መረጃ ተገኘ - ባቡጂ ለምን ስልኩን አጠፋ? Ethiopia | babuji

  Рет қаралды 94,951

ETHIO TRUTH / ኢትዮ ትሩዝ

ETHIO TRUTH / ኢትዮ ትሩዝ

Күн бұрын

#ሰበር #babuji #amharicnews #ebc
አሳዛኝ ዜና ተወዳጁ አርቲስት ባቡጂ በአሳ.ዛኝ ሁኔታ ህይ.ወቱ አለፈ
ባቡጂ (ተዋናይ ጌታቸው እጅጉ)ሞቶ ተገኘ። አሳዛኝ መጨረሻ ነበረው (Babuji /ebs/seifu on ebs/ኢቢኤስ /ሰይፉ ሾው/eyoha media/heven
#Seifu on EBS #babuji 🔴 ድንገተኛው የባቡጂ ህልፈተ ህይወት ምክንያት የጆን ዳንኤል እና ቲክቶከሮች የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፌደራል ፓሊስ ውሳኔ
Ethiopia : በቀረቡት ሰዎች የተከዳው የባቡጂ አሳዛኙ ድንገተኛ ሞትና ያልተሰማው ሚስጥር | babuji funeral | ethiopian movie
#ኢቢኤስ#EBS#BESINTU_SITCOM#abrelohd#alexisalexii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelis#newyear#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#father #google #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Пікірлер: 127
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 18 күн бұрын
አያ አበሾቺ ከሸግሩ ሳንደርሰ ከሞተ በኋለ እሪ የምንለዉ ሰዎቺ እንበዛለን መቸም አርቆ ማሰብ የማንቺል ደካማዎቺ ነን ወንድሜ ነብሰ ይማር
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 18 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል አረቄ ሲገድል እንጂ ሲጠቅም አላየንም እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማረው ስንቱ ወጣት በሱስ አለቀ😭😭😭😭
@user-cn2fk2tq4s
@user-cn2fk2tq4s 18 күн бұрын
ሰው ሲሞት ታሪክ ከምተርኩ መጀመሪያ እየፈለጋችሁ ጠይቋቼው ወደ ሚዲያ አምጧቼው ያለንን ብናካፍል ብንረዳቼው ብንረዳቼው በቁም ሲሞቱ ከፈር ከመምጠጥ😭😭
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 18 күн бұрын
ሁሉም አትጠጣ ብሎ የመከረው የለም ነበር ግን የራሳቻውን ሚዲያ ለማሳደግ አረቂ ቤት ወስደው ይቀርፁት ነበር አስመሳይ ማሀበረሰብ ነው ህዝባችን በጣም ነው ያሳዘነኜ 😭😭😭😭😭😭😭
@EsubalewSawuagengew
@EsubalewSawuagengew 17 күн бұрын
የኔ ምረጥ ሰወ ነወ የነበረ ለማንም አያሸቃብጥም ነበረ ፈጣሪ ነፈሱን ይማረ
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 18 күн бұрын
ሁላችንም ሙተናል የሁላችንም ነብስ ይማር ! የምናደርገውንም የምንለውንም የሆነውንም ለመቀበል ተቀብለንም የማንተገብር የምንገርም ፍጥረቶች ነን!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 18 күн бұрын
@@admasuaddisalem4597 you are right
@GirmaSerani
@GirmaSerani 18 күн бұрын
ባቡጂ አሽቃባጭ አርቲስት በበዛባት ሀገራችን እውነቱን ተናግሮ አዲስ አበባ ተወልዶ ተርቦ የሞተ ው አስመሳይ ስላልሆነ ነው ነፍስ ይማር
@user-dw5cx4lb3t
@user-dw5cx4lb3t 18 күн бұрын
ነፍስህን ይማረው ወንድማችን
@EthioBanksExamMedia
@EthioBanksExamMedia 18 күн бұрын
RIP😢😢😢😢
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 18 күн бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች በሙሉ በሉ እንግዲህ የአበባ ጉንጉን እዳትረሱ ፡ጥቁር ልብስ መልበስ እዳትረሱት ፡ቲሸርት መልበስም እዳትረሱት ፡በተለይ በካሜራ መቀረፅ አደራ 🙄🙄🙄 በቁማችሁ የሞታችሁ ነብስ ይማር ብለናል ለናተም 💔💔 አስመሳይ ሁላ ስልክ መዝጋቱ መንስኤ ፡ምክንያት አይሆንም ምቀኞች በተለይ በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ መተተኛ ፡ክፉ ፡ተንኮለኛ ሆኗል እዉነቱን ይህ ነው ዋጡት 🙄
@GelilaGizaw
@GelilaGizaw 17 күн бұрын
@@hirutkebedetsegaye687 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 18 күн бұрын
ላለመኖር ሲኖር እንደነበር ኑሮው ያስታውቃል… እራስህን ካልጠበክ ማን ይጠብቅሃል ? "ነብስ ይማር" …😢
@russommehreteab3861
@russommehreteab3861 18 күн бұрын
R.I.P ባቡጂ ነፍስህን በኣጸ ገነት ያኑርህ በጣም ያማል
@EthioBanksExamMedia
@EthioBanksExamMedia 18 күн бұрын
Rip😢😢😢😢😢😢😢
@temimaseman4193
@temimaseman4193 18 күн бұрын
አንዳንዴ ግርም የሚለኝ በህወት እያለ ችግሩ ሲናገር እንደ መዝናኛ ከመጠቀም ውጪ ምክር እንኳን ያለገሰ ወረኛ ዛሬ የማይጠቅመው ታሪክ ማውራቱ ዛሬ ለሟች ምን ሊጠቅመው አስመሳይ ሁላ።
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co 18 күн бұрын
ትክክል ደምሪኝ ከሞተ ብኋላ ታራኩን ያወራሉ ገዘብ መስሪያ ታዳ ችግሩን ታወቁት ለም አረዱትም ነበር
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 18 күн бұрын
እውነትሽን ነው ከዚህ ሱስ እናውጣው የሚል ጓደኛ እንኳን የለም ሲሞት ብቻ ወሬ ያበዛሉ 😢😢😢
@sosinagezuugezuu787
@sosinagezuugezuu787 18 күн бұрын
አውነት ነው 😢
@Etegen-xc7fz
@Etegen-xc7fz 18 күн бұрын
በጣም እዉነታችሁን ነዉ😢😢😢😢 ደምሩኝ
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 18 күн бұрын
simote masetewaweku lebzenesachewe newe medere kotete hula anyways nefese yemare!!!
@fitsumMana
@fitsumMana 18 күн бұрын
እራስህን አልጠበክም!!R.i.P
@BekeBeke-s4i
@BekeBeke-s4i 18 күн бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@DerejeEmrakel
@DerejeEmrakel 18 күн бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ የዋሃው ሰው።
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 18 күн бұрын
ባቡጅ የዋህ ነው ነብሥ ይማረው
@wogayehuzewdie1399
@wogayehuzewdie1399 18 күн бұрын
ከሰማችሁት ግን እኮ የአረቄ ሱሰኛ ነበርኩ ይላል ዛሬም ቀሪ ሱሰኞች ራሳችሁን አፅዱ ለአገር ጥቀሙ አገር አሳድጉ ሞት አይቀርልህማ ❤
@zertihunzertihun
@zertihunzertihun 18 күн бұрын
ነፍስ ይማር ወንድሜ
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 18 күн бұрын
ችግር አይገልም ሠው ገለውት ይሆናል
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 18 күн бұрын
ሊሆን ይችላል ስለሰው ሞት ይቁም እያለ ሲቃወም በሚዲያ አይቸው ነበር
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 18 күн бұрын
@@AAa-gs6dn አው እኔም አይቻለሁ አሡ ወሎየነው ብለው
@EnatTesfaye-je8gr
@EnatTesfaye-je8gr 18 күн бұрын
@@user-qm3yi9bo7k እኔም ጠርጥሬያለው
@yedingellij
@yedingellij 18 күн бұрын
ወይኔ ሰካራም ድሮ ምን ክብር አለው ነብስህን ይማርልን ወድሜን አስታወስከኝ ብቻውን መጣ ብቻውን ሄዴ ወድሜ ሁሌም ልቤ ላይ አለህ ነብስህን ይማርልኝ 😢😢😢😢😢😢
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 18 күн бұрын
አይ ሰው ማጣት 😢😢😢😢😢😢😢
@tsion797
@tsion797 18 күн бұрын
ከሞት ባሻገር ህይወት አለ ያ ህይወት ደሞ የሚገኘው በእግዚአብሔር ልጅ በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ብቻ ነው ይቺ ምድር ሀገራችን መኖርያችን አይደለችም ከእግዚአብሔር ጋር የምንታረቅባት አጭር ድልድይ ናት ወገኖቼ ንቁ ዘመኑ አጭር ነው ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ንስሀ ግቡ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የዘላለም ህይወት ወራሽ ሁኑ
@yonasfikre694
@yonasfikre694 18 күн бұрын
@@tsion797 tsadkan midirin yiworsalu bersuam lezelalem mezmur 37 -29
@yonasfikre694
@yonasfikre694 18 күн бұрын
White mezmre dawitin Minecraft 37 muluwin anbibiw
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 18 күн бұрын
ነፍስ ይማር😂😂😂 ከሌለህ የለህም እንደ ማጣት ክፉ ነገር የለም፣ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😂
@MohdHas-uz1cs
@MohdHas-uz1cs 18 күн бұрын
ወላሂ በጣምነዉ ያሳዘነኚ የሠዉልይ ሁሉ ይሞታል ግን በማጣት በራብ😮😮
@ሀያትእብራሂም-ነ2ሸ
@ሀያትእብራሂም-ነ2ሸ 17 күн бұрын
አይከፈለውም ነበር እንደ እንደት ይሸገራል ተዋናዮች የተሻለ ህይወት አይደል የሚኖሩት
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu 17 күн бұрын
ውይይይይ በጣም የምወደው አርቲስት ምን ሆኖ ሞተ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ነፍሱን በ አፀደ ገነት ያሳርፈው 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@Homelander66-y1q
@Homelander66-y1q 17 күн бұрын
i am drinking vodka 24/7 because i can't live without it babuji you're most relatable man ever rip legend
@ferehiwotbantiwalu7843
@ferehiwotbantiwalu7843 17 күн бұрын
እንዴት ያሳዝናል ጠያቂ አጥቶ መሞት !!!
@loveethiopian2686
@loveethiopian2686 18 күн бұрын
የዚህ ልጅ ቤተሰብ በእግ ሊከሱዋችው ይገባል ሰው ያለቤተሰብ እልተፈጠረም ራበው የሚበላ እቶ ነው ምትሉት ሰዎች እፉችሁን ዝጉ እኛ ወግና ባህል ያለን ህዝቦች ነን የኢትዮጵያ ህዝብ ከሌለው የሚያካፍል ነው አይቶ ዝም የሚል የለም
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 18 күн бұрын
የኔአባት በቁሙ አልኮል በጣጥሶታልኮ እፍፍፍፍፍ
@benjiman2089
@benjiman2089 18 күн бұрын
ሰው የሚወደው ስጋዊ ነገር ያ ይገለዋል። ከሁሉ የሚያሳዝነው ሰው ከሞትም በላይ ትልቁ እና ዘላለማዊው ሞት ሰው ጌታ ኢየሱስን ሳያገኝ እንዲሁ እንደ ባዘነ ሲሞት ነው።😥
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 16 күн бұрын
@@benjiman2089 that is the worst thing
@BuzeTena
@BuzeTena 16 күн бұрын
ነፍስ ይማር
@user-ui8sw2kj4k
@user-ui8sw2kj4k 18 күн бұрын
ነፍስህን ይማረው የኔ መልካም ሠው
@abge5258
@abge5258 18 күн бұрын
እርግጠኞ ነህ አይ ኢትዮጵያ ሰውን የፈጠረው እግዚአብሔር ነው የሱም በጎች ነን ከሰው ውጪ ማንም አያየንም ብለው የምንጋዝ ሁሉ ሟች መሆናችን መች በምን እንደ ምንሞት አናውቅም ስለዚህ ለሁሉሙ መልስ አለው የተመቸህ ግዜ ሁሉ ይከዳሀል እንዴት ለምን ብትል መልስ አታገኝም በሰፈርከ ቁና ትሰፈራለህ በማን በምን ማንም አያቀውም መልስ ዬለው መልስ የሚሰጠው ባለቤት አለ መቼም አይቀርም እላለህ ይህ የኔ ግምት ነው ሰው ደካማ የሚሆነው የጠንካራውን ልብ ለመለካት ነው በሁሉ ነገራችን በደንብ መጠንቀቅ የተሰጠን ግዜ በፍፁም ለመጥፎ ነገር ልባችን አንስጥ መጨረሻ ጉርጋዱ ውስጥ ከነመጥፎ ስራችን እናገኘዋለንና አይቀርም
@MuluMulu-ru9mf
@MuluMulu-ru9mf 18 күн бұрын
ነፍሰይማርርር የኔአባት ወይችግርርር
@ሚካኤልኣባቴኣንተጠብቅኝ
@ሚካኤልኣባቴኣንተጠብቅኝ 18 күн бұрын
ነብስ ይማርው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Kenerie
@Kenerie 18 күн бұрын
እረ ወዲያ ፤ ከሞተ በኋላ ማደናንርቅ ምን ይጠቅማል።
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 18 күн бұрын
ነፍስክን ይማራው😢😢😢😢
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 18 күн бұрын
አንድ ዳቦ ያልገዛሽ አርቲስት ነኝ ባይ ሁላ አሽቃባጭ ዛሬ ቀብር ላይ አበባ ይዛችሁ ትንጋፈፉ ይሆናል ቅሌታሞች ናችሁ
@hasanmahmud5880
@hasanmahmud5880 18 күн бұрын
መቼም ሲሞት ነው ታሪኩ የሚኖረው አሬቅያም ሆነ ማን ያገባዋል ከሚስት ከጓደኛ አረቄ መረጠ እና ጓደኞቹ ምን ያርጉ
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 18 күн бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭💔💔💔
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 18 күн бұрын
ወረኞች ሰዉ ከሞተ በኋላ ማዉራት ትወዳላችሁ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 17 күн бұрын
ሰዉን መዉቀስ አይቻልም እሱ ለራሱ አላወቀበትም 😢😢
@edumolla1530
@edumolla1530 18 күн бұрын
Sew eko lalew new emashikabtew be hiewt eyalke neber metageze yeneberbt ahun men waga alew nebesun yemarew 😢
@EthioBanksExamMedia
@EthioBanksExamMedia 18 күн бұрын
Rip😢😢😢😢😢
@hananahmed1660
@hananahmed1660 18 күн бұрын
አይ ሀበሻ እኮ ስው ሲሞት ማልቀስ ነው ክባለፈው አንማርም ሁልግዜ ፅፅት ብቻ ያሳዝናል😢😢😢
@kebreababebe1298
@kebreababebe1298 17 күн бұрын
አረቄ የሚወድ ሰው ሞቱ ድንገተኛ መሆኑ የሚጠበቅ ነው። ነፍስ ይማር ! !
@Homelander66-y1q
@Homelander66-y1q 17 күн бұрын
I love my vodka too😮‍💨😍😍😍😍😍😍
@BesratFaysel
@BesratFaysel 18 күн бұрын
ነብስክን ይማርው
@Hregalemayew
@Hregalemayew 18 күн бұрын
ነብስይማር
@user-vf8ye1km7l
@user-vf8ye1km7l 18 күн бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢😢
@zedamsalu4337
@zedamsalu4337 18 күн бұрын
ፈጣሪ በትንሳኤ ያሰብህ!!
@Fikirt-bn1hy
@Fikirt-bn1hy 18 күн бұрын
Wondered hoy nbshn beside genet yasarfew amen news yimar
@WertyTyuio-x2k
@WertyTyuio-x2k 16 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@biniyamking2032
@biniyamking2032 18 күн бұрын
Weyne 😢😢
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 18 күн бұрын
Nefsehene yemarewe 😢😢😢😢
@user-zc1br6dq9q
@user-zc1br6dq9q 16 күн бұрын
😮
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 17 күн бұрын
😢😢😢😢
@EthioBanksExamMedia
@EthioBanksExamMedia 18 күн бұрын
RIP😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 17 күн бұрын
አርቲስቶች የምትሰሩት ለማነው ሲታመሙ እርዱኚ ነው
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 18 күн бұрын
Rip😢😢😢😢😢😢
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 18 күн бұрын
ጓደኞቹ ካላችሁ ጨካኞች ይብላኝ ለእናንተ አላዳናቹትም
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 18 күн бұрын
Ayi babuji mote alamnem yefilm demket neber babuji
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 18 күн бұрын
አይ.ባቡጂ.ነንብስክ.በሰላም.ትረፍ.ግን.እህት.ወንድም.የለውም
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 18 күн бұрын
BABUJY.NBSEHUN.YMRE..WANDEMYN.
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 18 күн бұрын
Nebs yimar 😢😢
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 16 күн бұрын
RIP
@HuaweiRedmi-v1t
@HuaweiRedmi-v1t 18 күн бұрын
Ewunatu
@dawitgebremariam4104
@dawitgebremariam4104 18 күн бұрын
nefis yimar
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 18 күн бұрын
አዲቃን እኮ ከፊቅረኛው ጋር በዱካ ሾለይ የስክ ፈታሺ ናብስይማር
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 17 күн бұрын
የዚህ ሰው ሞት የሌንቦ ንግግር ሰው በቁሞ አይጠያየቅም ሲሞት ከየቦታው መተው ...ብቻ ሰው ካለ ተረዳዱ በመጠጥ እዲወጣ ጥረት ማድረግ ነበር በቁሙ
@Hosn99-ql8ko
@Hosn99-ql8ko 18 күн бұрын
😭😭,😭😭😭
@BurtukanTadesaa
@BurtukanTadesaa 18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 18 күн бұрын
Rest in peace
@belayshebo3149
@belayshebo3149 18 күн бұрын
ያ ማንም ሰከረም አርትስት የምትሉት ነገርሰ?
@djhheye212
@djhheye212 18 күн бұрын
Nefse yemar
@HuaweiRedmi-v1t
@HuaweiRedmi-v1t 18 күн бұрын
Gn ewunatu new
@TekalignAmente
@TekalignAmente 18 күн бұрын
ሰዉ ከሞተ በኀላ ተረት ተረት ምን ይረበዋ ብለህ ተቀደዳለህ ወሬኝ ለሀመት ማን የቀድማችኀል ወሬኛ ወረብቻ 5:51
@MaMarbager
@MaMarbager 18 күн бұрын
አዛኝ መሣይ ሁላ ዛሬላይ like ለመሰብሰብ ሞቱን መጠቀሚያ ከምታደርጉ ታሞ ብቻውን በችግር ውስጥ መኖሩን ከህልፈቱ በፊት ለህዝብ ጆሮ ለማድረስና እርዳታ እንዲያገኝ ለማድረግ ስለምን ተሣናችሁ !?!?!?
@DarikDarik-b6n
@DarikDarik-b6n 18 күн бұрын
Tew tew eski tawaki sewen nw felgo Mitataw er befeterachw😢
@user-zc1br6dq9q
@user-zc1br6dq9q 16 күн бұрын
Ye Ethiopia artist hulem Semitu techegerew nw bikresa moyawu yasazinal
@TiztaTi
@TiztaTi 18 күн бұрын
Antes lemin alrdakewim wergna😢
@SaraBarKot
@SaraBarKot 18 күн бұрын
የሚገርመው ከሞተ በእዋላ እሪ እንቡር የምትሉ አጫፋሪ የአርቲሰቶች አሽቃባጭ ምነዉ ቢመለከቱት ነበረ እርቦት ብለዉ ያወራዉ ሰዉ ኩነኔ ነዉ ሲራብ ለምን ካልቻለ መብላት ለምን ለእዝብ አይናገርም
@natnaeldesale9707
@natnaeldesale9707 18 күн бұрын
Ay habesha sew simot new way way milew eyale ko manm zor blo aytot ayakm ende ebd neber sitay yeneberew. 😢😢😢
@ss-jm8se
@ss-jm8se 18 күн бұрын
እንጀራ የሚሰራው በውሀ ነው ብዩ በውሀ ነው ብዩ ውሀን አስቀደምኩኝ እንጀራዩን ጥዩ
@user-hn2ni3ck8d
@user-hn2ni3ck8d 18 күн бұрын
አይ ሰው ሲሞት ማወራት
@abebamail3599
@abebamail3599 18 күн бұрын
Ahun kemotte behuwala tequr lebsewu hedu mnn gudd nachewu
@NaM-rz8nu
@NaM-rz8nu 18 күн бұрын
አታሽቃብጡ ከሞተ በሗላ የምን የህይወት ታሪክ ማውራት ነው
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 18 күн бұрын
አይ ምት
@BenjaminArsenal-s2c
@BenjaminArsenal-s2c 18 күн бұрын
Brother woch USA nach eko
@hasanmahmud5880
@hasanmahmud5880 18 күн бұрын
አረቅያ እራሱን አይጠብቅምነበር የጓደኞቹን አለባበስ አዋዋል አይከተልም ነበር
@nitsuhdirsanu
@nitsuhdirsanu 18 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@nitsuhdirsanu
@nitsuhdirsanu 18 күн бұрын
nebshn yimarew
@maryamwoamanuel2242
@maryamwoamanuel2242 18 күн бұрын
ግን እውነት ነው አላመንኩም?
@dawitboru9027
@dawitboru9027 18 күн бұрын
ሳይኖር የሞተ ላረቄኖሮ ላረቄየሞተ
@tibebufekadu156
@tibebufekadu156 18 күн бұрын
ከሞሞቶ በፊት አንተስ ቢሆን ቀደመህ አትጠይቀውም ነበር እውነቱን ልንገርህ አሁን አዲስ አበባ በህይወት ካለው ህዝብ እሱ የሞተው ይሻላል
@user-rm6lj2dc5z
@user-rm6lj2dc5z 17 күн бұрын
Aye,yityopya,aretistoche,bkume,batredute,enkane,btkbrute,mne,nber,yasznale
@user-wz1br2ql1r
@user-wz1br2ql1r 18 күн бұрын
Ay sew😂😊
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 18 күн бұрын
bekumu sale yekume erasa endihone sete yalewe medere gede yeleshe asemesaye hula zare laye chegeru ena susu wedemayemelesebete aleme kewesedewe behuala ahune meneeditekeme weyeme minendifeyede newe kedemo nebere engi meteno medokese ahune mene yaderegale desete tedo malekese!!! ነፋስ ይማር!!!
@user-rf4vn1dw5g
@user-rf4vn1dw5g 18 күн бұрын
ሞትስ የማይቀር ነው ኮመንቱ አሁን በህይወት ላለነው ነው እባካችሁ ወንድሞቼ በየሱስ እመኑ አንዴ ከሞትን እድል የለም እየሱስን ካመንን ግን ብንሞት እንኳ በዘመን መጨረሻ ከሞት እንነሳለን ሞት እንቅልፍ ነው ጌታን ለታመነው። ዩሐንስ 11:25
@infinity325
@infinity325 18 күн бұрын
አ ሬ ቄ🥇🎖️🥊🥋🛏️
@LammiiOro
@LammiiOro 18 күн бұрын
ሞተ እንዴ የሆነ ጊዜ ስለፖለትካ ስያቦጫርቅ ሰምቼ ጠለው አንዱም አለ ሽመልስ ጆሮ የሚባል እሱም ውጭ ሆኖ ፖለትካ ያቦጫርቃል ህዝብን ከመንግስት ለማጣላት ይጥራል፡፡ የሳቅንላቸው ያሳቁን ሰዎች ለአንድ ወገን ወግኖ ህዝብን ስሰድቡ መንግስትን ስሰድቡ ስንሰማ በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም ባቡጂ ቻው ባይ
በአዲስ አመት ሰርፕራይዝ ( ማዘር ተቀበለችው )
32:21
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 493 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 36 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 214 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 561 М.
ጎዳናና ልጆችን መርዳት አይቻልም...!?
28:29
Handeri Tube
Рет қаралды 420 М.
የአርቲስቱ ሞት እና አሳዛኙ የምርመራ ውጤት |  ሀገሬ ቴቪ
29:49
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 203 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 493 М.