“ከሬሳ ጋር አስረውኛል፣ አውሬ ለቅቀውብኛል”| ከሞት ደጃፎች መልስ| ያመለጠው ጋዜጠኛ ሲኒማ መሰል ታሪክ 10/12/24

  Рет қаралды 184,800

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 641
@lindat9231
@lindat9231 2 ай бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ለዚቀን አበቃህ ለህዝብ እና ለአእውነት የቆምክ ጋዜጠኛ ስለሆንክ ልትኮራ ይገባሀል ዋጋ ብትከፍልበትም አእንኳ !!! ወንድሜ በቃሉ በሀገራችን ውስጥ ከጥቂቶቹ አንድ ጋዜጠኛ በታሪ አኢተዮጲያ ከምትዘግባቸው አንድ ነህ we all proud of you
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
በትክክል
@bena5264
@bena5264 2 ай бұрын
ቴዲ እባክህ ያየሰው ሽመልስን እና አበበ ባዩን ቃለመጠይቅ አርግልን
@tigistwalday4962
@tigistwalday4962 2 ай бұрын
እረ በስማም ቴዲ እራሱ ዲንጋይ እራስ እየሆነ እንቁ እና መልካም ሰዎችን ሊመርዝ ነው ሚያቀርበው ደነዝ ነው ቴዲ
@dalulfisseha
@dalulfisseha 2 ай бұрын
Atilegnm ye abiye lij​@@tigistwalday4962
@kumnegertesema3602
@kumnegertesema3602 2 ай бұрын
​@@tigistwalday4962አንቺ ዲንጋይ ራስ ስለሆንሽ ነው የምትከታይው😅
@agdr895
@agdr895 2 ай бұрын
አዎ በርግጥ የሆነው ሁሉ እጅግ ያሳዝናል። መረሳት የሌለበት ነገር ግን ያኔ በህወሀት ዘመን ያ ሁሉ ሰው በእስር በድብደባ በሞት ሲቀጣ እነአበበ ባዩ እነ ያየሰው ሽመልስ እነ በቃሉ አላምረው እንዲሁም የአማራ ትግል መሪ የሆነችው መአዛ መሀመድ መረጃ አልነበራቸውም ወይም እንዳልሰማ ያልፋት ነበር ወይም የግፋ አካል ነበሩ። እንዲያውም ያየሰው ስለደረሰበት ነገር ሲጽፍ እንዲህ አይነት ግፍ በፊልም ወይም በጽሁፍ እንጅ በፍጹም በእውኑ አለም አይቶ እንደማያውቅ ነው።
@henokyemane2900
@henokyemane2900 9 күн бұрын
@@tigistwalday4962teddyn lemenden new dengay eras yaleshew ? Tesaseteshal ehete gobez gazetegna new tenesh rega belesh kesemet wetesh programochun teketatey tewejiwalesh
@tesfa20052
@tesfa20052 2 ай бұрын
ዛሬ የምታለቅሰው የደስታና የምስጋና እንባ ነውና በቃሉየ በርታ::
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 2 ай бұрын
Thank you !!!! for your beautiful words
@zaidkeleta304
@zaidkeleta304 2 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ በቃሉ። የደረሰብህ ነገር ሁሉ ያስለቅሳል አልፈህ እዚህ ስለደረስክ በርታ።
@Haben-wejerat1081
@Haben-wejerat1081 2 ай бұрын
ቴዲ በጣም የሚንወደው ጋዜጠኛ በቃሉ ስላቀረብክልን እናመስግናለን ::
@tsehairedda1085
@tsehairedda1085 2 ай бұрын
አይዞህ የኔ ጌታ ያሳለፍከውን ስቃይ መስማቱ ራሱ ያማል ያስለቅሳል ። እግዚያብሔር ላንተ ያደረገውን ተኣምር ለሚሰቃዮ ሁሉ እንዲያደርግ እንማፀን። እድሜና ጤና ይስጥህ።
@MikeS.-uq2tx
@MikeS.-uq2tx 2 ай бұрын
Bekalu I cried with you when you started crying in the middle of this interview. Ayzon my brother, we tegaru will never forget what you did for us during that difficult time. Be safe young man!
