መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 1

  Рет қаралды 21,831

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

17 күн бұрын

#tilahuntesfaye #tsegayeaberar #mefnqelefikir
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 120
@samitade4478
@samitade4478 15 күн бұрын
Thanks!
@tonitooni9548
@tonitooni9548 15 күн бұрын
የእስከዳርን ወንድም ወድጀዋለሁ እንዲህ እሚያስብ ወንድም ይስጠን
@abatwanmesay
@abatwanmesay 14 күн бұрын
Enam❤
@saadah5656
@saadah5656 15 күн бұрын
ፅጌ አታቅምጅ የመዳምን ሥራ አብረን የእንሠራ የጭቀቴ መደበቄያ ነህ ወንድም ❤ የእውነት እናመሠግናለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጥበብን ይጨምርልህ ብዕርህ አይጠፍ ወንድም ጋሼ❤❤
@yewoynargyayeh4928
@yewoynargyayeh4928 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፅግሽ ፣ይሄው ከፍሪስኮ ዱባይ ጀምሮ ሱሰኛህ ሆኛለው ፣በርታልን አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ❤❤
@user-ot9rc2ou8s
@user-ot9rc2ou8s 15 күн бұрын
ጸግሽ እናመሰግናለን ምርጥ ትረካ ነው። ጥሌ ወድሜ ብእርህ አይንጠፍ ብዙ እጠብቃለሁ ከፍ ያለ ቦታ እደማገኝህ አልጠራጠርም 👍
@halimettilahun3163
@halimettilahun3163 12 күн бұрын
እናመሰግናለ ማበብ ለማኖደዉ በዚህ ባማረ ድምፅ ትምህርት ስለ ምታስቀስመን ❤ግን ብዙ አትቅጣን ቶሎ ልቀቅልን ፓርት 2
@user-rc6if4mf6g
@user-rc6if4mf6g 16 күн бұрын
ፀግሽያ በነፍሴ ነው የደረስከልኝ ብዙ ያተተኮሰ ልብስ ነበረኝ በቃ ማዳምዬ ሌላም ካላት ትጨምር ይተኮሳል💪😂😂እናመሰግናለን🙏😍
@AAa-qr1ny
@AAa-qr1ny 16 күн бұрын
እዳታቃጥይው እኔምእደዚ ብየሥቀለቀል አቃጠልኩ ገደለችም መዳም😢😢😢😢
@user-rc6if4mf6g
@user-rc6if4mf6g 15 күн бұрын
እኔ የአበያ ሼላ በሳምት 1 እየቃጠልኩ ሲመራት እዳተኩሺ አለችን 😁ጡሩ ነው እደኔ ምሀቀብ ይጣልልሻል እዳፈሪ😍
@g7vg900
@g7vg900 15 күн бұрын
የኔ ብጤ በጉጉት ነውኮ የምጠብቀው😅❤ ፀግሽዬ እንወድሀለን በርታልን💞💞💞
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 15 күн бұрын
😂😂 ተአሊ ውዲ አበያ ኩይ በል ስራእ
@user-rc6if4mf6g
@user-rc6if4mf6g 15 күн бұрын
@@sadaahmed2576 ስራአ የሚለው ቃል ደሜን ነው የማፈላው ለዛ ይሆናል ሸቡ የሚቃጠልብኝ😂😂
@user-iw2qw9kx6j
@user-iw2qw9kx6j 15 күн бұрын
ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህልን❤😊 ከመደበሬ የተንሳ 48 ስአት ተኝች አሁን ስንቃም እንደደበርኝ ነበር ይቱብ ዘው ስል አንተን አገኝሁ ስለዚህ እምስራቸውን ስራወች አስቤ ኢርፎኒየን አርጋ አንተን ላዳምጥ እና ልመስጥ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በል እንዳዘገይ❤👌
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 15 күн бұрын
አሌክስየ እንኳን ደህና መጣህ መቸነው አልተዘዋወረችም ን እምተርክልን አሌክስየ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ከ6 አመት በላይ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ እማደንቅህ ኢትዮጵያ ሳልገባ አልተዘዋወረችምን ጋብዘን በዚህ ውብ ድምፅህ ስወድህ 🙏
@fekeryene213
@fekeryene213 14 күн бұрын
እኔም እንደ እስከዳር መጀመርያ የገባውበት ቤት የማዳም ባል በጣም ያስቸግረኝ ነበር መጀመርያ ወደ ዱባይ ስመጣ 18አመቴ ነበር በመጣውጠበ 1ወሬ ሰውየው ያስቸግረኝ ነበር😢እግዚአብሔር ይመስገን አመት ከ አስር ወር ሰርቼ ከዛ ቤት ወጣው ጫፌን ሳይነካኝ 🙏
@sofiaosman308
@sofiaosman308 15 күн бұрын
ፀግሽ አንተ ስትመጣ ነው ልብስ መቶከከስ የማያስጠላኝ ውላ እናመሰግናለን በርታ ድመፀመረው❤❤❤
@merondejene1579
@merondejene1579 14 күн бұрын
❤አንተ ቅን እናም የተባርከ አእምሮ ነው ያለህ ይብዛልህ እናመሰግናለን ለትጋትህ
@hawahabeshi9153
@hawahabeshi9153 14 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህ ፀግሽ የምንወድህ ፀግሽ❤❤
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 15 күн бұрын
እናመሰግናለን ጸግሽ❤ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 11 күн бұрын
የሜገርምነው በየ ሁሉም ቤት እንደዚ አይነት እህቶች አሉ ነገረኛወች ቤት በጥባጭ
@amileake9654
@amileake9654 12 күн бұрын
ፍቅር ግን ደስ ሲል❤❤❤❤❤
@azitiaziazi7922
@azitiaziazi7922 14 күн бұрын
ጸግሽዬ አንተ የያዝከው ሁሉ ይጣፍጣል
@user-kb3bb7ju4v
@user-kb3bb7ju4v 14 күн бұрын
የአሪብ ስራ ቶሎ አልቆል ፀጊሽ ቁጥሪ 2 ልቀቅቢና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 14 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፅግሺ በጣም አሪፍ ነው ክፍል ሁሌት በጉጉት እንጠብቀሌን 👏👏🙏🙏
@Semiragosay-ll1hw
@Semiragosay-ll1hw 16 күн бұрын
የመዳም ስራ ተሰራ ያለ ሀሳብ😮😮😮😮😅😅😅😅እኳደናመጣህ❤❤❤❤❤❤
@Sariy2127
@Sariy2127 16 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽ 🥰
@lamritube7136
@lamritube7136 15 күн бұрын
ፀግሽ የድምፅህ ሱሰኛ ነኝ ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቅልን❤❤
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 15 күн бұрын
ፀግሼ የኔ የልብ አውቃ አመሰግናለሁ በጣም አከብርህ አለሁ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sintayhuketama6992
@sintayhuketama6992 2 күн бұрын
ፀግሽ ስወድህ በርታልኝ🥰🥰
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 15 күн бұрын
❤❤❤ምርጥ ሰው መጥፋት አታብዛ ማይ ድው ድው ፀግሽ ❤❤❤❤
@megsolomon4685
@megsolomon4685 13 күн бұрын
ጸግሽ እናመሰግናለን ኣሪፍ ነው ❤❤
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 15 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላልሁለተኛወንም በቅርብ እንደምለቅልን ተስፋ አረጋለሁ
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 15 күн бұрын
ፅግሽ አትጥፌ ተባረክ
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 14 күн бұрын
እስኪ እምታዳምጡት ሁሉ ላይክ አድርጉ በናታችሁ
@SofiaSofia-ct5hi
@SofiaSofia-ct5hi 9 күн бұрын
እናመሰግናለን 🎉
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 14 күн бұрын
ፀግሽየ በጣም ነው እምወድህ
@Tsi541
@Tsi541 15 күн бұрын
ፀግሽሽሽሽ ቶሎበል የእራሴን ታሪክ ነው ያዘገየክብኝ
@lidyaYigzaw-jg9ng
@lidyaYigzaw-jg9ng 5 күн бұрын
תודה רבה ❤❤❤❤❤
@giopeesan3855
@giopeesan3855 15 күн бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ቀጣይ😊😊❤❤❤
@elenikebede7100
@elenikebede7100 13 күн бұрын
እንደተለመደው ፡ አስተማሪ፡ ስነ ፅሁፍ፡ ከአንባቢው ፡ ልዩ፣ ችሎታ፡ ጋር፡ ተከታዪን፡ በጉጉት፡ እንጠብቃለን፡ 🙏🙏
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 15 күн бұрын
እናመሰግናለን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 15 күн бұрын
ፀግሽየ የኔ ተናፋቂ መጣህ ደግሞ 😊እስኪ ልስማው😘😘
@user-lf5ic4zq4s
@user-lf5ic4zq4s 16 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤
@mirawondimu7225
@mirawondimu7225 15 күн бұрын
ፃግሺ ተናፍቀሃል ቶሎ ቶል ተመለስ እንጂ ♥በርታ 👍👍👍👍
@kalkidanmekonen3560
@kalkidanmekonen3560 15 күн бұрын
Betam konjona aguagi sra new tsegshye tolo nalin
@samitade4478
@samitade4478 15 күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ።
@yoakimyonas6097
@yoakimyonas6097 15 күн бұрын
ፀግሽዬ በርታልኝ እረጅሙን የለሊት ስራዬን ልታቀልልኝ ነው
@hwuieei2292
@hwuieei2292 Күн бұрын
የዴርቶጋዳ 4 ክፍልን ተርክልን እባክህ መፅሀፉ ወጥቷል ለገበያ ቀርቧል ማግኘት ለማችለው እባክህ
@HeranBelachew-km1my
@HeranBelachew-km1my 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን❤
@bizuneshgetaneh9139
@bizuneshgetaneh9139 16 күн бұрын
eyetebeken new
@lukasthemixedsmiths3586
@lukasthemixedsmiths3586 12 күн бұрын
I love Yr Tereka thank you ❤
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 16 күн бұрын
Welcome
@user-ih5op1dy8h
@user-ih5op1dy8h 16 күн бұрын
ጸግሽዬ እንኳን ደህና መጣክልኝ ❤❤❤
@fekeryene213
@fekeryene213 16 күн бұрын
ፀግሻዬ እናመሰግናለን ❤❤❤
@rihanafekadu3656
@rihanafekadu3656 15 күн бұрын
ፀግሽ
@amrashad387
@amrashad387 15 күн бұрын
Thanks bro❤
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 11 күн бұрын
Good Job zgase
@fevenabraha7645
@fevenabraha7645 15 күн бұрын
Thank you ❤❤❤
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u 16 күн бұрын
እንኳ ደና መጣህ❤❤ፀግሺየየ
@BirteBogale
@BirteBogale 10 күн бұрын
Thank You Tsegsh❤
@teddysalle244
@teddysalle244 Күн бұрын
tsegish breta
@zufansalemon3805
@zufansalemon3805 15 күн бұрын
Welcome back
@zeynabazeynu
@zeynabazeynu 16 күн бұрын
ፀግሽሽሽሽ❤❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 16 күн бұрын
እንኳን በደና መጣክ
@georgenegassi1283
@georgenegassi1283 8 күн бұрын
good work
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 16 күн бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህ ምርጡ🎉❤🎉❤🎉
@mavoplaygg
@mavoplaygg 15 күн бұрын
Thanks ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@lovebobe7980
@lovebobe7980 15 күн бұрын
Tegeshey ❤ enkan dehna metahe wendeme
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p 14 күн бұрын
Tsegish kefel 2 please
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 16 күн бұрын
Welcome tgish🎉🎉🎉❤
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 16 күн бұрын
❤❤❤❤wellcome Theguye
@genetsolomoneshete8178
@genetsolomoneshete8178 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉welcome 🙏 tsegasge
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 15 күн бұрын
ሀይ..ጸግሽ
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 4 күн бұрын
❤❤
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x 15 күн бұрын
❤❤❤
@najunknk142
@najunknk142 6 күн бұрын
ወይ ዙፍን ክፍ ነሽ
@user-hr1nf3no2g
@user-hr1nf3no2g 16 күн бұрын
ሰላም ወድም እኳንደህናመጣህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@metages9762
@metages9762 16 күн бұрын
❤ፀግሽ ዌልካም
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hymilevo2627
@hymilevo2627 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@4rf2kz4z
@4rf2kz4z 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@grumsium9711
@grumsium9711 15 күн бұрын
👍👍👍👍❤️
@astershewatsega57
@astershewatsega57 16 күн бұрын
welcome
@salamsalama9591
@salamsalama9591 16 күн бұрын
ፀግሽ እኔን ከድምፁህ ነው ፍቅር የያዘኝ
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 15 күн бұрын
እኔ ራሡ ወላሂ ድምፁ የሤቱን በሴት የህፃኑን በህፃን የሞልቃቆችን ሞልቀቅ እያለ እየተወነ ሢተርክ ይማርካል
@salamsalama9591
@salamsalama9591 15 күн бұрын
@@hawamohammed9231 እኔ ብቻ ነኝ በድምፁ የምማርከው እያልኩ ነበር ድምፁ ውስጤ ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 15 күн бұрын
እኔሳ ይናፍቀኛል ስልሽ😅😅😅
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p 14 күн бұрын
Lik enda ene
@sara-se8gn3vf8e
@sara-se8gn3vf8e 14 күн бұрын
ወይ ፀግሽ ዛሬ ሙሉቀን ስሶት ፎቅ ነው የማፀዳው ዛሬ ስሮጥ ነው የምዉለው ቢሆንም ዛሬ በደስታ ነው የማፀዳው❤❤❤❤
@user-yw1zx6zo7y
@user-yw1zx6zo7y 10 сағат бұрын
Ayzosh Gobez berchi
@wwhfwhfd3171
@wwhfwhfd3171 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@filiplarsson361
@filiplarsson361 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤
@elsazeray6854
@elsazeray6854 16 күн бұрын
Welcome Tsgish🫶
@user-sy4gu8zh1j
@user-sy4gu8zh1j 15 күн бұрын
🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃❤🙏
@Nigst
@Nigst 15 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ገና ከአሁኑ በ ጉጉት ልሞትብክ ነው እባክህን አትቆይ😢😢😢😢
@menberenega7475
@menberenega7475 16 күн бұрын
Enquan dehnametah tsgshi
@user-sy4gu8zh1j
@user-sy4gu8zh1j 15 күн бұрын
🌺🌻🌼🌷🌺🌻🌼🌷🌻🌷🌷🌼🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
@user-fd6rm5nd6u
@user-fd6rm5nd6u 15 күн бұрын
Enkunh dhnetk thank you ❤
@genetm.6934
@genetm.6934 4 күн бұрын
It’s sad u guys comparing the third world countries with the other world
@inlifein
@inlifein 3 күн бұрын
In the third world, billions are being looted by corruption so what ? where is the problem rooted. the main question is why are we always third world?
@yidenekzewde6748
@yidenekzewde6748 12 күн бұрын
Thanks!
@kidistlale8199
@kidistlale8199 15 күн бұрын
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@selinakonjo9249
@selinakonjo9249 16 күн бұрын
❤❤❤
@mmmmbnnn6639
@mmmmbnnn6639 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@menberenega7475
@menberenega7475 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@gannetaredo6680
@gannetaredo6680 16 күн бұрын
Welcome
@muluken3266
@muluken3266 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kalkidanmelaku1210
@kalkidanmelaku1210 12 күн бұрын
Thanks!
@MunaMuni-ny6hg
@MunaMuni-ny6hg 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 2
3:02:02
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 15 М.
ቆይታ  ከ ሌ /ጀኔራል ታደሰ ወረደ  ጋር
1:34:19
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 92 М.
Barriga de grávida aconchegante? 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 29 МЛН
Айттыңба - істе ! | Synyptas 3 | 7 серия
21:55
kak budto
Рет қаралды 1,5 МЛН
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 4 | የ ጨነቀ እለት ...
2:50:01
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 9 М.
ኢትዮጵያዊቷ ሰላይ | ምዕራፍ 1
2:44:25
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 30 М.
Ethiopia #dessie #tereka - የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች /Ye Dessie yekedmo tizitawoch
22:55
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 3
2:47:10
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 12 М.
Он Нашел Самый Большой Алмаз #shorts
0:39
ARNAUT 🔥
Рет қаралды 8 МЛН
🤫
0:15
Nhamnoys
Рет қаралды 17 МЛН
Who has a birthday coming up? 😻😈
0:20
YANA CHIRKINA
Рет қаралды 31 МЛН
ToRung comedy: never do that 😂
0:15
ToRung
Рет қаралды 14 МЛН
这个白天使简直坏到离谱。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:56