ማነው የሚከሰሰው? ከታሜ ጋ እንሂድ.. Who is being accused? Tamiru Berhanu

  Рет қаралды 5,260

Tamiru Berhanu Tube

Tamiru Berhanu Tube

Күн бұрын

ማነው የሚከሰሰው?
#TamiruBerhanu
#KeTamegaEnhid
#TamiruBerhanuTube
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Tamiru Berhanu Film Production

Пікірлер: 27
@kkenso7571
@kkenso7571 4 ай бұрын
Thank you! የትኛውንም አገልግሎት የሚሰጥ ዜጋ ለሁሉም ደህንነት ሱባል መጠነኛ ስልጠና ቢሰጠው መልካም ነው።
@samiሳሚ
@samiሳሚ 4 ай бұрын
አይ ታሜ ህግ እንደለሌ ስላወቁ እኮ ነው እነሱም ደፍረው የሚያደርጉት የሚገርመው ባጃጅ የሚነዱትን እያባረሩ ጋሬ መፍቀዳቸው የሚገርም ነው ሌላው የሚያዛዝነው አደጋ በደረሰ ግዜ አደጋ ያደረሰው ሰው የሚደርስበት የህግ መዛባት ነው ነገሩ ምኑ ይገርማል የዘንባባ ዛፍ ከሰው ህይወት የበለጠበት ዘመን ላይ ደርሰናል ብቻ አንድዪ ይሁነን ነው የሚባለው
@AntenehYared-c2l
@AntenehYared-c2l 4 ай бұрын
ታምዬ ነብሴ በርታልን አገራችንን መሄድ ባንችል እንኳን አስጎብኘን ወንድሜ በርታ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 4 ай бұрын
ልክ፡ነህ፡👍🤭🤔
@saranuru-tk1nm
@saranuru-tk1nm 4 ай бұрын
Teru aytekal👍
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 ай бұрын
Metame Gare enhede ❤❤❤
@californa6827
@californa6827 4 ай бұрын
ታምዬ ጥሩ ነው በራታ ሰመር ባራያ ብቻውን አይችልም
@berhanegirmay6129
@berhanegirmay6129 4 ай бұрын
ታሜ እኛጋም ና 😍🥰🤔
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 4 ай бұрын
የሚገርም ነገር ነው ያየሁት ::በጣም አስፈሪ እና መፍትሄ ሊስጠው የሚገባ ጉዳይ ነው ::እናመስግናለን!!
@ephrem03
@ephrem03 4 ай бұрын
በእውነቱ መብራትና ውሃም ጎዳና ወጡ አሉ ወይ ሐገሬ
@hagere2204
@hagere2204 4 ай бұрын
ታምሩ አንተ ተፅእኖ ፈጣሪ ነህና ለምን ትራፊክ ፅህፈት በዜብራ መስመር ላይ የሰለጠነ ህግ እንዲኖር ቅድሚያ ለመንገደኞች ቢሆን እንደ ሰለጠነው ዓለም። ጌታነህ ነኝ ከአሜሪካን
@hagere2204
@hagere2204 4 ай бұрын
Priority for pedestrians on a zebra line like the civilized world. Addis Ababa is the city of international organizations. Head of traffic office is too late to fix this problem. Please Tame you can make a difference and you will be part of the history by addressing this important issue.
@hagere2204
@hagere2204 4 ай бұрын
Yesefere Asko mirt sew Tameee
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 4 ай бұрын
Tane Enkuan dena metah yanesahew hasab wedddd bertalen🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 4 ай бұрын
Well said. Keep it up
@yanigirma9145
@yanigirma9145 4 ай бұрын
በትክክል
@omij4695
@omij4695 4 ай бұрын
ታሜ አዳማ ናዝሬት ለብ ለብ አድርጋት አንድ ቀን
@berhanegirmay6129
@berhanegirmay6129 4 ай бұрын
🥰👌
@peace-si4uc
@peace-si4uc 4 ай бұрын
እውነትህን ነው ጋሪዎች ብስክሌት በተቃራኒው መንገድ ነው የሚሄዱት ግራ ነው የሚያጋቡን እኮ አገራችን ላይ ከሚተገበረው የማይተገበረው ህግ ይበዛል እንደው ያሳዝናል።
@Ethio7200
@Ethio7200 4 ай бұрын
የሆነች ኮሜንት ልፅፍ ፈለኩና ይቅርብኝ በማለት ዝም አልኩ እንደገና
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 4 ай бұрын
Tekekele kina yemyenda telke halfinet msetete Albet
@yanigirma9145
@yanigirma9145 4 ай бұрын
ከተማውስጥ ዜብራመስመርላይ የትራፊክ መብራትያስፈልጋል
@retasa7652
@retasa7652 4 ай бұрын
Gena men Ayteh sew lay yaltesra Corider lemat syakatelen Yenoral sew new ferso meserat yalbet
@stpaulcell2420
@stpaulcell2420 4 ай бұрын
የትራንስፖርት ሚንስትሩ ሲያበረታቱ አልሰማህም? በጋማ ወይም በኤልክትሪክ ነው ጨዋታው።
@yanigirma9145
@yanigirma9145 4 ай бұрын
ኮሪደር ልማት ምንገድ ተሰርቶ የመንገድ ማቋረጫላይ የትራፊክ መብራት ብዙቦታላይያስፈልጋል መንግስት ይሄንን ረስቷል
@yaredhailu203
@yaredhailu203 4 ай бұрын
piazza enehede yalew yeferesew eneyew @Tame
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН