ማረጥ ተፈጥሮአዊ የሴትነት ሂደት ነው - ዶር ዝማሬ ታደሰ /Dagi Show SE 6 EP 11

  Рет қаралды 24,744

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 8 ай бұрын
ይህንንማ በኢቢኤስ መጥታችሁ አይቻችኋለሁ አሁንም ስትደግሙልን ይበልጥ እንረዳለን ማለት ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@genetgirm3649
@genetgirm3649 Жыл бұрын
ይህን በፊት ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር እድሜ 40+ ነው በዚህ ወቅት በጣም ተቸግሪ ነበር በድቤት, በተለያየ ነገር ውስጥ አልፍያለሁ እስከ አሁን ደረሰ ሙሉ በሙሉ ጤንነቴ አልተመለሰም!!ሴቶችዬ ከዚህ በደንብ ተማሩ!!
@begrateful5112
@begrateful5112 Жыл бұрын
ዋው ጥሩ ትምህርት ነው። ምን አለበት ይህንን ትምህርት ከ10 አመት በፊት አግኝቼ ቢሆን።
@meronkauz1732
@meronkauz1732 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን ግን ደግሞ በደንብ ድጋሚ ብታቀርቢው በሌላ በተጨማሪ የህክምና ባለሙያ ብዙ ነገር ስላለ እናመሰግናለን ዶክተር
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
በጣም ጠቃም ነገር ነው ይቀረብሺልን ከልብ እናመሰግናለን
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍👍❤እጅግ እጅግ ጥሩ ነገር ነዉ የኔ 51ሆነኝ 3 ልጆች አሉኝ በትኩሳት ተቃጥዬ መሞቴ ነዉ የብልቴ ግድግዳዉ እየወጣ ዉጥር ያደርገኛል ሰርጀሪ ተሰሪ ተብዬ ነበር ግን እስካሁን ዶክተሬ ቆይ ብሎኛል እኔ ምንም ምቾት አጥቻለሁ እኔ ማማከር እፈልጋለሁ ስለሰጣችሁት ትምህርት 10p🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tenaseb-
@tenaseb- Жыл бұрын
Thank you for inviting me EBS- Dagi show
@begrateful5112
@begrateful5112 Жыл бұрын
Thank you Dr! Please continue with your teaching about changes in women life and midlife crises in women due to hormonal change. I wish if I know a person like you years ago. There are lot and lots of women out there with no clue about changes in women life. Neither our mothers nor our school taught us openly. It has been a taboo. Thanks to God people like you and Dagi are breaking this taboo.
@samit8203
@samit8203 Жыл бұрын
Great Job Doc. I saw the show with my wife and took quite helpful lesson. please keep up such effort on other equally concerning areas. 👍
@ethioeritrea8583
@ethioeritrea8583 Жыл бұрын
I want tolk to u Thanks alot
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@rehimaahmed6787
@rehimaahmed6787 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አገላለፅሽ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ካስጨነቀኝ ጉዳይ ነበር ማወቁ ይጠቅማል❤🙏
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
Very Important topic and helpful conversation. Please share this to many men and women.
@shiwyshiwy9177
@shiwyshiwy9177 Жыл бұрын
ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@alemayehumekuria
@alemayehumekuria Жыл бұрын
Wow thank u for good advice
@hanaasehnaki4206
@hanaasehnaki4206 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@SelamwetTadesa
@SelamwetTadesa Жыл бұрын
ዳጊ በጣም እናመሰግነዋለን ስወድሽ እኮ እነዚ ምልክቶቾ እስከመቼ ይቀጥላሉ ወደ ሌላ ህመም ይቀየራሉ ወይስ ይጠፋሎ ???
@meseretendrise1860
@meseretendrise1860 Жыл бұрын
"አረጠች" የሚለዉን ቃል ለሰዉ መጠቀም እንደሚቻል አላዉቅም ነበር😮ለከብት ብቻ ይመስለኝ ነበር።
@rahelmengistu3134
@rahelmengistu3134 Жыл бұрын
Thank you
@habibabalaker6320
@habibabalaker6320 Жыл бұрын
Thanks. Please we need more information menopause doctor
@hfdyd1412
@hfdyd1412 Жыл бұрын
Thanks.. God bless you all
@meazamekonnen9924
@meazamekonnen9924 Жыл бұрын
Great job ! it’s very important topic for all ages and for the men too so they can understand and support ❤
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሁለት ምርጦች 🙏
@betigirma-k1l
@betigirma-k1l 6 ай бұрын
ዳጊ እባክሽ እርጅኝ እባክሽ😢😢😢
@frehiwotayele876
@frehiwotayele876 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@derbagirmay5834
@derbagirmay5834 Жыл бұрын
ይገርማል እኔም አላውቅም ነበር አመሠግናለሁ
@enadade1573
@enadade1573 Жыл бұрын
ሰላም እኔ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው ላብ ጥምቅ ያረገኛል መታ ከእንቅልፌ ያነሳኛል ጀርባዬ በላብ ይጠመቃል ጀርባዬ ላዬ ነፍሳት የሚሄድብኝ ይመሥለኛል ይህ ሁሉ እሰከመቼ ነው የሚሆነው ግራ ገብቶኛል ሲመሸ ያሰጠላኛል መፍትሔ የለውም?
@ኢትዬጲያ
@ኢትዬጲያ Жыл бұрын
ዳጊየ ማህተብ አድርገሽ ሳይሽ በጣም ደስ አለኝ በእመቤቴ ድጋሜ እንዳታወልቂዉ 😣
@mytko4129
@mytko4129 Жыл бұрын
@Dagi very helpful topic for so many but you literally had to dig out the very limited information she has. She came unprepared for what this interview is supposed to be. Please redo it with someone who can give us more information
@shiwyshiwy9177
@shiwyshiwy9177 Жыл бұрын
ወይ አገላለጽሽ በጣም ደስይላን ዳጊ
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
30ሊሞላኝ ነው በሰው ሀገር ሳል ወልድ ገደቡን ሳስብ ያሳስበኛል እናመሰግናለን
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
"Sew Mehon zerachin Fikir Haimanotachen. " YEGERMAL👋👋👋
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 Жыл бұрын
ማረጥ negative ነው መውለድ መቀነሻ እድሜ ቢባል
@abubillalabdella878
@abubillalabdella878 Жыл бұрын
Menopause doctor ሊኖር ይገባል
@hiwotyerdaw1697
@hiwotyerdaw1697 Жыл бұрын
Who is a doctor? Metaweaw busu Dagi nat😅
@ብሌን-ቈ1ቸ
@ብሌን-ቈ1ቸ Жыл бұрын
በ 40አመት ማረጥ ይከሰታል??
@abebssisay7271
@abebssisay7271 Жыл бұрын
እኔ በ41 ,ነው የረጥኩት
@yemesrachnegash2567
@yemesrachnegash2567 Жыл бұрын
Marite isn't the right word
@tsinatkonjo9200
@tsinatkonjo9200 Жыл бұрын
Ine 50
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
በ32 እህቴ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ Жыл бұрын
@@ruthasres491 ያምሻል እንዴ?
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
መረጥ በምን ቋንቋ ነው?
@JustinJeffresonPlays
@JustinJeffresonPlays Жыл бұрын
አማርኛ
@elsamamo4041
@elsamamo4041 Жыл бұрын
Be Amharic
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
@@elsamamo4041 አይገርምም ማረጥ ማለት መውለድ ማቆም ነው? ወንዶች ያርጣሉ?
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@meseretgirma1683
@meseretgirma1683 Жыл бұрын
Tiru timirt new
@seblehaile429
@seblehaile429 Жыл бұрын
Thank you
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 141 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep4
26:45
ebstv worldwide
Рет қаралды 304 М.
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 135 М.
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 76 М.
Duy Beni 14. Bölüm
2:22:58
Duy Beni
Рет қаралды 3,6 МЛН
Арсен & Мереке | 1-серия
20:51
Арс & Мер
Рет қаралды 65 М.