ዉሎ ከ60 ዓመት አዛዉንቷ የቴኳንዶ ም/አሰልጣኝ ወ/ሮ አስቴር ጋር /በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ/

  Рет қаралды 141,753

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 354
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos 3 жыл бұрын
እናቱን የሚውድ እስቲ ላይክ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን!!!!
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ የኔ እናት 🥰🥰በዚህ አጋጣሚ ነይ ብሎ እድሜሽን ያልገደበውን አሰልጣኝ ልናመሰግነው የግድ ነው ወንድሜ ክበርልን😍😍❤️
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ EBS ሰው በሰውነቱ ማክበር ይሄ ነው።
@ምስክርተሾም
@ምስክርተሾም 3 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ሲሉ በማርያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት ክፉ አይንካዎት❤❤❤😍
@gahq6141
@gahq6141 3 жыл бұрын
አሜን
@eskedargetachew3903
@eskedargetachew3903 3 жыл бұрын
ሊያ በጣም ደስ ትያለሽ እያወራሽ ያለሽዉ ኘሮግራም እንደሚሰራ ጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ እናት አብሮ እንደሚኖር ሰዉ ነዉ ለዚህም ነዉ እናታችን ቀለል ብሏቸዉ ሲሰሩ ሲመልሱ ያየነዉ, በጣም ወድጄዋለሁ ebs ወደ ህዝቡ ህይወት ወርዳችሁ ለእለት እለት ህይወታችን የቀረበ ጉዳይ ስለሰራችሁ Thank you!
@melkam9616
@melkam9616 3 жыл бұрын
Betekekel
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@melkam9616 ደምሪኝ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
አዲስ ፓርክ ምርጥ ውበት አለው ውሎን ስወዳት የ60 አመታን ባለካራቴ ሸልሙልን
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 жыл бұрын
የአረቄ ስራ እናቴን የቤት እንስሳ አሽጧታል በጣም ዋጋ ያስፈልጋል እኛን ለማሳደግ አሁን እኛ ደርሰንላት የተሳካ ኑሮ እየኖረች ነው!!እግዚአብሔር መጨረሻንን ያሳምርልን!!🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@almaztsegazeab5560
@almaztsegazeab5560 3 жыл бұрын
የሴትዮዋን ቴሌፍንና ባንክ አካውንትብታስቀምጡ ጥሩ ነበር መበረታት የሚያስፈልጋቸውና ራሳቸው አሰልጣኝ የመሆን እድል ሊኖራቸው የሚችሉ ሰው ናቸው እናመሰግናለን!!
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ጠንካራ እናት ናቸው እኔ ገና በ25 አመቴ ጎንበስ ብየ ቀና ስል ወገቤ ክፍል ይላል😭 አይ ስደት መሰልጠን እፈልጋለሁ ግን ወገቤ ይታዘዝ ይሆን ?
@selamabebe4663
@selamabebe4663 3 жыл бұрын
እንቅስቃሴ ሥሪ ስራ ቢበዛብቢም
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@saraalemayehu6245
@saraalemayehu6245 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የምር
@harikazintube6849
@harikazintube6849 3 жыл бұрын
😂 😂 😂
@hyabfkri3790
@hyabfkri3790 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
ወይ እስፖርት እድሜን ያሳድሳል ለካ በ60 አመት እንደዚህ ያለ ቅልጥፍና እሚደንቅ ነው ዋው ፈጣሪአምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባረክልሽ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
ዋውው ጀግና እናት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጦት እስፖርት ለጤንነት ጥሩ ነው💪💪
@eyobm6809
@eyobm6809 3 жыл бұрын
የኔ እናት ሺ አመት ኑሩ። አቅራቢዋ በጣም ነው ደስ የምትለው እግዚአብሔር ያክብርሽ።
@ግዮናዊትማሚ
@ግዮናዊትማሚ 3 жыл бұрын
ሀገራችን ላይ እንደእማማ ሠልጥኖ ራስን ማስከበር ነው የሠው ነብስ ረክሷል በኢትዮጵያ
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
ጎበዝ ኖት በራሶት ዛቢያ ብቻ ነው የሚሽከረከሩት ዋው በራሶት መተማመን አውቀውበታል የሚረዳኝ እያሉ ነው ስልካቸውን አስቀምጡልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fantugmedhingmedhin6463
@fantugmedhingmedhin6463 3 жыл бұрын
0920221673/0911686639 ስለ ቅን ሀሳብሽ እናመሰግናለን
@samit288
@samit288 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው! ጽናታቸውና ተነሳሽነታቸው የሚደንቅ ነው! ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ታሪክና ህሴት ባለቤት ናት የሚባለው ለዚህ ነው! ህልማቸው ተሳክቶ ለማየት ያብቃቸው!!
@saedawaw5357
@saedawaw5357 3 жыл бұрын
ኢትዮፒያ አደጋ ላአይ።በሆነች ግዜ የዚህ እዉቅናና ሀይለኛ ለጦር ሰራዊት ያሥፈልጋታል ስለዚህ አገራችን ለማኖር ሁላችንም ስልጠናዉ ብንወስድ አገራችን ትከበራለች
@kikahumed2392
@kikahumed2392 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ናቸዉ ለካ አካል አይደክምም መንፈስ እንጂ ጠንካራ ትልቅ አርአያነት ነዉ
@ልጅሙሌቱይብ
@ልጅሙሌቱይብ 3 жыл бұрын
እናት ማለት አለም ናት ርጅም እድሜ ለእናቶች🙏🙏🙏
@gahq6141
@gahq6141 3 жыл бұрын
እውነት ።
@SIMUYEARSEMATUBE
@SIMUYEARSEMATUBE 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሲጀመር እርሶ መስራትዎ ይደንቃል ሲቀጥል ስፖርት ኖሮት የተረፈው ሰው ብቻ የሚሰራው የሚመስለን ስንቶቻችን ነን እግዚአብሔር ይጠብቆት እማማዬ
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ የኢትዮጵይ ወጣትም ሆንን እንደእናታችን በእድሜ የገፋን እኚህን እናታችንን ካየን ጀምሮ ቁጭ የለም!!! እጅግ ትልቅ ብርታት የሚሆኑ ጀግና እናታችን ናቸው!!! እጅግ ትልቅ አክብሮት ይገባዎታል!! እንደው የምንችል እኚህን ብርቱ እናታችንን ኑሮአቸውን ለመቀየር እንጣር!!! ከእንግዲህ ሴቶች ሜካፕ ተለቅልቆ ቂን ቂን ማለት ትተን ዘመኑም ከፍቷል እና አቅማችንን እና በእራስ መተማመናችንን እንዲሁም በማንኛውም ወቅት ከሚያጋጥመን ጥቃት እራሳችንን ለመከላከል ወገባችንን ጠበቅ አድርገን እንነሳ!!!! እናቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት !!!!በርቱ በርቱ!!!
@mirimo9746
@mirimo9746 3 жыл бұрын
Indet magez inchilalen Bank kutir weym silk kalachew plzzh
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
የኔ ናት ደስ ሲሉ እኔም ወዳገር ስገባ እስፖረት እሰራለሁ 💜🌹💜🌹💜🌹💜🌹💜👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@merytube9234
@merytube9234 3 жыл бұрын
በጣም ጀ ግና ነዎት አኛ በ20 ቤት አድሜ ሶፋ ላይ ተጋድመን አንውላለን
@felenuna8034
@felenuna8034 3 жыл бұрын
🤣🤣 ገደልሺኝ
@makibel8327
@makibel8327 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@godislove1772
@godislove1772 3 жыл бұрын
😄በእውነት ትክክል አፈርኩ እኔ
@hayatraba258
@hayatraba258 3 жыл бұрын
😁ሞተናልጅ
@makibel8327
@makibel8327 3 жыл бұрын
@@felenuna8034 ክክክክክክ
@wkassudagnahun9278
@wkassudagnahun9278 3 жыл бұрын
እድሜ ቁጥር ነው በጣም ድንቅ እናት እናመሰግናለን ኢቢኤስ!! የ ወ|ሮ አስቴርን ስልክ ወይም የባንክ አካውንት ከፕሮግራሙ ጋር ሼር ብታደርጉላቸው ጥሩ ነበር እርዳታ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል። አሁንም ከ ዲስክርብሽን (description) ስር ብታስቀምጡ የሚረዳቸው ሰው አይጠፋም ብዬ አስባለሁ እኛም ስጦታ ይኖረናል።🙏🏾
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 3 жыл бұрын
Tebarek
@habelsolomon1085
@habelsolomon1085 3 жыл бұрын
Egezabher yebarekeh wandema
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ 3 жыл бұрын
እስኪ እንርዳቸው ተው የእኔ እናት
@eyerusalemtadesse6580
@eyerusalemtadesse6580 3 жыл бұрын
She is sweet amazing woman!!!!🤗❤
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 3 жыл бұрын
እትዬ ባዩሽን የምትሳደቡ ይሄው ስፖርት ለጤንነት እማማ ሺ ኑሩ
@mesrakyelma4642
@mesrakyelma4642 3 жыл бұрын
እኝን ከዛች ወለወልዳ ጋር ምን አንድ አረጋቸው
@tigistwase8024
@tigistwase8024 3 жыл бұрын
ወይኔ ሊያዬ ቆንጆዋ አንጠባጠቡሉኝ😂😂😂 ቀላል አሳቅሽኝ😂😂 የእዉነት መቷት እኮ
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 3 жыл бұрын
ጀግና ሴት በርቺ! አሰልጣኙም መመስገን አለበት ሁሉንም እድሚ በማስተማሩ።
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 3 жыл бұрын
What an awesome lady I am so inspired and no doubt that she will come out of her poverty Thank you for sharing.
@fantugmedhingmedhin6463
@fantugmedhingmedhin6463 3 жыл бұрын
thankyou sister
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
ትልቅ አቅምና ታሪክ ያላቸው ጠንካራ እናት ናቸው ጋዜጠኛዋ ደግሞ ውስጥሽም ውጪሽም ውብ ነው ድንቅ ዝግጅት ነው እያቀረብሽ ያለሽው ወድጄሻለሁ ሁሌም ላይሽ እፈልጋለሁ
@christianworldtube
@christianworldtube 3 жыл бұрын
መታገዝ ያለባቸው አርአያ የሆኑ እናት
@solomonwolde409
@solomonwolde409 3 жыл бұрын
ሴቶችን እንዲያሰለጥኑ ቴኳንዶ ቤት ከፍቶ መስጠት ነው:: እሳቸው የሚወዱትን ስፖርት በመስራት የግል ገቢያቸውን ሲያሻሽሉ ; እግረ መንገዱንም በሀገራችን ቅጥ ያጣውን የሴቶች ፆታዊ ትንኮስ ለመቀነስ ; የበኩላቸውን አስተዋፆ አደረጉ ማለት ነው::
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል አለባበሳቸውንግን መቀየር ያስፈልጋል ቀሚሱ ትንሽ ይከብዳል ምን አለ እንድንረዳቸው ስልካቸውን ብታስቀምጭ ስውንም መርዳት የምትፈልጉ ብትይ ሽሮዋቸውን በልተሽ ብስ ነውር አይደለምእንዴ ምን አለ Evs ስ ትንሽ ነገር ቢስጣቸው ውውውይ
@fantugmedhingmedhin6463
@fantugmedhingmedhin6463 3 жыл бұрын
0920221673/0911686639 ስለ ሀሳብሽ እናመሰግናለን
@ወለተማሪያምየኪዳነምህረት
@ወለተማሪያምየኪዳነምህረት 3 жыл бұрын
እረ ማዘር ጀግና ኖት እኔ በዚህ እድሜዬ ወገቤን እላለሁ እርሶ በዚህ እድሜ ዋው የእውነት ለሴቶች ትልቅ አርአያ ኖት
@ancd5125
@ancd5125 3 жыл бұрын
እርጅም እድሜ ማዘርዬ
@marakiye5706
@marakiye5706 3 жыл бұрын
ሰልካቸውን አስቀመጪልን ሊያ መርዳት አለባቸው እባክሺን ልጂ ባይሞቱባቸው ይሄንን ስራ አይስሩም ነበር አርቂውን
@kimo428
@kimo428 3 жыл бұрын
የመንፈስ ጥንካሬን ከእኝህ እናት አየው እረጅም እድሜና ጤና ተመኘው
@leultkelmarekos7488
@leultkelmarekos7488 3 жыл бұрын
እባካችሁ የአቅማችንን ያህል ለመርዳት አካውንት ቁጥር ላኩልን ወይም ሠፈሩን ንገሩን
@azebasfha8596
@azebasfha8596 3 жыл бұрын
Wow 😮! Amazing Mom.
@beti6713
@beti6713 3 жыл бұрын
😁😁😁💪💪💪
@elenafreweini6434
@elenafreweini6434 3 жыл бұрын
Wowwww... This lady has so positive energy👍👍
@jaguar3050
@jaguar3050 3 жыл бұрын
ለመከላከያ ሰራዊታችን መቀጠር አለባቸው
@ymerlala276
@ymerlala276 3 жыл бұрын
ያስብላል
@h.j8360
@h.j8360 3 жыл бұрын
ክክክ ማለት
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
አዜ ደምሪኝ
@tashaykef796
@tashaykef796 3 жыл бұрын
Juntaw guru fela beluna 🥊🏆👍😅😅
@ayanfarah1319
@ayanfarah1319 3 жыл бұрын
im very amazed to see this strong and fearless woman, keep it up
@xFlavoriax
@xFlavoriax 3 жыл бұрын
Some times age is just numbers በወ/ሮ አስቴር የ ስፖርት መስራት ፍላጎትና ጥረት በጣም አድንቂያቸዋለሁ... ሰው ዛሬ እንኩዋን እንደዚህ ከ እጅ ወደ አፍ በሆነ ኑሮ እየኖሩ ይቅርና ተመችቱዋቸው ጊዜም ኖሮዋቸው ከተቀመጡበት ቦታ ለስፖርት አይደለም የሚፈልጉትን ነገር ተነስተው እማያመጡ ብዙ አሉ... ማርሻል አርትን እድሜና ፆታ እማይገድበው .. አንድ ሰው ብቻውን የትም ቦታ ያለ ከጉዋደኛም ጋር ሆነ ያለ ጉዋደኛም ሊሰራው እሚችል ስፖርት ነው፡፡ እኔ ከ እግር ኩዋስ ማርሻል አርት መርጬ ለረጂም ጊዜ በ አገር ውስጥም በውጪም የተማርኩት በዛ ምክንያት ነው፡፡ በዚህ አጋጣሚ በጣም ትልቅ ስራ ለሰራው የ ቴኮዋንዶ አሰልጣኝ እና የ ጂሙ ባለቤትን ከልብ ሳላመሰግን አላልፍም፡፡ ፍላጎቱ ኖሩዋችው ለመክፈል አቅም የሌላቸውን እናት በነፃ በማስተማር ሙያው እሚጠይቀውን ሰላም እና ፍቅርን ማሳየቱ በሙያው ያለውን እውቀት ያሳያል፡፡
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ 🤔 እርሶ ለወጣቱ ሞራል ነዎት እናቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🙏💪💪💪🥰🥰🥰
@gahq6141
@gahq6141 3 жыл бұрын
አሜን
@ኢኩነኝ-የ6ቨ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ 3 жыл бұрын
የመጀመርያ አሠልጣኙ መደነቅ አለበት የምር ቲኳዶ ሲባል በልጅነት የሚቻል የሚመሥለኝ በቃ ከስደት ሥመለሥ እጀምራለው ይጠብቁኝ እማ
@tube3507
@tube3507 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👉ጀግና እናት ነዎት እኔ ኮ ጎበስ ብዬ ቀጥ አልልም🙄
@eyerusalemtadesse6580
@eyerusalemtadesse6580 3 жыл бұрын
Amazing mind! You can be the best coach!
@jemyim9160
@jemyim9160 3 жыл бұрын
ጎበዝ ናቸው እናት እደናተ ያሉትን ያብዛልን
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጠካራ እናት እረጅም እድሚ ተመኝሁ
@aknawmekonnen7533
@aknawmekonnen7533 3 жыл бұрын
The Trainer deserves respect for his kind free offer to Wor Aster. Please convey our appreciations to him
@nselemtewa8941
@nselemtewa8941 3 жыл бұрын
እሚገርሙ ጀግና እናት ናቸው በምን ቃል እንደምገልፃቸው አላውቅም
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርምነው እድሜ ቁጡርነው የምን 60ነው 30አመት ኢኮነው ምመስሉት 🥰
@Bladsudan
@Bladsudan 3 жыл бұрын
ምርጥ እናት በምቴይ ሴቶች ን የማያከብሩ ት ደቁሽልን ምረጥ ሴት
@reasonslogic
@reasonslogic 3 жыл бұрын
I am so proud of Sister Aster .she is my age .if i spell her name I apologize .keep it up, you are roll model for others like her age
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥራቸውን ብታስቀምጡልን
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 3 жыл бұрын
She is an amazing 😻 mom! Nothing stopping her. The age and her children even not alive!
@elsasolomon7908
@elsasolomon7908 3 жыл бұрын
Bravooooo EBS THANKYOU🥰
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እፈልጋለሁ መሰልጠን ግን የሴት ለብቻ ካለ ከሴት አሰልጣኝ ጋር በጣም ፍላጎት አለኝ አገር ስገባ
@emanmehamed9925
@emanmehamed9925 3 жыл бұрын
እኔም እፈልጋሐሁ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 3 жыл бұрын
@@emanmehamed9925 በቃ ውዴ አብረን እንሰለጥናለን
@emanmehamed9925
@emanmehamed9925 3 жыл бұрын
@@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ ኢንሻአላህ ባአላህ ፈቃድ
@habeshatube668
@habeshatube668 3 жыл бұрын
ኧረ በሽ ነው ዋናው ፍላጎት ነው ግን ያው ሴት አሰልጣኝ ብትሆንም ወንድ ሰልጣኝ ይኖራል ሴት ብቻውን የለም ደሞ ጥሩው ከወንዶች ጋር ፋት ስታረጉ ነው ጥንካሬው የሚመጣው
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 3 жыл бұрын
@@habeshatube668 ውዴ አመሰግናለሁ ግን ሀይማኖቴ ከወድ ጋር መተሻሸትን አይፈቅድም የሴት ለብቻ ቢኖር ሀሪፍ ነው
@fantugmedhingmedhin6463
@fantugmedhingmedhin6463 3 жыл бұрын
ለወ/ሮ አስቴር እንዲህ ብናረግስ የ60 ዓመት አዛውንት : ትዕግሥት ከጠንካራ መንፈስ በሚፈልገው ቴኳንዶ ጥቁር ቀበቶ 1ኛ ዳን ባለቤት : ማንም ሰው እራሱን ከጥቃት መከላከል ይችላል (በተለይ ለሴቶች) ብላ ዉጤቱን ያረጋገጠችልን ። አጋዥ ስለሌላት ኑሮዋን ከስፖርት ተቃራኒ በሆነ በማትፈልገው አረቄ ንግድ ያረገች እህት ; እናት ; አያት የሆነች ም/አሰልጣኝ ለ ወ/አስቴር የመርዳት ባህላችንን በማሰብ 50 ሎሚ ለ50 ሰው ... በሚለው ብሂል እንዲህ ብናረግስ አሁን ፊልሙ ከ73500 በላይ ዕይታዎች ያሉት ሲሆን ከዚህ ውስጥ እድሜያቸውን በማሰብ 60000 (ስድሳ ሺህ),ሰው በአካውንታቸው 20 ብር ብናሰገባ በቀላሉ 1.2 ሚሊዬን ብር ያገኛሉ በዚህ ብር ህይወታቸውን ይቀይራሉ እኛም ፊልሙን አይተን የተደሰትነውን ያህል በመለገሳችንና በመለወጣቸው እንረካለን። እንዲሳካ ሁላችንም ከተባበርን ይሆናል ብዬ አስባለሁ በመጨረሻም ፈቅዳችሁ ላያችሁና አስተያየት ለሰጣችሁ በሙሉ ወ/ሮ አስቴር ከልብ ምስጋና ያቀርባሉ ።
@peaceforall8032
@peaceforall8032 3 жыл бұрын
Comdian Eshetu, invite this lady and may be organise some fund for her
@sakinalove9314
@sakinalove9314 3 жыл бұрын
ወገኖቼ። እኚ እናት መረዳት ኣለባችው። እውነት ኣሳዘኑኝ። እድሜ ይስጦት እናቴ
@salameselemetube6689
@salameselemetube6689 3 жыл бұрын
መርዳት አለብን በይ ማን ለይ ነው ምታላክኪው ኣ
@ggg4198
@ggg4198 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚሉ እናት ክብር ለናታችን
@mkinay843
@mkinay843 3 жыл бұрын
በጣም ቡርቱ እናት ናቸው ነገር ስራቸው ከሞያቸው አብሮ አይሄድም
@የግልፍቅር
@የግልፍቅር 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ እናት
@nurinur2748
@nurinur2748 3 жыл бұрын
Ba Hager dereja mashelem yalebachew enat nachew
@ezanaestifanos326
@ezanaestifanos326 3 жыл бұрын
ጀግና እናት
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 3 жыл бұрын
You’re my inspiration 👏🏼👏🏼👏🏼😘😘😘 yana mar God bless you mamaya
@saedawaw5357
@saedawaw5357 3 жыл бұрын
ዛሬ ገና በመፈጠሬ ደስ አለኝ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 жыл бұрын
እድሜ ለማዳም ቤት ስራ ወገቤ ተላቋል😢😢እረጅም እድሜ ለእናቶች
@ብሌንካሳ
@ብሌንካሳ 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@iamfine6333
@iamfine6333 3 жыл бұрын
ቀናሁቦት እናቴ በርቱልኝ እሰይ ምሳሌ ናት እድሜ ቁጥር ነው።
@melkam9616
@melkam9616 3 жыл бұрын
Hostuan (liyan) saladenk alalfem betam betam yemiyamer lenurwachen yekerebe Programe new yasayachehun Liya bagegnehush ena beshelemkush
@FiRlovee3952
@FiRlovee3952 3 жыл бұрын
ጀግና ነች ሀቢበቲ እውነትም አርአያ ለሴቶች
@እማእወድሻለሁ-ዀ5ሰ
@እማእወድሻለሁ-ዀ5ሰ 3 жыл бұрын
አለማድነቅ አይቻልም ደስ ሲሉ
@bahrbro8801
@bahrbro8801 3 жыл бұрын
Echin enat mardat yamifalg yelam uff enate allah yitabkish endaw ebs yamtiradabatin biyamachach❤
@momona7637
@momona7637 3 жыл бұрын
Wow I fell in love with Eteye Aster .
@ዚዚየአላህባሪያ
@ዚዚየአላህባሪያ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስስስሲሉ ማሚየ 👌👌👌 እኔም በጣም ነው መሰልጠን እፈልጋለሁ ሀገር ስገባ ኢንሻአላህ
@ኩምሳገመቹ
@ኩምሳገመቹ 3 жыл бұрын
ዋው አይደለም ለወጣት ሴቶች ለብዙ እናቶች ምሳሌ ነወት ዋውውው እድሜና ጤና ይስጠወት
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
እማምዬ ጠንካራ ነዎት በርቱ እድሜና ጤና ይስጥዎ
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 3 жыл бұрын
How do I get this lady contact? Please EBS help me to content this lady!
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት ሞራላችንን አነሳስተውናል በርቱ
@cityadane6955
@cityadane6955 3 жыл бұрын
አድራሻቸውን please 🙏
@abedmmmn5698
@abedmmmn5698 3 жыл бұрын
ኦሎምፒያ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
የእኔ ጀግና እናት ።
@MaMa-mi6rv
@MaMa-mi6rv 3 жыл бұрын
ጀግና እናት❤
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 жыл бұрын
የኔ እናት
@betlhemmarkos8631
@betlhemmarkos8631 3 жыл бұрын
ጀግና እናት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጦት እስፖርት ለጤንነት ጥሩ ነው
@elsasolomon7908
@elsasolomon7908 3 жыл бұрын
Proud of u dear!beta neow yemakebrsh gobez.🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@በረከትባርኮት
@በረከትባርኮት 3 жыл бұрын
ዋው ደጣም ደስ ይላል እማማ ተመቹኝ እኔ 5አመት ከጥቅጫዋለሁ በጣም ነው ደስ የሚለው እኔ የምገርመኝ የዛኔ በሰራሁት እስፓርት ሆዴ በሲታብ የደረቀ ነው አሁን ሀገሬ ስገባ እጀምረዋለሁ ወኔዬ አመጡብኝ
@እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
@እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጀግና እናት ናቸው በ60 አመት ይሔንን የመሰለ ቅልጥፍና ያስደንቃል እኔ ቴኳንዶን ልሰራ አይደለም ገና ስሙን ስጠራ እራሱ የምሰባበር ነው የሚመስለኝ
@emuahlmetube4149
@emuahlmetube4149 3 жыл бұрын
ክክክ
@aynalemkidane9800
@aynalemkidane9800 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ በርቱ
@kanjuet9660
@kanjuet9660 3 жыл бұрын
የኔ ጄችና ሀይል አወጣታዋ ራሱ ከወጣቶች ይበልጣል
@AB-nq7uj
@AB-nq7uj 3 жыл бұрын
Pls we need an account to help her
@WISDOMISLAM1
@WISDOMISLAM1 3 жыл бұрын
This is inspirational, tells a lot to us!
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
እኔም የምፈልገው፡ትምህርት፡ነው
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
ዋውው ጀግና ነሽ እውነት💪👍
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 3 жыл бұрын
ወንድ ናሽ ወላሂ ጅግና እናት እድማወን ያርዝመው 🌷✅
@fatimahassan1795
@fatimahassan1795 2 жыл бұрын
Masha allah gobez sew
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
ባገኛቸው እንዴት ደስ ባለኝ በጌታ በቅርብ መጣለሁ😍
@mimimar9362
@mimimar9362 3 жыл бұрын
በጣም አድናቂዎት ነኝ ደስ ሲሉ
@tzitab8961
@tzitab8961 3 жыл бұрын
በአለምላይ ስት አይነትሰዉ አለ እረጅም እድሜ ይስጥሁ
@amsalesinidu3096
@amsalesinidu3096 3 жыл бұрын
This lady looks like she is in her 40's to me. She is a good example of all women. God bless her. I want her to teach me self defense too.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
Far from Civilization: Inside the Life of a Family Living in the Mountains
42:46
Food Around The World
Рет қаралды 3,1 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 83 М.