ስብከት በመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ | Aba Gebre kidan sibket” በዓመጻ ገንዘብ ለእናንተ ወዳጆች አድርጉበት”ሉቃ16፥9 ክፍል (1)

  Рет қаралды 20,306

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ትምህርቶዎ እጅግ ጥልቅ ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ድንቅ መምህር አላት እግዚአብሔር ይመስገን
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማሪያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመገነ ይሁነ አሜን፫
@gantataewed4461
@gantataewed4461 4 жыл бұрын
አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብረሃን ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟ በልቦናችን ይሳልብን #የቅድሳን ረዴኤታቸው በረከታቸው ይደርብን ተስፍይቱ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ለስታማሩን አባታችን በእድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅልን!
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 4 жыл бұрын
Amennnn
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 3 жыл бұрын
ማለዳ ማለዳ የእግዚአብሔርን ቃል አድስ ነው
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 4 жыл бұрын
ኡፍ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ተዋህዶ ጥልቅ ናት ሚስጥሯ ብዙ ነው
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ጰ8ቨ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ጰ8ቨ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን መምህራች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልንአሜን።።።።
@marteasefa2234
@marteasefa2234 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 жыл бұрын
Abyetu yqr belen abyetu kidus smhn asblng. Abyetu hagere egziabhier yetebalebet qen asblng abyetu enath asblng abyetu kidusan asblng🙏🙏🙏.....
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በውነት የሚደንቅ ትምህርት ነው ሁሌ የሚያስተምሩን እንዴት ብናደርግ ነው ለዚህ ለጠፋው ትውልድ ማሣወቅ የምንችለው የአባታችንን ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን አድሎ የሠማነው በልባችን ፅፎ ለመለወጥ ያብቃን በተቻለን ያክል ሼር እናድርግ ወገን
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 жыл бұрын
Amen kale Hiwete yasemalene abatachine bereketwe yederebene
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@martatades6717
@martatades6717 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin
@marywaheed5750
@marywaheed5750 4 жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ውድ አባታችን ሂወት እኮነው የሚፈውሱ በእውነት ልቤ ተደሰተተች
@FahadHussain-wx2ej
@FahadHussain-wx2ej 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና የጠቀልን አሜን አሜን አሜን
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin
@ጋሻውፀሐዩ
@ጋሻውፀሐዩ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን ለሰንበት ት/ቤቱም ብርታትና ጽናቱን ይስጥልን
@RomanAyeleTereka
@RomanAyeleTereka 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@debrid2478
@debrid2478 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen abatachin bewinet qal hiwat yasemalen bedime bexena Igzabeher yaqoyelen tsegawin yabizalachu
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 4 жыл бұрын
Bewenet Abatachen kalehiwet yasemalen besemanew 30 60 100 yamara fere endenafera ye Egziabher melkame fekad yehune Amen Amen Amen
@hawiirabirraahawiirabirraa2502
@hawiirabirraahawiirabirraa2502 4 жыл бұрын
Amen abatachin kale hiweten yaseman fetary tsegawen yibzalot edmena tenan yastelen be ewnet
@salamkady3051
@salamkady3051 4 жыл бұрын
Ka heyewote yasamalene mamehera abata
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 4 жыл бұрын
Amen ..kale..hiwot..yasmalen...Abatachin..erjem..edmyena...Tina..yestlen...era..badmetawe..Ayetgabem...temrtachiwe...mtadel..nawo...bagubayawe. .yamtmaru...
@malkammalkam5282
@malkammalkam5282 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አባት ቃለሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤናይስጥልን
@hewangirms9341
@hewangirms9341 4 жыл бұрын
Kale heywoten yasemaln abatachin Yeminafek temhert 💒💒💒🌾🌾🌾
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
Kale Hiewyat yasmaln abatchen
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
አሜን፨፨ቃለሕይወት ያሰማልን።
@enatenatye7434
@enatenatye7434 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን 💚💛❤💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏
@tizatafiqaddu5358
@tizatafiqaddu5358 4 жыл бұрын
Amem amen amem amem amem amem amem amem amem amem amem amem amem amem amem 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐
@ስርኬእመአምላክወድሻለው
@ስርኬእመአምላክወድሻለው 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@koigatu8504
@koigatu8504 4 жыл бұрын
ቃለ ህየወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@youssef7918
@youssef7918 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንቅ ትምህርት ነው ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን የተዋህዶ ልጆች ኑ የሊቃውንት አባቶቻችንን የነፍስ ምግብ ቃለ ወንጌልን አዳምጡ ፌስቡክ ላይ በማይረባ ነገር ጊዜችሁን አታባክኑ
@selamtsegay2546
@selamtsegay2546 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በእውነት ጊዜያችንን በከንቱ እያባክንን ነው
@yitebarekgebrehans
@yitebarekgebrehans 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን፡ አድሚና ጸጋ ይደርብን
@malkammalkam5282
@malkammalkam5282 4 жыл бұрын
12ሰወች ዲስ ላይክ ያደረጋቹህ ልብይስጣቹህ
@eneayehutsehay
@eneayehutsehay 4 жыл бұрын
አባ ምን አለበት መንታ ቢሆኑ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠምልልን
@selamtekle1509
@selamtekle1509 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወት የሰምዓልና🙏🙏🙏
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen memher!!!
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ 4 жыл бұрын
አሜን ለመፀድቅ ያብቃን
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 жыл бұрын
አሜን ምህራችን አባ ገብረኪዳን በረከትዎ ይደርብን የሰማነውን በልቦናችን ይቅረፅልን ቃለ በረከት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rayakobo9096
@rayakobo9096 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር እድሜወን ያርዝምል
@ሠብለማሪያምእማእወድሻለሁ
@ሠብለማሪያምእማእወድሻለሁ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እኛም በተማርነው በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሄር ይርዳን አሜን፫
@selamawithabtom6991
@selamawithabtom6991 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!ለኛም ማስተዋሉን ይሰጠን በረከቶት ይድረሰን!! የማቱሳላ እረጅም እድሜ ይሰጥልን!!🤲🤲🤲🕯🕯🕯❤❤❤😭😭
@mulugadu6121
@mulugadu6121 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በውነት የሚገርም ትምህርት ነው በእውነት ከልብ የተሰወረውን የገለጹት
@hiwothiwit297
@hiwothiwit297 4 жыл бұрын
ፅጋውን ያብዛለዋት አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 жыл бұрын
Kalehewet yasemaln yewenigel aribena memeherachen abatachen tsegaw abezeto bedime betena ytebkln besemayawi zefanu yasebln lenam semi joro aseteway lebona 50 100 enidenaferabet beselotachu asebun
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Abatachn kale hiwet yasemalln
@frezghiokube3241
@frezghiokube3241 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና መምህር። የሕዋት በጃኹም ካልኣይ ክፋል ቅልጥፍ ኢልኩም sher ግበሩልና፡ኢኹም።
@helenbraids8901
@helenbraids8901 4 жыл бұрын
frezghi okube amen
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Amen amen amen Klhwete ysmalene
@hymettube12
@hymettube12 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤️
@solomonendalew13
@solomonendalew13 4 жыл бұрын
I advance everybody to push a SKIP
@solomonendalew13
@solomonendalew13 4 жыл бұрын
How you're with those advertising
@tmnitgebrehiwot9313
@tmnitgebrehiwot9313 4 жыл бұрын
Just because there is an ad, it doesn't mean they are pocketing the money. Who knows, they might be donating the money for some good purpose. Let's not judge and be grateful that we are lucky to partake of this soul touching sermon. Just a personal opinion. I hope you are not offended.
@beselothnew4860
@beselothnew4860 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን።
@yasminjasmin1141
@yasminjasmin1141 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይልን
@eyobhailu114
@eyobhailu114 4 жыл бұрын
kale hiwot yasemalen Abatachin Erjim edmea ketena gar ye kidusan Amilake yadilelen
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@loveethiopia8884
@loveethiopia8884 4 жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
+++ እርሾ +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:00:08
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН