''መቃብሯ ላይ ሆቴል ተሰራ!'' ስለ ሜሪ አርምዴ ያልሰማናቸው እውነታዎች!

  Рет қаралды 6,071

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 13
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ያማል በጣም ሀገር ያፈረሱ እና ህዝብ የጨፈጨፉ ስላሴ ሲቀበሩ ለሀገር የሰሩ የትም ይጣላሉ!
@Tigray_Hagerey
@Tigray_Hagerey 6 ай бұрын
ይገርማል ሰው አይኑን በጨው አጥቦ እንዲህ ሲዋሽ የማያውቃት አርቲስት አክስቴ ናት ይላል ። ሜሪ ኣርምዴ ትግራወይቲ ናት ወሎ አይደለችም ወለል ያርጋቹና ውሸታሞች። ያደረገችው ቃለ መጠይቅ ሰምቼዋለሁ አማርኛ እንካ በደምብ አትችችልም ትግርኛ ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
እንዴት ያሳዝናል😢 ዛሬ ላይ ምድረ ዘፋኝ የሷን ስታይል ኮፒ እያደረጉ ዘፍነው ኪሳቸውን ያዳብራሉ። ምስኪን ሜሪዬ ማረፊያዋን እንኳ አሳጧት ያሳዝናል። ጎበዝ ልጅ ነህ እንኳን ተወለድክ በርታ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ያግዝሀል። ስለአገራችን የተናገርከው እኔንም አስለቀሰኝ በተለይ ውጪ ላለነው ተስፋ አስቆራጭ እየሆነብን ነው። እግዚአብሔር የፖለቲከኞችን ልብ ይቀይር ፣ አጥብቀን እንፀልይ።
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
አቤል ቀና አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው:: ማንንም አልነቀፈም:: ነገር ግን የእርሱን ሃሳብ ለማጥላላት እና ሞራሉን መንካት! የክፋት ካልሆነ በስተቀር! "ሰው እየሞተ ነውና ቀድሞ የሞተን ሰው አታስታውስ" የሚል ሰው ነገም ላይ ዛሬ የሚሞተውን ሰው በታሪክ ቦታ እንዳይኖረው የሚፈልጉ ናቸው ማለት ነው::
@ሁላችንምእንነጋገርእንወያ
@ሁላችንምእንነጋገርእንወያ Жыл бұрын
ሜሪ አርምዴ ለሃገራችን የሙዚቃ አጀማመር የፋሽን እና የጸጉር ዉበት ስራን በማስጀመር ፈር ቀዳጅ መሆን ቢቻ ሳይሆን ብዙዎች የሷን የሙዚቃ ስራዎች በመጫወት ታዋቂ መሆናቸውም ይታወቃል።በተለይ አቤል ካሳወቀን ታሪኳ አንጻር ለሃገሯም በታም ባለውለታ ከመሆን አልፋ ዛሬ የምንኖርባትን ኢትዮጵያን ከጠላት ለመከላከል በተደረጉ ጦርነቶች የህይወት መስዋእትነት ለመክፈል እስከምወሰን ደርሳ አካሏንም እስከማጣት የደረሰች ጀግና አርቲስት መሆኗ በጣም ያስደንቃል።የኋላው ከሌለ የአሁን የለም እያልን የምንጮህ ሁሉ ይህ የሜሪ አርምዴ ታሪክ የሃገር ብሎም የሁላችንም ታሪክ ስለሆነ ከመንግስታዊ አካላት ጀምሮ ሁሉም ዜጋ አስፈላጊውን በማድረግ አቤል የጠየቃቸው ጉዳዮች ይሳኩላቸው ዘንድ እና የሜሪ አርምዴ ታሪካዊ ቤቷ ሙዚየም ሆኖ ለማየት እንድንበቃ ትብብራችን አይለያቸው።አቤልንም በዚህ አጋጣሚ ከልብ ማመስገን ያስፈልጋል በርታ ሃገር ማለት ሰው መሆኑን ከልብ ገብቶሃል በርታ
@yesayas
@yesayas Жыл бұрын
የሸዋ ፋኖ አአ ሸገር በቀለበት ውስጥ ነው።ሰላምና ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ሰፊው ሕዝብ🇲🇱)⛪️📞☎️ 🇲🇱🇬🇦🇺🇸🙏⛪️🇮🇱🇷🇺🇯🇲✍️💪🔔📯🛠💚💛❤️
@1587-fazr
@1587-fazr Жыл бұрын
ልክነኸ. ትልቅ. ታሪክ. ያላት. ሴት. አርቲስት. ናት.
@1587-fazr
@1587-fazr Жыл бұрын
ግን. ትክክለኛዉ. ቦታ. ይታወቃል. ግዜውን. ግን. አላወከዉም. የምትለው. ዘር. እየታደነ. የሚገደልበት. ጊዜ.
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
ትክክል ነኽ ወንድሜ የምትችለውን ሞክር በወቅቱ የሰማነው እንደታሪክ ማንም ጠያቂና ተመልካች እንዳነበራት ነው ያቺን የመሰለች ታዋቂ ባለሙያ።ተባረክ የኔወንድ ሀሳብህ በጣም የሚደገፍ ነው በዛ ላይ ልብም የሚነካ ነገር ነው።በግሌ ትክክል ነው ያረከው በወቅቱ ተመልካችና አስታዋይ ሳይኖር ቀርቶ አልተደረገላትም አሁን ወቅቱ ሲፈቅድላችሁ ተባባራችሁ ክብር ያለበት ቦታ ብትቀመጥ እንደኢትዬጵያዊ ለሁሉም ኩራት ነው በርታ እግዚአብሔር ያሳካልህ።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ ይስራልሽ ቀርቶ የስርቀሽ በላ! የሀገር ባለውለታወች ሀገርን ያስጠሩ ግሩም አርቴስቶች እና ቤተስቦቻቸው የትም እየወደቁ ሌቦች እና ባንዳወች ግን እንደልባቸው ይፈነጭባታል! ያሳዝናል! የመጣው መንግስት ሁሉ ሌባ ነው
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
ማታ ማታ እየወጣች ጎስት ሜሪ ፈታ ዘና ታድርጋቸው። ያኔ ሳይወዱ። ይለቃሉ
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 Жыл бұрын
ወይኔ ታሪኳ ደስ ቢልም ሳላውቃት በመሞቷ በጣም አዝናለሁ
@foziamohamad8438
@foziamohamad8438 Жыл бұрын
መረየም አህመድ
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 13 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН