"መቀነት ሲያስፈታ" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ(Mekenet Siyasfeta New Ethiopian Dirama (2023)

  Рет қаралды 127,133

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 407
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
እናመዋ መጡ በስንት ግዜ አቸው 😂 እረፈጣሪ ሀገራችን ሰላሙን አምጣልን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
ኒቶርኩ፣ጠፋቶ፡ስለነበር ፣ይሁናል፣የጠፉት ፣አገራችን ፣እግዚአብሔር ፣ሰላሙን ፣ይላኩልን ፣🙏🙏🙏
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 11 ай бұрын
ወይ እንኳን ደህና መጣችሁ ነፍቃችሁኝ ነበር ሰላም ላሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እግዚአብሔር ያምጣልን አሜን
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 11 ай бұрын
ዋው እንኳን ደና መጣችሁ የፈገግታችን ምንጮች😮😮😮😮
@halimahalima4368
@halimahalima4368 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ድምቀቱ አቤት ገጠሩ ውስጤ ነው ወላ❤️❤️❤️ 🥰🥰🥰🥰🥰
@robedadi2303
@robedadi2303 11 ай бұрын
እኔ የኦሮሚኛ ተናጋሪ ነኝ ግን ያገሬ ህዝብ ባለገሩ እኮ ገር ነው ኑሩልኝ ጌታ ሆይ ለዚህ ህዝብ ሰላምን አምጣልን
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 11 ай бұрын
በጣም በሁሉም ማህረሠብ እንዴህ ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያርገው እፎፎፎ አሁንስ በሁሉም ቦታ ሠላም ናፈቀኝ
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 3 ай бұрын
እኔ.የኦሮሞብሔረሰብነኝ.ከነሱፈቅሪያዘኝ.በተለይአበጀሸታዴ.ቤተሰቦቸአረኳቸዉ.ደሞኦሪቶዶክሰ❤❤❤❤❤❤
@ቲጂራያ-ጘ9ጐ
@ቲጂራያ-ጘ9ጐ 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤ የተጀመረውን ድራማ ጨርሱት ምሀላይ ያቋረጣችሁን 😢
@m.s.f2591
@m.s.f2591 11 ай бұрын
የሀግሬ ሰውች በሠላም መጣቹሁ ❤ አላህ ሀገራቸንን ሠላም አድረግልን
@gdggg2692
@gdggg2692 11 ай бұрын
ተከታታዩን ልቀቁልን እንጂ ልብ አንጠልጥላችሁ ቀራችሁ እኮ😂😂😢💚💛❤
@lubabato4231
@lubabato4231 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የርፈትእጀራ ይስጣችሁ እነመዋመጡ❤❤❤
@HoASRK-no9nv
@HoASRK-no9nv 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bateablneha5887
@bateablneha5887 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@Sofia-l8l6l
@Sofia-l8l6l 11 ай бұрын
አሚንንንንንን ያረብብብ አረ መሮኛል የማዳም ኩሽና ያረብብብ😢😢😢
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 3 ай бұрын
አመን አሜን አሜን
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 11 ай бұрын
እነመዋየ መጡ አቤት ድምቀት ስትናፍቁን እኮ ብርቁም አድጎ ለጅንጀና ደርሶ መጣ የብርቁ ጅንጀና የተመቸው 👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lhyila-kv2er
@Lhyila-kv2er 11 ай бұрын
Ahmariya
@Lhyila-kv2er
@Lhyila-kv2er 11 ай бұрын
Zafani
@helanhelan50
@helanhelan50 11 ай бұрын
እነመዋ መጡ በጣም ናፍቀውኘ ነበር ዳታ ተለቀቀደ እር አብስሩኘ ❤❤❤🎉🎉🎉
@tonyasmamaw5859
@tonyasmamaw5859 11 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ደጋግሜ የማያችሁ ነበራችሁ አሁን እንዲህ አይነት ነገር የምናይበት ጊዜውም የለንም ስሜትም አይሰጥም በጥበብ ስራችሁ የአማራን ጀግንነት ስነ ልቦና ከፍታ የሚያሳይ ስራ ስሩ አትርመጥመጡብን የሚላላስ የሚተዛዘል የጎጃም ገበሬ አላውቅም እረፉ
@mizankassa9854
@mizankassa9854 11 ай бұрын
አቤት የትወና ችሎታ ❤❤❤❤❤ ምርጦቸ አድናቂያችሁ ነኝ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 11 ай бұрын
አንደኛነኝ የናፈቋቺሁብቻ ለይኩኝ አላህሀገራችንንሠላም ያድርግልን ፍትህለኒቶርክ 😢😢
@AsterMamo-vx8lm
@AsterMamo-vx8lm 8 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የታደሰ ትወና የአበጀሽ ጉብዝና እስከ መጨረሻው ያዝናናኛል
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🤲🤲🤲 እንከመቼ ነው ሚስኪኑ ህዝብ የሚሰቃየው 😢😢😢😢😢
@ሀይሚሚድያ-ኀ5አ
@ሀይሚሚድያ-ኀ5አ 11 ай бұрын
ንፍቅ ብላችሁ ኝ ነበር እንኳ ደህና መጣችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alamadan717
@alamadan717 11 ай бұрын
ውይ ናፍቆቶቸ እንኳን በደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 11 ай бұрын
እኮን ደናመጡ እምዋ ነፍቅሽኛልማር❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መችሁ የኔዎቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሠላም ለሀገራችን 💚💛❤😊😊😊
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 11 ай бұрын
ዘመዶቼ የት ጠፋችሁብኝ ብየ ስጨነቅ እፉፉፉ እሰይ ደስ አለኝ።
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 11 ай бұрын
ውዶቼ ማርያምን ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 11 ай бұрын
የተናፈቁ መጡ በሰላም ጠፋቹ❤❤እኔስ በጦርነት መስለኝ ❤❤❤በጣም ደስአላኝ ሳያቹ❤❤
@طيبهمحمد-ي1ز
@طيبهمحمد-ي1ز 11 ай бұрын
አደኛ ኮማች ነኝ እኳን ደህና መጣችሁ አበጀሽና ተደሰ ተናፍቃችሁ ነበር።
@MahiFker
@MahiFker 11 ай бұрын
አረ እመቤቴ ሆይ እልልልልል መጡልን እኮ ናፍቀው ነበረ እግዚአብሔር የቆየ ዲዮ ላይ ሥኮምት ነው የከረምኩት❤❤❤
@123seadaassefa
@123seadaassefa 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነው የተናፈቃችሁት❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 11 ай бұрын
ይሄ ድራማ ስወደው❤❤
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 11 ай бұрын
እንኮን በደና መጣችሁ ❤❤❤የኛውዶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንደዚግን አትጥፉ እመዋ ከልቤ ነው እምወድሽ ጀግና ነሽ ማርያምን❤❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 11 ай бұрын
ናፍቃችሁን ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 11 ай бұрын
ብርቁና እመዋ ናፈቃችሁንኮ😢
@Tsionlealem
@Tsionlealem 11 ай бұрын
የኔ ናፍቆቶች አላችሁ?እንኳን በሰላም አየናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ታዴ እመዋዬ ብርቁ ተወዳጆች
@Ra.com65
@Ra.com65 11 ай бұрын
ጠላታችሁ ጥፊት ይበል በጣም ነው የናፍቅናችሁን good to see you back 😍😍😍😍😍😍😍😍
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 11 ай бұрын
ውይ አላችሁ 😢 እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 11 ай бұрын
የኔ ፍቅሮች ላሳስባችሁ መጣችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@amefke2069
@amefke2069 11 ай бұрын
ወይኔ ናፍቃችሁኝ ነበር የኔ ማሮች እንኳን መጣችሁ 😘😘😘😘😘
@fofofofo2405
@fofofofo2405 11 ай бұрын
ያርብ የሀገር ሰላም ማጥት ነወ እደህ😢😢😢😢😢ያስጠፋቸዉ እረ ተዉ አላህ ሰላሙን አማጣልን ያርብ ተናፍቃቸሀል
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አይ ታዴ መቼ ነው ልብ ምትገዛ የባለፈውን ድራማ ቀጥሉልን ታዴ አረሳንም ዋናው በሰላም መምጣታቹ ነው እንኳን በሰላም በጤና እንኳንደህናመጣችሁአይታዴመቼነውልብምትገዛየባለፈውድራማቀጥሉልንታዴአረሳንዋናውበሰላምመምጣታነውእንኳንበሰላምበጤናተገናኘን አይ ታዴ😂😂😂😂😂
@afo5830
@afo5830 11 ай бұрын
በስማም በደብ መተንፈስ ልጀምር ነው ኦህ እንኳን ደህና መጣችሁ😘😘😘😘👍👍👍
@eman3582
@eman3582 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እነመዋ ተናፉቃችሁሏል ሀገራችንንን አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ
@RashedRm
@RashedRm 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል እንኳን ደህናመጣችሁልኝ በፍቅርነውየምወዳችሁ ብር ቅን ሠላም በሉልኝ❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 11 ай бұрын
እመዋ መጣችሁ😢😢 በጣም ተናፍቃችሀል ብርቁዬ ሁላችሁም❤❤
@genamare6861
@genamare6861 11 ай бұрын
ፍትህ ለደጉ አማራ ህዝብ ወገኔ😓😓😓
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 11 ай бұрын
እነኳን ደህና መጣችሁ በጣም ናፍቃችሁን ነበር ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ታዴ መቼ ይሆን ልብ የምትገዛው የትአባህ ይበለህ ።
@ስለወደደኝአዳነኝ-ሰ9ለ
@ስለወደደኝአዳነኝ-ሰ9ለ 11 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣቹህ ከመናፈቄ የተነሳ የቆየውን ያየሁትን ደግሜ ነበር የማይ 😁😁
@selammulu5111
@selammulu5111 11 ай бұрын
ክክክክክ እየሰማን ያለፍንበት ትዝታ በቃአ ሰርታችሁታል❤❤❤❤ እኳአን ሰላም መጣችሁ
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ የኔ ምጦች ❤❤❤❤❤
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 11 ай бұрын
እነምዋመጡ እኳንበሠላምመጣችሁልን ተናፍቃችኋል
@negeregnawa
@negeregnawa 11 ай бұрын
አቤት ኮሜንቶች 😢በየት ቀደማችሁኝ በሉ እንዳትረግጡኝ😂የናፍቆት ብዛት እዉር ያደርጋል አሉ ቀስ😢😂😂😂😂
@duratube
@duratube 11 ай бұрын
እንካን ደህና መታቺሁ አገራቺን ሰላም ያምጣልን yare😘
@ፋፊቢንትሙሀመድ
@ፋፊቢንትሙሀመድ 11 ай бұрын
አቤትሀገርችን ማማሩ😢😂❤❤
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታዴ እና አበጀሽ መጡልን
@HanaAsefa-t8j
@HanaAsefa-t8j 11 ай бұрын
እንኮን ደና መጣቹ እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምን ያምጣልን ሰላም ናፈቀን እማማ እትዮጵያ እግዚአብሔር አማላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ ሆድሽ ዥጉሩጉር ሆኖ😭😭😭😭
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 11 ай бұрын
ውይይይ እደት እደናፈቃችሁኝ እኳንም በሰላም መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊
@saranjran4390
@saranjran4390 11 ай бұрын
ወይኔ በሥት ግዚያችሁ መጣችሁ እነእመዋ❤️❤️💚💚💛💛
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ስወዳችሁ ❤ መቼም ታዴ ከአበጄሽ ጋር ሲሆን ይቀልጣል መሰለኝ ጭቅጭቁ አይጣል😂😂😂😂😂
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 11 ай бұрын
አዬ ታዴ፡እመዋ፡ብርቁዬ፡ሀይሌ,አረ ደስ ይላል በጣም ናፍቃቹኝ ነበረ .....!!!❤❤❤❤
@አቡዬአባቴ
@አቡዬአባቴ 8 ай бұрын
ስወዳችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ከምን በላይ ቁንቁዋቹን በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
@abenetkassa22
@abenetkassa22 11 ай бұрын
እኳን ደና መጣቹ ሰላም ናቹ አያ ታዴ ሁላችሁም የተዋናይ ቲቪ አክተሮች ሁላችሁም ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🥰🥰
@mulu5
@mulu5 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እነ እመዋ እንኳን ደህና መጣችሁ ደህና መሆናችሁ አሳወቃችሁን በሰላም በነፃነት ያገናኘን አይ ዛሬ እነ እመዋ በሀሜት ነዉ የመጡት 😂😂😂
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እንካን ደህና መጣችሁ የሀገራችንን ሰላም ያምጣል
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 11 ай бұрын
እንኳን ደናመጣቹ😢😢😢የአገራችንጉዳይ😢😢😢አጠፉቹአይደል😢😢😢አይዞንይህምያልፉል😢😢😢😢ግን መቸ ነው አማራ ክልል😢😢ኔቶርክየሚከፈተው😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ ቤተሰብ ናፈቁን😢😢😢በካርድእንዳንደውል😢😢😢ተሎካርድ😢😢😢አያመጡልን😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 11 ай бұрын
እመዋ ስወዳችሁ ሀገራችን ሰላሙ ናፈቀን ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hasnak9030
@hasnak9030 11 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው የዛሬው
@HayatFamily-w2t
@HayatFamily-w2t 11 ай бұрын
❤እንኮን በሰላም መጣችሁ በርቱልን አገራችን ሰላምአርግልን❤
@helentube4131
@helentube4131 11 ай бұрын
የስ ኖን ስርተሽ ጠፍተሽብን ነበር እመዋ 😂😂😂 እንኳን በደህና መጣቹ እመዋ ❤❤❤❤❤❤
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ተናፋቄዎች❤❤❤❤
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 11 ай бұрын
Welcome back. It was good to see you again. I as worried about you guys.
@halymaaa2042
@halymaaa2042 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤❤❤❤
@zelalemmahariw2413
@zelalemmahariw2413 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር
@alainfef176
@alainfef176 11 ай бұрын
❤❤❤ውይይይይ. እኳን ደህና መጣችሁልን. እፍፍ
@ማሜወሎየው-ረ7ተ
@ማሜወሎየው-ረ7ተ 11 ай бұрын
ቦታው በጣም ያምራል
@ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ
@ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ 11 ай бұрын
እእእ መጡ ኧረ ከየት ተገኛችሁ ??እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤❤❤
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 11 ай бұрын
ኮሜንተሮች ምን ጉድ ናችሁ ልትደፉ ነውደ ሳታዩ ነው የምትኮምቱት 😂😂😂😂😂 አሁን አይደል የተለቀቀው ያንፈራፍርሽ ዓለ ታደ 😅😅😅😅😅
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 11 ай бұрын
ወገኖቸ አላችሁን ተረፋችሁ ፡አማራ መሆን ይሄው ነው❤❤❤❤
@lulumobile9103
@lulumobile9103 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እነመዋ ተናፍቃችኃል
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 11 ай бұрын
ውይ እነ እመዋ የናፈቁት ማነው እነ ብርቁ እነ አበዋ መጥተዋል ኑ አብረን እንሹፍ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 11 ай бұрын
እነምዋ እንኳን ደህና መጣችሁጠፍችሁ ሰላም ያድርግልን ሀገራችን የድንግል ማርያም ልጅ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ እነመዋ❤❤😢😢😢ሀገራችን አማራ ክልል
@دحوم123-م8ع
@دحوم123-م8ع 11 ай бұрын
ወይ እነመዋ ማንን ይሆን የምቦጭቁት😂 ደግሞ እኮ ናፍቃችሁኛል🎉
@RahmetYimer
@RahmetYimer 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@wossenlakew9157
@wossenlakew9157 11 ай бұрын
አነመዎ ያገሬ ልጆች ሰላምናችሁ ሰላምሁኑልኚ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 11 ай бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤🙏💟
@MesretDegefa
@MesretDegefa 11 ай бұрын
አበጄሽ።እና ታዴ ስወዳቹ❤❤❤❤❤።እኳን በሰላም መጣቹ
@hayatmohmmed2711
@hayatmohmmed2711 11 ай бұрын
እኳን ደና መጣችሁልን እነ እመዋ ተናፍቃችሁ ነበር አገራችንን ሰላም ያርግልን
@abebamiki4193
@abebamiki4193 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ጠፍታችሁ በጣም ናፍቃችሁነ ነበር
@tesfaethiopian-vm1qt
@tesfaethiopian-vm1qt 11 ай бұрын
እኳንደናመጣቹ፡አገራችንሰላምያርግልን❤❤❤
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 11 ай бұрын
የመጄመሪያነኝ በፊትም ሀሙሥአሙስ እጠብቅነበርበጉጉት😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azebshewa6197
@azebshewa6197 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ አማርኛችንንን እኮ ❤
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አበጀሽ ናፍቄሽ ነበር
@Hiwot19981
@Hiwot19981 11 ай бұрын
የእዉነት ፅፌ አላውቅም ግን በጣም ናፍቃችኝ ነበረ❤❤
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 11 ай бұрын
እነ እምዋ መጡ እልልልልልልልል በጣም ናፍቃችሁን ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selmoniphone1302
@selmoniphone1302 11 ай бұрын
የኔ ደጋግ ህዝቦች ናፍቃቹህን ነበር
@GenetYimer-th7zn
@GenetYimer-th7zn 11 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ምን ሁናችሁነው የጠፋችሁት. አትጥፉ እባካችሁ ምርጦች
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 11 ай бұрын
ውይይይይይይ እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አበጀሽየ ተናፍቃችኋል 😢😢 ኒቶርክ ተለቀቀዴ ደሞቸ አረ ፍትህ ለኒቶርክ 😢 ፈጣሪ ሆይ ሰላምን አምጣልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@Metiwollo5
@Metiwollo5 11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ አበጀሽየ ተናፍቀሻል 🌹
@قيودالهاتف-ه6ذ
@قيودالهاتف-ه6ذ 11 ай бұрын
አንኳን ደህና መጣችሁልን ደስ ይላል ❤❤❤❤
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 11 ай бұрын
አይይይይ መቸይሆን የሀገራችን አትርኔትየሚመጣው እኮንደህናመጣችሁ እናተስመጡ ሀገራችንየተረጋጋይመስለኛል
@salemysambel7507
@salemysambel7507 11 ай бұрын
የኔውዶች እንዴት እንደናፈቃችህኝ ነበር❤❤❤❤❤❤
@salamss5506
@salamss5506 11 ай бұрын
ናፍቆት ሊደፍኝ ሲል ደረሳችውልኝ እመዋ
@fvv1680
@fvv1680 11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉እንኳን በሰላም መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር🎉🎉🎉❤❤❤
"ይቀደድ" አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ (Yikeded new Ethiopian Dirama)2023
31:28
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 88 М.
"ግላ መጣች" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Gila Metach New Ethiopian Dirama) 2023
25:01
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 205 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 28 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 29 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 3,2 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 56 МЛН
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 46 М.
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
26:33
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 83 М.
"እናዉቃለን" አስቂኝ የገጠር ድራማ( Enawkalen) New Ethiopian Comady 2022
25:30
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 182 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 28 МЛН