KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
+++ እግዚአብሔርን ምሰሉ እንባላለን፡፡ እንዴት ነው መምሰል የምንችለው? +++ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የሰጡት መልስ +++
12:26
+++ ኹለት ሰው አትኹን +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:12:54
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
+++ መንፈሳዊ መኾን እፈልጋለሁ፡፡ ግን አልቻልኩም፡፡ ምን ላድርግ?+++ አባ ገብረ ኪዳን የሰጡት መልስ+++
Рет қаралды 14,509
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 6 М.
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Күн бұрын
Пікірлер: 55
@alemaraya9428
5 жыл бұрын
ደራሲ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ ከ "#እመጓ" መጽሐፍ ላይ የተቀነጨበ . . ምኞታችሁ ልክ የለውም፣ አምሮታችሁ ብዙ ነው። ያማራችሁን ስታገኙ ወዲያው ይሰለቻችኋል። ተው የተባላችሁትን ትሽራላችሁ ፤ የተከለከላችሁትን ትደፍራላችሁ ፤ የተፈቀደላችሁን ችላ ትሉታላችሁ። ቤተ መቅደስ እንዳትገቡ ብትከለከሉ ወደፊት ቤተ መቅደሱን በመስታወት ሠርታችሁ መቅደስ ባትገቡም እንኳን ሁሉን ከውጪ ሆናችሁ ማየት ትፈልጋላችሁ። ሁሉን ማወቅ ትፈልጋላችሁ በአንዱም ግን አትጠቀሙበትም። ሁሉ አላችሁ ግን ባዷችሁን ናችሁ። #ሃይማኖት እንጂ #እምነት የላችሁም!! ጥበብን "ሀ ግእዝ" ብዬ ላስተምርህ ብሞክር መንደር ውስጥ #በቃረምካት ዕውቀት ተመክተህ በመሰልቸት "ሆ ሳብዕ" ብለህ ቀድመህ ትዘጋዋለህ። የግል ታሪካችሁ ቢታይ ወጥነት የጎደለው ከዚህም ከዚያም የተለከፈከፈ የተማሪ አኩፋዳ ውስጥ ያለ እህል ይመስላል። ተምራችሁ እውቀት ስታገኙ፣ ሠርታችሁ ሀብት ስታፈሩ ከላይ የሆናችሁበትን ሀገር ለቃችሁ ሰፋ ወዳለው እንሂድ ብላችሁ እንደገና ከታች ትጀምራላችሁ። ትቀጥላላችሁ በመጨረሻ ከጀመራችሁበት ትገኛላችሁ። ትቸኩላላችሁ ትወስናላችሁ ወዲያው ትጸጸታላችሁ። በጽኑ ታማችኋል! ከታሪክ ፍቅርንና ልማትን ሳይሆን ጥላቻንና ጥፋትን ለይታችሁ ትቆፍራላችሁ። ከዚያም ቀጥላችሁ የከበረ ማዕድን እንዳወጣችሁ ሁሉ በኩራት ደረታችሁን ነፍታችሁ ሳትመርጡ ሁሉን በአደባባይ ትዘሩታላችሁ ። እናም ወደ ኋላ ስለ ታሪካችሁና ስለ ቅርሳችሁ ባሰባችሁ ቁጥር #ፍርሃትና #ሃፍረት ይሰማችኋል። ስለሆነን ከኋላ ታሪካችሁና ክብራችሁ እየራቃችሁ መጣችሁ። ቅቤ ላይወጣችሁ ትናጣላችሁ። በዚህ አለም ጥድፊያ ታማችኋል። ሀገራችሁን ትንቃላችሁ፣ ጥላችሁ ለመሄድ ትፈልጋላችሁ ፣ ከሄዳችሁ በኋላ ደግሞ አፍታ ሳትቆዩ አገሬ ናፈቀኝ ትላላችሁ። በቁማችሁ የናቃችሁትን የሃገራችሁን አፈር በሞታችሁ ልትለብሱት ትናፍቃላችሁ። ለሀገሬ አፈር አብቃኝ ብላችሁ በድናችሁን ልካችሁ የወገኖቻችሁን ልብ ትሰብራላችሁ። #ግብዝነታችሁ መጠን የለውም። ሁለት ሀገር እንዲኖራችሁ ትፈልጋላችሁ አንዱን በደም ሌላኛውን በመታወቂያ ታስባላችሁ። ከአንዱም ግን በአግባቡ አትኖሩም። ዘመናችሁም በምልልስና በመዋተት ያልቃል። ምን እንደምትፈልጉ አታውቁም እናም ፍለጋችሁ አያልቅም። እኛ አባቶቻችንን እናምናለን። በእነርሱም ደስ ይለናል። የነገሩንን ተቀብለን ቃል ኪዳናቸውን ጠብቀን እንኖራለን። "ጽላተ ሙሴ አክሱም ጽዮን እንዳለች ሲነግሩን መጋረጃ ገልጠን ሳጥን ከፍተን እንይ አላልንም ፤ (?) ጌታ የተሰቀለበት የግማደ መስቀሉ ክፋይ ግሼን ማርያም አለ ሲሉን ቆፍረን አውጥተን እንመልከት አላልንም ፤ (?) ቅዱስ ጽዋው ወንዝ ውስጥ አለአውጥተን እንመልከት አላልንም" (?) አባቶቻችንን አምነን ሀገራችን የበረከት ምድር መሆኗን ተረድተን የጌታችንን የጸጋ ስጦታ ተቀብለን በእምነት እንኖራለን። ምንም የለንም ሁሉ ግን የእኛ ነው። ድሆች ብንባልም ባለጸጎችም ነን። የተራቆትን ብንመስልም የጸጋ ልብስ አለን። ሐዘንተኞች ብንመስልም ደስተኞች ነን። ስለ ሀገራችን መባረክ ፣ ቅድስት ሀገር መሆን ፣ቅዱስ ቅርስ በእጃችን እንዳለ አለም እንዲያረጋግጥልን #አንፈልግም። የሌለንን አለን፣ ያልተሰጠንን ተቀበልን ብለን የምንኮፈስ #ግብዞችም አይደለንምና። የሌለን ነገር ለመጠበቅና ለመታመን ስንል ሥጋችንን እየጎሰምን #በገዳም #ለመኖር የምንወስን #ጅሎችም #አይደለንምና!!! . . …………………………………………………………… #ዕይታ :-ከዚህ መፅሐፍ #ሙሉ ታሪክ ጋር መስማማት አለመስማማት ራሱን የቻለ ሌላ ጉዳይ ሆኖ ፤ በመፅሃፉ ላይ ማንኛውም ሰው ሊስማማበት የሚችል #አንኳር ሃሳብ ከላይ የተፃፈው የአባ አክሊሉ የሚሸነቁጥ ንግግር ነው ።
@tensayehundie1511
5 жыл бұрын
Alem Araya thanks for sharing!
@misakhan9304
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigisttg7080
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen Egzihabehr be tsega be Edime Yitabkilen 🤲🙏⛪⛪🙏
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
5 жыл бұрын
_መምህራችን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት መንግስተ ሰማይን ያወርስልን_
@dastawoldesemayat5244
5 жыл бұрын
አቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፍፃሜዎትን ያሳምርልዎት አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን አምላክሆይ ቅዱስ መንፈስህን ላክልን
@hagoshadis1760
5 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፍፃሜዎትን ያሳምርልዎት አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን
@ህይወትኃይሌ
5 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት አምላካችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ።አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል ተሰፍ መንግሰት ያወረሰልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛሎት በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
@selamawitamare2733
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@መሲየተዋህዶልጅነኝ-ጨ9ረ
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@GalaxyJ-dl4un
5 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@nareshamenamenamei154
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywet yasemalina bwunet anatachin rzim edmema tsna yistselin Amen 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪❤❤❤
@bezawityemaremlij3372
5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwote yasemaline abatacheni lebona yisetene asekefi gize laey new yalenewu
@Tina-xv1ii
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቴ!!
@sara-ss1hz
5 жыл бұрын
አቤቱ አንተን መፍራትን በጎ አድራጎትህን በህሊናችን ጨምር አሜን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን፫
@negasenshew7085
5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሥላሴን ያውርስልን በዚህ ጸጋዎት ሕይወተዎን ሙሉ እግዚአብሔርን ቢያገለግሉ ብዙ ሕዝብ ያድናሉ እመኝለዎታለሁም የኔታ ጥበቡ የቅኔ መምህሩ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ኃይማኖት ዘመነ ፕትርክና ለጵጵስና ታጭተው ነበር እርሳቸው ግን እግዚአብሔር ስላመላከታቸው ኢተደመሩ ምስለ አላውያን እስካሁንም እግዚአብሔር ከእሳቸው እሳቸው ከእግዚአብሔር ጋር አሉ የእርሰዎም ምርጫ ይህ ቢሆን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ልጆዎት
@genettewlda8115
5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም ሰሚ ጆሮን አስትዋይ ልቦናን ያድለን ቸሩ ፈጣሪያችን በዕድሜና በጤና ያቆይልን አባታችን
@toryatorya8322
4 жыл бұрын
የተዋህዶእቁ አባታችን በእዉነቱ ቃለሔወት ያሠማልን ያገልግልወትን ዘመን እማምላክ ትባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ትስጥልን የሠማነዉን በልባችን እናስተዉል ልቦና ይስጠን
@entehabla6151
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን ለኛም የሰማንውን እንድንተገብረው አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን
@melkammelkam1660
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም ሰሚ ጆሮ ይስጠን 🙏
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት
@getasewbirhanu4335
5 жыл бұрын
kale hiwotn yasemalin aba betselotwe yasbun amen(3)
@እግዚያብሔር
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ
5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች
@misakhan9304
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባትችን
@hdjdjxn8361
5 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእውነት ድስ እሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እንዲንለውጥ ይርዳን እረ እኔስ በድን ሁኛለሁ ዛሬ ሰመምቸው ነገ የለም በፀሎት አሰቡኝ
@adiskume9210
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን እድሜ ና ጤና ይሥጥልን
@hanaabunie2301
5 жыл бұрын
አሜን:ቃለ ኅይወት ያሠማልን።አስተዋይ ልቡናን ያድለን።
@acacian7247
5 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ተግባራዊ ትምህርት፣ ምክር ተግሰጽ ማግኘት ይከብዳል፡፡ ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ የተግባር ሰው ያድርገን፡፡
@markosalemu
5 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
5 жыл бұрын
አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@betyabera9644
5 жыл бұрын
እረ አባቴ ትማርተዎት ሁሉ ምግብ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን በረከትዎት ይደርብን
@fekertetesfaye8119
5 жыл бұрын
በ እውነት ለ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በ ልቦናችን ያሳድር ለመተግበርም አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@alamnigusi7383
5 жыл бұрын
Amne kalyewte yasemlne memihirchin mngsta Smyth yawrselne
@yabsrayabsra7517
5 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen Bereketachu yderbn ye kdusan Abatochachen
@mihretgetachew2731
5 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
5 жыл бұрын
ድንቅ መልሰ ነው አባቴ ቀልብና ልቦናን የፈጠረን ክርሰቶስ ያድለን ፣ ይጨመርበት። እና ደግሞ ይምረጠን ፣ መንፈሳዊ ለመሆን መመረጥ ያሰፈልጋል። እንደበደላችን ስይሆን እንደቸርነቱ መንፈሰ ቅዱሰን ይላክልን ያኔ እንበረታለን። አባቴ ቀእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመኖትን ያቆይልን። እንደ እርሶ መካሪ አባት ይሰጠን እናመሰግናለን። ወሰቀኀት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲተ ቅድሰት ድንግል ወለ መሰቀሉን ክብር አሜን አሜን አሜን ይቆየን የቆየን ይቆየን።
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@elfuamenamenamenethio4534
5 жыл бұрын
አሜን ልቡና ይስጠን አባታችን ለእርስዎም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@almazarega8629
5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያወርሰልን
@woynshettilahun4189
5 жыл бұрын
Amen kale Hiwet yasemaln
@youssef7918
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@fistumyamariyamliji7648
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እኝም በሠማነውፍሬ እንድናፈራ ድንግል ማርያም ትርዳን አሜን
@ድንግልአማላጄድንግል-ወ3ቈ
5 жыл бұрын
ቃለህይወት የሰማልን በሰማነው 30.60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ይርዳን
@hdjdjxn8361
5 жыл бұрын
አባታችን መጡልን
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
5 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን
@genetgebertsadik95
5 жыл бұрын
Amen Amen kla hiow yesamelin God bless you 🙏🙏🙏
@desalebiset1107
5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን።።
@MimiMimi-vl8bw
5 жыл бұрын
Kalehwet yasemlan abetchn
@aboyetube3610
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ልጆች #መንፈሳዊ ቻናል በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@saraakalu9988
5 жыл бұрын
ቃለ ህዮት ያስማልን ዋዮ ላኔ 😭😭😭😭😭
@merkureda4814
5 жыл бұрын
እንዳው እፍረት የላችሁም የዩቲብ መሸቀያ አደረጋችሁት የእግዚአብሔርን ቃል እየቆራረጣችሁ ቃሉ ያስፈርድባችኋል ፣ በጣም ታሳዝናላችሁ
@tsedlamichael3111
5 жыл бұрын
Sound is not clear please adjust it thanks.
@yohannesnurga4887
5 жыл бұрын
እንዴት ያለ መንፈስን የሚነካ ትምህርት ነው
@fekirteewodajooworkuufekir7975
5 жыл бұрын
Kiwootiin yasmann
12:26
+++ እግዚአብሔርን ምሰሉ እንባላለን፡፡ እንዴት ነው መምሰል የምንችለው? +++ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የሰጡት መልስ +++
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 4 М.
1:12:54
+++ ኹለት ሰው አትኹን +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 26 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
32:19
የትእግስተኛ ሰዉ በረከቶች / ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 401 М.
54:31
እመቤታችን || ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile #tmh
ኢግል ቲዩብ - Eagle Tube
Рет қаралды 11 М.
14:47
St.Michael Göteborg Eritrea orthodox ወረብ ልደት
Kidus Mikael Göteborg
Рет қаралды 1,6 М.
56:18
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (በእንተ ልደታት አርባዕቱ ወበእንተ ልደተ እግዚእነ ) በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 3,6 М.
17:26
የጠቅላዩ ድራማ ተጋለጠ ጐንደር አስደንጋጭ ነገር ተሰማ ፋኖ አዋጅ አወጀ
እንቁ ሚድያ
Рет қаралды 2,5 М.
41:29
ከሃያል ሰው ትዕግስተኛ ሰው ይሻላል በአባ ገብረኪዳን ግርማ አዲስ ስብከት ADDIS SIBKET BE ABA GEBREKIDAN GERMA
ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis
Рет қаралды 113 М.
31:26
ስብከት በመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ | Aba Gebre kidan sibket” በዓመጻ ገንዘብ ለእናንተ ወዳጆች አድርጉበት”ሉቃ16፥9 ክፍል (1)
Mikha Denagil ምክሐ ደናግል
Рет қаралды 20 М.
25:44
🔴 የርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን ለ7 ቀን የሚፀለይ ፀሎት/ / ርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን Aba Gebrekidan @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #mezmur
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 234 М.
1:00:34
ነገረ ማርያም ዘቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ - ክፍል ፬
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 5 М.
1:02:26
+++ በመንገድ ላይ ሳለህ ጠላትህን ዕወቅበት +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 19 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН