ኮቪድ ብዙ ነገር አሳጥቶኛል!የ 21 ዓመቷ ወጣት ፈተና!

  Рет қаралды 27,270

SHEGER INFO

SHEGER INFO

15 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 145
@alemkebede5848
@alemkebede5848 13 күн бұрын
አዎን ልጅ ናት ሰርታ መቀየር ትችላለች ይህም ያልፋል ያሳለፍሽውን እነደታሪክ የምታወሪበት ጊዜ ይመጣል በርቺ እግዚያብሄር ይርዳሽ ልጆችሽንም በጥብና በሞገስ ያሳድግልሽ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 13 күн бұрын
እባክሽ መሲ ስልክ ቁጥሯን አስቀምጭልን እኔም ትንሽ ልርዳት በረከት ይድረሰን 🙏🙏🙏
@salehkhlo3855
@salehkhlo3855 12 күн бұрын
ስልክ የለኝም ብላለች እኮ አካውንት፤ በቃል አላውቀውም ብላለች ። እግዚአብሔር ይርዳንት ክባድ ነው ገና በልጅነት ማልክ ይክብዳል።
@sarayared1786
@sarayared1786 13 күн бұрын
ውይ ድህነት አይኑ ይጥፋ አይዞን እናትዬ 😢😢💔💔
@user-wv1qp5mk6x
@user-wv1qp5mk6x 13 күн бұрын
እንኳን ተወለዱ እግዚአብሔር ያውቃል አይዞሽ እህቴ ❤❤❤❤ ነገ አድስ ቀን ነው
@mekdes9004
@mekdes9004 12 күн бұрын
ታሳዝናለች ግን እንደምክር ብዙ ጊዜ ጥሎኝ ሄደ ስትል ሰማኋት ካልሰራህ ውጣ ስትለው ምን ማድረግ ነበረበት? ስራ ሲያጣ ልጆቹን ለእሱ እያስያዘች መስራት ትችል ነበር ብዙ ጊዜ ወንዶች ይወቀሳሉ ግን ሂድ ስትለው ባሄድ ኖሮ አደጋው ይብስ ነበር ስትጨቀጭቀው ወይ በንድቴ ይመታታል ውንድ ልጅ ስራ ሲያጣ አይምሮው ይታመማል ለእሱም ስራ የሚያገኝበት ዘዴ ቢመቻች በፍቅር አብረው መኖር ይችላሉ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 13 күн бұрын
አንቺ ልጅ ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ❤
@metyaki7359
@metyaki7359 13 күн бұрын
የኛ ግፍ በልጆቻችን የሚደርስ አይመስለንም ፈጣሪ ከሰማይ ያያል
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 13 күн бұрын
ችግርሽ ከባድ ቢሆንም ግን የሀገራችን ህዝብ ሀይማኖት ብሄር አይለይም ለመርዳት ሁሉንም ይረዳል ያለ ገደብ ክርሽን ለምን ማንሳት አስፈለገ ማንም ሰው ሲረዳ ሀይማኖትህ ምንድን ነው ብሎ ሲጠይቅ አይቸ አላቅም ስም አታጥፊ
@su72973
@su72973 13 күн бұрын
የማታቂውን አትቀባጥሪ ወሬኛ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 13 күн бұрын
አለ ጊዜው ተበላሽቷል በተለይ አዲስ አበባ ብሔር እም ነት እየተጠየቀ ነው
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 13 күн бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ግን ሲያጡ ሱስ ውስጥ የሚገቡት ቆይ ለመጠጥ ለሲጋራና ለጫት ከየት ነው የሚያገኙት? ለእሱ የሚያወጡትን ወጭ ለልጆቻቸው ዳቦ ቢገዙበትስ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 13 күн бұрын
የችግር ክፋቱ ማተብ አስበጠሰሽ😭 ስለእውነት ግን እኮ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ሰውን ሲረዳ ኃይማኖት ሲለይ አይቼ አላውቅም ክርስቲያኑም እንደዛው እህቴ አንቺ ቸግሮሽ ነው የሰው ፊት ያየሽው ግን ደግሞ በኃይማኖት ውስጥ መደበቅ ትክክል አይደለም በዘር ተከፋፍለን የምንባላው ይበቃናል ኃይማኖት ውስጥ መደበቅ አያዋጣም(ይሄ መልእክት ለአብዛኞቻችሁ ኃይማኖትን ሽፋን ለምታደርጉ ሰዎች ነው) እግዚአብሔር ይርዳሽ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 13 күн бұрын
እውነት ነው።
@user-iq9em7vi3d
@user-iq9em7vi3d 10 күн бұрын
ወላሂአኔማንንምአልመርጥነበርከሰጠሁ ወላሂ
@eyerus2144
@eyerus2144 9 күн бұрын
የተጀነዘበችውን ተናገረች። የሆነባትን የሰዎችን አመለካከት ተናገረች እንጂ ስለ ሀይማኖት ተምዕሮ አልተናገረችም።
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 9 күн бұрын
@@eyerus2144 ማህተብ ከኔም ከልጆቼም ላይ በጠስኩ ክራችንን እያዩ ሙስሊሞቹ ሊረዱን ስላልቻሉ ብላለች እውነት ማተብሽን ካልበጠስሽ ገንዘብ አንረዳም የሚል ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ይኖር ይሆን?እኔ አይቼም ሰምቼም ስለማላውቅ ነው
@Rabisaid134
@Rabisaid134 13 күн бұрын
አይዞሽ እህት😢😢😢
@user-dt2xr6bx7r
@user-dt2xr6bx7r 8 күн бұрын
ዋንትያ እድሜ ላንቺ እጃችን ተቆረጠ
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 13 күн бұрын
ሙስልም መስላ ለመለመን በሞከረችዉ እባካችዉ ምንም ባንናገር ራሀብ ክፉ ነዉ ልጅ ናት ልጆች ይዛለች አይዞሽ የማያልፍ ነገር የለም
@user-pd6cl6xq2e
@user-pd6cl6xq2e 13 күн бұрын
Muslim endze ayargum lala sew endeyasnlat lala sew askfach enje mesged lay kuch kalch yestalu
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 9 күн бұрын
ግን ትልቅ ዉሽት ዋሽታለች መስቀል እያዩ ይተዉኛል አለች ሙስሊም ክርስታን ሆንሽ አልሆሽ ግድ አይሰጠዉም መርዳት ብቻነዉ እኔ መርጬም አላቅም ግን ስለ አቡዬ ሰለ ሚካኤል ሲሉኝ አልስጭም ስለ እግዛቤር ሲሉ ሰጪዉም ነሺዉ እግዛቤር ስለሆነ ለማንኛዉም አላህ ያግዝሽ
@tgze2435
@tgze2435 13 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት የማያልፍ የለም ተስፋ እትቁረጪ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 13 күн бұрын
ሂወት ፈተና ናት 😢😢😢
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 13 күн бұрын
ያልፋል የኔ ውድ አይዞሺ ጠንካራሁኝ እኔም በአንቺ እድሜ የሁለት ልጆች እናት ነበርኩኝ ትዳር ከጀመርኩኝ ጀምሮ ችግር ስዶቅሰኝነው ያደኩት ትንሺ የኔ የሚለየው የራሳችን ቤት ነበረን ፡መካራዬን በልቼ ተሰድጄ ሁለቱንም ልጆቼን ከማንም ምንም ሳልጠብቅ በደንብ እያሳደኩነው አንቺም ጎብዢ በርች እህትዬ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 13 күн бұрын
እህቶች እባካችቸሁ? እራሳችሁን ሳትችሉ ቆሚ ሥራ ኑሮ የ ሌለወንድ አምናችሁ ወንድ ጋር አትጠጉ ልጅ ለመዉለድ አታስቡ እራሳችሁን ሳትችሉ ሁሉም ነገር ይደረስበታል ያቼ መጀመርያ ያስጠጋችሽ፣ ማታ ያሰተማረችሽ ሴት ጋር ጥለሽ ባትወጪ ለ ዚህ ሁሉ አትበቄም ነበር ሳይፈልጉ የ መጡ ልጃች ያሳዝናሉ😢😢😢 አንቼም ያለእድሜሽ ችግር ላይ ወደቅሽ አሁንም ልቡይስጥሽ ለ ስጡሽ እግዚአቡሔር ይስጣችዉ🙏🏽
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 8 күн бұрын
ያኔማ ስትመክራት አልሰማቻትም የቆመበት የቆመ አያይም እንደሚባለው ብትሰማት ነሮ ዛሬ ላይ እተሻለ ቦታ ነበረች
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 12 күн бұрын
መሲኪድ ስትለምኝ መስቀል አዉልቂ ያለችሽ የተሳሳተ ግንዛቤ ስላላትነዉ ሙሲሊም ለመርዳት አይማኖትሽን አይጠይቅም የተሳሳተ ግንዛቤዎቻችሁን ከላያችዉ ላይ አስወግዱ።
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 13 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ይቀይረው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 11 күн бұрын
ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ እትዬ ፈጠኑ እግዚአብሔር ይርዳሽ ተማር ልጄ ሴት ልጅ መማር አለባት ቃል ኪዳን ገብታችሁ ህፃናትን ላስተምራቸው ብላችሁ ማምጣት ምህረት ያድርግላችሁ የህፃናትን ጉልበት የምትበዘብዙ ንስሃ ግቡ ተመለሱ እውጭ ብትኖሩ ትቀጡ ነበረ ውሃ ለመቅዳት የሚያግዝ ሰው በስመአብ እናቶችን የምታስለቅሱ እግዚአብሔርን ፍሩ የምታስተምሩ ቃላችሁን ጠብቃችሁ የምታግዙ ዘራችሁ ይባረክ ቀሪ ዘመናችሁ የበረከት የጤና ይሁን በርቺ !
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 12 күн бұрын
አውነት ባለሽበት እውነት የሆነው ክርስቶስ ራሱ ይደግፍሽ መሲ ተባረኪ አንቺም ትንሿ አሰከነ ልጇችሽ ጌታ አብዝቶ ይርዳሽ አሜን ይሁን !!!
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 13 күн бұрын
እግዚኦ አንድ ፍሬ ልጅ ፈተናዋ በዛ እናተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ይቺን ሚስኪን ልጅ ባላችሁ አቅም እርዷት ለነፍሳችሁ ትልቅ ዋጋ ያሰጣችኋል
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 13 күн бұрын
አይዞሽ እናትዬ እንኩዋን ወለድሻቸው እንኩዋን ልጅ ኖረሽ❤❤❤❤❤ ደግሞ ይቺም ቀን ታልፋለች ነገ ሌላ ቀን ናትና
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Күн бұрын
በእዉነት ንጽህ ልብ ያለሽ መልካም ሴት ነሽ አይዞሽ ያልፋል ግን በርቺ,
@romanassefa976
@romanassefa976 13 күн бұрын
ህፃን ልጅ ይዛ እንዴት መስራት ትችላለች
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 12 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው፡፡ይህም ያልፋል በርቺ፡፡ መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለሰጪም እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 13 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 13 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ : ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ! የልጆቹ አባት ከተመለሰ ስራ ከሌለው ለምን ቀን ቀን ልጆቹን አይዝም እና ለአንቺ ደህና ስራ ተፈልጐ ማለቴ ያው እዚ ፕሮግራም ላይ ከቀረብሽ አይቀር መቼም ብዙ ይሄን የሚከታተሉ ጥሩ ኢትዮጵያዊያን ስራ እንዲቀጥሩሽ በመሲ በኩል ብትጠይቃቸው እያሳፍርትም ብዬ አስባለሁ እና ተቀጥረሽ ብትሰሪ ጥሩ ነበር ! ለባለቤትሽም ቢሆን የለሊት ስራ ቢያገኝ ሱሱን ወደዛ ጥሎ ጠንከር ብሎ ይህ ግዜ እስኪያልፍ እንኳን ተደጋግፋችሁ ብትሰሩ ገና በጣም ወጣቶች ስለሆናችሁ ትንሽም ቢሆን ካላችሁበት የተሻለ ይሆን ነበር ባይ ነይ ! በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ !
@hanahana1960
@hanahana1960 13 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አታልቅሽ እህታችን
@mesol12345
@mesol12345 13 күн бұрын
አይዛሽ እህቴ ፈጣሪ አለ ሁሉ ያልፋል ድጋሚ ማርገዝ እንዳይመጣ ያሉትን ይባርክልሽ ተጠንቂ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 13 күн бұрын
አይዞሽ እህታችን ሁሉም ለበጎ ነው😢😢😢
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርደሽ አይዛሽ እሄ ቀን ያልፈል
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 6 күн бұрын
Ayizosh yene Ehiti Hulu yalifal egziabher yiredashal
@user-em6ob9lh7y
@user-em6ob9lh7y 11 күн бұрын
አይዞሽ ያልፋል ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@user-hb3is2vz7k
@user-hb3is2vz7k 11 күн бұрын
አይዞሽ አላሐ ይርዳሽ
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን አይዞሽ አባታቸውም አብሮሽ መሆኑ ጥሩ ነው ሱሱን እድተው ፀልይ ማተብሽን አታውልቂ ፅኝ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 😍
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 13 күн бұрын
ልጅቱ ተቸግራለች በእርግጥ ግን እውነተኛ ታሪክ አይመስልም በስ ሰው እዲያዝን ነው
@beetyube
@beetyube 5 күн бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ መሴዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይርድሽ አይዞሽ ያለፍል እህቴ 😭🤕እኔ እናት
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 13 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ያልፍል
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 12 күн бұрын
መሰየ እግዚኣብሄር ያስብሽ የተቸገሩትን እያስስሽ እንደምትረጂ እንደምታስቢ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 12 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@SofiaN755
@SofiaN755 10 күн бұрын
Meseye baluwa kesus weto endeyagzat yesinelibona aamakarewoch bitagenagnew, Account qutruwanim post argew?
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon 13 күн бұрын
አይዞሽ የህት አይ ችግር ረሀብ እኮ ግዜ አይሰጥ እናት ችላው ያለች ጉድ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ። የኔውድ❤
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 13 күн бұрын
አሁንም እንዳትጨምሪ ተጠንቀቂ ላይጠቅምሸ አሁንም አብሮሸ አለ
@senayity6967
@senayity6967 13 күн бұрын
አይዞሽ
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 13 күн бұрын
አብሽሪ ያልፋል የማይነጋ ለሊት እና የማያልፍ ቀን የለም
@tesfageta9965
@tesfageta9965 13 күн бұрын
Ayzoshi yena Enat hulum yalefale .
@EmebetMezegebu-ir9jq
@EmebetMezegebu-ir9jq 9 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ያልፋል
@ferahewatsheferaw9591
@ferahewatsheferaw9591 13 күн бұрын
መሲዬ ጀግና ነች
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 10 күн бұрын
አይ ማጣት አይኑ ይጥፋ እኔም ለልጆቸ ብየ ነው እሰው አገር የተሰደድኩት እንባሽን ደጋግ ሰዎችና ፈጣሪ እንባሽን ይበስልሽ
@martagabri2990
@martagabri2990 13 күн бұрын
አይዞሽ እህት 😢😢
@senayity6967
@senayity6967 13 күн бұрын
ስልኳን
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 13 күн бұрын
አይይይይይ ማጣት አብሽሪ አላህ ይገዝሽ ዉደ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 13 күн бұрын
ዝም ብላችሁ ወድ ላይ እየሄዳችሁ አትሰኩ መጨረሻችሁ አያምርም ሴቶች
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 13 күн бұрын
በጣም አደከሙን😢 ሲበዛም ይመራል
@user-ju6tp1zu4l
@user-ju6tp1zu4l 12 күн бұрын
ወንዶቹስ ህ መፍረድ መጥፎ ነው
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 13 күн бұрын
አይዞሸያልፋልእህቴልጀሸአታልቅሸ
@lemlemokay1348
@lemlemokay1348 13 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ችግር ያልፋል እግእግዚአብሔርም ይረዳሻል 😭😭😭
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Күн бұрын
አቤት የሰዉ ልጅ መከራ አዘንኩ በእዉነቱ ያማል
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 13 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ባልሽም ስላጣ ነው ብያገኝ በደንብ ይርዳሻል ማጣት መጥፎ ነው ያልፋል
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 13 күн бұрын
Ayzosh wanaw tena new chiger yalfal
@maruChane-ex6sk
@maruChane-ex6sk 13 күн бұрын
አይዞሽእህቴያልፋል
@beetyube
@beetyube 5 күн бұрын
ስልክ እና አካውት የትል ?
@arsemayigrem2580
@arsemayigrem2580 13 күн бұрын
Dear Mesi. This girl is an example of thousands of Ethiopian girls. They came to work to the city but they end up begging in the street. But this should be a big project that we women's have a responsibly to creat awareness. Media also have a responsibility to work on this. Helping one person is not bad. But we have thousands begging with their kids on the street.
@samrialem1917
@samrialem1917 13 күн бұрын
Lela sew enderedat account betaskemechi aref neber biru laybekat yechelel yerdashat gen geta yebarkesh
@tihetenad3710
@tihetenad3710 12 күн бұрын
Ufff betam yasazenal, gen ahunem ye lijochua abat susegna ke hone menm ayreglatem
@madinamunwara1352
@madinamunwara1352 12 күн бұрын
የኔውድ እኔም ያንችን ሂወት አልፌለሁ ልጆች ጤነኛ ይሁኑልሽ ታሪክ ይቀየራል አይዞሽ
@tsi907
@tsi907 13 күн бұрын
Welajochachn(talakochachn) yemilutn alemesmat waga yaskeflal ene Fetarin amesegnalehu ezi sladeresegn besua edme fikir bcha neber lesew lij yemiyasfelg yemimeslen. Ahun new hiwot yegebagn ena sewoch yemilut tikikil endeneber yegebagn. Ayzosh yene konjo talfiwalesh
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube 13 күн бұрын
ውዶች ወደኔ ቤትም ጎራ ጎራ በሉ ወገን ለወገን ደራሽ ነው ደምሩኝ❤❤❤❤
@abbyabby5785
@abbyabby5785 10 күн бұрын
አይዞንማርያልፋል
@user-hx9tf7eb6f
@user-hx9tf7eb6f 13 күн бұрын
Ayezouishe ema berehe
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 13 күн бұрын
ከምንም በላይ ህክምና ማግኘት አለብሽ እህቴ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው😢
@HappyBabyTurtles-ub7ig
@HappyBabyTurtles-ub7ig 13 күн бұрын
አይዞሺ የኔእናት😢
@ChochoTriki
@ChochoTriki 13 күн бұрын
Balwea Aywesdbatime Be Ejew???
@tadelakidane101
@tadelakidane101 13 күн бұрын
Egzabeher yemesegen emebetachen teredashlech
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 13 күн бұрын
😢😢😢😢አይደህነት
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 13 күн бұрын
ውሸት ክርስቲያን ስለሆንሽ አንሰጥንሽም የሚል ሙስሊም የለም ለሁሉም መነሻ ቢሰጣት መሻሻል ታመጣለች እንሻአላህ
@TOKKUMMAA2024
@TOKKUMMAA2024 13 күн бұрын
Yenee marr 😢
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 13 күн бұрын
😢😢ማጣት ክፉ
@mebrukamurad7771
@mebrukamurad7771 12 күн бұрын
Endew yesew lg mechekakenu
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 13 күн бұрын
አካውንት ቁጥር ካላት ቦስችልን መስየ
@haleema10h41
@haleema10h41 13 күн бұрын
😢😢😢
@ChochoTriki
@ChochoTriki 13 күн бұрын
🎉
@mebrukamurad7771
@mebrukamurad7771 12 күн бұрын
Mesiye adrashawan
@Belaydejen
@Belaydejen 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@mimitolcha1101
@mimitolcha1101 12 күн бұрын
Egzabeher yemesegen bey dehnetem beschtam yezot yemisekay lej yezo senet ale .beterfe Egzabeher yerdasch
@anisanagara3088
@anisanagara3088 12 күн бұрын
😢😢😢😢
@user-ky8zo8sl2v
@user-ky8zo8sl2v 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@belayneshdesta9734
@belayneshdesta9734 13 күн бұрын
Egeziabeheri yemsigne banche laye adero ydehani enba endetabishe ytstssheni msiye enamsginalne embirihani knbtsbish titbikishe ethiopian selam yaderigeleni
@zedahmed9371
@zedahmed9371 13 күн бұрын
አይ ሴትነት 💔💔😢
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 13 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qv8pe7nn1u
@user-qv8pe7nn1u 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😭😭
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 13 күн бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲😢
@rebbybam230
@rebbybam230 12 күн бұрын
Sira felgulachew , lesu menja fkad biysweta wey tibeka wey shufer asgebut sira , lesua demo suk shiyach bitsera
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 5 күн бұрын
ሙሉ በሙሉ አጥፍተሻል አሳዳጊሽ ተይ ስትልሽ መስማት ነበረብሽ በ16 አመትሽ ምን መቶ ነው ወንድ ላይ ይሄ ሁሉ ነገር የመጣው ወልዳችሁ ታለቅሳላችሁ ትረዳላችሁ ከዛ ያቺም ይሄንኑ ታደርጋለች ነገ ደግሞ ትወልጂያለሽ ጭራሽ ደም እንባ ታነቢያለሽ ልጆቼ አባት እንዲኖራቸው ትዳሬ አላለችም የአፈር ትዳር ወደዛ
@samrialem1917
@samrialem1917 13 күн бұрын
Senfe bale ayasfelgeshem kardash teyew wetat huno teruaruto legochune kareda mene yeseral mulu akal alew
@tigismaspin8503
@tigismaspin8503 13 күн бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ......!!!!!
@temu_tube
@temu_tube 13 күн бұрын
እኔ አንድ የሚገርመኝ ነገር አቅም ከሌለ ባይወለድሥ
@ferahewatsheferaw9591
@ferahewatsheferaw9591 13 күн бұрын
በትክክል
@user-yf5bw5jt3f
@user-yf5bw5jt3f 12 күн бұрын
ጅላ. ሲቁም. ምቺ የታያል ????????
@efamily-wm9oh
@efamily-wm9oh 12 күн бұрын
ዝም ይባላል እኮ ያልሆነ ነገር ከመናገር ዝም ቢባልስ
@ruthjemal7810
@ruthjemal7810 13 күн бұрын
Hewtewan yabelashchate kentewa bete yamtachate nate sew bersu sew edi yemichknw men hono nw err madame tegedelegn
@saratasahi590
@saratasahi590 13 күн бұрын
አ ይዞሽ ይህም ያል ፋል 😭😭😭😭😭😭
@saratasahi590
@saratasahi590 13 күн бұрын
ይህን ችግር 😭😭☝️☝️☝️😭😭
@Htilahun420
@Htilahun420 12 күн бұрын
So why is she crying now? 🤔🤔🤔🤔
어른의 힘으로만 할 수 있는 버블티 마시는법
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 9 МЛН
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
00:37
Masomka
Рет қаралды 10 МЛН
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
Left ro Right @My dollars are gone@
0:48
Matin
Рет қаралды 19 МЛН
Дайте газа! 😈 #shorts
0:27
Julia Fun
Рет қаралды 5 МЛН
Сделали ам ам
0:11
ROFL
Рет қаралды 7 МЛН
100❤️
0:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 11 МЛН