መቆያ ቆየት ያሉ ተወዳጅ ሙዚቃዎች |etv

  Рет қаралды 25,717

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@tenagnadegafa4131
@tenagnadegafa4131 4 жыл бұрын
እርጎየዎች የምን ግዜም ተወዳጆች እናና ዱባለና ንጋት ዱባለ ነፍስ ይማር ላላችሁት ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
@monamikita8377
@monamikita8377 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣምነው ትዝታ ያሥለቀሠኝ በርቱ በጣም ደሥ ይላል
@yaredmuluwork1604
@yaredmuluwork1604 4 жыл бұрын
ወይ ጊዜ ወይ ልጅነት!!! አዳነ ተካ እና ማለፊያ ተካ( ባውድማችን )
@mesfinabdul6705
@mesfinabdul6705 6 ай бұрын
1983 never forgotten sweet childhood with lots of nostalagia.
@seidmehameddawod7079
@seidmehameddawod7079 3 жыл бұрын
እንደው እንዲህ ቆየት ያሉ ሊረሱ የደረሱ ዘፈኖችን ስታወጡዋቸው በጣም ነው ደስ የሚለው ከዘመኑ ይልቅ የድሮ አድናቂ ነኝ በርቱ ተበራቱ
@iamnate6415
@iamnate6415 4 жыл бұрын
Thank you for bringing me my childhood memories, keep up the good work EBC. I hope you will share and utilize your innumerable collection of music, history, culture and other archives to improve our spirit of unity and interconnection as Ethiopians, especially for the younger generation.
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 4 жыл бұрын
Wow thank you it is very interesting. It took me back to my childhood years
@ayemretyalesew7143
@ayemretyalesew7143 3 жыл бұрын
የድሮ ሙዚቃ ዉስጤነዉ
@zd6344
@zd6344 4 жыл бұрын
ስማቸው እና ቢቻል ዓመተምህረቱን ጭምር ቢሆን ይመረጣል።
@Mirkuzz
@Mirkuzz 3 жыл бұрын
@0:33 ብርቱካን : የሺመቤት እና እየሩሳሌም ዱባለ 1984 E.C., @15:11 ፋንትሽ በቀለ እና ስዩም ዘውዴ 1981 E.C. , 29:25 አዳነ ተካ እና ማለፍያ ተካ 1983 E.C.
@abyssiniaaudio2488
@abyssiniaaudio2488 4 жыл бұрын
Can you post the full program of 19:06? It had a lot of cultural dances from different behereseboch. It would be a good unifying program to watch again.
@yisihakabera1105
@yisihakabera1105 3 жыл бұрын
When i listened these all old Musics,i was forced to go back to my childhood time.Golden days,Thank u ETV
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
እባካቹ የዘፋኙን ስም ፃፉ ኢቲቪ መቼ ነው ምትሰለጥኑት ....
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
mermer ይሆናል እንግዲ አላየሁም
@kedrlabso3277
@kedrlabso3277 2 жыл бұрын
ህዝብ ለህዝብን የመሰለ መድረክ ታይቶ አያውቅም❤
@tenagnadegafa4131
@tenagnadegafa4131 4 жыл бұрын
የእርጎየዎች የዛሬ ሀያ ስድስት አመት ክረምትን አስታወሰኝ
@zekihabesha4358
@zekihabesha4358 3 жыл бұрын
ስለ ሙዚቃ የሚያውቅና ስም መጻፍ የሚችል ሰው ይሄን ፕሮግራም ቢሰራው ጥሩ ነው ጋዜጠኛ ቀድሞ አንብቦና ተዘጋጅቶ ነው ፕሮግራሙን አየር ላይ የሚያውለው የሙያ ዲሲፕሊን ይግባቹ።
@gebrebariaw6234
@gebrebariaw6234 4 жыл бұрын
The good old days!
@yoni4k
@yoni4k 4 жыл бұрын
ከኢቲቪ የማየው ይሄን ኘሮግራም ብቻ ነው
@solomonasfaw4850
@solomonasfaw4850 4 жыл бұрын
The song at 44"38 is so wonderful!!!!!!!! Please post the place, singer name, and so on.
@abyssiniaaudio2488
@abyssiniaaudio2488 4 жыл бұрын
Someone commented that it's Dereje Zemedu.
@monamikita8377
@monamikita8377 4 жыл бұрын
ያዳነ ድሞፆ እደ አሁኑ ነው
@mm-gk2kn
@mm-gk2kn 3 жыл бұрын
ግዜ የማሽራቸው ቭርቅየ ናቹህ
@ishowdreamm
@ishowdreamm 4 жыл бұрын
ይህን video ማየት አለባችው kzbin.info/www/bejne/np3Rpp6df5Wjp8k
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Old Ethiopian Music Collection 1950 -1965 |~ Part 2 ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Non Stop | #ethiopianmusic
1:09:53
Lamba Infotainment l ላምባ ኢንፎቴይንመንት
Рет қаралды 127 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН