መንታ ልጆችን ወልዳ ባለቤቴ ብታልፍም በምናብ አወራታለው!ጠንካራው አባት!

  Рет қаралды 56,879

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 227
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 4 ай бұрын
ተው ግን አንዳንድ ኮሜንታተሮች ስህት ለመንቀስ ከመሯሯጥ አረጋጉት እና ያለችውን እስኪ ደግማችሁ ስሟት "የአባቶች ቀን በሃገራችን ኢትዮጵያዊ ቀለም አግኝቶ የሚከበርበትን ቀን....." ነው ያለችው። ለማንኛውም "የምዕራባውያን ባህል ነው። ምዕራባውያኑ የሚያከብሩት በ...ቀን ነው። አንድን ባህል ስንወስድ ከእነ...." ላላችሁት ደግሞ ምዕራባዊያኑም ቢሆኑ ተሰብስበው ሁሉም በአንድ ቀን የአባቶችን ቀን አያከብሩትም። ለምሳሌ በጀርመን እና በኦስትሪያ የዚህ ዓመት የአባቶች ቀን አልፎ አልፎ እንደሚሆነው ከእናቶች ቀንም ቀድሞ May 9 ነበረ የተከበረው። በስዊዘርላንድ የፊታችን እሁድ ሳምንት June 2 ነው። አሜሪካ እና ጋሻ ጃግሬዎቿ ደግሞ ሁለት ሳምንት ዘግይተው በኋላ June 16 አብዛኛው የስካንዲኔቪያን ሃገራት ከአምስት ወራት በኋላ November 9 አጎራባቿ ሩሲያ በ November 10 እያለ እያለ ይቀጥላል። ቀድመን ከመውቀሳችን በፊት እንስማት። ርግጠኛ ካልሆንን ደግሞ ከመውቀሳችን በፊት የምናየውን ቆም አድርጎ ማንበብ ነዋ። ዛሬ አለም ቅርብ ናት። ማስረጃ ሲፈለግ ገባ ብሎ ማንበብ ነው እንጃ ጎበዛዝት /ቆነጃጅት 😂😉 ቀኑን እሷ አልመረጠችውም። በሃገር ደረጃ ሊከበር የተወሰነ ነው።
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 4 ай бұрын
መሰረት ተባረኪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ወንድሜ ጠንካራ አባት ነህ ልጆችህን ያሳድግልህ እድሜ ከጤና አብዝት ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ፍቅር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 4 ай бұрын
እኔም እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችው መልኳን እንኳን አናቀውም ግን አባቴ ብዙ ዋጋ ከፍሎ ነው ያሣደገን አና አባቴን በጣም ነው የምወደው ፈጣሪ ለመልካም አባቶች ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ😍😍😍😍
@meserettefera2572
@meserettefera2572 4 ай бұрын
አሜን
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 4 ай бұрын
አሜን 🙏
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 4 ай бұрын
አሜን
@zindzind3952
@zindzind3952 4 ай бұрын
እኔም አላዉቃትም ኡፍፍ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ай бұрын
አሚን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
መሲዬ እንዲ መጠይቅሽ በእውነት በጣም ያስደስታል የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤❤
@bekelechzewdie
@bekelechzewdie 4 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ የተለመደው ሚስቱ እያለች የሚማግጥ ወንድ ነው እንኳን በህይወት ሳትኖር አንተ ግን ለልጆችህም ቅድሚያ ሰጥተህ ያለህበት ሁኔታ የሚገርም ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርታ እግዛአብሄር ይረዳሃል
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 ай бұрын
ስለዚ አበት ጀግናነትና ሰለጥንካሬው ለመግለጽ ቃላት ያጥራል እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሰህ ልጆችህንም ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ መሲዬ እናመሰግናለን።
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 4 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ አንተ የወደ ድከውን አደረክ ለዚህ ቤት እንዲህ መፅናናትን ሰጠክ በጥበብ አሳድገህ ለአባታቸው ጥንካሬ ስለሰጠከው እናመሰግንሀለን መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ በርታ አንተን ያቆይላቸው
@omseretmseret9131
@omseretmseret9131 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@haythayat6345
@haythayat6345 4 ай бұрын
ተመስገን ለፈጣሪ ምን ይሳንሐል ጀግና አባት እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
@raheltadessedamte8668
@raheltadessedamte8668 4 ай бұрын
Happy Father's Day 🎉
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 4 ай бұрын
Happy father’s day
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
አንተ ጀግና አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህም ተባርከው ይደጉልህ🙏🏾❤️
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 4 ай бұрын
ጀግና አባት ለቁምነገር ያብቃልህ❤❤🎉🎉🎉
@MeriMTube
@MeriMTube 4 ай бұрын
የወዜበጣምእረጁምእርሜተመኛሁለት
@earthin3Dimension
@earthin3Dimension 4 ай бұрын
ለወግ ለማረግ ያብቃልህ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ай бұрын
​@Mበጣም ጀግና አባት ለወግ ለማእርግ ያብቃልክ በርታ አይዞክ እማምላክ ትርዳክ
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችህን በእድሜ በጤና ያሳድግልህ ከአባትም በላይ አባት ነህ መልካም አባት
@Beyene-q5v
@Beyene-q5v 4 ай бұрын
ጀግና አባት አይዞሕ ልጆችህ ደርሰዋል ያልፍልሃል።
@N33Natty
@N33Natty 4 ай бұрын
የእውነት መሲ ትለያለሽ፣የእውነት፣ተመስገን ልጆቹ አደጉኮ፣የኔ ቆንጆዎች እድግ በሉ❤🙏
@TigistMrs-c3b
@TigistMrs-c3b 4 ай бұрын
የኔ ጀግና አባት እረዥም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልህ ❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህንም ለቁም ነገር ያድርስልህ
@zuriyashalmu7275
@zuriyashalmu7275 4 ай бұрын
እንካን ለዚ አበቃክ መልካም አባት ነክ እውነት ነው አሁንም በርታ በጣም ያማሩ ልጆች እግዚሐቤር ያሳድጋቹ❤❤🎉🎉
@EnuyeAgegnegu
@EnuyeAgegnegu 4 ай бұрын
እዉነትም መልካም አባት እግዚአብሔር ከነ ልጆችህ በድሜ በጤና ያኑርህ እንደ አንተ ያሉ ጠንካራና መልካም አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን
@friemsfen4545
@friemsfen4545 4 ай бұрын
ጠንካራ አባት እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ ❤
@merontesfaw2633
@merontesfaw2633 4 ай бұрын
አንተ ጅግና አባት ነህ እኔም ልጅውችን ብቻየን ነው የማሳድገው
@kukiwonda7004
@kukiwonda7004 3 ай бұрын
ጀግና ❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
ጀግና አባት እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እግዝአብሄር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YordanosTakele-bn7dr
@YordanosTakele-bn7dr 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዎውውው ምልካም ያአባቶች ቀን
@TirsitHgebrale
@TirsitHgebrale 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልህ ጀግና አባት ነህ።🎉🎉🎉
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 4 ай бұрын
የአባቶች ትምሳሌት አተ እድሜ ጤና ሰቶ ያኑርክ በጥበብ እግዚአብሔር ልጆችክ ያሳድግልክ አሜን 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@ማሕሌት
@ማሕሌት 4 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ጀግና አባት ፈጣሪ ነፍሷን ይማር እግዚአብሔር ያሣድግልሕ🙏
@Netanteseume
@Netanteseume 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበረታህ በረታ ጀግና አባት ነህ
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 4 ай бұрын
ዋው ጠንካራ አባት ❤❤❤
@ZeneDedefa
@ZeneDedefa 4 ай бұрын
ወንድሜ አንተ መልካም አባት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ መስዬ የኔ መልካም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@በጣምቆንጆነው
@በጣምቆንጆነው 4 ай бұрын
ጀግና እባት ነህ የልጆችህን ወግማረግ ያሳይህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ እኳን ለዚቀን እበቃህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 4 ай бұрын
እንክዋን ለአባቶች ቀን አደረሰህ❤❤❤❤❤❤ እንደዚህ አይነትም መልካም ወነንድም አለ ለካ እደ መቶ ሳላ እድሜህን ያርዝመው ልጆችህንም ድንግል ትባርክልህ።-😊😊😊😊
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
እንኳን ተወለዳችሁ❤❤❤ለእናታችሁ ነብስ ይማራ😢😢😢ወንድማችን በርታል መፅናናት ያድልህ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 ай бұрын
ጅግና አባት እዳንተ አይነት ይብዛ ልጆችህንም ፈጣሪ አሁንም በሞገስ ያሰድግልህ እናታቸውም ፈጣሪ ነፍሷን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍ!
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይ እናት ወላት አልትልቀም የኔ አበት 😭 አንተ ጀግና ይድርግ ጌታ ይመስገን ❤️❤️❤️
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ለመርሳት አይቻልም ❤❤❤እውነት ነው ህመምህ የራስህ ብቻና ብቻ ነው😢😢
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 4 ай бұрын
Ewent new manem ayegebawem
@fekeryashenfal7285
@fekeryashenfal7285 4 ай бұрын
ፍቅርን መኖር ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ለልጆችህ ያኑርህ የባለቤትህንም ነፍስ ይማር😢
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 4 ай бұрын
ምርጥየዘመኑአባትነህ ልጆችህንለቁምነገርያብቃልህ ለማየትያብቃህ
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue 4 ай бұрын
የባለቤትህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልህ😢😢 አምላክ በጤና በሰላም ይጠብቅህ ሁሉንም ልጆችህን በፀጋው ያሳድግልህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለያችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ያስድግልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 4 ай бұрын
መሠየ ሰለም ቡርቱ አባት እድሜ ከጥና ያስጥህ እግዚአብሄር ይስጥል
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 ай бұрын
መልካም አባት ጠካራ አባት ሽ አመት ኑር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ አባታችሁን ከእድሜ ያቆይላችሁ😊😊
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም ጀግና ❤❤❤
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 4 ай бұрын
በፈጣሪ ደስ ሲሉ። ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ! አደጉ። ልጆች ራሳቸውን እስኪችሉ ሃላፊነቱ ከእሱ ባይወርድም ከባዱን ጊዜ ከፈጣሪ ጋር አልፏል። ከዚህ በኋላ እነሱም ልፋትህን ይረዱታል። የባለቤትህ የእናታቸው ነፍሷ በሰላም ትረፍ!!! 🤲🤲 ልጆቹም ከአንተን መሳይ አባት በመወለዳቸው እድለኞች ናቸው። እያየችህ የእሷም ነፍሷ ሃሴት ታደርጋለች። መልካም የአባቶች ቀን! ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ! 🙏🙏🙏
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 ай бұрын
❤❤❤🎉የኔ ማሮች ፈጣሪ ይባርካቹ ለውዳ ባለቤትህ በኣፀደገነት ያኑርላቹ😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
ብዙ ያለ እናት ልጆቻቹ ምታሳድጉ አባቶች አላቹ እግዚአብሔር እርጅ እድሜ ጤና ያድላቹ ልጆቻቹ ለቁም ነገር ደርሶ ለማየት ያብቃቹ ያብቃን በርቱ
@AsnakechTeshome-z8x
@AsnakechTeshome-z8x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ መልካም አባት ነህና በርታ
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 4 ай бұрын
የሚገርም ነዉ በጣም ጎበዝ ነህ አይዞህ እየሱስ ልጆችህን ያስድግልህ በሮታ አንድ ነገር ልንገርህ እንደምክር የሞት መንፈስ አርቀዉ ከዉስጥህ ሰውነት ዓመት በቃ ከእየሷስ ጋር ማዉራት ጀምር የሞት መንፈስ የሰይጣን ነዉ ያሶቻለህ ጌታ ኦየሱስ ይባርክህ እኛም እንገልጻለን ከኢየሱስ አዉራ አሜን
@ElsaAlene
@ElsaAlene 4 ай бұрын
እግዝአብሄር ጸጋውን ያብዛልክ
@BeziBe
@BeziBe 4 ай бұрын
እውነት ነው ጀግና አባት ነው ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ 🙏 መሲ እግዚአብሔር ይባረረክሽ ደስ የሚል ነገር ነው ያረግሽው
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ጀግና መባል ብቻ ያስብሐል ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ መቸም ላያስችል አይሰጥም የእህታችን ነፍስ ይማር 😢😢እኔም አባቴ ነው ያሳደገኝ ከ 2 አመቴ ጀምሮ አሁን እኔም አድጌ ትዳር ይዠ ልጅ ወልጃለሁ ከፈጣሪ በታች የአባቴ ውለታ አለብኝ ውለታው ተከፍሎ አያልቅም እደናተ አይነቱን ሆደ ሰፊ አባቶች ያብዛልን ሁሉ በእርሱ ሆነ አጀቴን ነው የበላከው ውይይ አይይ የእናት ጉድለት ኦፍፍፍ 😢😢 የቀመሰው ያውቀዋል በርታ ከዚህም በላይ ነገ በልጆችህ ትኮራባቸዋለህ አሁንም ትንሽ ቀርቶካል መሲየ የኔ ፀባየ ሰናይ አችም እግዚአብሔር ይስጥሽ እደዚህ አይነት ሰወችን ለሰወች ትምህርት መስጠት እዲሆኑ ስታቀርቢ
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 4 ай бұрын
እውነት መሲየ በጣም ጥሩና መልካም ሰውነሺ ተባረኪ አተም በጣም መልካም አባትነህ ጀግና ጠካራ❤❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 4 ай бұрын
አላህ ያሳድግልህ ጀግናአባትነህ ፈጣር እርሜናጤና ይስጥህ
@ZenashAfework
@ZenashAfework 4 ай бұрын
ይገባዋል እግዚአብሄር ያሳድግልህ
@Angela_436
@Angela_436 4 ай бұрын
ሺ አመት ኑር በእውነት!!!ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያጽናናህ፥ይካስህ
@almu6803
@almu6803 4 ай бұрын
አውነት ጠንካራ አባት ጀግና ነህ ለልጆችህ ዋጋ መክፈልህ ወደ ፊት ከእግዚአብሔርም ከልጆችህም ዋጋ ታገኝበታለህ በዚህ ነገር ባለቤትህንም ምን ያህል እንደምትወዳት ይገልፃል ለአንዳንድ ተራ አባቶ አስተማሪ ነህ ድንግል ማርያም ከነ ልጃዋ ልጆችህን በጥበብ ያሳድግልህ ከቁም ነገር ያብቃልህ ተባረክ
@seifetekle7697
@seifetekle7697 4 ай бұрын
ግርማቸው እግዚአብሔር ፅናቱን አብዝቶ ይስጥክ ወንድሜ አንተ ጀግና ነክ ፈራ እግዚአብሔር ያለክ ሠው ነው።በርታ እግዚአብሔር የያዘ በጣም ብርቱ ነው
@VshhVsjsjb-bc1lr
@VshhVsjsjb-bc1lr 4 ай бұрын
አሜን አሜን መስዬ አብትቻቺን በገነት ያኑቻቸው አባት ላላችሁ መልካም ያባቶ ቺቀን በርታ ጀግና አባት ነክ ፈጣር ይዓ ሳዲ ግልክ አሜን 🙏🙏😘😘😘
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 ай бұрын
መስዬ ተባረኪ በደስታ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ጀግና ቢሸለም ሁላ ደስታዬ ነው ከዚህ በፊት ሊከታተለው አልቅሼ ነበር እድሜ ዘመንህ ይባረክ የኔ ታታሪ ደስታ እረፍት በልጆችህ ሁሌም ሳቅልኝ ትለያለህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 4 ай бұрын
ያ ቀላል አይደለም መሌካም አባት ነህ የተባረኩ ልጆች የሚያስደስቱ የሚያሳርፋ ይሁኑልህ እንወድሀለን በርታ እግዝአብሄር ይባርክ እንካን አደረሰህ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 4 ай бұрын
አንተ እጅግ በጣም ጠንካራና ጀግና አባት ነህ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ እግዚአብሔር ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 4 ай бұрын
ደህና መጣህ ቆንጆ የቤተሰብ ጀግና አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 4 ай бұрын
በጣም ታላቅ ሰው ነህ ከአይምሮ በላይ ነህ በእውነት እኔ እንደ አንተ አባት አላየዉም ከቃል በላይ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነልጆችህ ስንቱን እናቀዋለን ሚስቱ እያለች ሌላ ሴት ጋር የሚሄድ እንኩዋን ሞታ ልጅ ጥላበት አራስ ያገባል ከልጆቹ ስሜት የራሱን ስሜት ምቾት ነው የሚጠብቀው ስራ ጥሎ እቤት ሊቀመጥ ልጅ ሊያሳድግ ለዘመድ ወይ ለድርጅት ይሰጣል ፈታ ብሎ ይኖራል ለዛ ነው አንተ ትለያለህ ያልኩት በልጆችህ ተደሰት መልካም የአባቶች ቀን ❤
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 4 ай бұрын
መሲዬ ተባረኪ የአባትሽን ህልፈት ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልኝ 🙏 ወንድሜ የእናቶችን ተምሳሌት ሆነሃል በርታ🙏
@MenbereFufa
@MenbereFufa 4 ай бұрын
እንኳን አድርሰህ እንዲህ ም ያለ አባት ኢለ ።
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 4 ай бұрын
መስመልካም ሰው ነሽ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅሽ መልካም አባት ነክ ተባረክ ልጆችክን ፈጣራ አምላክ ይሳድግልክ
@YeshewatsehayKesela-pi5tq
@YeshewatsehayKesela-pi5tq 4 ай бұрын
እንተ ጠንካራ ጽናት ያለህ ለሌላው አባት ትምህርት ቤት የሆንክ ጀግና እባት ነህ ። መድሑኒዓለም ለአንተ የሰጠውን ሰፊ ልቦና ይስጥልን
@teenaasafa9854
@teenaasafa9854 4 ай бұрын
ጀግና ነህ የመልካም አባት ተምሳሌት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ ወንድሜ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 4 ай бұрын
እውነተኛ አባት ነክ በልጆችክ አለም የምትደሰት ያድርግህ ይደጉልህ🎉🎉🎉❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 ай бұрын
ዋው የምትደንቅ አባት ነህ ከጅምሩ ባይህም የዛሬው በተለይ የልጆቹ የወተት ጉዳዩ አስገርሞኛል ከአንተ ሌላ ተመሳሳይ ታሪክ ያለው አባትም አለ ትደንቃላችሁ::
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 4 ай бұрын
መሲዬ❤❤❤❤❤ አንችም ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 4 ай бұрын
ጠንካራ አባት ነው❤❤❤❤❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new 4 ай бұрын
ወንድሜ !እንኳን አደረሰህ! እናቶች የሚከፍሉትን ዋጋ ከልጆችህ ጋር እያሳለፍክ ነውና ጌታ ብርታቱን ይስጥህ! በጣም ነው የማደንቅህ! ሌላው፣ ሞት ለሰው ልጆች የተሰጠ ነው፣ ሞት የማይገባበት ቤት አይኖርምና አሁንም ጠንክረህ በመስራት ልጆችህን ማሳደግ አለብህ፣ ያም ጤንነትህን፣ሰላምህን ከሚጎዱ ነገሮች መራቅ አለብህ፣ ወደ መቃብሯ በመሄድ እንደምትሰማህ አስመስለህ ማልቀስና ማውራት ወይም የጻፍከውን ሃሳብ ማንበብ የመሳሰሉትን ፍጹም ማቆም አለብህ፣ በክርስትና እምነታችንም አይፈቀድም፣ ዋናው በጤንነትህ ላይ ቀውስ ሊያመጣ ይችላል!! አንተ በጤና በሰላም ደስተኛ ሆነህላቸው ሲያዩህ ልጆችህ ሳይበሉ ይጠግባሉ!! ጤናማ አባት ሆነህ ልትኖርላቸው ያስፈልጋል! ለአንተ የሚያስፈልግህ ፀሎትና የእግዚአቤሔርን ቃል ከልጆችህ ጋር በማጥናት መን/ቅዱስ የውስጥ ሰላምና እረፍት ይሆንልሃል ! አመሰግናለሁ።
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 4 ай бұрын
እድሜና ጤናን ይስጥህ ወንድሜ ለልጆችህ መኖር ስላለበት እንግዲህ ጌታ ልጆችህን ከክፊ ይጠብቅልህ አንተንም ዕድሜና ጤና ይስጥህ የባለቤትህንም ነብስ ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያኑር ብርቱ አባት ነህ እስከመጨረሻ እግዚያብሄር ያጠንክርህ ፧🙏
@belayneshsisay-o8d
@belayneshsisay-o8d 4 ай бұрын
ጠንካራ አባት ነክ ልጆችህን ፈጣሪ ለቁምነገር ያድርስልህ መሲፈጣሪ እድሜከጤና ይስጥሽ
@teshome7693
@teshome7693 4 ай бұрын
አተ ጀግና አይገልጥህም የምትገርም አባት ነህ በርታ እስከመጨረሻው 👌👌👌👌
@saraabate1804
@saraabate1804 4 ай бұрын
🙏ተመስጌን!!የእውነት ጠካራው አባት እንኳን ለዛሬዋቀን አደረሰክ🙏 😍😍😍😍😍
@Christian-wm1ib
@Christian-wm1ib 4 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ክርሰቲያን ነህ ተባረክ አንበሳ ነህ እመነተ ጠንካራ ነህ
@bayushegame5760
@bayushegame5760 4 ай бұрын
እንዲህ አይነት አባት ለዘላለም ይኑር❤
@mes462
@mes462 4 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ስነምግባር ትህትና ጋር ተባረኪ መስዬ
@almu6803
@almu6803 4 ай бұрын
ውይ መስዬ እግዚአብሔር አመላክ ያፅናሽ መቼ መሰዬ አዝናለው መሲ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልሽ
@AAfFhdjs
@AAfFhdjs 4 ай бұрын
ወንድሜ በርታ ሌላ ሴት እንዳታገባ እኛ ቤትስብ አባታችን 6 ልጆችን ሁላችንንም ህፃናት ነብርን አግባ ስሉት ልጆች የበተናሎ ብሎ ሳያግባ አሳደግን አንተም ልጆችህ እራስህ አሳድጋችዉ እግዛብህር የርዳህ
@misrakroyer234
@misrakroyer234 4 ай бұрын
Melkam abat neh,Egziabher abizto yebarkh ❤❤❤
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 ай бұрын
ጀግና አባት ልጆችህን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልህ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቹ አድጎ እንዲ ማዬት እንዴት ደስ ይላል ጀግና አባት ነክ ❤❤❤እንካን እግዚአብሔር እርዳክ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 4 ай бұрын
ጀግና አባት እንኳን ለአባቶች ቀን አደሩሰህ እኔ ግን በአባት ጉያ ስላለደግሁ ሁሌም የጎደሎነት ስሜት ይሰማኛል አባዬ ብለው ሲጠሩ እኔስ ለምን እላለሁ አባት ያላችሁ በአባት ያደጋችሁ 😢😢😢😢እረዥም እድሜ ያኑርላችሁ❤❤❤❤❤
@genetgggg9258
@genetgggg9258 4 ай бұрын
እንደ አንተ ያሉ አባት ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ💚💛❤
@rahewube2006
@rahewube2006 3 ай бұрын
በርታ እግዚአብሔር ካንትጋር ይሁን::
@inatbizu9051
@inatbizu9051 4 ай бұрын
መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልህ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናህን ስጦህ ላቆየህ ጌታ አምላክ ከነዚህ ከእቦቅቅላ ውድ እቁ ሕፃን ልጆችህ ጋር አድገውልሃል እግዚአብሔር ባርኮ አራቱንም ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ የአባትነትህን ውለታ ይክፈሉህ አተ መልካም ምሳሌ ነህ ለአምላክህ ምክንያቱም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ስጦታህን አክብረህ በመያዝህ ፡በመጠበቅህ፡ በማሳደግህ አደራህን እየተወጣህ በመሆንህ ቀርውንም ለመወጣት ያብቃህ ውድና አጋርህን በጊዜው በመጣው በሽታ ጊዜሽ በቅቶል ተብላ ወደአምላኮ ተጠርታ ብትሄድብህም ሁሉን ችለህ ከነዚህ ብርቅና ውድ ስጦህን አራቱን ልጆችህን በታማኝነት እያሳደክ ስላለህ በዙርያህ ጌታ አምላክ ካተ ጋር ነው የእማምላክ የወላዲተ አምላክ ልጅ ቸሩ መዳኒዓለም አሁንም አይዞህ በረታ ሀደራህን እየተወጣህ ነውና መልካም ያባቶች ቀን ❤🎉።
@beetyube
@beetyube 4 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም አባቶች ቀን🎉🎉🎉🎉
@haha8349
@haha8349 4 ай бұрын
አይዞህ በልጆችህ ድካምህን ይከፍልሀል ልጆችህን ያሳድግልህ ለቁምነገር ያብቃልህ አተም ፈጣሪ ያበርታህ
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 4 ай бұрын
ኡፍ እግዚኣብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ እግዚኣብሄር ሁሉ ነገር ያሳካልህ ይሆናል ደሞ
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 4 ай бұрын
መልካምአባትነህ
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 4 ай бұрын
መሲ ክፉን ሁሉ ኤርቆ ቤተሰቦችሽን በተለይ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ
@HanaZerihun-k2z
@HanaZerihun-k2z 4 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@fozi-t5x
@fozi-t5x 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ኑረልን አቦ❤❤❤
@adamadu5487
@adamadu5487 4 ай бұрын
Amen amen amen
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 4 ай бұрын
አላህ ይገዝህ ጀግና አባት❤❤❤
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 3 ай бұрын
ዋዉ ጠካራ አባት ❤❤❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 ай бұрын
እንዲህ ንገራችዉ ጀግና ነህ ልጅ ማሳደግ፣ የ ቤት ሥራ ከሥራ ለማይቆጥሩት ቢማሩ !!! እግዚአቡሔር ያፅናህ🥲ከባድነዉ እሶንም ነቡሶን ይማረዉ 💐የስወ ልጅ የ ሚያልፍበትን ቢያዉቅ?
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መሰዬ ወንድማችን እንኳን አደረሰህ የአባቶቻችን ሁሉ ፈጣረሐ አይለወጥህ በመልካም ጤናናፍቅር ሞገሰን ሰጥቶህ የልጆቻችህ ደሰታና ወግ ማእረግ ያሳህን የባለቤትህን ነፍስ ይማር ምን አይነት መታደል ነው ተመረገነ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 4 ай бұрын
የማያልፍ ፡ ቀን ፡ የለም ፡ እነዚህ ፡ ወርቅ ፡ የሆኑ ፡ ልጆች ፡ አድገዉ ፡ ተምረዉ ፡ ወጣ ፡ ወጣ ፡ ሲሉ ፡ ያለዉ ፡ ጭንቀት ፡ ሲደርስ ፡ ነዉ ፡ የምታዉቀዉ ፡ አሁን ፡ በደሰታ ፡ አጣጥመዉ። እዉነትም ፡ እምነትም ፡ ነህ ፡ ጤናዉንና ፡ እደሜ ፡ ይስጥህ ፡
@kidisttesfaye7234
@kidisttesfaye7234 4 ай бұрын
እጅግ እጅግ መልካም አባት
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 18 МЛН
ደሞዜ ልጆቹ ናቸው
1:17:20
Etalem Mesgana
Рет қаралды 14 М.
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Weynshet
Рет қаралды 15 М.
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН