መንሱር ጀማል እውነቱን አመነ28 June 2024

  Рет қаралды 40,601

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

3 күн бұрын

Пікірлер: 435
@degefubeyene2971
@degefubeyene2971 Күн бұрын
መንሱር እጅግ በጣም አድናቅህ ነኝ ቀጥልበት
@yefekersew24
@yefekersew24 Күн бұрын
መንሱር very smart ባለውአቅም investor ነው በጣምነው የማደቀው። ሲቀጥልደግማ የስራ ፈጠራ ይችል። ሰዋችን ከትንሽ ተነስተው ትልቅቦታ መድረስ እደሚችሉ አስተማሪም ነው። እደዚህ አይነት idea ኢትዮዺያውስጥ ስላልተለመደ topic ይሆና it’s so sad! መንሱር you’re so unique keep it up 👍 much respect 🫡
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 21 сағат бұрын
I am still waitting for the answer "How he came rich?".......😢😢😢😢lol 😅😅😅he never answered it. He goes around lol 😅
@workefaris9447
@workefaris9447 Күн бұрын
የመንስር አድናቂነኝ በርታ ወንድሜ ቅን ሰውነህ ማንንም አትስማ ❤❤❤❤❤❤❤❤👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿ሶፊ የtoday Interview Konjo. ነው ይመች 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤👌🏿👌🏿👌🏿
@fikertemengesha6041
@fikertemengesha6041 Күн бұрын
ሰርቶ ያገኘ ሰው ለእራሱ ደግሞ መደሰቻ ሰአቱን ጉራ አይደለም , ድህነትን መጥላት የሁላችንም መርህ መሆን አለበት, መንሱር ይመችህ🎉
@yayahala615
@yayahala615 10 сағат бұрын
እውነት ❤️👈
@fikertemengesha6041
@fikertemengesha6041 5 сағат бұрын
@@yayahala615 ❤
@nationalbeauty9885
@nationalbeauty9885 Күн бұрын
I am Protestant Mensure you are so humble bless you ❤
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Күн бұрын
ሶፊ በጣም ትገርማለህ፣ መንሱር የፈለገውን የመናገር መብቱን እኮ ነው የምትጋፋው 😮 ስለእራሱ ጥሩ ነገር የፈለገውን ቢያወራ ምን አገባህ። ስለ ሰው እንኳን መጥፎ የሚያወራ አለ አይደል እንዴ! አቦ መንሱርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏
@zezeze4356
@zezeze4356 23 сағат бұрын
Amiiiin
@user-vt2ie6wd3u
@user-vt2ie6wd3u Күн бұрын
መንሱር መልስ የበሰለ ነው ።
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Күн бұрын
መንሱርዬ ሁሉም ነገርህ ትክክል ነህ፣ በጣም እንወድሃለን፣ እናከብርሃለን!!!! ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Yohannes35
@Yohannes35 Күн бұрын
ወንድሜ Mensur Jemal, you're a true inspiration! By sharing your success story, you've shattered the misconception that wealth is exclusive and shown young Ethiopians that they too can achieve greatness. Your humility and willingness to pave the way for others are a testament to your character. Your approach to wealth is a refreshing reminder that true riches lie in maximizing our God-given potential, not in extravagant displays. Your unique blend of faith, hard work, and elegance (reflected even in your distinctive perfume taste) is a powerful reminder that wealth can be a tool for good, not just a status symbol. Keep shining a light on the path to success and empowering others to follow in your footsteps! #Mensurjemal.
