የአዕምሮ ጤና ላይ እንዴት እንስራ? Spiritual Coach Kalkidan Abera

  Рет қаралды 70,928

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህ የኔ ታሪክ ነዉ ብዙ ሰዉ ይህን ጭንቀት እንደበሽታ ሳይሆን እንደቅንጦት ነዉ የሚታየዉ ይህን በማየቴ ብዙ ነገር ወደራሴ እንድመለከት እረድቶኛል አመሰግናለሁኝ በርቱ ይህ ብሮግራም ብዙ ሰዉ ከእስራት ይፈታል
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 Жыл бұрын
ቀላል በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ጭራሽ እንደበሽተኛ ቆጥረው ይባስ ያሳብዱናል ዳዊት ድሪምስ ባንተ ምክንያት በየቀኑ ወደፊት ነው ምጓዘው🙏💪🏻
@adyarega101
@adyarega101 Жыл бұрын
ቃል የስንቱን ህመም ፊትለሊት እንደምታወሪው ባወቅሽ❤Iron Lady 🥇
@JoMan-b6e
@JoMan-b6e Жыл бұрын
ድብርት ሊገለኝ ነዉ ፈጣሪ እንዳቺ በረዳኝ
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Жыл бұрын
Facebooks atgb
@MohammedSeid-s7u
@MohammedSeid-s7u Жыл бұрын
የእውነት አንቺ ስታወሪ እኔ የኔን ህይወት እምታወሪ ነበር የመሰለኝ ሁሉም ያልሻቸው ነገሮች በሙሉ እኔ ጋ አሉብኝ መፍትሄዎችን እጠብቃለሁ ከመፍትሄዎቹ አንዱ ወደ ጌታችን መመለስ ነው ሌላውን እጠብቃለሁ
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Жыл бұрын
ቃልዬ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ቀጣዮን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ። እኔም ያንቺ አይነት ችግር አልፎ ነበር በሂወቴ። አሁን ግን በጌታ ኢየሱስ እርፍ ብዬ ሰላሙ ሞልቶብኛል። ማን እንደጌታ!! ❤❤❤❤❤❤❤😂
@kafutube6225
@kafutube6225 Жыл бұрын
የሚር በጣም ደሰ የሚል ምክር እና አሰተማሪ ነው ይመችሸ አነጋግራሸ ራሱ ሞራል ይሰጠል አገጣሚ እኔም በህይወቴ እንደዚ ኩፉ ሀሳቦች አለኝ በየቀኑ እጨነቃለሁኝ በጣም አሰባለሁኝ ከመጠን በላይ ደሞ ሰለምጨነቅ የመርሳት ችግር ደሞ ያሰቸግረኛል እና ከቻላቹ የነዚ መደሀኒቶች የምታውቁ ካላቹ በዋሳኘ እንገናኝ
@AmanuelAnteneh-e8q
@AmanuelAnteneh-e8q Жыл бұрын
በትክክል ስሜቴን በሙሉ ተናግረሽዋል ደስተኛ እንደምሆን ግነ እርግጠኛ ነኝ ከእግዚያብሔር ጋር
@LamrotGashaw-vi6kt
@LamrotGashaw-vi6kt 8 ай бұрын
Betam yegeremal kaleye yehulunm sew life new yeteredachew egeziahabereh yebarekesh
@shimelesseyoum1982
@shimelesseyoum1982 Жыл бұрын
የሚሰጣቹሁን ሁሉ አስታያየት like አድርጉ!ከስድብ ውጭ የሰው አስተያየት የሚያሳድጋቹሁ ነውና አትናቁ!ከለበለዝያ ሰዋች comment ማድረግ ያቆማሉ ይህ ደግሞ የበለጠ ተመልካች እንዳይኖራቹሁ ያደርጋል!ጥበበኛ ሁኑ እንጂ አሁን እኔ ይህን ምክር ለእናንተ መምከር አለብኝ🤔🥰ልጅቶ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው የሰጠችን፤በተለይ በዝህ ስሜት የሚሰቃዮ ብዙዋች አሉ ይህ መልክት ለእነሱ መዳኒት ነው!ተባረኪ እና ደግሞ በርቺ👍እናንተም በርቱkeep it up እና ደግሞ አስተያየታችንን like adergu!ይመቻቹሁ🥰
@fretesfa8794
@fretesfa8794 Жыл бұрын
I just wanna give her a hug 🤗 . Such a wonderful lady to share such an important life journey to reach and help others. You are doing a service to others. So much respect for you 🙏🏾
@Hannah1312-r6f
@Hannah1312-r6f Жыл бұрын
💯
@tesfayesirnesa6552
@tesfayesirnesa6552 Жыл бұрын
Where are you now please?
@craven13yt23
@craven13yt23 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት የመጀመሪያ ኢንተርቪሽን አይቻለሁ ድሪምስ ሔደሽ ያገኘሽውን ሚሊዬንስ አወራሽ እንጂ ውስጥሽ ግንሰላም የለውም ደስታ የለውም አሁን ግን ውስጥሽ ጤና እደሆነ ያስታውቃል በጣም ደስ ብሎኞል እንኳን እንደዚህ አየሁሽ እህቴ በጣም ፀሎቴ ነበርሽ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
@KenanLand-mb2xh
@KenanLand-mb2xh Жыл бұрын
ልበ ቅኖች ብፁሃን ናቸው እግዚአብሔርን ያዩታል...
@GenentGebremedhene
@GenentGebremedhene Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ያወራቸሁት በርቱልን
@derejebekele8641
@derejebekele8641 Жыл бұрын
ቃል።እኔም አመሰግንሻለሁ።እራሰሽን በትክክል ራሰሽን መግለፅ ስለቻልሽ፣በጠም አደንቅሸዋለሁ።በጠም ግበዝ ነሸ።ራሰሸን በጣም ነዉ።የምታክብረዉ።ብሩክ ቀነን።
@yene-tips
@yene-tips 9 ай бұрын
ስወድሽ
@hannabaliyu5474
@hannabaliyu5474 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ባስፈለገኝ ሰአት ትክክለኛውን ነገር እኔ ብቻ በዚ ውስጥ እያለፍኩ እንዳልሆነ እናም ምንጩ ላይ ከሰራሁ ከዚ ውስጥ እንደምወጣ ስላስረዳሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ሮቢ ፋሲክዬ የኔ ሳቂታ ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@eyerusteshome2317
@eyerusteshome2317 Жыл бұрын
ጠያቂው ብትችል ሙት ውይ ሲጨንቅ
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 Жыл бұрын
Yedengele Marryam legee abezeto yebarkeshe my sister thankyou!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@BeyeBeke
@BeyeBeke 10 ай бұрын
ሰላም ሁሌም ዲብሬሽን ውስጥነኝ ሁሌም ምፈልገው እራሴን ማጥፍት ነው ምፈልገው ግራ ገብቶኛል የምፈልገውን አግኝቼም አልደሰትም
@fetiyamohamed6893
@fetiyamohamed6893 Жыл бұрын
I am glad to c you smiling
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube Жыл бұрын
ያለፊው ታሪክሽን አዳምጫለሁ ፊገግታ የምባል የላትም ተቀይረሽ ደስተኛ ሆኔሽ ሰላየውሽ ደስ ብሎኛል
@MekonnenSema
@MekonnenSema Жыл бұрын
የኢትዮፕያ እናትና አባቶች ፍቅርን ለልጆቻቸው የሚገልፁት እንደወጪ ባህል በመሳም በማቀፍ አይደለም በስስት በማየት እንጂ።ፍቅር መገለጫው ብዙ ነው።
@cellcell5651
@cellcell5651 Жыл бұрын
Enemi banchi wusti eraseni ayichilewu tebareki❤❤❤ leka Hulu sewu ende
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 7 ай бұрын
Ene betam new edezhi yemyadergey
@mustakimaabdul7488
@mustakimaabdul7488 Жыл бұрын
Thank you 💞 you ehesimet ye huulachim simet naw wude
@AfomiyaGashuMulu
@AfomiyaGashuMulu 5 ай бұрын
I am like you actually I did not blame myself but betam yechenkegal eyayehush balhubet seat rasu ke sew gar tegachehe nw yemayesh betmhert gobez temari hoge enkuan gn beki aydelem yeserahut eyalku bezu responsibility nw yalbeg halafinet be beki huneta eyetewetaw aydelem beye asbalewe ena betam yechenkegal beakababiye kalu sewoch gar bemulu including my family gize masalef alwedem bechayen matenat ena yerasen sera mesrat becha nw mwedew to be honest at this moment I hate everyone in my surrounding but I hope in the future everything will be good and I believe that I will be happy when I achieve my goals and my dream. Thanks a lot.♥♥♥
@roman6407
@roman6407 Жыл бұрын
Wawu sitamiri demo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@tekateka-cw2io
@tekateka-cw2io 6 ай бұрын
Part 2 plss
@Sulamatis-l8x
@Sulamatis-l8x Жыл бұрын
Just tnx😢
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
Amazing I was checking myself
@beriktiamare4707
@beriktiamare4707 Жыл бұрын
Exactly 💯 this is me
@tesfayetefera2603
@tesfayetefera2603 Жыл бұрын
It is great to survive such kind of depression! Please give me how to get her Official Service
@azmachayele9886
@azmachayele9886 Жыл бұрын
It is true.
@Birhan214
@Birhan214 Жыл бұрын
I am currently suffering in this.
@eskindirarage2055
@eskindirarage2055 Жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ የት እንደነበርኩ አሁን 43 ዓመት እስኪሆነኝ ድረስ ለምን እንደተሠቃየሁ ገባኝ። ያሣዝናል እግዚአብሔር ይድረስልን ሌሎችንም ለመድረስ አቅም ይስጠን።
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Жыл бұрын
stamer wow
@emanueltesf6342
@emanueltesf6342 Жыл бұрын
She is cute😊
@BiniamMulugeta-p9y
@BiniamMulugeta-p9y Жыл бұрын
ቃል የድሮዋ አንቺ አሁን እኔ ነኝ ልክ እንደ በቀደሙ ክፍል ሁለት ሌላ ሀሳብ ይዘሽ ብትመጭ እኔንም ሆነ ሌሎችን የሚያበረታ ነገር ትያለሽ ብየ አስባለሁ አመሰግናለሁ
@yene-tips
@yene-tips 9 ай бұрын
❤❤❤
@mahideralemu5717
@mahideralemu5717 Жыл бұрын
Kaliye betam des belognal siladamtkush yablfewnm interview adamchalehu.
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
የትኛውን ነው ያዳመጥሽው?
@meazatesfaye5823
@meazatesfaye5823 Жыл бұрын
kali yemejemeriyawnm aychalew mulu bemulu yene tarik new endewm yene betam yebase neber anchin kesemahu behuwala biyans chgre mn endehone gebagn gn befelekut menged wede mefthew medress ena mekref alchalkum betam eyemokerku new
@liliabera4202
@liliabera4202 Жыл бұрын
Kalye konjo ❤❤❤
@kefalegemeda-cp7os
@kefalegemeda-cp7os 9 ай бұрын
Are you voluanter to advice how to recover
@emanalimohmmed4138
@emanalimohmmed4138 Жыл бұрын
Enagarmi ale arei meftehaw yarebi ageri seratega negn
@mekdesayele909
@mekdesayele909 Жыл бұрын
ያም ቀን አለፊ የማያልፊ ነገር የለም በጭራስ እራሳቹ ላይ ተሰፊ አትቁርጡ መገዳችን ለማወቅ ብቻ እጣር
@kwkw6343
@kwkw6343 Жыл бұрын
መፈቴውን ስጠብቅ አለቀ ጥሩ ሀሰብ ነበር
@tigestdebale
@tigestdebale Жыл бұрын
Ewenet enemi end anchi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 Жыл бұрын
Please ጠያቂው አስጨርሳት እሷ ታውራ ጠይቀህ አዳምጥ
@hindiamohammed3672
@hindiamohammed3672 Жыл бұрын
Podocast and interview difference alachew mihret
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 Жыл бұрын
@@hindiamohammed3672 እሺ የኔ እህት ስለማላውቅ ነው። የሷን ሀሳብ ለመስማት ስለጓጓሁ በመሀል በመሀል ሲገባ ረብሾኝ ነው።
@adyarega101
@adyarega101 Жыл бұрын
@@hindiamohammed3672 ልክ ነው ነገር ግን more የእስዋን መስማት እንፈልጋለን😊
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 7 ай бұрын
Ergeteya medan yechalale
@mulubeza111
@mulubeza111 Жыл бұрын
ይቺ እኔ ነኝ።
@jalubirru8043
@jalubirru8043 Жыл бұрын
This is me
@amelework7857
@amelework7857 Жыл бұрын
With out makeup you are so beautiful kale
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
The beauty within is powerful.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Жыл бұрын
She's beautiful either way.
@mekyim2425
@mekyim2425 Жыл бұрын
ስለኔ የምታወራ መሰለኝ እሳ ይህች ልጅ እረ እርዱኝ
@LemlemHaile-zn4le
@LemlemHaile-zn4le Жыл бұрын
ቃል እንዴት ከዚህ ስሜት እንደወጣሽ በደንብ ብትነግሪን
@Designerብሩር
@Designerብሩር Жыл бұрын
ሲወዳት
@unstoppableme-rn6lh
@unstoppableme-rn6lh Жыл бұрын
Enem bizzu sufer adrgeyalew gn memot felge enji rasen megdel asbe alawqm instead i choose to daydream 24/7 to forget how i feel and the reality
@lydialidu2092
@lydialidu2092 Жыл бұрын
It’s my life 😢
@St-in6kr
@St-in6kr Жыл бұрын
😍😍
@enatehode5065
@enatehode5065 Жыл бұрын
ይቺን ልጅ እንዴት ላግኛት እኔም እየተሰቃየሁ ነው ልክ እንደንቺ!!! እርዱኝ እስቲ????
@sadajaber7839
@sadajaber7839 Жыл бұрын
.እኔእራሱ እየተሰቃየሁነው
@rakebdawit7383
@rakebdawit7383 Жыл бұрын
Is me right now 😢
@ትውስታዩቲብ
@ትውስታዩቲብ Жыл бұрын
ድሪም ግን ያለ ሀገር ይሆናል፣ ግን በስምንት አመት ምን አውቃ ነው ? አላማው ግን ምንድን ነው ? ትንሹ የመልካም ወጣቴች ፕሮግራም ትንሹ ቅርንጫፍ ነው ? ንሁልል የሆነ ትውልድ በዚ በተ እምነትህን እያፈረሰ በዚህ ድሩም፣ መልካም ወጣት እያለ ያነሆልልሃል!
@tesfayesirnesa6552
@tesfayesirnesa6552 Жыл бұрын
Where are u now please?
@JerryTeklu
@JerryTeklu Жыл бұрын
Typical I had a life like her.
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 7 ай бұрын
Metakem yecalale
@tesfanshemarkos4772
@tesfanshemarkos4772 Жыл бұрын
Endate nawu yawuseta nawu yatanagrshu katayhune baguette nawu metabikawu tabarki
@wubtiyazaniliji5869
@wubtiyazaniliji5869 Жыл бұрын
Ewenet enemi end anchinagni weyen yageramal basemama 😢😢
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ጥሩ ምክክር ሁኖ ግን እሚደበሩ ሰወች መሸሸጊየ ቸርቻ ይሄዳሉ ያልከው ከሱ በላይ ምን አለ አንቻስ ፀበል ወሰዱኝ ያልሺው ፀበል እውርም ያበራል አይደለም ድብርትን አቤት ግዜ ሀይማኖትን በቃ እንደ ትርፍ ነገር ማየት ደግም አይደል እናስተውል
@asternega5642
@asternega5642 Жыл бұрын
Lakfshi felgalehu 😔😔😔
@emuyyeetamru9171
@emuyyeetamru9171 Жыл бұрын
😢enem end achineng
@JoMan-b6e
@JoMan-b6e Жыл бұрын
እኔስ የት መጥቼ ልሰልጥን
@fanuamazing
@fanuamazing Жыл бұрын
Weye yefetari sera endat mulu bemulu the same yehonal ayzosh eheta enas fetari yemesgen kezih hasab telakekyalehu
@YidenkachewAssafa
@YidenkachewAssafa Жыл бұрын
የሚገርም ነው የእኔን ታሪክ የምታወሪ ነው የመሰለኝ ይኸው ከአልጋዬ ሳልወጣ ልጆቼ ከት/ት ቤት መጡ ብቸኛና ባዶ ሆኜ አልጋዬ ውስጥ ተደብቄአለሁ ። ምን ላድርግ? አንቺን እንዴት ላግኝሽ?
@Mቀሽት
@Mቀሽት Жыл бұрын
Go for walk cold shower dress up go to grab cap-of coffee
@fetiyamohamed6893
@fetiyamohamed6893 Жыл бұрын
I was that person too. pleas know your creator gives you something amazing which is nebs and let that flow in your body, you always feel that he is with you even closer than your own body , shut down your brain that’s what the world created, go back to your heart feel the light and let that light control your whole body❤
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 Жыл бұрын
Yihe rasu ene yemalifibet meniged nw bizuu sew yemiyalifibet meniged nw
@blenamha9014
@blenamha9014 Жыл бұрын
Yemr betam quite nesh westsh ende melksh
@zuzuendris7420
@zuzuendris7420 Жыл бұрын
እሄ የኔም ችግር ነው የማጣብኝ ከቀን በሆላ ነው
@rozaatajawar2433
@rozaatajawar2433 Жыл бұрын
Galtomaa❤
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 Жыл бұрын
የልቤን ተናገርሽ
@fregt5276
@fregt5276 Жыл бұрын
አይ እኔዋም እንደዚህ ነኚ
@Biyfhxgftuf
@Biyfhxgftuf Жыл бұрын
ኧረኡኡኡ ይሄ እኮ የኔ በሽታ ነው
@tsegakansi3628
@tsegakansi3628 Жыл бұрын
Bekefil it’s just my story
@FrehiwotTeferi-bx7ps
@FrehiwotTeferi-bx7ps Жыл бұрын
Fetari yemesegn ena ehita anch enam ahun yalshew simat keligineta gemero neber yemisemagn enan becha yemisemagn lela sew gar yelel esikimeselegn deress address bagegn kechalish des yelegnal
@beki_tilahun
@beki_tilahun Жыл бұрын
በጣም ፈርቻለው😢😢😢እራሴን በጣም እፈራዋለው😢ከራሴ የምወደው የለም።ስተኛ ባልነጋ እላለው።እሚወራው የእኔን ግማሽ ያህል ነው😢😢
@Lovetinalove
@Lovetinalove Жыл бұрын
Ayezoh wendeme .... bereta
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 Жыл бұрын
አዪዞሽእህቴሁሉምያልፍል❤❤❤
@Joye2015
@Joye2015 Жыл бұрын
Pls ስልክህን/ሽን ብታስቀምጥልኝ ብናወራ እንደወንድም
@agerabeje5726
@agerabeje5726 Жыл бұрын
Dear bereket, please let person close to you know no matter what happened. God loves you.
@benmel963
@benmel963 Жыл бұрын
ለቅርብ ሰው አሳውቂ ፣ ምንም ነገር ያልፋል ካንቺ በላይ የሆነ ችግር የለም ። መፍትሄ የሌለው ምንም ነገር የለም ። ፈጣሪሽንም ለምኝው ሁሉም መልካም ይሆናል ። አይዞኝ።
@leunama758
@leunama758 Жыл бұрын
ጭንቀት ወይም ድባቴ የሚመጣው ከስንፍና ነው
@semiramuhammed8189
@semiramuhammed8189 Жыл бұрын
Ene melew comment matekebeleut lemenden new background music atefut keze befetem comment arege neber concentrate aderege mesemat alchalkum
@Birqe-tf8nl
@Birqe-tf8nl Жыл бұрын
Wwwwww yene konjoo❤️❤️❤️❤️
@totomkonen5616
@totomkonen5616 Жыл бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤
@almazetecha9032
@almazetecha9032 Жыл бұрын
Be ewunet ye rasen neger new ye tesemagni
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 Жыл бұрын
Mine too እኔማ የሆነ ከባድ ዝሆን የተሸከምኩ ነው እሚሰማኝ ሁሌ ክብድ እንዳለኝ ተኝቼ ራሱ anxiety stress ይሰማኛል I feel better listening to Ted Talks or Spiritual teachings like መምህር ተስፋየ
@sadajaber7839
@sadajaber7839 Жыл бұрын
.እኔ ሁሌ እራሴን ሰለማጥፍትነው የማሰበው ምን ይሻለኛል ወገኖቸ😊
@saronbiresaw6474
@saronbiresaw6474 Жыл бұрын
ፀሎት አርጊ
@sadajaber7839
@sadajaber7839 Жыл бұрын
@@saronbiresaw6474 እሺ እህቴ
@nejmiyabusser7937
@nejmiyabusser7937 Жыл бұрын
ወደ አላህ ተጠጊ
@romioj4022
@romioj4022 Жыл бұрын
Motivational speaker… tiru neger new neger gin abizagnaochu motivational speaker och non religious weyim pro… nachew enam egzihabherin weyim fetarin ignore endayasiderigun metenkek new beteley ORTHODOX awiyan!!!!!!
@tinbite6022
@tinbite6022 Жыл бұрын
Tekekl
@hiwothailu-bh6pj
@hiwothailu-bh6pj Жыл бұрын
betam lk nesh ehte
@fevteshome1297
@fevteshome1297 Жыл бұрын
Thank you hulem yemasbewn neger new yalkew ye hulum mefthe EGZIYABHER ENDEHONE AYASTEMERUM
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል Жыл бұрын
100%
@g-tube3621
@g-tube3621 Жыл бұрын
አንተ ግን አውርቶ አደር ነገር ነህ?ያችኛዋን ሶየ ለምን እንድትጠይቅ ዕድል አትሰጣትም? አገጫም ነገር ነህ😂
@T-T743
@T-T743 Жыл бұрын
Besmeab gazetgnaw dem new yemiyafelaw. Endew minale eswa bedemb bitawrabet. Atinkelkel esty befetari wiyyy👿
@g-tube3621
@g-tube3621 Жыл бұрын
አንተ ግንጭላም ለምን ያችኛዋን ልጅ አታሳትፏትም?!
@tesfayeayenew1307
@tesfayeayenew1307 7 ай бұрын
How to contact with kal robi? I want contact with her pleas help me pleas
@fekatpodcast
@fekatpodcast Жыл бұрын
Great Content! Thank you for your contributing in creating a healthy mindset! በነካ እጃችሁወደኛም ቻነል ጎራ በሉ ህይወት ቀያሪ ሃሳቦች የሚነሱበት ፖድካስት ነው 🙂🙏 Thank you💛💛💚
@shimelesseyoum1982
@shimelesseyoum1982 Жыл бұрын
የሚሰጣቹሁን ሁሉ አስታያየት like አድርጉ!ከስድብ ውጭ የሰው አስተያየት የሚያሳድጋቹሁ ነውና አትናቁ!ከለበለዝያ ሰዋች comment ማድረግ ያቆማሉ ይህ ደግሞ የበለጠ ተመልካች እንዳይኖራቹሁ ያደርጋል!ጥበበኛ ሁኑ እንጂ አሁን እኔ ይህን ምክር ለእናንተ መምከር አለብኝ🤔🥰ልጅቶ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው የሰጠችን፤በተለይ በዝህ ስሜት የሚሰቃዮ ብዙዋች አሉ ይህ መልክት ለእነሱ መዳኒት ነው!ተባረኪ እና ደግሞ በርቺ👍እናንተም በርቱkeep it up እና ደግሞ አስተያየታችንን like adergu!ይመቻቹሁ🥰
ሁሌም ደስተኛ የመሆን ጥበብ! @dawitdreams
25:16
Dawit Dreams
Рет қаралды 164 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ስንብት...ፍቅር ባች
29:14
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 69 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41