መናፍስት የተጨነቁበት የናዝሬት ጉባኤ በምህረተአብ አሰፋ

  Рет қаралды 110,712

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Күн бұрын

Пікірлер: 475
@Y8gv
@Y8gv Жыл бұрын
ቃለህያወት ያሰማል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 2 жыл бұрын
በእዉነት ድንቅ ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በእንባ ነዉ ያዳመጥሁት የእመቤቴ ምልጃ በረከቷ አይለዬን አሜን አሜን አሜን😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
ባንተ ላይ አድሮ የገሰፀን ያስተማረን የፍጥረታት ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን።ያለኸን ቀሪ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስቲያን ሀብታችን ወንድማችን መምህራችን ምህረትአብ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። የምወድህ የወንጌል አርበኛ እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን።ቃለ ህይወት ያሰማልን።ጌታ በቤቱ ያፅናህ።🙏💒💚💛❤
@ማረግስደተኛ
@ማረግስደተኛ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ የኔ እንቁ መምህራችን ሺ አመት ኑሩልን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haimanotmnbiyiew8090
@haimanotmnbiyiew8090 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ሕይወት ያስማልን መምራችን አግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ጸጋህን ያብዛልህ ውዴ መምራችን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏❤️💚💛
@alembeyene7552
@alembeyene7552 3 жыл бұрын
ቃሉ ለጉሮሮዬ ጣፋጭነው መምህር ቃለእይወት ያሰማልን
@yardnessyardness1874
@yardnessyardness1874 4 жыл бұрын
መምህሬ የተዋህዶ አርበኛ ሁሌም ትናፈቃለህ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ልጆች የህይወት ውሀን ወጌልን የምትመግብ እንቁየ 1000ሺአመት ኑሩልን
@sabla9881
@sabla9881 4 жыл бұрын
መምህራችን መምህሬ እንኳን ደና መጣህልን የኛ የትዋህዳ ልጁች ናፍቁት ነህ የትዋህዶ ልጁች ኑ የህይወትን ቃል አብረን እንማር ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ምህርትዬ አልፍ አመት ኑርልን የኛ እንቁ♥
@SalamSalam-bb6qx
@SalamSalam-bb6qx 4 жыл бұрын
ቃል ህወት ያስማልን መምህርች
@trhasgebretsadk7815
@trhasgebretsadk7815 4 жыл бұрын
አሜን
@anwarsall3904
@anwarsall3904 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@የቀንሰውአትሁንሲመሽ-ረ6ነ
@የቀንሰውአትሁንሲመሽ-ረ6ነ 4 жыл бұрын
ቃሊወት ያሰማልን
@maryaljabri4514
@maryaljabri4514 3 жыл бұрын
amen amen amen
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
መምህራችንን የወንጌል አርበኛ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@bitewushbi6926
@bitewushbi6926 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@جميلهمحمد-ق1ك
@جميلهمحمد-ق1ك 4 жыл бұрын
❤️❤️💞💞💝💝🙏🙏
@مريممحمد-ر1ع
@مريممحمد-ر1ع 4 жыл бұрын
@@جميلهمحمد-ق1ك ዝማሪይስማልነ
@ተመስገንአምላክ-ሠ2ጘ
@ተመስገንአምላክ-ሠ2ጘ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መቅደስ-ኰ4ለ
@መቅደስ-ኰ4ለ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meazitlahun4709
@meazitlahun4709 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ፀጋውን ያድልህ የኛ አባት ለዝች ህፃን የደረሰ ምህረት ለአለም ህዝብ ይድረስ አሜን🌍🤲☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤🙏
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና እግዝአብሔር ይባርክልን እመቤቴ ምን ይሳናታል አሜን አሜን አሜን
@ወርቅዬ-አ2ዐ
@ወርቅዬ-አ2ዐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እኮን በሰላም መጣህልን የኛ የተዋህዶ አርበኛ
@Mesey-z1p
@Mesey-z1p 7 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም የሰማነውን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን፫🙏
@ኃይሚዘተዋህዶ
@ኃይሚዘተዋህዶ 4 жыл бұрын
አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምርራችን ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@mastewalayenew7111
@mastewalayenew7111 4 жыл бұрын
እመብርሀን ሆይ ይሄን ታላቁን መምህር: አገልጋይሽን መምህር ምህረትዓብን: በምልጃሽ በፍቅርሽ እንደቁላል ሸፍነሽ ከክፋ ነገር ሁሉ ጠብቂልን!!!!!
@Serekalam
@Serekalam 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜንእኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@tigistmolla30
@tigistmolla30 4 жыл бұрын
በኩረ ሰባኪ ወዘማሪ እንቁ የአምላክ ስጦታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ የማቱሣላ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@Linatube891
@Linatube891 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰
@ሰላምጓልትግራይ-ጸ2ኈ
@ሰላምጓልትግራይ-ጸ2ኈ 4 жыл бұрын
እ/ሔር እድመና ጥና ለመምህራችን ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ የሚል ጉባኤ ነዉ እንደናንተ አይነት አባቶች ባይኖን ምን እንሆ ነበር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 4 жыл бұрын
የ ተዋህዶ ጀግና የ ወንጌል አርበኛ እንቁ መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንግል ማርያም የ አገልግሎት ዘበንህን ትባርክልህ
@SalamSalam-ie4hw
@SalamSalam-ie4hw 4 жыл бұрын
ረቡኒ ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኛ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክልን ✝️🙏
@አበባወለተማርያም
@አበባወለተማርያም 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Zagoy7952
@Zagoy7952 4 жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳኑ ምልጃና ፀሎት አይለይህ አሜን፫
@let9549
@let9549 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ የምየ ተዋህዶ እንቁ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 4 жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህር ኑሮ ሁሉም እሸ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን በቤቱ ያፅናልን እና እንኳን ስላምሽ መጥቶ ድንግል ማርያም እርስ በልብ የፍጹም በእውነት አይ አይጠለ ነው ጌታ ሆይ ቀን አለው እናት ለዝ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን በእውነት ።
@genazenabae7362
@genazenabae7362 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ሺ አመት ኑርልን
@tsigehalafi1755
@tsigehalafi1755 4 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀን አሜን
@asmrabilelegn6809
@asmrabilelegn6809 4 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እሷን የሰማ የድንግል ማሪያም ልጅ እኛንም ይስማን አሜን(3) እንድህ አይነት ትምህርት ስሰማ ጭንቀቴን ሁሉ ረሳለሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን።
@ማራኪአስራተማርያምቲዩብ
@ማራኪአስራተማርያምቲዩብ 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን *በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ ያፅናልን ይጠብቅልን አሜን*
@ruthjoel1078
@ruthjoel1078 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህራችን ረጅም እድሜ ይ ስጥልን 👏🏽🙏🏾
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
አሜን እልልልልል በኩረ ሰባኪያን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ና ጤና ይብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የተዋሕዶ እንቁ ለመምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔርን እረጀም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን♥♥♥
@ThiroThiro
@ThiroThiro 10 ай бұрын
በእውነት ለመምህርችን ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሠማልን ጤና ከዲሜ ጋር ይሥጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት ቃላት ያለኝም የማመሠጊኒበት አንተን የሠጠን አምላኪ ኪሪሥቶሥ ሁሉም የተመሠገነ ይሁን
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 3 жыл бұрын
አሜንን አሜን አሜን ለዝህ ገብረ ያብቃህኝ አምላኪ እጀገ እጀገ በጣም ደሰ በሉኛል ቃለ ሕዉት ያሰማን
@aminatilahun8564
@aminatilahun8564 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትያሰማልንእድሜፀጋውንአብዝቶይስጥህ
@mesikertemesgen8021
@mesikertemesgen8021 4 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ያርዝመው
@ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ
@ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ 4 жыл бұрын
መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ ጤና ያቆይልን
@akiros44
@akiros44 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ይስጥል መምህራችን
@seblet148
@seblet148 4 жыл бұрын
እመቤቴ ትችላለች! ልጇ ከሷ ጋር ነዉና, ክብር ምስጋና ለእናትና ልጇ!
@gbnknmkuucbku3673
@gbnknmkuucbku3673 4 жыл бұрын
Aeeemmmmmnnnn
@እመብእሀንየልቤብርሀንእመ
@እመብእሀንየልቤብርሀንእመ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ኮንኩ እፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እማምላክ ለእኛም ትድረስልን ሀገራችንን ከልጇ አስታርቃ ሰላሟን ይመልስልን ልዩ መምሕራችን ምሕረትአብ አሠፋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድምቀታችን አንተኮ ትለያለሕ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልሕ እድሜና ጤና ያድልልን ካንተ ብዙ ተምረናል ለወደፊትም እንማራለን ኑርልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ክብር ለእናትና ልጁ❤_
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሞቱትም ነፍስ ይማር ከገነት ያኑርልን ቃለሂወት ያስማልን እልልልልልል አሜንንንንንንንንን
@sebli1256
@sebli1256 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይብዛልን
@SamriHiluf
@SamriHiluf 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ያብዛልን ያ ኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@zahraabdalh2745
@zahraabdalh2745 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃልህወት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏
@ሰላምየድንግልመርየምልጅ
@ሰላምየድንግልመርየምልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን። እንኳን ደህና መጡ መምህረችን ቃለ ህይዋት የሳማልን
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን። አሜን። አሜን። ክብር ምስጋና ለአባቶቻችን ለኦርቶዶክስ አማኞች ሑሉ። አገሬን ወገኔን ጌታ በናተ ፀሎት። ይጠብቃት
@منىالحربي-ز2ج
@منىالحربي-ز2ج 4 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@zahraabdalh2745
@zahraabdalh2745 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ቃለህወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
@tsegaanday2089
@tsegaanday2089 4 жыл бұрын
መምህር ምን ልበል ሺ ይትፋ የሺ ኣባት ይኑር🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰💒💒💒💒❤️🇪🇷
@ሠምራየተዋህዶልጅ
@ሠምራየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሂወት ዘመናችሁን ያብዛልን
@shfd8859
@shfd8859 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እድሜ ይስጥልን መምህራችን
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@digitechdigitech1017
@digitechdigitech1017 4 жыл бұрын
አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን አሜን 💚💛❤️
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህሬ የኛ እንቁ የተዋህዶ አለኝታ ኑርልን ዘላለም
@FELEKEMAMO-m4n
@FELEKEMAMO-m4n 9 ай бұрын
አንቴ የክርሲቶሲ የፃድቃን የመላእክት ጃንደረባ የመናፊቃኖች ማሲደንገጫ እግ/ር ካንቴ ጋር ይሁን ዛሬ እኝን ከዎክብት ሲያዩ ጠላት ይቃጠላል
@እግዚአብሔርመልካምነውመቅ
@እግዚአብሔርመልካምነውመቅ 4 жыл бұрын
ቃል እይህውት ያሰማልን
@lbati608
@lbati608 2 жыл бұрын
የፈጣሪ በረከት በልባቺን ይገስ ለሑላቺንም አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን
@BezaWorkneh
@BezaWorkneh Жыл бұрын
የኔ ጀግና የተዋህዶ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ በጣም ስለማከብርህ ልጀን በስምህ ሰየምኩት ❤❤❤❤❤❤❤
@ብርቱኳንገዛኢየድንግልማር
@ብርቱኳንገዛኢየድንግልማር 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@webvhgss7542
@webvhgss7542 4 жыл бұрын
የኛ የተዋህዶ ልጆች እቁ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ይሰጥህ አባቴ 🙏
@mekdesemekdesemekdese2351
@mekdesemekdesemekdese2351 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህራችን እድሜ ጤናን አብዝቶ እግዚአቤር ይሥጥልን
@bezamoges6310
@bezamoges6310 4 жыл бұрын
መምህራችን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን
@ነኝየተዋህዶልጅ-ዀ5ሰ
@ነኝየተዋህዶልጅ-ዀ5ሰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥልን የኛ እንቁ መምህራችን ሺ አመት ኑሩልን
@ethiopialover9245
@ethiopialover9245 4 жыл бұрын
የኅይወት ቃል የነፍስ ርካታ የአጥንት ማበርቻ የስጋ ድሎት የመንግስተ ሰማይ መሰረት መምህረፀ ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሰህ ከሙሉ እድሜ ጤና ዓመት ዓመት ያድርስልን ክብር ለመድኃኒያለም አሜን
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ታሰማልን የዘመኑ ሐዋሪያት ቄሰ፣ዶክተር ፣መምሕር ምረተአብ። እድሜሕን እንደ ማቱሳላ ያሰረዝመዉ። ኑርልን ተዋሕዶ ኦርቶዶከሰ ተዋርዳ እንደ ክፉ አድራጊ፣ ቀና እንድትል ትዉልዱን አዳንከዉ እመ ብርሐን ትከተልህ
@asefutsegaye4956
@asefutsegaye4956 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ክብርና ምስግና ለእመብርሃ እና ለእየሱስ ክርስቶስ ምስግና ይሁን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@tsega1180
@tsega1180 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 "Egzihabiher yimesegen !!! MEMIHIRACHIN FETARIH SELAMUN YABIZALOT! KALE HIWET YASEMALIN!
@boozoodubai862
@boozoodubai862 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️
@sarhsarh3856
@sarhsarh3856 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንየሰማነውንበልባችንያሳድርልን
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኮን በሰላም መጡሉን እድሜና ጤና ይሰጥልን ያአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
@Ss-zu6vu
@Ss-zu6vu 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የተዋህዶ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
በእውነት ምህረት አብ ይብዛልን የተዋሕዶ አርበኛ እመብርሃን ትጠብቅህ
@መስኩየተዋህዶልጅ
@መስኩየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምሬ አንደኛችን እንወድሃለን ቃለህይወት ያሰማልን
@dababuassafahayat323
@dababuassafahayat323 4 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህ አግዜአብሔር ይባርክልክ ቃለ ህይውት ያሰማልን
@ameedas5106
@ameedas5106 4 жыл бұрын
ዉይይይይይይይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በመሆኔ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዉይ ከተባረከቺ ምድር በመፈጠሬ ሁሌም ደስተኛ ነኝ💘💘💘❤❤❤💗💗
@tegsittegeit1195
@tegsittegeit1195 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃልህወትን ያሰማልን በእድሜየ በጤና ይጠበቅልን አመብርሓን በወጣህ በገባህበት ትጠብቅልን አሜንንን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💚💛
@ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ሠ
@ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ሠ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፣
@almazadne3242
@almazadne3242 4 жыл бұрын
Amen mamhirachen Kal heywata yasmlen ygaleglota zamnhen egzbhire yebrke wandmchane
@Habib-fj7vr
@Habib-fj7vr 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን 🙏🙏🙏💚💚💚
@Muhammad-rb5dk
@Muhammad-rb5dk 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ልእመቤትየማርያምልጅ
@ልእመቤትየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭ክብር ለድግል ልጅ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sabrena7893
@sabrena7893 4 жыл бұрын
መምህር ምእረታብ እጅግ በጣም አከብርካለው አደንቅካለው አንተ የኦርቶዶክስ ምርጥ ዘር ነክ ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ፫
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 4 жыл бұрын
መምህራችን እንቁ የተዋህዶ አርበኛ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኛሁለህ
@ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ
@ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እኛም ስደተኞች ከስደት ተመልሰን በደጀ ሰላምህ ለመሰብሰብ አብቃን አደራህን ጌታ ኤልሻዳይ አሜን።
@ቤዛዊትአስናቁ
@ቤዛዊትአስናቁ 4 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሉን ማድረግ ትችላለች የልጇን ልብ አራርታልን ምድራችንን ሰላም ይስፈንበት እናመሰግናለን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
*ኪራላይሶን፫* *አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህችን
@ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ
@ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ 4 жыл бұрын
መምህር ምነው😰 ሺ ብኮንልኝ የኛ አለኝታ ኩራታችን መመኪያችን ብቻ ሰላተ ቃላት ቢያጥርኝም እግዚያብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን።ይባርክልን።በሄድክበት።ሁሉ ድግል ማሪያም ጥላ ክለላ ትሁንልን የተዋህዶ እቁ አለኝታችን😘😰😢
@مريممحمد-ر1ع
@مريممحمد-ر1ع 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማርያምልጅነኝየማር-ሠ8ዠ
@የማርያምልጅነኝየማር-ሠ8ዠ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእየሱስ ክርስቶስ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኑር ትኑር
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን የአይናችን ብሌን ነህ ፈጣሪ ይጠብቅልን እኛ የኦርቶዶክ ተዋህዶ አማኞች ገና እንበዛለን ምድርንም እንከድናለን።
@faaaa1666
@faaaa1666 4 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን,እግዚአብሄር,ይመስገን,እግዚአብሄር,ይመስገንእግዚአብሄር,ይመስገን
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 4 жыл бұрын
መሜህር አርበኝ ወጀላዌ ነህ እዱሜ ይስትል 1000ትኑርልን ክፍኡ አይንካቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️✝✝✝
@hanatadele3469
@hanatadele3469 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እድሜ እና ጤናይስጠልን
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 4 жыл бұрын
የዎንጌል ገበሬ መምህራችን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን እፉ ስብከትህን ብሰማው ብሰማው አልሰለችም በእውነት
@makltaeasfawe
@makltaeasfawe 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ስብከቱ ከተለቀቀ 25 ደቂቃ ነው ደስ ሲል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰሞኑ ሕመሞት በሰላም አደረሳችሁ መ/ር ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ድንግል ማርያም የመጣውን ቁጣ ከሀገራችን ላይ ነቅላ ትጣልልን ለገረት የሰማችው ድንግል ማርያም የኛንም ጸሎት ልመና ተቀብላ ከመጣው መቅሰፍት ቁጣ በምልጀዋ ትሰውረን።
@صدامالشعبي-م6ع
@صدامالشعبي-م6ع 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣምን
@samrawit2485
@samrawit2485 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልህ ቃልህ ውስጤ ነው
@mimebeza6353
@mimebeza6353 4 жыл бұрын
መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንክዋን ለጌታችን መድሀኑታችን እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን እንክዋን አደረሳቹህ ይሄን ክፋ በሽታ መዳኒያለም ያርቅልን ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን።
@ሰርኬወሎየዋ
@ሰርኬወሎየዋ 4 жыл бұрын
የዲግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይዋጋል በምህረተአብ አሰፋ
52:14
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 132 М.
*****NEW***** | ይብላኝ ለገዳይ | በመምህር ምህረተአብ አሰፋ
1:11:03
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 140 М.
ልባችንን በእግዚአብሔር እናበርታው
49:33
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 93 М.
በመምህር በኩረ ሰባክያን ምህረትአብ  አሰፋ በቀራንዮ መድኃኔዓለም
1:09:19
ዘማሪ ይትባረክ ቲዩብ zimare Yitbarek tube
Рет қаралды 492
ይቅርታ እና እርቅ በመምህር ምህረተአብ አሰፋ
1:11:20
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 235 М.
ክርስቲያን እና ፈተና  ክፍል 2 በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ
32:23
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 104 М.