@Melat544
@Melat544 Күн бұрын
መንሱር በጣም አሪፍ ልብ ያለው ሰው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 Күн бұрын
ለኔ ጉረና አዬደለም አጀማመሩን ተናግሯል ፈታ ይበል ምናባቱ ሱስ የለበትም ላይፉን ኢንጁይ ያድግ አቦ
@sanamiss5234
@sanamiss5234 Күн бұрын
መሱርን እደዝ ያልተገባ ጥያቄ መጠየቅ ለምን መሱር ሰውን አይነካም ሶፊ ስራአት የለክም
@DMilk270
@DMilk270 21 сағат бұрын
cool down that is his mood,way of asking as usual as in all his videos
@yayahala615
@yayahala615 10 сағат бұрын
😁
@user-ri8tn7qg1m
@user-ri8tn7qg1m Күн бұрын
ሶፊ በቅርብ ቀን ሌላ ሚሊየነር ስታነጋግር አልነበር እንዴ? ምነው በዚ መጠን ድፍረትና ንቀት በተሞላበት ሁኔታ ያንን ሚሊየነር አላነጋገርከውም? የምትፈራውና የምትንቀው ሰው አለ ማለት ነው ስለዚ አታዳላ አታሽቃብጥ
@AbdRide
@AbdRide Күн бұрын
አይ ፖስተር ተዘረርሽ ዛሬ በነዚያ በነዚያ ተለምዶ ተለምዶ መጣልህ መንሱሬ,,,,,,,
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Күн бұрын
ጸብ ወይም ጭቅጭቅ ነው የፈለጋችሁት?? የአስተሳሰብ ድኩማን ነህ/ሽ !! እንደሶፊ የሰለጠነ ምን መጠየቅ እንዳለበት የሚያውቅና በምንም ሁኔታ ተረጋግቶ ከእውነት ጋር ተጋፍጦ የሚጠይቅ አስተዋይ ጋዜጠኛ አላየሁም። ❤❤👍👍👍👍
@AbdRide
@AbdRide Күн бұрын
@@tsigenigatu3922 ተይ ፅጌ" የፖስተር ውሽማ "
@user-pn5fe8rm3v
@user-pn5fe8rm3v 18 сағат бұрын
0:​@@tsigenigatu3922
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 17 сағат бұрын
ሽቶ ታጥቦ ወይም ጧት ሲወጣ ሰው ይረጫል እንጂ በተራበ ህዝብ ቤቱ ፈርሶበት በሚሌየን ጎዳና እሰከ ልጆቹ እያለቀሰ ህዝብ ሸቶ በቀንመቶ ግዜ ሲረጭ ማሳየት ከአንድ አላህን ከሚፈራ ሙስሊም ቀርቶ እንደሰው የሚያስብ ሰው የሱን ድሎት አያሳይም ነገሩ እንደአህያ ከሆነ አስተሳሰቡ የራሱ ሆድ ከሞላ ሰርዶ አይብቀል ነው
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 17 сағат бұрын
አላህን ፍራ አንተ ከአከውንትህ አንድሚሌየን የለህም ሙስሊም አታሰድብ ምን ሰርቶ ቢሊኒኔር ቀርቶ ሚሊኔር የለውም የስራ ሰው ቢሆን ከቲክቶክ ጋር ከሚጃጃል በላሀብቶችን ሸር አስገብቶ ከገጁ ባልስልጣን ጋር በእጁ ነው መሬት ተቀብሎ በለሀብት መሆን ይችል ነበር ግን የእንግዴ ልጅ ነው መሱር።
@Askal-pc2nu
@Askal-pc2nu 18 сағат бұрын
ጠያቂው የሃይማኖት መምህር/ፓስተር/ መሆኑን በድፍረት እየገለጠ እንግዳውን የሚያነጋግርበት መንገድ ትንሽ ከመንገድ የወጣ ነው። ተጠያቂው የተሻለ መሆኑን አሳይቷል። ደፋር ጠያቂ ለመባል የሰውን ክብር መዳፈር ነውር ነው።
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 6 сағат бұрын
Tikikil dnqem yehaymanot memihr wotobela goremsa new
@yayahala615
@yayahala615 Күн бұрын
መንሱር የማይቀናበት የለም ።።ባለህ ላይ ይጨምርልህ ።።።አነጋጋሪ መሆን እራሱ ትልቅ ነገር ነው መንሱርዪ ተባረክ
@martagetachew4644
@martagetachew4644 Күн бұрын
Mansur, you are doing a great job. Keep it up 🤛👏
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Күн бұрын
Bravo bravo mensur ambessaw akorahen zendero jegnaw ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 Күн бұрын
የሶፊ ጥያቄዎች የሚዲያ ሥርዓት የለውም። መንሱር ሰርቶም ይሁን በምንም ያምጣው ያቀደውን አሳክቷል አድናቂው ነኝ በግልፅነት ሀሳቡን የሚገልፅ ጀግና ነው😊😊😊
@btin1791
@btin1791 Күн бұрын
ጀዝባ
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Күн бұрын
መልካም ስራ ፈጠርኩ ማለቱ አይከፉም::ከእዚህ በፊት ታስሮ የተፈታው አንድ ወንድማችን በሽጉጤ በቁጥጥር ስር ያዋሉኝን ሰዎች እንዳልመታቸው ጥይት አልያስኩም ማለቱ አስቆኝ ነበር::በተገኘው እድል መሳሪያ ቤቴ መኪና ውስጥ አለኝ የሚሉን ይሄው እየሰማንነው::ያም ሆነ ይህ እንኩዋን ሀብታም ሆነ ለእኛም እግዛብሄር አለ::
@seadaseid6427
@seadaseid6427 Күн бұрын
እንደዚህ አይነት ሰዉ መሆንህን በቅርቡ ነዉ ያወኩት ዛሬ ደግሞ በኢንተርቪህ አረጋገጥክልኝ አክባሪህ ነኝ መንሱር 🙏🙏🙏
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 Күн бұрын
ሶፊ ኦውነቱን ነገረህ እኮ መደንዘዝ ከፈለክ ደንዝዝመደግ ከፈለክ ከትንሸሰ ተነስተህ ስራ አለቀ መንሡር በትክክል የተናገረው ቢመርህም ዋጠው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Күн бұрын
ሶፊዬ የመንሱር ኢንተርቪው ሥርአት የሌለው ሆኖ አግኝቼዋለሁ ይሄን የሚያክል ሚዲያ ይዘህ ይሄን ታዋቂ ሰው ቁምነገር ያለው ጥያቄ መጠየቅ ሲገባህ ልክ ቲክቶክ ላይ እንደሚያላግጡ አይነቶች የወረደ ሆንክብን:: መንሱር በሥርአቱ ነው እየመለሰልህ ያለው:: ለወደፊቱ አሻሽል:: ለ view ዎሮችህ ክብር ይኑርህ please?
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Күн бұрын
We love you and respect you brother Mensur stay blessed ilmaa oroomo heeduu nuf jiraadhu❤
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Күн бұрын
He is very intelligent and smart guy I believe everything he said 👍well done ✅ 👌👉🏽👏🏽😍
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 20 сағат бұрын
Intelligent ማለት ምን ማለት ይሆን? 😎😎😎
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 14 сағат бұрын
I love perfume too ❤I started my day with a good shower and perfume….
@zed8788
@zed8788 13 сағат бұрын
መነሱር በእውነት የአንተ አይነት መልካም ልብ ያላቸው ሰወች በጣም ያስፈልጋሉ:: ጌታ ዘመንህን ይባረክ ተባረክ ፓስተር ሶፊ::
@EdenGuale
@EdenGuale Күн бұрын
This is disrespect interview 🙄
@malik7120
@malik7120 11 сағат бұрын
Me too when I saw kabba I was also very happy, never like that , I agree Mansour
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 Күн бұрын
መንሱር መሰጠት መርዳት ማለቴ ነው ከጀመረ በሁዋላ ነው ሌሎቹም መሰጠት የጀመሩት በኔ በኩል ።
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 Күн бұрын
Sofonyas you have to behave your self man sew akeber what is your show name????????or is it hard talk show?? Change your you tube name come on sofe ayamerebehem tasetelaleh Mensur jemal big respect 🙏 You are so machured ,humble, gobez
@zezeze4356
@zezeze4356 23 сағат бұрын
He is rude to mensur 😮
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Күн бұрын
መንሱር የሰው ማኛ፣ ፈጣሪ አሁንም አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ። የሶፊ ጥያቄ በጣም የወረደ ነው። ደሞ ሲያስረዳህ አትሰማም። መንሱራችን Stay blessed!!!❤🎉🙏
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 20 сағат бұрын
ያው እነዛን አስዋሽቶ አፍጥጦ አዋርዶ ስለ ለመደ ነው .. ቅናትም አለበት ...
