KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጃኒ ጥያቄ ጠየቀች | “እግዚያብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው” | ጌም ተጫወቱ | jainy | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
19:01
አንድ ባንድ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ ነው | ክርስቶፎረስ | Mezmure Yared | Ermi Hd | Jossey | Demrew | enat betekrstian
2:07:28
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Сестра обхитрила!
00:17
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
መዝሙረ ያሬድ ጆሲን ለሰርጉ ጋበዘው | የጆሲን ትግስት አለማድነቅ ንፉግነት ነው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 7,061
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 4,4 М.
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Күн бұрын
Пікірлер: 84
@NuBebirhanuTemelalesu
4 күн бұрын
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መጽሃፍቶች ፣ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። ኑ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/NuBebirhanuTemelalesu
@አድነኝአምላኬ
3 күн бұрын
ወይኔ ዲያቆን መዝሙር ያሬድ አንተ እያለህ እኔ ደከመኝ ማርያምን እግዚአብሔር ትግስቱን ሰቶካል እግዚአብሔር ይጨምርልህ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በርታልን
@RuthYimer
4 күн бұрын
ወይኔ ወንድሞቼ ትዕግሰታቸው የሚጠይቁትንም የሚጠየቁትንም የማያቁትን ሰዎች ማሰተናገድ በጣም ከባድ ነው አሁኑም ትዕግሰቱን ይጨምርላቸው ወላዴትአምላክ ትጠብቃችሁ እኔ ለነዚህ ወንድሞች ቃላት አጣሁላቸው አመብርሀን ትጠብቃችሁ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር
@abebaembiale3452
4 күн бұрын
እኔም ገርሞኛል❤❤❤❤😮😮😮
@DJik-l5s
4 күн бұрын
Betam fetari yitebikele @@abebaembiale3452
@Shaina-pd7ho
3 күн бұрын
ያሬድ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መነፊቆ እዉነት አሉባልታ
@samrawitgebrewold8785
3 күн бұрын
እዝጊኦ መሀረነ ክርስቶስ ሰዉ በዚ መጠን አምሮው ይደፈናል
@fet4101
3 күн бұрын
አምላክ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ወንድማችችን ለታገሱት የኔ ትግስት ማለቁስ 🙏
@WebadisMetaferiya
3 күн бұрын
አቤት ሰው ለማዳን ትግሥትህ !ኣርቶዶክሳውያን ቀና ብለን እድንሄድ እናንተን ሰጠን ተመስገን 🙏🙏🙏!
@نجودالحربي-ه6س
3 күн бұрын
ዴቆን መዝሙረያሬድየ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም እግዛብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@ruhamasisay1634
4 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@Yeabsra21Yeabsra
3 күн бұрын
ወድሞቸ የእውነት ትግስታችሁን ሳላደቅ አላልፈም እግዚአብሔር ብርታቱን ይጨምርላችሁ
@edu-t4z
3 күн бұрын
መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክል በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@tsiyem
3 күн бұрын
ወንድሞቼ እግዚያብሔር ያግዛችሁ በእውነት እርሱ ያግዛችሁ ለእናንተ እኔ ልቤ ወረደ ከቦታው🙄
@AseAsres
3 күн бұрын
አውቀቆ ነው የሚያደርቅህ ትግስትህን አደንቃለሁ እግዚያብሔር ብ ርታቱን ይስጥህ የኛ ውድመ ምህር
@EthyTesfa
4 күн бұрын
