ያልተሰማው የዳንኤል ጉድ! // መንጋውን የዘነጋ እረኝነት! // ቆይታ ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር

  Рет қаралды 39,726

Ethio Beteseb Media (EBM)

Ethio Beteseb Media (EBM)

Күн бұрын

Пікірлер: 192
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
በሉ የተዋህዶ ልጆች ለጌመሮችም ዝም ብላቹ ትሰጡ የለ እንኳን ለእንቁ መምህራችን ቀርቶና በሉ አግዟቸው ሀገር እስኪለምዱ ስራ እስኪገቡ አደራ ካናዳ ያላቹ መ/ር ፋንታሁን ዋቄን❤❤
@AmanuelTadesse-n6s
@AmanuelTadesse-n6s Ай бұрын
መምህር ፋንታው ዋቄ እግዚአብሔር ዘመንዋ ይባረክ።
@UarAsd
@UarAsd Ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄና ቀሲስ ሳሙኤል ስትከባበሩ እንዴት ደስ ይላል ይሄ መከባበር ለመንጋዉ ከቃል በላይ ትልቅ ትምህርት ነዉ የመንጋ እረኛ እንዲህ ነዉ !!
@ኢትአአ
@ኢትአአ Ай бұрын
መምህር አብዛኛዎቻችን ያለፍንበት ስለሆነ ነገ እራስዎትን ሲችሉ ቀላል እና እንደ ባህል ያዩታልና የአቅማችንን እናደርጋለን፣ እንኳን ለመምህር ፋንታሁን!!!
@zerubireda9842
@zerubireda9842 Ай бұрын
ለውነትና ለሀቅ የቆመ መምህራችን ከዚህ የበለጠ አቅምና ጉልበት እግዚአብሔር ይስጠው ባለበት ፈጣሪ ይጠብቀው❤❤❤❤❤
@Yeshewanesh
@Yeshewanesh Ай бұрын
እንኳንበሰላም መጡልን በነፍስም በስጋ የእግዚአብሔር ጥበቃ አብሮዎት እንዲኖር ምኞቴ ነው። የኢትዮጵን ትንሳኤ ያሳየዎት
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
እንኳን ደህና ገቡ መምህር ፋንታሁን መቼም የስደት ደግ ባይኖረውም በዚሰአት ከኢትዮጵያ መሰሰድ ግን ቢያንስ የስጋ እረፍትነው
@EtateDemisse
@EtateDemisse Ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም ገቡ። ሁሌም ፈጣሪ ከእርስዎ ጋር ይሁን።
@YoniHuy
@YoniHuy Ай бұрын
እረጅም እድሜ መምህር
@thehighway7008
@thehighway7008 Ай бұрын
እግዚአብሔር እውነትን የያዙትን መጠበቅ ይችላል! መልካም ነገር ሰምተናል ቄስስ ተባረኩልን!
@AseopEthiop
@AseopEthiop Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! መምህር እንኳን በሰላም ገቡ:: ሰላም ጤና ቆዩኝ!
@mariamaria8168
@mariamaria8168 Ай бұрын
ዕንቆ ወንድማችን መምህር እንኳን ሰላም ገባህልን እውነተኛ የሚገፉበት ዘመን እሊና ሽጦ ለመኖር ከዳንኤል አንተ ትቀርብ ነበር ግን , መዳኒት ዓለም በደሞ ሽፉን ያርግልን 🙏 ሕግዚአብሔር ብፈቅድ ለዕንቆ መምህራችን ተባብረን እባካቹ ቋሚ ነገር ነዉ ማድረግ ያለብን 🙏
@mequanentargaw
@mequanentargaw Ай бұрын
እንኳን በሰላም ገቡ መምህር ፋንታኹን! እግዚአብሔር ይመስገን። ኹለታችኹም ስምታደርጉት አስተዋጽኦ እግዚአብሔር ይሥጥልን።
@Daniel-md7vg
@Daniel-md7vg Ай бұрын
መምህር ፍንታሁን እንኳን በሕወት ተርፈው ቀሪ ዘመንዎን ኦርቶዶክስና ኢትዮጵያን ነፃ እስከምናወጣ ድረስ ያስተምሩናል እንኳን ተረፊልን እደውልና ቄስስ ጋ አገኝዎታለሁ እንኳን እርስዎን ግንቦቶችንም ረድተናል ::
@Yisahak12
@Yisahak12 Ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ያኑርልን!! መድሀኒያለም ለእውነት እንደቆሙ ለሀገሮዎት በሰላም ያብቃዎት!!
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃዎ ቀሲስዬ መርድት ያለበቻው ባሉበት ሆነው ይርዷቸው እንጂ ፈጥኖ መገናኘቱን በአካል ብዙም ጥሩ አይደለም እና እንጠንቀቅ ባሉበት ይርዱ ። ይሄ ዘመኑ ስለከፉ ጠላትም አዛኝ መስሎ ሊመጣ ስለሚችል
@Abesha-by8qp
@Abesha-by8qp Ай бұрын
በእዉነት ለመምህር ፋንታሁን ዋቄ እጅግ ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን።
@tesfayebekele2999
@tesfayebekele2999 Ай бұрын
እንኳን በሰላም ከአውሬ መሃል አውጥቶ ለዚህ አደረሰህ።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
Fantahun waqqe himself is waqqfetta . Galla naw Tertiru
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 13 күн бұрын
​@@ebsamohamed5845we don't care about his ethnic background.
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
Thanks for your heartfelt sensitive conversations. Hope we are happy you got to settled place.Thanks to Kesis Samuel for your efforts ,you connect us with Memher Fantahun.
@worknehwoldeamanuel6608
@worknehwoldeamanuel6608 Ай бұрын
መምህራችን እንኳን ሰላም ገቡ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፉንታሁን ዋቄ እንኳን በሰላም ገቡ ። እውነትን ነው ቀሲስ ሁላችንም ሀላፊነት አለብን ኢሮፕ ያለን የምንረዳበትን መንገድ ጭምር አመቻቹልን ።
@ኢትአአ
@ኢትአአ Ай бұрын
መምህሮቻችን እናመሰግናችኋለን። መምህር ፋንታሁን እንኳን እግዚአብሔር እረዳዎት። ቃለህይወት ያሰማልን!
@bezaa5183
@bezaa5183 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ አባቶች አሉን በዚህ ደግሞ እንደሰታለን
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Ай бұрын
በስመ አብ ወይ መምህር ፍንታሁን ዋቄ ሁሌ የምታስደምመኝ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ቀሲስ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ቤተሰብ ሚዲያ ልዩ ክብር አለኝ በርቱ ❤
@almazalemu699
@almazalemu699 Ай бұрын
እንኳን በሰላም ገቡ ።እንኳን ደህና መጡ
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባቶቼ ፤ እግዚአብሄር ያስመልጠን
@workudemeke-t2m
@workudemeke-t2m Ай бұрын
እንዴ መ/ር ፈታሁን ዋቄ ያለ ለእውነት የቆመ ፣ ሁሌም ለእውነት የሚቆጭ ማን ነው ? ይህን ያልሁበት ምክንያት እዚህ ኢትዮጵያም በአንዳንድ አገልግሎት እስከማውቀው ድረስ ሁሌም እውነት ተደብቃለች እያለ የሚቆጭ ንጹሕ ሐይማኖተኛ ፣ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ነው ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብራትና የኢትዮጵያን አንድነት እንድታይ ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን ፤ እንወድሃለን ።
@banchiwoyesa3363
@banchiwoyesa3363 Ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባህ ወንድማችን
@addiszemen3266
@addiszemen3266 Ай бұрын
መምሕር እግዚኣብሑአር ከ አንተ ጋር ይሁን ከጎንህ ነን።
@tibebukifle2563
@tibebukifle2563 27 күн бұрын
በእውነት ግሩም የሆነ ዕይታ ነው፣ አመሰግናለሁ! ውይይታችሁ እኔ የተወሰነ ዕውቀት አለኝ የምለውን እንኳን ያላየሁትን እንዳይ አድርጎኛል!
@YdidiyaMeles
@YdidiyaMeles Ай бұрын
God bless you our church father
@MeseretMeseret-q9n
@MeseretMeseret-q9n Ай бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ መምህር
@zikirepertostewahedo2103
@zikirepertostewahedo2103 Ай бұрын
የዕውነት የእምነት ሰው!
@ritanegash8055
@ritanegash8055 Ай бұрын
ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤
@girumgebreyes8797
@girumgebreyes8797 Ай бұрын
እንኳን በደህና ገቡ መምህር
@MikiyasGebru-l2i
@MikiyasGebru-l2i Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ መምህር
@ayna4321
@ayna4321 Ай бұрын
እውነትን እሚኖሩ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። እሱ ፍርድ አለው እደተሰደድን አንቀርም። እጅግ ስለሚያስፈጉን ከእውነት ጋር መቆሞዎት እዳይደክምዎት።
@getu-k4h
@getu-k4h Ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ያኑርልን
@AW-go3su
@AW-go3su Ай бұрын
እንኳን በደሕና ገባሕ
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Ай бұрын
ወይ እግዚአብሔር ግን ስራህ ድንቅ ይላል ❤❤❤
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Ай бұрын
መምህር ፋንታሁን እንኳን በሰላምና በጤና ገቡ🙏
@desalezinabu2204
@desalezinabu2204 Ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን✝️
@tsegaabraha-o9k
@tsegaabraha-o9k 29 күн бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አድሜ ይስጥህ እኔ በፊት እንደሌሎች ዘረኛ ትመስለኝ ነበር አሁን ግን በጣም ነው ያከበርኩህ አምላክ አድሜ ይስጥህ
@FikruGeta
@FikruGeta Ай бұрын
KEEP GOING FORWARD!
@mesismart1332
@mesismart1332 2 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገቡ መምህር
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
እኛ ሐረሮች ፍቅርና ግልፆች ደፋሮች የዋሆችም ነን:: ላመንበት የምንመሰክር
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት መምህር እንኳን ወደ ተሻለ ቦታ ፈጣሪ አመጣዋት ባሉበት ቦታ እመብርሀን ካጠገቦት አትለዯት ::
@ribkakiflom4661
@ribkakiflom4661 Ай бұрын
Betami yemwedut member fantawin🎉🎉🎉🎉🎉
@natytesema9148
@natytesema9148 Ай бұрын
Memhir Fantahun will come to Canada 🇨🇦 We're lucky to have you ❤️ God is with you every step you take b/s your living for real truth.👍❤️🙏
@senaitbelete2467
@senaitbelete2467 Ай бұрын
እንኩዋን በሰላም ገቡልን
@mywollo1
@mywollo1 Ай бұрын
እንኮን በደህና መጡ መምህር
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
አባታችን ቄሰስ ሳሙኤልና ወንድማችን መምህርፋታሁን እንኳን ደህና መጣችሁ አገራችንን ኢትዮጵያን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ሊያፈርሱ የተነሱ እግዚያብሄር ሴራቸውን ይበትንባቸው እንደጭስ ተነው እንደጉም በነው ይጥፉ አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@FilagotTadele
@FilagotTadele Ай бұрын
enkuan selam gebu memher
@meserettekeste7096
@meserettekeste7096 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት አገልጋዬችን ባጠቃላይ ማስወገድ ይገባል
@MayewWorku
@MayewWorku 20 күн бұрын
እንኳን ደህና ገባህ መምህር
@taddeOrthorobe
@taddeOrthorobe Ай бұрын
Berta Ayezohe
@solomongebregeorgis8348
@solomongebregeorgis8348 Ай бұрын
Thank you God
@solomongebregeorgis8348
@solomongebregeorgis8348 Ай бұрын
Enkuan beslam gebu God be with you and yours
@semaetalem5541
@semaetalem5541 Ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ሥለእውነት የምትኖሩ ታላቅ ሰው ነወት። እግዚአብሔር ከእውነት መንገድ ሳያሸሽ ይጠብቅልን። ግን አንድ አስተያየት ዲቃላ የሚለው ቃል ለልጁም ሞራል ሲባል ሲቀጥልም የሰው ልጅ ምንም ይሁን ዲቃላ አይባልምና ቃሉ ይስተካከል። ሰውየው ግን ከባድ እና ደንዳና አጥፊ ሰው መሆኑ ሀቅ ነው እግዚአብሔር እንደሚያውቅ ዋጋውን ይክፈለው።
@bekamuluneh4548
@bekamuluneh4548 Ай бұрын
መ ምህር ከምቶዷት አገሮመሰደዶት ደስተኛ ባያረጎትም። እንኳን በሰላም መጡ። ትውልዱ ከርሶ በጣም ብዙ የምንማረው ነገር አለ። ይኑሩልን
@yemisrachjenbere4932
@yemisrachjenbere4932 Ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባህ ወደ ካናዳ መ ምህራ ችን እግዚያብሄር ከአንተ ጋር ይሂን
@feleke5469
@feleke5469 Ай бұрын
God be with you memèher fantaune
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
መምህር ከዘር የፀዳ ወርቅ መምህር ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zerihungetahun1953
@zerihungetahun1953 28 күн бұрын
ፀሎቱን ስሰማ ወስጥ ይላወሳል ለማን ያልተፀለየን አርዕስት የለም ተመስገን
@alemweldeyes2028
@alemweldeyes2028 Ай бұрын
እንኳን ደህና ገቡ እግዚአብሄር የጎደለውን ይሙላበት
@daniboy1896
@daniboy1896 Ай бұрын
መምህር ሚገርም ትምህርት
@RahelTaffesse
@RahelTaffesse Ай бұрын
Enkwan Beslam Gebu Memher Fantahun Wake
@FasikaBemni
@FasikaBemni 24 күн бұрын
እንኳን ደና ገብ
@matewosambaye7775
@matewosambaye7775 24 күн бұрын
Memihwr Fantahun allways real person
@lem8451
@lem8451 Ай бұрын
መምህር እንክዋንበሰላም መጡ
@yeteshagebrehiwot1149
@yeteshagebrehiwot1149 Ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የኦርቶዶክሳዊያን አዳኝ ታንታ ሆነው ተገኝተዋልና እግዚአብሔር ይጠብቆት !!! ሥምን መላዕክ ያወጣዋል የሚለው ይገልጽዎታል 💚💛❤😮
@FereSide
@FereSide 17 күн бұрын
እንኳን ሰላም ገባህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@asitessema7853
@asitessema7853 Ай бұрын
ምሀር ፋንታሑን እንኳን በሰለም ገቡ ቨሰላም ኑሩልን
@ArayaGebremedhin-w1u
@ArayaGebremedhin-w1u Ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባህ
@merikokebgatu
@merikokebgatu Ай бұрын
እንካን ደህና ገባህ
@solomongebregeorgis8348
@solomongebregeorgis8348 Ай бұрын
Thank you
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Ай бұрын
Enkuan egziabher ke awurew Abiy Ahmed as Eletewe Memhir 🙏
@solyanatekle7469
@solyanatekle7469 Ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@selamawit-he3yj
@selamawit-he3yj 28 күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@messeretshibeshi3245
@messeretshibeshi3245 28 күн бұрын
ፈጣሪ በቸርነቱ ይማረን፣በቤቱ ያጽናን
@AmenTabor-b2d
@AmenTabor-b2d Ай бұрын
እንደሰው ሰው የሆነ እንደ ሐይማቶኛ ሐይማኖቱን የጠበቀ ለፈጣሪው ቀናኢ የሆነ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅሕ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ ያበርትህ ሐቀኛ ሰው ።
@hedidiahedidia5865
@hedidiahedidia5865 Ай бұрын
Enkuwan Beselam Gebahi !!! Memihir!!!
@SebleLulseged-ox1wv
@SebleLulseged-ox1wv Ай бұрын
እንኳን በሰላም በደካናደ ገቡልን!
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Ай бұрын
መግቢያዉ ባይረዝም መልካም ነዉ :: ለሁሉም ነገር እናመሠግናለን !
@mtt733
@mtt733 Ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባሕ
@nigistbelay9283
@nigistbelay9283 Ай бұрын
እንኳን በሰ በሰላም ገብ
@netsereabetaye2248
@netsereabetaye2248 Ай бұрын
Welcome to board our dearest brother will work together. God bless.
@miheretetibebe8838
@miheretetibebe8838 26 күн бұрын
They are in the best function that doing them it is called Magic!!
@amershamersha9135
@amershamersha9135 Ай бұрын
Good Luck brother ❤
@Usaaid
@Usaaid Ай бұрын
Enkone be selam Canada Gebu, Memehere Fantahune
@matewosambaye7775
@matewosambaye7775 24 күн бұрын
Memher whenyou come in Toroto st Mariam cherch lot of people exiting to see you.
@ሰውዬው
@ሰውዬው 24 күн бұрын
💐💐💐 ሲኖዶሱ አይሰነጠቅም ቃሏም አይበረዝም 💚💛💛💛💛💛❤️ አሜን።
@manyeyirga9341
@manyeyirga9341 Ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የኦርቶዶክስ ዕንቁ ልጅ❤
@sarashimelis8480
@sarashimelis8480 Ай бұрын
በህይወቴ እምመኘው ቆሜ የዚህክ ክስረት መጨረሻ አማማት ያሳየኝ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Ай бұрын
ሰላም ሰላም አትዮ ቤተሰብ
@tabmc610
@tabmc610 Ай бұрын
ታላቁን አባታችንን መምህር ፋንታሁን ዋቄን ፋንትሽ ብለህ ባትጠራቸው አንተም ባትላቸው በትህትና እጠይቃለሁ::
@yezenatadele1751
@yezenatadele1751 Ай бұрын
Enkuan beselam genah memeher!!!!
@ኢትአአ
@ኢትአአ Ай бұрын
መምህሮቻችን እናመሰግናችኋለን። መምህር ፋንታሁን እንኳን እግዚአብሔር እረዳዎት። ቃለህይወት ያሰማልን!
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@st.gabrielhalifax9572
@st.gabrielhalifax9572 Ай бұрын
Well come to Canada memeher
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
34:02
Fana Television
Рет қаралды 107 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН