ ስለዚ በራስ ሀይማኖት እደፈለገ መሆን ይችላል ሙስሊም ነኝ እስካላለ ለምን እንሳደባለን እስልምና ይህ አያስተምርም አንዲት እህት ግም ያለች አለች ኮሜንት ላይ ለምን አንዳችን አንዳችንን እናቋሽሻለን ሁሉም የራሱ ይወዳል ስነኩበት አይወድም ሊቀላቀለን የመጣ በጥሩ ስነመግባር አህሌን ማለት እንጂ የነሱን እየሰደብን ኑ ማለት ኬት የተማርነው በየትኛው ሀዲስ በየትናውስ ቁርአን አግኝተን ነው ኧረ ተው ኢተቂሏህ አላህን እንፍራ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Жыл бұрын
የሰው እምነት አትንኩ በሚለው እስማማለው ሌላው አተቀልቂ ሴቶቹ አወ ወንዱ ግን ማንም አያስገዱም አወቁ ነው የለበሰው እንደውም ሴቶቹ እራሱ እንደ ሀገራችን ውጥርጥር ያለ ልብስ እንደይለብሱ እንጅ. እንደ ሙስሊም እስከ ኒቃቡ እንደለብሱ ማድረጉ ቀርቷል ህጋዊይ ከሆኑ ህገ ወጥ ከሆኑ ግን እራሳቸውን ለመደበቅ በፍላጉታቸው ነው የሚለብሱት!;
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
​@@user-bm9iq8do2h ምነው የወንዶቹን ሻርፕ የእስላም ነው ብሎ የተፃፈ ቁርሀን አለዴ??፣አለቅላቂማ አንቺ ነሽ ማንም የመልበስ መብት አለው የሚሰራውኮ ሳውዱ ሳይሆን አውሮፖ ነው እሺ ስደት ስትሄዱ ነውዴ ኃይማኖታችሁን የምታውቁት ግን??
@etysst3620
@etysst3620 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላ እክትን ያሰማልን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም 💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤
@rahelbahemn4424
@rahelbahemn4424 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🥀🌹🕊️💚💛❣️🕊️🥀🌹🙏
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN Жыл бұрын
እንባዬ ነው የመጣው ፈጣሪ ብቻ አገራችንን ሰላም አድርጎልን ስደት ይበቃችሀል ይበለን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን ጠብቅልኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 21 күн бұрын
አዞህ ቀሪዉ ሃብትህ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ወንድም በለህበት በንፅህና ኑር ጌታ ከድንግል እናቱጋር አብሮህ እዉነት ጠላትህ አህዛብን እያራራ አለ በርታ
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሁሌም ከስደቶኞች ጋር ነዉ 😢🙏 አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም ለአገራችን ያብቃን በሰደት ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
@adissbehaylu8880
@adissbehaylu8880 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@saroniyob7722
@saroniyob7722 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-jp7mq3tu7x
@user-jp7mq3tu7x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ✝️❤🙏 ኮመንታተሮች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
አሜን
@birhandire3284
@birhandire3284 Жыл бұрын
የኔ ወንድም እመ አምላክ ትጠብቅህ
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው ስደተኞችን በሁሉም መንገድ ይጠብቃል አይዞህ በርታ ወንድማችን
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሌም እግዛብሄር ከስደተኛጋር ነው ሀገራችንን ሠላም ያርግል ለሀገራችን መሬት ያብቃን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዛብሄር የሀሳባችንን ሞልቶልን ላገራችን ያብቃን ባለንበት ይጠብቀን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@felliridge3032
@felliridge3032 Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏😭👏👏
@user-qm3hm5qo1l
@user-qm3hm5qo1l Жыл бұрын
አሜን
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
አይዛህ ወድሜ ሁሉም ያልፋል 🥺🥰🥰🥰🥰
@MohammedMohammed-qf5hw
@MohammedMohammed-qf5hw Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከን ጌታ ጥራት ይገባዉ ለአላህ ከሁሉ ለፀዳዉ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
እዉነት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋🌏🌏🌏💒💒💒
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
እንባዬ ነው የመጣው አይዞህ የኔ ወንድም እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ለአገራችሁ ታብቃችሁ 😘❤️🥰
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r Жыл бұрын
እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏😢😢😢😢
@gelaneabera
@gelaneabera Жыл бұрын
​@@user-bj1ck9fk8i ው😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍❤❤❤❤😭😭❤
@suziteklu8490
@suziteklu8490 Жыл бұрын
ኣሜን ኦርቶዶክሰይ ለዘላለም ትኑር
@dessalewtilahun5006
@dessalewtilahun5006 Жыл бұрын
በጣም ዳስይላል አግዚአብሔር ይጥብቅሽ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁላችንም አይተነው ነው ላገራችን ያበቃን እግዚእብሄር ይመስገን እደምትወደው ያውቃሀል አይክፋህ ላገርህ በስላም ይመልስህ ።
@muramelka6437
@muramelka6437 Жыл бұрын
Amen Amen Amen eilll eilll eilll 🙏🙏🙏❤❤❤
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
እግዝያብሔር የጥብቅህ ወንደሜ
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
እኔ እምነቴ ስለምወድ የሠው እምነት አከብራለሁ የፍለጋችሁትን መሆን ትችላላችሁ ግን በራሳችሁ በማንነታችሁ አትፋሩ የለበሳችሁት ልብስ የሙስሊም ነው በራሳችሁ ከተማመናችሁ በሙስሊም ልብስ ለብሶ መዘመሩ ለምን አስፈለገ አንድም ሙስሊም መስቀል ለብሶ ቁረአን አይቀራም ጠይብ ሙሲሊሞች በማንነትችው ኩሩ ናችው♥♥♥♥
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f Жыл бұрын
የአረቦች ልብስ ነው ከቱ
@ethiopiafirst7076
@ethiopiafirst7076 Жыл бұрын
እውይ አይዞሽ ገለቴ አለ ወገን አረጋጉት እንጂ ይሄ ልብስ የሚለበሰው እኮ በአየሩ ፀባይ ምክንያት ነው እንጂ የሙስሊም መንፈሳዊ ልብስ አይደለም በግብፅ በየመን እና በተለያዩ ሀረብ ሀገራት ያሉ ክርስቲያኖች እና ሌላ ዕምነት ያላቸው ሰዎች ይለብሱታል
@ubaxapi5430
@ubaxapi5430 Жыл бұрын
የኔ፣አባት፣ሆዴ፣ተቦጫቦጨ፣አይዞ፣እግዛብሔር፣ከኛጋ፣ነው፣
@zuzubintebaba1954
@zuzubintebaba1954 Жыл бұрын
ልብሳችን አውልቃው እራሳቹን ብትመስሉ ምን አላበት 😏😏
@user-pn7nz4kj3q
@user-pn7nz4kj3q Жыл бұрын
እረ ባክሽ የቤተክርስቲያን ኣቦቶች ኣለባበስ ነው ማነው የመስሊም ያለሽ የኢየሱስ ክርስቶስም ነው ድፍረታቹ
@zuzubintebaba1954
@zuzubintebaba1954 Жыл бұрын
@@user-pn7nz4kj3q 😄😅አና እያሱስ ሙስሊም አይደል ወላሂ ኢሳ ምርጥ ያዓላህ በሪያነው
@user-pn7nz4kj3q
@user-pn7nz4kj3q Жыл бұрын
@@zuzubintebaba1954 እግዚአብሔር ይገስጽሽ እናተ መናገር እንጂ መስማት ኣትችሉም
@MimiMimi-tm5jc
@MimiMimi-tm5jc Жыл бұрын
ክክክክክክ ይሄ የአረብ ልብስ ነው ማነው የሐበሻ ያረገው
@MimiMimi-tm5jc
@MimiMimi-tm5jc Жыл бұрын
መፍቱነው መልበስ እኔ ኦቶዶክስ ያለሁት ዱባይ የምለብሰው አባያ ጀለብያም ኢማማ ይመቸኛል መልበስ የአረብ ልብስነው ማነው የሀበሻ ያረገው መፍቱ መልበስ አተ ፋራ አቺ ፋራ የገጠር ልጅ ገጠሬነው ውይ ስጠላ እጪ ፋራ አመቸንም እኛ የሸገር ልጆች ስቱን ብብታም ቆምጬ ችለን አሰለጠንን ሞፈር ሰቅሎ ይመጣል ሸገር ሲገባ እደ አበደ ውሻ ይሆናል ፋራ ሰገጤ
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@tagestreally2385
@tagestreally2385 Жыл бұрын
Enbayye meta egzabere amelake hagerachegn selam aregelegn Ename b selam L hagerachegn yabekagn
@MahberGiyorgissMedia
@MahberGiyorgissMedia Жыл бұрын
አይዞህ ውንድም እግዚአብሔር ሁሉቻይ ነው ዝማሬ መላአክ ይሠማልን
@MahberGiyorgissMedia
@MahberGiyorgissMedia Жыл бұрын
ደምረኝ
@dawitgebremiskel1704
@dawitgebremiskel1704 Жыл бұрын
Amen amen amen amen
@genetshekito2344
@genetshekito2344 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mekdesayele909
@mekdesayele909 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@muluabate4574
@muluabate4574 Жыл бұрын
Ayzohi egziabher hulum bota ale beteley besidet ayzone🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hannalinatube6955
@hannalinatube6955 Жыл бұрын
Egzabihar amelak kenate gar yehun memnete teteqachu
@nigatmulat4805
@nigatmulat4805 Жыл бұрын
Ayezoshe egezabehire. Katanga. Yehune
@Sara-wm1lz
@Sara-wm1lz Жыл бұрын
Amen
@akazehaftu7898
@akazehaftu7898 Жыл бұрын
ኣሜንኣሜንኣሜንኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእት ያስማልን ኣዛይ ውንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ለሃገርህ ያብቃህ ወንድሜ .ሰዎቹንም ፈጣሪ ይባርካቸው የመልካም ሰዎች መገለጫ ናቸው .ሰውን በሰውነቱ የሚያከብር እሱ የተባረከ ነው.
@turkiahmef1846
@turkiahmef1846 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲💕
@habibhabib7319
@habibhabib7319 Жыл бұрын
የሙስሊም ለብሱ መዝሙር. ዝብርቅርቅ. ህይወት
@ethiopiafirst7076
@ethiopiafirst7076 Жыл бұрын
የሀረብ ሀገራት ልብስ እንጂ የሙስሊም ልብስ አይደለም አንተ ዘባራቂ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
Be zimaree wusti metsinanati alee
@user-ff2bx3ur6g
@user-ff2bx3ur6g Жыл бұрын
እንደ ኒቃሚስቶች መዝሙር እየሰማችሁ እየተጓዛችሁ ነው ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡን. አልገባኝም
@sadat0fik166
@sadat0fik166 Жыл бұрын
እኔ እራሱ አልገባኝም ምን አይነት ጉድ ነዉ
@MimiMimi-tm5jc
@MimiMimi-tm5jc Жыл бұрын
ምን ችግር አለው እኛ ድቤ መዙማን የመሀመድ አወል እንወድዋለን እየሰማን ኖርን እኔ በቤቴ አለኝ የመሀመድ አወል ችግር አለው ሲጀመር አንድ እስላም ወደ ክርስትና ቢመጣ ክርስታን የሚጠቀመው ነገር የለም ጥቅሙ የሚያውቀው ባለቤቱ ነው አንድ ክርስታን ወደ እስላም ቢመጣ እስላም የሚጠቀመው ነገር የለም ጥቅሙ የሚያውቀው ባለቤቱ ነው እኔ ወድሜ እህቴ እስላም ብትሆን ጆባ ጴንጤ ካቶሊክ እስላም ብትሆን ጉዳዬ አደለም እዛም እዚም ሁሉም በየ ሀማኖቱ ጠካራ እምነት አለው የሁሉም ሀማኖት አከብራለው የምጠላው 666ኢሉሚናቲን የሚያመልክ ብቻነው እዚም አላህ እዚም እግዚያብሄር አለቀ እነዚ ልጆች መጡ ሄዱ አንድ አምላክ የሆነው አጨቀው አጠበው እኛ ዝምብለን ይጨቀናል ይገርመኛል አንድ ሰው ከክርስትና ወደ እስልምና ሲመጣ ሙስሊሙ ማሻላ ውይ ማሻላ ውይ ሰለመ ወኔ ታድለን ካፊር ነበረ ወደ ቀጥተኛው እምነት መጣ እዛ ጠቋይ ነበረ የሚሰግዱት እያለ ሀሜቱን ይጀምራል ምድረ እስላም በዚኛ ወገን ደሞ አንድ እስላም ወደ ክርስትና ሲመጣ እልል እልል ጉድ አህዛብ ነበረ ወደ ትክክለኛ እምነት መጣ ይላል አህዛብ በጫት ጠቋይ ነበረ የማመልከው ማነህ ያተ ሀማኖት ትክክለኛ ሆኖ የሌላው የጭለማው ሀማኖት የሆነው ክርስታንም አርፈህ እምነትህ እመን እስላምም አርፈህ እምነትህ እመን ሰማይና ምድር እኔና አተን እስሳን የፈጠረው አንድ አምላክ ነው በየ ቋንቋው ስሙ የተለያየ ስለሆነ የኔ ፈጣሪ የተለየነው አትበል በሰማይም በምድርም ያለው ፈጣሪነው ከሱ ቀጥሎ ሴጣን አለ ምርጫህ ያተነው ሴጣን ያለ በምድር ደስታ ያገኛል አንድ ፈጣሪ እግዚያብሄር አላህ ያለ የዘላለም ሂወት አለው በገነት ይኖራል እደስራው ስለዚ እነ ማሻአላ አረጋጉት እኳን የማረባ አንድ ሀጣተኛ እኔም አንተም አቺም እናተም አደለንም በብዙ ሚሌን ቢሌን ፈጣሪን ክደው ለሴጣን ነብሳቸው የሰጡ ብዙ ሰዎች አሉ ድቤም አላህን ማመስገኛነው መዝሙርም እግዚያብሄር ማመስገኛነው እባካቹ ማዳም ቤት ያላቹት ሸቃላ ከዳማ ከገጠር የመጣው ጎጃሜ ጎደሬ ወለዬ ትግሬው ኦሮሞው ጉራጌው ወላታው ከገበሬ ቤተሰብ በሬም ተሽጦ ለሄዳቹ ቤተሰብ ይጠብቃል እናተን ሌላው እራሳቹ ቀይሩ ኮሜት ለመስጠት አትቸኩሉ
@sarelamre149
@sarelamre149 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 💖💖🙏😭😭
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z Жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየዉህ ቅንብር መስሎኝ ነበር የኔ ወንድም አይዞን ነገም እግዚአብሔር ያዉቃል
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын
አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል 😘😘😘😘😥😥🙏
@selammehamed6393
@selammehamed6393 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማለን አይዞን ወድሜ ስለሁሉም ነገር ተመሥገን
@wubalem6806
@wubalem6806 Жыл бұрын
Amen amen amen amen 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲
@getiatunna3830
@getiatunna3830 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ይሥማልን
@debritutaddasa1958
@debritutaddasa1958 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን👏👏👏👏
@Natistrials
@Natistrials Жыл бұрын
ሁሉም በፈጣሪ አንድ ናቸው።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
zemare melkiten yasemalene😭😭😭☝🙏 ayzoki fexari sedetocenme yexebeqenale💞😍😘
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x Жыл бұрын
ክርስትና ከአለባበስ ይጀምራል
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
አስቲ የክርስትና አለባበስ ንገሩኝ ሴት ነኝ የሴቶችን ንገሩኝ
@Geni2341
@Geni2341 Жыл бұрын
@@Sofia-nk4kc ምን ማለት ነዉ የክርስትና ተከታይ ከሆንሽ ሙኑ ነዉ አለባበስ እምናሳይሽ ሙሉ ልብስ ልበሽና ከዛ ነጠላ ነጭ አድርግ ከአንገትሽ ሁሌ መስቀል ይሁን ማህተብሽ ማለት ነዉ ሌላ ምንም የለውም እህት አለም 🙄
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
እኔ ግን ክርስቲያን አይደለሁም ግን እሽ መፅሀፍ ቅዱስ ለሴት ልጅ እንደዛ የሚየስተምር ከሆነ ለምን አይተግብሩትም ዛሬ ወንዶችን ለመፈተን እየተገለለጡ የሚሄደው ማን ነው እኔ ግን በሌላ ነገር ሰይሆ በአለባበስ ብቻ ጠላው ኦርቶዶክስን
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 Жыл бұрын
@@Sofia-nk4kc ያው አስተምህሮውን ስትረዳ ሰው ላይ እንዳንፈርድም(ገላ6:21) እንደሚያስተምረን ይገባሃል🙏። ለሴቶች ስርአት ያለው አለባበስን እና በጸሎት ግዜ ራስን መሸፈንን ያዛል መጽሐፍ ቅዱስ። ያው ግን ከዚያ የሚቀድሙ ትእዛዛት አሉ (ማር16:16፣ዮሐ6:54፣ገላ5:22)
@hiwotmesfin7607
@hiwotmesfin7607 Жыл бұрын
Yet endal teridute alibabesu gede bihonise weda libu be Egezeyabhar yaminal eko teridute
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የአባቶቸ አምላክ ወደ እውነቱ ይመልስልን
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m Жыл бұрын
በአህዛብ መሃል ሆነህ እግዚአብሔር ን ማመስገን ትልቅ ነገር ነው እኔጋር ጎራ በሉ ቤተሰብ እንሁን
@seniyts3287
@seniyts3287 Жыл бұрын
Amen amen
@milonbd4457
@milonbd4457 Жыл бұрын
አይዞን እግዚአብሄር በሁ ሉ ቦታ አይለየንም እግዚአብሔር ያበርታህ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል
@tirhastirhas-ti1mv
@tirhastirhas-ti1mv 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ለሁሉ ቀን አላፊ ነዉ በርታ እግዚአብሔር አንተ ጋር ይሁን😢😢😢😢እውይ የኔ አባት
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@dohaqatar7965
@dohaqatar7965 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dnglmaryameyarfutalbey1494
@dnglmaryameyarfutalbey1494 Жыл бұрын
ሰምቼ ማልጠግበው መዝሙር 😰እልልልልልልልል ዝማሬ መልኣክት ያስማልን ✝️⛪️❤🥀
@tsegafelegehiwot9047
@tsegafelegehiwot9047 Жыл бұрын
Sma tehababerni bemaryam
@dnglmaryameyarfutalbey1494
@dnglmaryameyarfutalbey1494 Жыл бұрын
@@user-jp7mq3tu7x ኣደረኩ ውዴ በርቺ❤
@user-jp7mq3tu7x
@user-jp7mq3tu7x Жыл бұрын
@@dnglmaryameyarfutalbey1494 እሺ የኔ መልካም አመሰግናለሁ 💚💛❤✝️🙏
@adissbehaylu8880
@adissbehaylu8880 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን በሰላም ወደ ቅድስት ሀገርህ ይመልስህ አይዞህ የማያልፍ የለም ያልፋል አሳዘነኝ
@user-jp7mq3tu7x
@user-jp7mq3tu7x Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት🙏
@beljahassan5981
@beljahassan5981 Жыл бұрын
ልቢሲ፡የመረጊ፡ነዉ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 Жыл бұрын
እራሳችሁን በትመሰሉ ጥሩ ነበር?
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በጣም አይገርሙም
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Жыл бұрын
እኮ ሲያስጠሉ የቄስ ወይም የዳቆን ልብስ ለብሶ ቁርአን የሚቀራ አንድም ሙስሊም የለም። አልሃምዱሊላህ ከመመሳሰል ያጠራን አሏህ ይመስገን።እነሱ ግን እኚክ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 Жыл бұрын
@@selamlesewhulutube1992 ሳአ ልክ ነሸ እነሱ ሁሉም ነግር ኩረጃ ናችው
@sadat0fik166
@sadat0fik166 Жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነዉ አላህ ሀቲማችንን ያሣምርልን
@foursisters3582
@foursisters3582 Жыл бұрын
እኔ ሙሰሊሞች መሰለውኝ ነው የገባሁት ጥምጣም ውይም ጀለብያ የለበሰው ልጅ ቢለብሰ ችግር የለውም ምክነያቱም ግብፅ ውይም Egypt ያሉ ክሪሰቲያኖች ይለብሳሉ የአርቦች ልብሰም ጭምር ነው የሙሰሊሞች ብቻ አይድለም አርቦች ሁሉም ሙሰሊሞች አይድሉም በተለይ ግብፅ ልብናን ሶሪያ ላይ ይበዛሉ ሰለዚህ የሙሰሊሞች ልብሰ ሳይሆን የባህል የአርቦች ልብሰ ጭምር ነው አትጫጩ ።
@fifiaddis
@fifiaddis Жыл бұрын
Oh wow 🙏🙏
@kidistgidelew1028
@kidistgidelew1028 Жыл бұрын
አሜን(3)🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
አይዞችሁ ሀገራችን ደግሞ ከግብፅ ሜመለስ ይመጣል ሙሴ
@mamoshtaye4780
@mamoshtaye4780 Жыл бұрын
ጎበዝ መዳኒያለም ካንተጋ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ የተዋህዶ ልጂ ካረግሽኝ ንገርኝ ውዴ እሽ💕💕💕
@user-kz3he8ln9v
@user-kz3he8ln9v Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያሰማልን ይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ubaxabaaba4782
@ubaxabaaba4782 Жыл бұрын
መልካም፡ጉዞወድም፡አለም፡አይዞን፡ወገኔ፡ሁሉም፡ያልፋል፡ዝማሪ፡መላዕክ፡ያሰማልን
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ እባየን መቆጣጠር አልቻልሁም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@lichilichi8956
@lichilichi8956 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️አይዘህ የኔ ውንዳም🤲🤲😥😥😥😥😥
@user-jp7mq3tu7x
@user-jp7mq3tu7x Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት😍🙏
@lichilichi8956
@lichilichi8956 Жыл бұрын
@@user-jp7mq3tu7x ❤❤👏
@user-jp7mq3tu7x
@user-jp7mq3tu7x Жыл бұрын
@@lichilichi8956 አመሰግናለሁ የኔ መልካም❤🙏
@user-rj6wq4ud7m
@user-rj6wq4ud7m Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሀመኖትን የሚየክል ነገር ለስረ ብሎ መቀየር አከብድም የቀረዉ ይቅር እጂ ለደቅቀም አለስበዉም አለሀሙዱልለ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Жыл бұрын
ምነው የሙስሊም ብቻ እረግሽው ሳኡድይ ብቻ መስለሽ እንዴ ክርስቲያኖቹም ይለብሱታል ሌላ እረብ ሀገራት
@user-rj6wq4ud7m
@user-rj6wq4ud7m Жыл бұрын
@@karemaaa4945 ክክክክክክክክክ አደል አሀ እደዘነዉ እሽ ከመች ጀመሩ እህህ ይገረመል
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Жыл бұрын
@@user-rj6wq4ud7m ምንም እሚስቅ ነገር የለም ሁሉ የኛ ማለት እምትወዱት ነገር አለ እንዳንድ ሙስሊሞች አወ ይለብሳሉ የምን አሁን መጀመር ነው
@titnaaa9384
@titnaaa9384 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሄድክበት ይከተልክ🙏🙏🙏🙏🙏
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@addisuaynekulu5599
@addisuaynekulu5599 Жыл бұрын
betam arif nw enem yelela haymanot mezmur simechegn ademtalehu
@melkamworkie1857
@melkamworkie1857 Жыл бұрын
እልልልልልል ፈጣሪ አምላክ ይመስገን!
@user-jp7mq3tu7x
@user-jp7mq3tu7x Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት😍🙏
@adugnaalbal5104
@adugnaalbal5104 Жыл бұрын
ዝማሪ መልእክት ያሰማልን
@user-rx4lo9ll8i
@user-rx4lo9ll8i Жыл бұрын
✝️✝️🙏🙏🙏
@zehiwotalebel8490
@zehiwotalebel8490 Жыл бұрын
Ayzachuh be egoziabhar yemayichal yelem
@amanualebazezew3423
@amanualebazezew3423 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃ ይበለን ስደት
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 Жыл бұрын
አሜን 🤲🏿አሜን 🤲🏿አሜን 🙏🏿😭😩💐
@genetadane3327
@genetadane3327 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል አይዞኝ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል❤❤❤
@AAAA-tn1ny
@AAAA-tn1ny Жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@SalamSalam-bc8kz
@SalamSalam-bc8kz Жыл бұрын
💞💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏እልልልልልልልልል
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 Жыл бұрын
✝️✝️✝️♥️♥️♥️
@menberktawu3372
@menberktawu3372 Жыл бұрын
Amen amen amen zmare melakt yasemaln
@Zena-le2tm
@Zena-le2tm Жыл бұрын
እግዚአብሔርይጠብቃችሁ
@hawaimam5342
@hawaimam5342 Жыл бұрын
ማለት ብችል ብዙ ባልኩኝ ድኑል ቀይማ ቀጥ ያለ ነው ድነል ኢስላም ሱረቱል ሂጅራ ስለመሰደት ነው የሚያወራዉ ልብ ካላችሁ አብቡት ድነል ኢስላም ሙሉ ነው ምነዉ አነሰብህ ከራስህ አለፈህ የሌላ ሀይማኖት ድምፅ ይሰማ አልክ ኢተቁሏህ አሏህ ይህድና
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 Жыл бұрын
ዝማሬ መለከት ያሰማልን
@abaytilaye2674
@abaytilaye2674 Жыл бұрын
Ameennn Ameennn🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Жыл бұрын
አይዟችሁ ውዶቼ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
እውነት ነዉ አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ከና ጋር ነዉ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏❤❤❤😭😭😭😭
"ሰላም ለኪ እያለ"| " Selam leki Eyale" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
6:23
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 36 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 65 МЛН
ፍቅር ሳበው.........ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
13:48
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
እምዬ ማርያም ዝምተኛ ሴት ናት    ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
2:10
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
Moojibaba & Jai Sahaja! - Shankara Karunakara
5:47
Mooji Mala Music
Рет қаралды 4,8 МЛН
*New* "መድኃኒዓለም" | "Medhanialem" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
5:42
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 698 М.
Sri Raghavendra Akshara Malika Stotra || With lyrics || Venugopal K
15:43
ተደብቀዉ ያዟት!! 😂 አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
17:56
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 17 М.
Как спастись от злобной собаки?  😨
1:00
BitesFrome
Рет қаралды 4,5 МЛН
Мама помогла Папе 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:50
Эта Мама Не Могла Поверить в То Что Нашла 😱
0:10
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,4 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
0:59
Tibo InShape
Рет қаралды 21 МЛН