አሉባልታ ስምህ ላይ ይሄን መጠርያ ጨምርበት (ዉሃ ቅዳ ዉ መልስ)
@DastaBashir
3 күн бұрын
አ😂😂😂😂 በሳቅ 😢
@healthybeing21
3 күн бұрын
መዝሙረ ያሬድ ሲይስተምር ከባድ የሚመስለኝ ቃል በጣም ቀላል ከመሆኑ የተነሳ የ kg ተማሪ ይገባዋል
@yamerotregasa5322
3 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MebaEl-2112
4 күн бұрын
ስማቸው ሰገጤ፤አሉባልታ ወዮ ጎፍታ ኮ😭
@Jitu_Tube
3 күн бұрын
😂😂😂😂
@metasbiyayilma2525
3 күн бұрын
ቁስለት
@HonyHony1282
3 күн бұрын
ስምን መላእክት ያወጣዋል አሉ እዉነትም(አሉባልታ) እግዚኦ ልቤ ዝቅ አለች ከቦታዋ😂😂😂😂
@azebberhanu3130
4 күн бұрын
ትግስቱ ያደለህ መምህር
@Mary-c3j7x
3 күн бұрын
ከራሱ እይፈለሰመ ነውዴ ምያውራው መፃፍ ቅዱስ ጥቀስ ሲባል አይሰማም ወይ ጴንጤ ትገርማላቹ ቱልቱላ ብቻ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ 🥰🥰🥰🥰🥰ወድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ብርቱ 🙏🙏🙏🙏
@RuthYimer
4 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ወንድሞቻችንን ቃለሂወትን ያሰማልን በቤቱም ያፅናል ጆሲዬም በርታልን እግዚኣብሔር ይርዳህ ወደትክክለኛው መንገድም ይምራህ ወንድሜ
@NisrinMagboul
3 күн бұрын
Nn beirhanu temelalsu👏👏👏👏👏👏👏👏
@MobilnaMobilna-bm5du
4 күн бұрын
ጆሲ ❤❤❤❤ ስርዓት ይለያል
@LealemYilma
3 күн бұрын
ወይኔ ወንድሞቼ ደከማችሁ ድንጋይ ላይ ውሀ መፍሰስ ሆነባችሁ እዮብ ዲያቆን ያሬድ ግን ምን አይነት ትዕግስት ነው ያለህ እንደው እር ብርታቱን ይስጣችሁ አንድ ነገር ልበላችሁ ሰው ጴንጤ ሲሆን በመጀመሪያ የሚሆነው በተፈጥሮ እንኳን ባይኖርበት የመጀመሪያ ደረቅ ድርቅርቅ ያደርገዋል ድንጋይ ዳቦ ነው ይላሉ ስለዚህ እናንተ ብርታቱን ይስጣችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን
@SamroMangistu
4 күн бұрын
ya ትክክል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@BK-zh9eq
3 күн бұрын
መዝሙረ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ። አሉባልታ ግን መ/ቅዱስን እየመረጠ ለራሱ እንደሚስማማው ነው የሚያምነው ካፈርኩ አይመልሰኝ ማለት ይህ ነው። ወንድሜ ለማወቅ እና ለመማር ከዚያም ለመመለስ በቀናነት አድምጥ
@SnakAbandh
4 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tiz59905
4 күн бұрын
ዬትኛው ብርሀን የመጥቆራ ልጆች🤣🤣
@abebakergo6011
3 күн бұрын
እግዲህ የተዋህዶ ወንድሞቼ ብርታቱን ይስጣቹ ሚገርመው ማንም ሰው ምክንያት ኖሮት አይደለም በሚገርም ሁኔታ ሚክደው በብዙ የሚቆጠሩ ሰዎች በቂ መልስ እንኳን የላቸውም ያሳዝናል መቻሉን ይስጣቹ የሴጣን ስእራ ነው ሁላችንም ወደን አይመስለኝም በእውነት😅😅😅
@DubaiUaq-c6u
3 күн бұрын
ኑበብርሀኑተመላለሱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@edu-t4z
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ትግስቱን ስጣቸው
@abebaembiale3452
4 күн бұрын
በርቱ ወድሞቻችን
@saraadenew5762
4 күн бұрын
ትግሥትህ ተባረክ አሉባልታ
@Messi2921-m1j
4 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤
@HiwotTenaya
4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Saneyit
4 күн бұрын
Nu BebirhanuTemelalesu⛪⛪⛪🤲🤲🤲🌹
@yemisrachliben4382
4 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🎉🎉🎉🎉
@DubaiUaq-c6u
3 күн бұрын
ኑበብርሀኑተመላለሱ❤❤❤❤❤❤
@tedros7728
3 күн бұрын
Qale hiwet yasemaln bertu❤❤❤
@edu-t4z
3 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-ns2xj
4 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@سعود-ن1ش
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebfikre6807
4 күн бұрын
ጆሲ ጨዋልጂነው እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ
@tedros7728
4 күн бұрын
Qale hiwet yasemaln ❤❤❤
@DubaiUaq-c6u
3 күн бұрын
እውነትነውየተዋህዶልጂበመሆናቺንደስይበለይ❤❤ስለሁሉምነገርእግዛቤሕርይመስገን❤❤ከቤቱየወጣቹትኑበብርሀኑተመላለሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@enshishi23
4 күн бұрын
❤ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤
@RuthYimer
4 күн бұрын
ውሃ ቃል ነው ውሃ መንፈሰ ነው አላለም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ አውቆ ከመከራከር ያድነን ልባቸውን አወለቃቸው እኮ በመፅሀፍ ሳይሆን በራሱጨምርጫ ነው እኮ እየተከራከረ ያለው ምርጫ አደረገው እኮ ኧረ የጉድ አገር
@Salem-p6i
4 күн бұрын
እውነት ህልናችንኮ ሐቀኛ ዳኛ ነው አነሱግን እያወቁ ውሃ ቃል ነው ምነው ይላሉ😢
@yemariamalubel5663
4 күн бұрын
Amharic meslogn yemiyawerawu ewunet sayreda kerto newu
@RahilAbebe-zw4mj
4 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemwoldeyoans6730
4 күн бұрын
መናፍቆች ግን ስማችዉን ማነዉ የሚያወጣላችዉ? አዳዲስ መሣሪያቸውን እየሰማን ነዉ( አሉባልታ )ሰገጤዉ) ምን የሚሉት ስም ነዉ
@InfoWithAlen
4 күн бұрын
አባታቸው አጋንት ንው ያወጣላቸው
@InfoWithAlen
4 күн бұрын
አባታቸው አጋንት ነው እንደዚህ ውብ የሆነ ስም ያወጣላቸው።
@MobilnaMobilna-bm5du
4 күн бұрын
እግዚአብሔርን እንዴት እንደ ምያነድዱኝ ልባቸዉን ዝቅ ኣረጉኮ
@نورهالشهراني-ج2ذ
3 күн бұрын
እውነትም አሉባልታ😂😂😂
@saraadenew5762
4 күн бұрын
ሥማው እውነቱን ነእ
@hanatoshora1956
4 күн бұрын
Abet tigistachihu Fetari Kezih belay chemiro yistachihu awo kemedenkor yitebiken
@151360ful
3 күн бұрын
ምን አልባት፣ ሊሆን ይችላል ? ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ አሉ ... ፤ እዛው እዛው እያልክ የሚጠይቅህን መመለስ አልቻልክም ወንድማችን አሉባልታ ፣ ላለመቀበል የምታደርገውን ጥረት ያሳይብሃል ነገር ግን ያመንከውን ማመን መብትህ ነው ፡፡፡፡፡፡
@151360ful
16 сағат бұрын
አሉባልታ እንደ ስሙ አሉባልታ ነው ፤ እራሱ የሚጠየቀውን እየሸሸ ፣ የሸመደደውን ብቻ እየጠቀሰ ለመሸሽ የሞከረ አሉባልተኛ ብየዋለሁ፡፡፡፡ አሉባልታ ለማንኛውም ለመማር ዝግጁ ሁን ለራስህም ቢሆን ፡፡፡፡
@samrawitgebrewold8785
3 күн бұрын
መዝሙረ ወንድማችን እኔ ላንተ ደከመኝ
@amrantube4521
3 күн бұрын
ፕሮቴስታንቶች ከውሃ ጋር ያላቸው ፀብ ምንድን ነው?
@amenyordanos8668
4 күн бұрын
አሉባልታ ስምህ ደስይላል ግን የመክርህ ከጆሲ ተማር
@saraadenew5762
4 күн бұрын
😂😂 እረ ተባለ
@selamawittesfamariam8763
4 күн бұрын
Alubaleta honestly you don’t need to read a bible, you have your own !
@FYIBella
4 күн бұрын
Ewentem alubaleta kaferku ayemelesegni lebu tawerual yemiyayewen sayehon yesemawen alubaleta nw yamenew hoo
@tgyemariyam2120
3 күн бұрын
Memheranochachn gn tegistachu tehitenachu betaaam asdnaki nw!!! andandoch gn awkew yemeselegnal endalgebachew ymihonut enji betaaam yerdutal siyastemeru!!!
@hideyat3960
4 күн бұрын
ለማወቅና ለመዳን አይደለም ይሄ ሰው የሚጠየቀው? አድርቅ ነው። ምንም የሚገባው አይደለም
@abebakergo6011
3 күн бұрын
ወንድሜ ይሔን እቀበላለው ይሔን እልቀበልም በተደጋጋሚ እየተጠቀምክ ነው ስለዚ ለምን ታዲያ የምትቀበለውን መርጠክ ጠቅለል አርገክ የራስህን መፅሐፍ እና ሀይማኖት አታቋቅምም ለጴጤ ቀላል ነው ሊጃችንን አታድርቀው
@TSIONZemede
4 күн бұрын
Ya😂
@saraadenew5762
4 күн бұрын
ያሪድ አታምታታ ባክህ በቂ መልስ ሰቶሃል
@Titi-mq9df
3 күн бұрын
መፅሀፍ ቅዱስን የሰጠችን ቤተክርስቲያን ናት:: ቤተክርስቲያንን የመሠረቱት እና ለትውልድ ያስተላለፉልን ሀዋርያት እና የሐዋርያት ተማሪዎች እና የቤተክርስቲያን አባቶች ናቸው:: መፅሀፍ ቅዱስ ሳይፃፍ በፊትም ወንጌል ተሰብኳል:: መፅሀፍ ቅዱስን ስንቀበል የአባቶችን ትርጉም አልቀበልም የራሴ ትርጉም ይሻለኛል ማለት የእግዚአብሔር ን ሀሳብ አልቀበልም ማለት ነው::ምክንያቱም የቤተክርስቲያን ትርጓሜ የእግዚአብሄር ሀሳብ ስለሆነ::
@tsiyem
3 күн бұрын
ewnet..?esti bedegami temelkechiw man eyereta endeneber sijemer seleemnetu beki ewnet yealew sew ekonew
@yade716
4 күн бұрын
አንድ ጠቦት አገኙ፣ ሊበሏት እያባበሏት ነው።
@Habab-q1z
3 күн бұрын
ኑበ ብርሃሃኑ ተመላለሱ
@amrantube4521
3 күн бұрын
ይሄ ልጅ hydrophobia አለበት መሰለኝ
@نجودالحربي-ه6س
3 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@MeseretBest
4 күн бұрын
💖💖💖💖💖💖
@emebetmulatu-r7s
3 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@نجودالحربي-ه6س
3 күн бұрын
❤❤❤
19:01
ጃኒ ጥያቄ ጠየቀች | “እግዚያብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው” | ጌም ተጫወቱ | jainy | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 403
2:07:28
አንድ ባንድ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ ነው | ክርስቶፎረስ | Mezmure Yared | Ermi Hd | Jossey | Demrew | enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 16 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:16:53
ድንግል ማርያም ልጆች አሏት ለሚሉት የተሰጠ የማያዳግም ምላሽ #debate
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 6 М.
1:21:45
ኦርቶዶክስ መሆን ፈልጋለው ሚያግዘኝ ጓደኛ የለኝም | በጣም ምታሳዝን እህት-ላይቭ ላይ አለቀሰች | felege| lidet| dn hezqiyas| barok|
የእሾህ አክሊል Yeshoh Aklil
Рет қаралды 7 М.
1:47:23
jossy በድጋሚ ከመዝሙረ ጋር በድጋሚ ተገናኙ/አክሊለ/ሐዋርያዊ መልስ/apostolic answer/KIDST/ORTHODOX TUBE
ORTHODOX TUBE
Рет қаралды 4,4 М.
18:06
ትግራወይትን ኤርትራዊትን ንዓርከይ ብስምዒት ኣንቢዐነኦ
ENDA BABU ENTREITMENT(እንዳ ባቡ)
Рет қаралды 8 М.
1:49:39
ጴንጤው ሰገደ | ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ, ዲያቆን ዘማርያም
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 11 М.
13:33
በአክሊለ እና Dr. ዘበነ ላይ የጠላቶች ደባ ፈራረሰ መዝሙረ ያሬድ አጋለጣቸው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 9 М.
3:06:37
ለአመታት አገልጋይ የነበረው ወደ ኦርቶዶክስ ተጨመረ ||ለጴንጤዎች መልዕክቱንም አስተላለፈ
senper media-ሰንፔር ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
1:33:51
ለነብዩ ደውየለት ተራ አስከባሪ ነው የምትሰራው አለኝ😂 ~ ፈለገ - አትናትዮስ #debate
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 10 М.
1:02:53
ጃኒ | ፈለገ አትናቲዎስ | ጆሲ | ልደተቃል |
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 878
1:25:44
ፓስተሩ የአሁኑ ልሳን የሩቅ ምስራቅ አጋንንት ነው | ፕሮቴስታንት ፍቅረኛዬ ሊጠይቃቹ ይፈልጋል ምትዪው| felege| lidet| meku| zemariam|
የእሾህ አክሊል Yeshoh Aklil
Рет қаралды 3,3 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН