ማርያም ደስ ይበልሽ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ

  Рет қаралды 133,904

Janderebaw Media

Janderebaw Media

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@YordNa-s9k
@YordNa-s9k 2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ይልማ ሀይሉ እውነት በጣም ደስ የምሉ መዝሙር ነው ያለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ቤትህ በረከት ይሙላልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AshenafiIffa
@AshenafiIffa Ай бұрын
ማርያም /3/ ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላሞታ በአንቺ ስላደረ የዓለም ሁሉ ጌታ /2/ አዝ የአምላክ ቸርነቱ ፈቃዱ ሲሆን ጨለማው ተገፎ ሲወጣ ብርሃን መድኃኒት ሲመጣ ሰይጣን እንዳፈረ የዜናው አብሳሪ ገብርኤል ነበረ አዝ ድንግል ተቀምጣ በቤተመቅደስ ሃር ወርቁን አስማምታ ስትፈትል ንግስት ገብርኤል ገብርኤል ዜናዊ ሐዲስ የአምላክን መወለድ ስጋ በመልበስ አዝ ገብርኤል ሲያበስራት ድንግል ስትሰማ በእሷ ላይ አደረ የመለኮት ግርማ እዉነተኛ መልአክ መሆኑን ስላየች ይሁንልኝ ብላ ቃሉን ተቀበለች አዝ ድንግል ተቀምጣ በቤተመቅደስ ሃር ወርቁን አስማምታ ስትፈትል ንግስት ገብርኤል ገብርኤል ዜናዊ አዲስ የአምላክን መወለድ ስጋ በመልበስ
@natoabanu5
@natoabanu5 Ай бұрын
ማርያም እናቴ ደስ ይበልሽ❤
@abebakibret4565
@abebakibret4565 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🥰🥰🥰
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
@DagimDemssew
@DagimDemssew Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላቹ ከነ ሙሉ ክሩ😊
@Merahut_media
@Merahut_media Ай бұрын
ሰንበት ትምህርት ቤታችንን የሚያስታውሰን ድንቅ ዝማሬ🥰 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤️ እኛ አንቀርም...........እናንተስ?
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Ай бұрын
ማርያም ቅድስት ሆይ ደስ ደስ ይበልሽ ጸጋን :የተመላሽ :የተመላሽ:የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ማነው ከፍጡር ጸጋን የተመላሽ/የተመላህ የተባለ ቅዱስ ወይም ቅድስት?ማንም:: ወላዲተ አምላክ ሆይ ጸጋሽ ሙሉ የሆነልሽ ሆይ ደስ ይበልሽ
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 Ай бұрын
❤❤❤ማርያም ማር ያም ማርያም ❤❤❤እመቤቴ❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ Ай бұрын
ዝማሬ❤❤ መላእክትን ❤❤ያሰማልን🎉🎉
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አመት ከአመት አትለይብን አሜን!!
@አሃቲ
@አሃቲ Ай бұрын
ከ በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ አንዲት ዝማሬ ዘምሩ እባካችሁ ፣ በዚያውም ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉን እንዳከበራችሁት እሳቸውን አክብሩአቸው፣ ፈር ቀዳጅ ናቸውና! እየደከሙም ነው ሳይረፍድ🙏🙏🙏
@AdugnaGebresilasse
@AdugnaGebresilasse Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ZedYearsema
@ZedYearsema Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤️‍🩹🙏🏾
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በቀጣይ ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ተወልዳለች ሰሙንም አማኑኤል ትለዋለቸ በመረጥ
@DerejeGobena-c5w
@DerejeGobena-c5w Ай бұрын
❤ ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ ❤የሚለው መዝሙር በአእላፋት ዝማሬ ጊዜ እለት ይዘመር።
@eyuyemariyam
@eyuyemariyam Ай бұрын
Zemara melaekten yasemalen ❤❤❤
@meskeremgirma2372
@meskeremgirma2372 Ай бұрын
ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን!
@BERSABELGIZACHEW
@BERSABELGIZACHEW Ай бұрын
Zimare Melaektin Yasemalin.
@firehiwotfhabte
@firehiwotfhabte Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tamerattegegn3382
@tamerattegegn3382 Ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ
@AmenNagash
@AmenNagash Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Des ybelsh begebrel selamta❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewalemhaile6652
@shewalemhaile6652 26 күн бұрын
Yelijenete tizeta🤲🤲🤲
@meronzerihun5356
@meronzerihun5356 Ай бұрын
Please do Tihtnash Girum new this year
@Yeshmebat
@Yeshmebat Ай бұрын
ሱስ ሆነብኝ ቴጃችሁ በእውነቱ❤❤❤❤
@RainSoundMY
@RainSoundMY Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጉጉት እየጠበቅነው ያለው ፕሮግራም ነው❤ እንደ አስተያየት የሚታወቁ መዝሙሮችን አካቱልን😢 የዘማሪ ገብረ ዮሐንስን መዝሙር አካቱልን
@alambelaye
@alambelaye Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumshewangizaw1715
@fitsumshewangizaw1715 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን... እውነቱን ለመናገር ለልደት የሚዘመር መዝሙር እንደመሆኑ መጠን ትንሽ ፈጠን ቢል ጥሩ ነበር... ደጋግሜ እየሰማሁት የሆነ ሰአት ላይ ፕለይ ባክ ስፒዱን 1.05 ላይ ሳደርገው ድሮ ሰንበት ትምህርት ቤት እንደምንዘምረው ሆነልኝ
@hir3699
@hir3699 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MobailMobail-f5g
@MobailMobail-f5g Ай бұрын
@BezawitBirhanu-w5p
@BezawitBirhanu-w5p Ай бұрын
🥰🥰
@yosefseifu2028
@yosefseifu2028 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሌላው አንዳንድ መዝሙር ላይ የነበረውን ዜማ ባትቀይሩ መልካም ነው ለምሳሌ እዚህ መዝሙር ላይ የዜማ ለውጥ በስተመጨረሻ ላይ አድርጋችዋል ለምን ?
@Godkeepsus
@Godkeepsus Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/mpTFoqR3hs1nj6c
@EyobFikiraddis
@EyobFikiraddis Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤
@SaleamlakMihiretie
@SaleamlakMihiretie Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
አለም የተደመመበት የአዕላፋት ዝማሬ
2:09:50
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 122 М.