@JemilaMohammed-fv7pz
@JemilaMohammed-fv7pz Күн бұрын
መንሱርጀግና
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 Күн бұрын
አረ ፓስተር ምነው ጠብ ያለሽ በዳቦ አረከው 😂😂😂😂😂መንሱር ግን ምርጥ ሰው ነው እኔማ እንዳለመታደል ከጫልቱ ጋር በተያያዘ ነው ያወኩት።😊😊😊😊
@Melat544
@Melat544 Күн бұрын
ድህነትን ለዘላለም እንዳላየው❤❤
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Күн бұрын
መንሱር ግን ቅን ነህ! ጌታ በ ዘላለም ህይወት የባርክህ!
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Күн бұрын
መንሱር❤❤❤❤❤
@mariamhabsha6906
@mariamhabsha6906 Күн бұрын
ሶፉ ወደቀሏብ ተመለስ
@Samuel-Ethio
@Samuel-Ethio Күн бұрын
Pastor sofonyas Why did you upload this video again? I have seen this video one year ago 🤔
@user-tq7oi9ge5i
@user-tq7oi9ge5i Күн бұрын
መንሱሪ ጀግና እና ልበ ቀና ነዉ❤❤❤❤
@nanny3146
@nanny3146 3 сағат бұрын
Wow thanks mensur really ur true Ethiopians people's abichu is a great hero leadr he deserve more than anything this paster I don't know what's his problem keep up brother mensur love ur leadr it's great period 🎉🎉🎉🎉
@wasera09
@wasera09 Күн бұрын
የሚገርመው ምንም አይነት ክፍ ነገር ከአንደበቱ አይወጣም ሲቀጥል የሚጠላው ካለ የቀና ነው
@zezeze4356
@zezeze4356 23 сағат бұрын
Tikikil
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይርዳዉ አምለምከቱነዉ ካድጀራ በላይ አይበላም ❤❤
@ShiferawGaroma-sg7my
@ShiferawGaroma-sg7my Күн бұрын
መንሱር አንበሳ ነህ በርታ ወደ ፊት ጠ/ሚ የመሆን ተስፋ አለህ::
@shimelistelila4450
@shimelistelila4450 Күн бұрын
መንሱር ከ❤ ጀግና ነህ የበለጠ ኮራሁብህ። የጠያቂው ጥያቄ ስረዓት ቢታክልበት መልካም ነበር።
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 Күн бұрын
ደደብ ነው መንሱር
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Күн бұрын
ባይዘወይ sofi ዝብለህ ክርክር አይነፍም አንተ እውቀትህ ግትርነት መሆን የለበትም እና እትጭሁ ክርክርህ እውቀት❤ ጋር ይሁን በርታ
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 Күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢ለምን ስር ነው ተባረክ ወንድማችን መንሱር
@aschalewzebene8539
@aschalewzebene8539 Күн бұрын
Mensur is better and well defended
@arsenalfc2285
@arsenalfc2285 Күн бұрын
እውነት ለመናገር መንሱር ፓስተር ተብየው በአስተሳሰብ ይበልጣል
@redatadiyos3907
@redatadiyos3907 Күн бұрын
Correct the pastor is very stupid and ignorant
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Күн бұрын
ተይ እንጂ ጂል ጋዜጠኛ ነዉ እኮ
@onetruth4649
@onetruth4649 Күн бұрын
ሶፊ ቅናት ይመስልብሀል
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Күн бұрын
Sofi enatesh tebeda shermuta gala
@zezeze4356
@zezeze4356 22 сағат бұрын
Eko
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 22 сағат бұрын
@@zezeze4356 sofi betam kinate alebat balege koletam newou
@Melat544
@Melat544 Күн бұрын
የናትህ ምርቃት ነው እቦ ይቅናህ❤❤❤
@californa6827
@californa6827 Күн бұрын
መንሱር እባክህ እሰልምና ክብር አለው አላህ ይውደድህ አትደባልቅ
@JoniiJoniii-eo6oi
@JoniiJoniii-eo6oi Күн бұрын
My brother mansur jemal don't forget my man ❤
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Күн бұрын
Wow, wow wow exactly thank you very much
@voiceoflife4289
@voiceoflife4289 Күн бұрын
Mensuree ariif sew ❤❤❤
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 Күн бұрын
ጀግና መንሱር
@millionazenega6242
@millionazenega6242 Күн бұрын
Transaction በሙሉ ትላልቅ ገንዘብ በጠቅላ የባለስልጣን ነው አትዋሽ መሱሬ
@barissohamza6810
@barissohamza6810 Күн бұрын
I believe you took nice Intelligence and advice treating you took. That is proud of me. Akka nama Ethiopia fi Oroomoo tokkoti na boonsifta jabaadhu. Akkuma kee kana tahu qaba jechi jedhamuu qabuus.
@MesfinAkenaw
@MesfinAkenaw Күн бұрын
Der mensur, betam tegermegnale ante erasu endazi Rasen marekasi lamin yemayimetin or damo yemayimetin interview tadergale eza lyi ware ke manim gara twerale mawurat damo Rasen tarekisale ware mabezat rikash yaregal ,please keep your distances and your responsibilities 😮
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 22 сағат бұрын
በእምነትህ ያለህ ጥንካሬ አደንቃለሁ አቶ መንሱር ነገር ግን እስልምና አይፈቅድም እዩልኝ ማለት ወንድ ልጅ ወርቅ አልማዝ ማድረግ አይፈቀድለትም::
@abeselomteshome2752
@abeselomteshome2752 Күн бұрын
መሱር የምትገርም ነሕ ድቅ ሰው ነሕ እዴት እደምወድሕ ፈጣሪ ይጨምርልሕ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 14 сағат бұрын
Waw meseude eneme kulaleten esetalew yalew ere le hulume negeger meseude 1111111111 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kandkmiracleAFH
@kandkmiracleAFH 5 сағат бұрын
Well answered Mensur✅✅✅ woooow why all this questions✅✅
@kandkmiracleAFH
@kandkmiracleAFH 5 сағат бұрын
Keep it up Mensur✅✅✅ proud of you! Well answered👌
@barissohamza6810
@barissohamza6810 Күн бұрын
You are very very nice Ethiopian intelligent with the powerful Energy my brother. I proud of you . Akka Oromooti jabaadhu
@zola-zk4th
@zola-zk4th Күн бұрын
መንሱር ፈጣሪ ያሰብከውን ያሟላልህ ❤❤❤❤❤
@user-uf1zl4th4n
@user-uf1zl4th4n 6 сағат бұрын
Mensur I am proud of you Don't worry about anyone
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Күн бұрын
መንሱር አስተሳስብህ ፀዳ ያለ ነው ይመችህ
@almazabebe7256
@almazabebe7256 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@amirahassen1370
@amirahassen1370 14 сағат бұрын
Auzubilahi ende sirat yelelew gazetenga respekt.....
@user-sc3lw4ld7b
@user-sc3lw4ld7b 18 сағат бұрын
Yehe pastor aymaslegnm....
@user-yh7fe8hu9y
@user-yh7fe8hu9y Күн бұрын
ለምን ለራሱ አይኖሪም አለኝ አለኝ ሞትቬት አያራግም ዉቃትም አይዳላም
@Nesryazeyna
@Nesryazeyna Күн бұрын
መንሡር አልሀምዱሊላህ የምትለው ነገር ነው በጣም የምወድልህ በርታበት
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Күн бұрын
Gobez Mensur. Entrepreneurs endante new miyaregut. Idea yalewun ena genzeb ato mesrat yalchalen be % argew sera yikeftuletal.❤❤❤
@Son_of_Waaqaa
@Son_of_Waaqaa Күн бұрын
Mensur is a kind person!
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u Күн бұрын
ፖስተሩ፡ምቀኛነው😅
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 Күн бұрын
Mensur keep up the great job 🎉 ijolee iluababira
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Күн бұрын
ገዜጠኛው ግን ትንሽ አበዛሀው አጠያየቅህ ወይስ ሰለምትቀራረቡ ነው?
@beba5182
@beba5182 Күн бұрын
Like
@uniquevideos5155
@uniquevideos5155 Күн бұрын
I am protestant and the fake pastor( sofi ) should have to learn DEHENENET again. Great respect for mensur jemal.
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 Күн бұрын
መንሱር በጣም ጎበዝ ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 13 сағат бұрын
ሶፊ የተባልከው ምቀኛ መንሱሬ አነጠፈህ ዛሬ መንሱሬ ። መንሱሬ ኮራሃብህ
@giftisori5719
@giftisori5719 22 сағат бұрын
Mensur God bless you 🙏
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Күн бұрын
አይ መንሱር ወላሂ አንተ ትለያለህ ወላሂ !!!ስህተት ነው የሚፈልግብህ ስህተት ሊያናግርህ በጣም ነው የጣረው አልተሳካለትም እንጂ ተወጥተወከዋል !!! ሶፊ ግን እንጨት እንጨት ነው የሚለው
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa Күн бұрын
Ya. Paster. Politik er
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 13 сағат бұрын
መንሱሬ በጣም ልበ ሙልነትህ እና ስነ ስረአት ያለህ ስው ነህ !!ሃስብህን ፈጣሪ ይርዳህ!!!
@Birhanukitesa
@Birhanukitesa Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል የመንሱር ሃሳብ የቦዙ ሰው አይምሮ በሃሳብ እያከመ ነው እያስተማረ ነው ጋዜጠኛው ግን ለማደናገር ሞክረዋል መንሱር ግን ተረጋግቶ እያሰረዳ ነው ፈጣር ይባርክ የሰፈረ ልጅ ከሳይለም እስከ መቱ በቾን አልፈይመላለስ ነበር ማር ቆጮ እና ጤፊ ወደ መቱ ለገብያ እናቀርብ ነበር የሁለት ቀን መንገድ ተጉዘን
@tutuz8920
@tutuz8920 Күн бұрын
ወንድ መንሱር
@halimahalima152
@halimahalima152 Күн бұрын
Mansureee oromoo king 💪🏻💪🏻💪🏻❤❤🎉🎉
@AddisnewsService-xz9me
@AddisnewsService-xz9me Күн бұрын
እነ እንቶኔ ኢሄኔ ኦርቶዶክስ ቢሆን የቀረበዉ እባክህን ጌታን ተቀበል፤ጌታ ይወዱል ምናምን እያሉ ይቀባጠሩ ነበር፤ብዙ ኮመንት ሳነብ አንድ እንኩዋን ትንፍሽ ያለ ያለ የለም፡፡የናንተ ጀግንነት ኦርቶዶክስ ላይ ነዉ፡፡
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 23 сағат бұрын
ኦርቲ እኮ ታናሽ ወንድማችን ስለሆነ ነው። ምንም ቢሆን ከአንድ መፀሃፍ ነው የምናነበው። አንድ ቤተሰብ ነን። ለዛ ነው። ግን ሙስሊሞችም ጌታን ቢቀበሉ ደስታችን ነው።
@yeneneshtezgera8430
@yeneneshtezgera8430 Күн бұрын
አንበሳ ነህ መንሱር ጠያቂው የቀናብህ ይመስላል 😂
@ermiaszeleke8834
@ermiaszeleke8834 23 сағат бұрын
Enameseginaleni sofii abyin kal matayeki argii next mekineyatum yehe saweye yemayenakaa iyanakanewe 😂😂
@yetbarek63
@yetbarek63 Күн бұрын
ጎበዝ መንሱር በጣም ትክክል ነህ፣የሚለው እኮ ጥሩ ነገር ሰርቸ ፣ህዝቡን በፍቅር ገዝቸ ፣ተመርጨ ፕሬዝዳንት እሆናለሁ ነው የሚለው፣ ትክክል፣ እግዚያብሄር ይርዳህ፣በርታ።
@user-ko9gw1qg7y
@user-ko9gw1qg7y Күн бұрын
ለሀገሬ ሙሾ ላውርድላት ስንት ሊህቅ ባለበት የዚ ቀፎ መፈጫ ትሁን የሚያሳዝነው ነገር ፕሬዘዳንት እሆናለው ይላል ህገመንግስቱ ስንት አንቀፅ እንዳለው ጠይቀው
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Күн бұрын
Mawek aytebekbetem, presdantoch symbol nachew, wanaw sera yemiseraw begna hager be Prim minister new. Temar nakih
@user-ko9gw1qg7y
@user-ko9gw1qg7y Күн бұрын
አጎቴ ህገመንግስቱ ስለ ፕሬዘዳንት የሚደነግገው ህግ የለውም እያልከኝ ባልሆነ ነገሩ አለመታደል ሆኖ እንጂ አይደለም ፕሬዘዳንቱ ቀርቶ እኔና አንተ እንካን ኢትዮጵያ ምድር ላይ እስካለን ድረስ ህገ መንግስቱን የማወቅ ግዴታ አለብን በዚ ህግ እስከተዳደርን ድረስ
@IbraDwd
@IbraDwd Күн бұрын
Mansur Jamal, you are the real hero❤❤❤
@MKW365
@MKW365 Күн бұрын
ይቅርታ ጠይቅ !!!!! አይ ጋዜጠኛ??? ግላዊ ፈላጎት ላይ ይቅርታ ጠይቅ ሀሀሀሀ
@tadw4848
@tadw4848 Күн бұрын
ወይ ዪ ትዩብ ይህንንም ጠያቂ አደረገው
@feaaef5243
@feaaef5243 10 сағат бұрын
እውነተኛ ሰው መንሱር ቀናተኛ ፖስተር ተብዬው
@zizitino6797
@zizitino6797 Күн бұрын
አንድ ሰው ያለምንም ገቢ እንዴት ሚሊየንር ነኝ ይላል? ገንዘብ ያገኘበትን ምንጭ አይናገርም ሰው እንዴት ሳይሰራ ሃብታም ይሆናል?
@mame.f3798
@mame.f3798 15 сағат бұрын
አታዳምጡም እንዴ ቡና በስኒ እቸረችር ነበር አለ እኮ ያነዉ መነሻዉ
@Mule0411
@Mule0411 16 сағат бұрын
ሁለቱም( ጠያቂም ተጠያቂም) የየራሳቸው ቅመሞች ስላላቸው ተፅኖ ማሳረፍ ችለዋል
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 сағат бұрын
መንሱር አላህ ይባርክህ ጀግና ❤❤❤💥💥💥💥🎉
ሶስት ሚሊዮን ዶላር በቀን የምለብሰው 14 May 2024
50:02
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 145 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 19 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 28 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 1,5 МЛН
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 77 М.
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 83 М.
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 70 М.
I Outsmarted My Bully Brother And Ate His Cotton Candy🤫😎
0:33
Giggle Jiggle
Рет қаралды 6 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 2,6 МЛН
Понимает язык людей  ))) @gsdamur
0:15
GSDAMUR
Рет қаралды 3,3 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 4 МЛН