@mennabekele5985
@mennabekele5985 2 ай бұрын
Kalushaye ye kurt ken wedajachn nebshn asyzeh le hizb yekomk jegna lijachn enkwan terefkln bertaln🎉amlak yimeshen 🎉
@seifueshetu8347
@seifueshetu8347 2 ай бұрын
Where is Bekalu now if we can get his phone or bank account we want to help him
@HouseEnkash-ht8zw
@HouseEnkash-ht8zw 2 ай бұрын
Mention one Tigray elite(or an elite from tigray ) who show allegiance to Amhara during the 27 tyranny of TPLF? One ? You simply can’t ! But i as an amhara a lot (Lidetu, Yared, E/r Yilekal, Yayesew etc etc ) That is the *major * difference between Tigre and Amhara ! The hate has always been one sided and i can cite a research about Tigray’s hatred towards Amhara as a group. It is ironic that Tigray Elites still demonizes the Amhara elites while it is the former who is a deprived bunch of parasites
@DengleMemekaye
@DengleMemekaye 2 ай бұрын
የእውነት ፈጣሪ ይመስገን በህይወት ቆመህ ለምስክርነት ስለ በቃህ ደስ ብሎኛል በቃሉየ
@ayalewzeleke8165
@ayalewzeleke8165 2 ай бұрын
ጀግናው ጋዘጠኞ በቃሉ በርታ ወደ ሙያህ ስለመጣህ ደስ ብሎነን በርታልን!!
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
በቃሉ ወንድማችን ጋዜጠኛ በቃሉ እንኳን በህይወት ተርፈህ ለዚህ አበቃህ. እግዚአብሔር ይመስገን በርታ በእምነትህ ጸልይ እግዚአብሔር ለግፉዋን ፈጥኖ ደራሽ ነውና
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 ай бұрын
በቃሉ ከዛ ሁሉ መከራ በኋላ እንኳን በህይወት ተረፍክ አምላክ ብሩታቱን ድጋፉን ይስጥህ❤
@betty7138
@betty7138 2 ай бұрын
በቃሉ እንኳን አልሞትክ በሄወት ስላላህ እግዜአብሄርን እናመሰግናለን በጣም ነው የምንወድክ
@lidiaabebe295
@lidiaabebe295 2 ай бұрын
በቃሉ በታአምር ያተረፈክን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡ ሀሳቤን ለመግለፅ ቃላት ያጥሩኛል አሁንም የፈጠረህ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን!
@BerheKidane-hi7oo
@BerheKidane-hi7oo 2 ай бұрын
ተዲ በቅድሚያ ለምታቀርባቸው ፕሮግራሞ ምስጋና አቀርባለው ስለምከታተል ነው በመቀጠል ወመንድማችንን እንኳን ለዚህ አበቃ በልልኝ ያሳለፍከውን በመናገርህ ብዙነገር ይቀላል አይዞህ ካልኩኝ አንተጋር ና ሌሎች ሰዎች ጋር የደረሱ ስቃዮች በፍላሽ በሰነድ ቢቀመጡ እላለው አ/ር እድሜና ጤና ይስጠን በመፃፍ መልክ ተፅፎ ለህዝብ ቢደርስ እላለው አመሰግናቸዋው
@muller2k0
@muller2k0 2 ай бұрын
You are a brilliant journalist. You should be proud of yourself. I am glad you are now safe place.
@amanuelgetahun3584
@amanuelgetahun3584 2 ай бұрын
Thanks!
@amaregedefaw2952
@amaregedefaw2952 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ መውጣትህን ዜና ስሰማ
@KidanBeyen
@KidanBeyen 2 ай бұрын
ያን የሞት ፈተና አልፈህ እንኳን በህይወት ተርፈህ ለምስክርነት አበቃህ ወንድማችን በቃሉ
@meskeremtesfaye5919
@meskeremtesfaye5919 2 ай бұрын
እኔ ሌላ አልልም እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አተረፈህ እና ወጣህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ወደፊት ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ርዮት ላይ ብትሰሩ ጥሩ ነው አቴዲ ጋ ታሪክ ትሰራላችሁ በላይም እንኳን ተርፋችሁ አየናችሁ
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 2 ай бұрын
It is so good to hear from you, Bekalhu. Thank God you're still alive. I listened with every fiber of my being. Looking forward to your new Media. ❤🙏💖💕
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 2 ай бұрын
Same here ❤
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለጋዜጠኞች ገሀነም ናት! በቃሉ ለሙያህ በመታመን የቻልከውን ሁሉ እያገለገልክ እንደሆነ እናውቃለን እንኳን በሰላም ወጣህ።
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 2 ай бұрын
እዉነት ብለሀል የአማራእናየትግራይ ህዝብ መነጋገርአለበት
@hirutmisgana1078
@hirutmisgana1078 2 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የልጆች እናት ነኝ እንኳን እግዚአብሔር ለእዚህ አበቃህ ❤❤❤
@semret859
@semret859 2 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ወንድማችን
@SabaDesta-ed3dn
@SabaDesta-ed3dn 2 ай бұрын
ቃልየ ፈጣሪ ይመስን በሕይወት ተሪፈህ ለዝህ ቀን ያበቃ እግዚኣብሔርን በጣም ኣመሰግናለሁ።በጣም እንወዳሃን የኩፉ ቀን ውድ ወንድማቼን❤❤❤❤🎉
@Peac4all-l6j
@Peac4all-l6j 2 ай бұрын
በቃሉ መንድማችን እንኳን ፈጣሪ ነፃ አወጣህ።
@mojohn701
@mojohn701 2 ай бұрын
Teddy we have a great respect for your journalism. The same goes for your gust.
@yonasmekonen560
@yonasmekonen560 2 ай бұрын
You're matured.... Good thinking.... This generation... One of general altitude... I proud to you mature conversation thanks
@ElsabetBogale-qz1ky
@ElsabetBogale-qz1ky 2 ай бұрын
በቃሉ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን በህይወት ቆየህልን
@Coolbloxycola
@Coolbloxycola 2 ай бұрын
Atleast we have you guys who stands for truth, hopefully you guys make a difference one day ❤
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 2 ай бұрын
የሚገርም ትንተና የሚገርም ታሪክነዉ ያሰማሀን ወንድም በቃሉ አይዞህ ሁሉም አልፏል👏👏💪💪
@andeghergiseyasu9036
@andeghergiseyasu9036 2 ай бұрын
ይህን ሁሉ ኣልፈህ እዝህ ደረጃ መድረስህ ኣይዞሕ ❤️❤️❤️❤️አሁን ደግሞ የተረፉ ሰዎችን ጌታ ጠና ስትጦ እንዲመጡ መጸለይ ነው 🙏🙏🙏🙏
@abushhaftu1638
@abushhaftu1638 2 ай бұрын
Wooooooow በጣም ደስ ኢለኔ ❤❤❤🌹🌹🌹 እንካን በሰላም ወጣህ ዝሃወይ
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 2 ай бұрын
Wow! So happy to see you Belay❤ You’re so loved 🥰
@getachew1529
@getachew1529 2 ай бұрын
በቃሉ እጅግ ለመስማት ይሰቀጥጣል። አሁንም ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ። ኢትዮጵያ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ናት።
@leulkassa2449
@leulkassa2449 2 ай бұрын
ፈጣሪ ኩሉዓለም ለዚህ ስላበቃህ ምስጋና ይገባዋል። ተመስገን እንኳን ለዚህ ኣበቃህ።
@galexzy4202
@galexzy4202 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው!!! ታሪክ ይፍረዳል ይህ ታሪክ በመፀሐፍ መውጣት አለበት
@Jalyemengesha
@Jalyemengesha 2 ай бұрын
So great to see you live and alive Bekalu!!!
@yohannesyetbarek6020
@yohannesyetbarek6020 2 ай бұрын
To be a journalist in Eritrea/Ethiopia is not normal. I am glad you are able to tell your story. May God bless you. Be brave my brother!
@bobjaha4623
@bobjaha4623 2 ай бұрын
እንካን በሰላም ወጣህ ምርጥ ጋዜጠኛ በቃሉ።
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 2 ай бұрын
በቃሉ ብትግራይ ጦርነት ዘመን ሰብአዊነትን ተመርኩዘህ ስለነበርው ስቃይ ስላጋራሃን አመሰግናለሁ ። አሁንም ቸሩ መድሃኒያለም ከአጠገብህ አይለይህ። ስለንፁሃን ስቃይ የሚጮሁ እዉን ካህን ናቸው። አይዞህ
@Dats00024
@Dats00024 2 ай бұрын
YOU ARE MY HERO, BEKALU !
@DavidJohn-pc4bx
@DavidJohn-pc4bx 2 ай бұрын
ወንድሜ በቃሉ, እንኩአን በሰላም ወጣህ :: ኣይዞሕ ሁሉም አልፎ ኣንድ ቀን ሰላም ይወርዳል ::
@Sarahj962
@Sarahj962 2 ай бұрын
I thank God for the miracle that you escaped from indescribable evil. Your perspective is a rare light in the darkness that we have been living in. You are one of a very few selection of people Ethiopia has. Essseeeyyyy
@HruyAsmerom-mz7jx
@HruyAsmerom-mz7jx 2 ай бұрын
Stay strong brother.
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 2 ай бұрын
እንኳን እግዚኣብሄር ይመስገን ከዚህ ሁሉ መከራና ማኣት ኣውጥቶ ከነህይወትህ እዚህ መድረስህ የእግዚኣብሄር ድንቅ ስራ ነው!!!!!!!!
@MohdDanish-gy9vi
@MohdDanish-gy9vi 2 ай бұрын
በቀል ብዝተኽለካ ጎይታ ሓቂ ኢኻ እንኳዕ ብስላም ካብ እፍ ኣራዊት ወፃእኻ።
@meazatilahun1700
@meazatilahun1700 2 ай бұрын
እንኳን በነፃነት ለመኖር አበቃህ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤
@danielt5588
@danielt5588 2 ай бұрын
God Bless You!! You are a man of substance.
@samis1219
@samis1219 2 ай бұрын
Nice to see you Bekalu❤❤❤❤❤❤❤❤
@Berihu321
@Berihu321 2 ай бұрын
በቃሉ እግዚአብሔር እካን አተረፈህ በጣም ፍትሃው እና ጠካራ ልጅ ነህ በርታ ጊዜው ገና ነው ብዙ ተሰራለህ
@bezawitseyoum597
@bezawitseyoum597 2 ай бұрын
This is very hard even to hear 😢 I am glad you are safe and alive . አይዞን ወንድሜ 🙏
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 2 ай бұрын
Very well said Bezawit !!!! ❤
@Say-2424
@Say-2424 2 ай бұрын
በቃሉ አላምረው !!ምንግዜም አንረሳህም !ሁሌም ልባችን ውስጥ ትኖራለህ !
@helenmokennen6645
@helenmokennen6645 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉በቃሉ እንኳን በሰላም ወጣህ እንኳን እግዛአብሔር እረዳህ ሁሉ ያልፋል እዉነተኛ ሰዉ ነህ በርታ
@mikeberhane
@mikeberhane 2 ай бұрын
በቃሉ፡ እንኳን በሕይወት ተርፈህ በጤና ለዚህ በቅተህ፡ ድምጽህ ልታሰማ እግዚኣብሔር ኣበቃህ። የማደንቅህ ኤርትራዊ ከካናዳ።
@hanakassa8554
@hanakassa8554 2 ай бұрын
በቃሉ እንኳን እዝጋብሄር አተረፈህ።ለህሊና እና ለፍትህ የኖረ ሃቀኛ ጋዜጠኛ ነው።ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል።😊
@shambut.woyessa5609
@shambut.woyessa5609 2 ай бұрын
በቃሉ፣ ትሁት ነህ- ጀግናም ነህ! Keep_moving, Dear Brother! Tediም thank you🙏🏻
@romadiabrha253
@romadiabrha253 2 ай бұрын
Bekalu Alamirew lovers TEGARU only like here 👍,,,, show him love ❤️
@andeghergiseyasu9036
@andeghergiseyasu9036 2 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የሚሰማ ችግር ልታምነው ያሽተግራል ጌታይ የትቅይቶች ጸሎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰምቶ ሰላም የስጠኝ.
@deaasabu1862
@deaasabu1862 2 ай бұрын
Pain full brother 😢 Any ways good to see you again on social media!
@BSA-s4s
@BSA-s4s 2 ай бұрын
Heart breaking stories. Nice to see you after all these. You're a strong man.
@ezze3156
@ezze3156 2 ай бұрын
As a human being Plus as Tigrayians thank you Bekalu
@tarikuasweet4466
@tarikuasweet4466 2 ай бұрын
በእውነት አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ለዚህ ቀን እንኳን አደረሰህ
@ayeratesfay4883
@ayeratesfay4883 2 ай бұрын
እንኳን ብሰላም ወጣህ ውንድማችን!
@surafelteshome9624
@surafelteshome9624 2 ай бұрын
This is so hard to listen I’m really sorry my brother thank God you’re OK and you made it alive thank you for shining light on the horrific truth about government.😢
@emintneeden
@emintneeden 2 ай бұрын
Good to Hear you are Safe Bekalu!!!! Eritrean follower.
@yaredenyew6904
@yaredenyew6904 2 ай бұрын
እውነቴን ነው እምላችሁ ኢትዮጵያዊ መሆኔን በእጅጉ ጠላሁት የግፈኞች ምድር😭😭😭
@alex-mh2xf
@alex-mh2xf 2 ай бұрын
Nothing to to with Ethiopia. The problem is with the children such as TPLF, OPDO, EPLF, etc.
@seifueshetu8347
@seifueshetu8347 2 ай бұрын
Let the Ethiopian people and the world as whole understand what kind cruelty is going on in that country. Bekalu you are our hero the true journalist who suffered for the sake of your country .we❤you. እነዛ ሆዳም የአእሳት እሳት ይብላቸውና ጋዜጠኞች አምላክ ይፈረዳቸው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
The root cause of evil comes from USA 😢people needs to open their eyes if USA wants to end the evil regime they can stop it within a second just for a single phone call but they want the whole humanity to suffer every country in the world problem comes from that colonial country.
@rainman1775
@rainman1775 2 ай бұрын
Very glad to see you bekalu.
@askalekassye9307
@askalekassye9307 2 ай бұрын
❤❤❤❤ በቀሉ በጣም ነው የምንወድክ
@Obowada
@Obowada 2 ай бұрын
I just want to thank Teddy and Bekaku for this wonderful interview, Bekalu Ayzogn , all shall pass, you were the voice of consistent excellence and integrity, when the fabric of society was was totally compromised with vengeful hate you stood your ground and you paid the price and you won, they want to silence you , you are still standing strong, my hero I love you and I can’t wait to hear your seasoned voice once again. Thank you.
@zelaleemmengistuu3301
@zelaleemmengistuu3301 2 ай бұрын
Tedy you are brilliant journalist.
@kak7702
@kak7702 2 ай бұрын
Bekalu Enkuwan Egziabher awetah.
@ASD2024-m5j
@ASD2024-m5j 2 ай бұрын
በቃሉ ወንድሜ ብዙ ህመምና ስቃይ ወተህ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ኣበቃህ ቀሪ ዘመንህ ፈጣሪ ካለህበት ይጠብቅህ ❤❤
@abehagos1
@abehagos1 2 ай бұрын
እንኳን ደህና ውጣህ
@selam862
@selam862 Ай бұрын
አቤትእግዝአብሔር እንዴት ደግ ነው ልክ እንደ ጳውሎስ ነው ታሪኩን ያሳየህ እድለኛ ነህ ይሄን ከመከራ ያወጣህ ጌታ እንዳትረሳው እውነት ምንግዜም ነጻ ያወጣል በርታ ጸልይ አመስግን ከባድ ነው
@jobirawoldemichael751
@jobirawoldemichael751 2 ай бұрын
Thank you Bekalu for sharing your pain and your experience. I m sorry for your pain . I believe we all contributed in the pain by enabling Abiy at some point . God will have its own time to heal and punish criminals!!
@aseymichael1455
@aseymichael1455 2 ай бұрын
Bekalu ante fitsum innocent ena yezemenachin jegna sew neh. You are so great and a role model for millions!!!!!!
@afcmicah1572
@afcmicah1572 2 ай бұрын
Bekalu: I have to acknowledge your determination and intelligence. I feel a lot of empathy for you, and I'm glad that you're in a safe place now. Many people have commented on Abiy's, but your thoughts on Abiy in that brief video explain it very well. It would be really valuable if you could share your experience and your take on Aby's X project in an article or even a book.
@tigestgebremedhin7540
@tigestgebremedhin7540 2 ай бұрын
I cried with you Bekalu. God is so good happy for you 🙏🙏
@enquieseyoum3847
@enquieseyoum3847 2 ай бұрын
Good to see you Bekalu, you look great!
@romagebremariam239
@romagebremariam239 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አወጣህ ስሙ ይባረክ
@rashabesha6101
@rashabesha6101 2 ай бұрын
Teddy thank you for inviting bekalu, we need a young generation vigilante like you guys to take over the media
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 2 ай бұрын
ይሄን ዘንዶ እግዚኣብሄር ያንሳልን:: 💔💔😭😭😭😭
@regeat7296
@regeat7296 2 ай бұрын
በቃሉ እንኳን እግዚአብሔር አወጣህ አይዞህ በርታ በጣም ያሳዝናል
@afeworkw1291
@afeworkw1291 2 ай бұрын
Thank you Tadi!! Bekalu i am happy to see you again.
@ezanademoz8573
@ezanademoz8573 2 ай бұрын
Thanks God you're survived
@gebremeskelteklay6026
@gebremeskelteklay6026 2 ай бұрын
በቃሉ እንኳን ህይወትህ አተረፈህና ልክ እንደስምህ የህዝብ አፈናና እንግልት በቃል እንድትፀና !!❤❤❤
@semutemelso9042
@semutemelso9042 2 ай бұрын
37:43 Good to see U Bekalu U are brilliant journalist great respeect !!!
@reflection9636
@reflection9636 2 ай бұрын
Have followed this young man since the beginning and have admired his journalism. Have seen him appear and disappear in prison multiple times. It is a blessing to see him freed. Hope the best for him. Thank you for your brave daring jurnalist work.
@undertakenow336
@undertakenow336 2 ай бұрын
Bekalu-you are a formidable journalist .I am an amhara,but I am proud of your media and news contribution for the people of Tigray in the anti-Abiy war.
@Guest-me8ks
@Guest-me8ks 2 ай бұрын
You are not an Amhara. Don't bs
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 2 ай бұрын
በቃሉየ እንኳን ለዚህ ኣበቃህ እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ይመስገን እግዘኣብሄር ይመስገን
@MelatAseffa
@MelatAseffa 2 ай бұрын
Nice to see you again Bekalu
@RobaRoba-w7l
@RobaRoba-w7l 2 ай бұрын
የኔ የ2013 ዓ/ም የደዴሳ የ 3 ወር የገሃንም ህይወት በበቃሉ አፍ ሰማሁት 💔😭 እንኳን ከዚህ የስቃይና የመከራ ህይወት እግዚአብሔር ገላገለህ ወንድሜ በቃሉ🙏
@henockgebremariam3694
@henockgebremariam3694 2 ай бұрын
Enkuan antenem Egziabher aterefeh.
@ybrahdesta7610
@ybrahdesta7610 2 ай бұрын
በቃሉ ለሞያው ክብር በሌለቸው ጋዜጠኞች በሞሉባት አገር ህዝብን ወግነህ የታገልክ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህና በጣም ነው ምንኮራብህ❤❤❤
@aronhailu8556
@aronhailu8556 2 ай бұрын
ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ምርጥ ሰው በጨለማው ጊዜ ለተጋሩ ድምጽ የሆንከውን አንረሳም።
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ай бұрын
ችጋሩ ደግሞ ምንድነው እርሱ እኮ የወያኔ ቅጥረኛ ስለሆነ ነው ስለሌላው መች ጮህ ለችጋሩ ሲጮህ
@GuxFrom
@GuxFrom 2 ай бұрын
ያው ቅጥረኝ ስለሆነ ድምፅ ሆነ አሁን ለምን ዝም አለ​@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@mezmurebirhan8711
@mezmurebirhan8711 2 ай бұрын
​@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘአንተ ጭንቅላትህ በጥላቻ ስለተበከለ ነው እንጂ እሱ ግን የቆመው ለህሊናው ዳኝነት ነው።
@mensurabrahimmensur-z7k
@mensurabrahimmensur-z7k 2 ай бұрын
ጀግና ነህ በቃሉ❤
@azebstefanos8253
@azebstefanos8253 2 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አወጣህ ውድ ወንድሜ :: እንኳን ደግመን አየንህ
@MudinBerta
@MudinBerta 2 ай бұрын
ቲዲ ማኛ ኑርልን
@mikiinspire
@mikiinspire 2 ай бұрын
It's really heart touching interview
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 2,5 М.
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 76 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 5 January 2025
22:22
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 8 М.
የንስር አይን ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ!!
49:03
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 35 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН