No video

"መሪነት በጥረታችን የምንወስደው እንጂ የሚሰጠን አይደለም" የሴቶች ወግ ከመሪ ሴቶች ጋር /በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ/

  Рет қаралды 22,810

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​ #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV​

Пікірлер: 37
@bitanialulu1483
@bitanialulu1483 3 жыл бұрын
Thanks EBS for putting together such an inciting panel. I hope this will inspire the young generation of female leaders and also enhance the belief that women are development partners. I was honored to share the stage with W/ro Zewde Abegaz, the pioneer of National Gender Policy and Betselot Kefelegn from Yellow Mov't Addis Ababa University.
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 3 жыл бұрын
መብት ይወሰዳል እንጂ እይሰጥም! So true. Thank you🙏🏻
@Beza_G
@Beza_G 3 жыл бұрын
I highly appreciate what you guys are trying to do, but I can’t help but wonder why men aren’t taking part in this type of conversation. If we are aiming to make a change, then both men and women need to collaborate. There are a lot of men who are fighting for woman right, so i recommend you to give them the chance to inspire other men and women on this platform. Keep your great job👏🏽 !
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
አኛ ወንድ ልጆች አናትችን ተፈጠርቆነዉ የምንኖረው የምንፈልገው ቦታ የምንደርሰው ከሴት ተወልደን ነው።።። መሆን ከፈለጋችሁ ተዋደቁ ጠንክሩ በምኞት ብቻ አይደለም በመበርታት ነው።።
@gebreslassedereje7498
@gebreslassedereje7498 3 жыл бұрын
All of them such brilliant. Great work
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ትክክል። የአሁኑማ ነገር ለማንም የተመቸ አደለም። ዘረኝነትማ ትውልዱ አደገበትና ነው።
@selomezegeye3661
@selomezegeye3661 3 жыл бұрын
Good to see you inviting women leaders. Wro Zewde’s rich experience in leadership has to be shared more to future women leaders. Hope to see her again! Beautiful woman! Edeme’ Yistelen! We want to hear more about her journey in career. Thank you EBS!
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
የባልሽ ፓንት ምን ይመስላል ፕሮግራም ወደ መሰረታዊ እውቀት አውድ ፕሮግራም መሸጋገራችን በጣም ደስ ይላል ። ይበል ብለናል ።
@hiluya
@hiluya 3 жыл бұрын
Thank you Weyzero Zewede !! you are so right !!We should stand out and push ourselves for what we deserve even though it's a men dominated world, especially by educating ourselves and our society.
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
This the program l am looking to come for long time . thankyou proud lady's
@yohannestekle7486
@yohannestekle7486 3 жыл бұрын
Happy palm day for all Christians Hossana baryam bewechi hager lemtgechu
@guadachn9249
@guadachn9249 3 жыл бұрын
great job
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 жыл бұрын
they have the same right as a man ! Let's go women yaaay !
@abeshawagenet7637
@abeshawagenet7637 3 жыл бұрын
ኡህ ተመስገን ሴቶች አዘጋጆች የሆነ በአፍንጫችሁ የምታወሩት ይደብር ነበር እንዲህ ሲያምርባችሁ ሳቃችሁን ቀነስ አድርጉት
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
@@Explorer_cities በጣም ፕሮግራሙን ትተው አፍንጫዋ ጫማዋ ገለመሌ ይባልልኛል 🙄
@fayzamohammed3179
@fayzamohammed3179 3 жыл бұрын
ብርቱሀሪፍስራነው
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ገና ዛሬ ገነት ዘዉዴ እዉነት ተናገረች።። እንዲህ ነው መብሰል ።።።
@senaitgetu383
@senaitgetu383 3 жыл бұрын
She is not Genet Zewdie abet lewore mechekol..kkkk..her name is Zewdie Abegaz
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
😂😂 ኧረረረ እየሰማን
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 3 жыл бұрын
ወይ ጊዜ እች ሴትዩ እህህህ
@yaredtefera7218
@yaredtefera7218 3 жыл бұрын
Good job but don't talk always about women. discuss about humanity sometimes
@melkam9616
@melkam9616 3 жыл бұрын
Ewenet new set lij leader nat
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.....
@habtamutechsociety
@habtamutechsociety 3 жыл бұрын
በሰከንዶዎች ቪዲዮ ስለ ቴክኖሎጂ ይማሩ🧡
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
የት አለ ሊንኩ ደንቦየ
@yeagerlij4540
@yeagerlij4540 3 жыл бұрын
ሰለ ሴቶች እህቶቻችን መብትና እኩልነት መከበር በጣም ጥሩ እና አስፈላጊ ውይይት መሆኑ አያጠያይቅም ነገር ግን አሁን በዚህ ወቅት ይሄ ቆሻሻ ፓለቲካው እንደ ሊጥ ተቦክቶ የሰው ልጅ በብሄሩና በሀይማኖት እየተለየ በየቦታው እንደ በግ እየታረደ መድረሻ አጥቶ ተፋጦ ባለበት ሀገር ሰለ ሴቶች እኩልነት ማውራት ቅንጦትና ኢትዮጵያን ውስጥ ሰላም ያለ አላሰመሰላችሁትም? መቅደም ያለበት ነገር እናስቀድም እሰኪ
@Brikti
@Brikti 3 жыл бұрын
Lol. Are you serious? You sound like a junta in disguise.
@betelhemabebe2763
@betelhemabebe2763 3 жыл бұрын
Did she just say finfine genital mutilation 🤣🤣🤣
@selam9604
@selam9604 3 жыл бұрын
Turu hasabe new..!!
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ይሄ ነገር እኮ አለም አቀፍ መሰናክል ነው የትም አገር ይህን ችግር ያሸነፈው የለም ገና በትግል ላይ ነው እንዲያውም እኛ ኢትዮጵያን ሴት እንወዳለን እናከብራለን የጎደለን አስመስላችሁ አታዉሩብን የልበላን ማከክ ነው። አንዳይመስልህ አለም በሙሉ አንድ ነው።።። እኛ ጋ ያለ ድክመት ሁሉም ሀገር 193 ሀገር ነው አታጋግሉት።።።ይግባችሁ እኛ የተለየን አይደለንም!! ብንሻል እንጂ።።።።
@andreascharmanis6821
@andreascharmanis6821 3 жыл бұрын
Kuch belachu lejojachewen asadegu, agul kota eyialachu, tedarachewen eyiaferesachu new 👎
@Beza_G
@Beza_G 3 жыл бұрын
Af sikefet chenkelat yilekal, wedaje! Ante misteken yemetefelegat bet endetatsedalek ena mgb endetabeselelek kehone, mezegaja bet hede tedar memesret sayhon, delala gar hedek yebet serategna mefeleg new yalebek. Bigebak bebalebetek keber west yante keber ale!
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
እና ሴት ልጅ ካለህ የምታስተምራት ለምንድን ነው?? አግብታ ወልዳ ቁጭ ብላ ልጆቿን እንድታሳድግ ነው?🙄🙄
@Beza_G
@Beza_G 3 жыл бұрын
Amesegnalew betam teru teyake new yeteyekshelegn.
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
"አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል" እንዲል ያገሬ ሰዉ ምን ቀረብን ልትሉን ነው ? ከፕሬዚዳንትነት ጀምሮ ሚኒስትር ብትሉ ከንቲባ ብትሉ ሁሉንም ወስዳችሗል ። የ"ሴት" ነገር ሆኖባችሁ በቃን ማለት ይቸግራችሗል ።
@googlenext6199
@googlenext6199 3 жыл бұрын
ለመሪነት የሚሆን ጥረት ሢሠጣችሁ ሥለሆነ መሪነት የሚሠጥማ ነው እናሥተውል እንጅ....
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 38 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 8 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 38 МЛН