መሪር ሀዘን!! አዲስ አበባ በሀዘን ተዋጠች 230 ሰዎች ሞ.ቱ ዶ/ር አብይ ሀዘናቸውን ገለፁ ከመንግስት አስተማሪ ቅጣት እንፈልጋለን 29 August 2024

  Рет қаралды 32,946

የናንተው - Yenantew Media

የናንተው - Yenantew Media

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 Ай бұрын
ESEEEY SELTE HEZBOCH.......DEGSDEREGACHEW JEBOCH...KERSTIYANUN....KETKETEW BETKERSETIYAN AKATELEW NBR...CHERAKOCH NACHEEW
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 Ай бұрын
Yebelachew KERSTIYANUN ASEDEDUUT...GN EGZIABEHER WAGACHEWEN SETACHEW ESSSSSEEEY
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema 2 ай бұрын
አቤቱ ወገኖቻችንን በአፀደገነት አኑርልን ፊትህን መልሰልን
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 ай бұрын
ያረቢቢቢቢቢ በራህመትክ
@SewunetAbreham
@SewunetAbreham 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምሬቱን ያወርድልኝ
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 ай бұрын
በየቀኑ ሀዘን ብቻ ይኸዉ አመታትን አስቆጠረ አላህ አክበር ያረቢ ዱንያ አኼራችንንን አደራህን🤲
@Mozahamdan1988
@Mozahamdan1988 2 ай бұрын
Fetari yqr belen🤲🤲🤲
@raheltekle4302
@raheltekle4302 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ማረን።
@MymatherLove-kp5dv
@MymatherLove-kp5dv 2 ай бұрын
የአላህ 😢😢
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 ай бұрын
ሱብሀን አይኑ ራሱ ያስታዉቃል ሲታይ
@getmer5301
@getmer5301 2 ай бұрын
"ካልሠረቂ ኢሊሌቂ" ትርጉሙም "ካልተሠረቁ አይታደግም" የሚል መርህን አንግቦ የሚንቀሳቀሰው ሕዝብ ይህን መርሁን በዞኑ የተከሠተውን የጎርፍ አደጋን ምክኒያት በማድረግ በራሱ ልጆች ላይ ጭምር መጠቀሙ በጣም ያሳዝናል።
@MosMoj
@MosMoj 2 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💖💖💖💖
@hizikelbanbirebelayneh8242
@hizikelbanbirebelayneh8242 Ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ መንግስት ነዉ። ሌቦች እንዲበራከቱ የሚደግፍ እና ዜጎቹን የሚያስተምር ህግ በማዉጣት ገዳዩ መንግስት ነዉ።
@CfhhVvgg
@CfhhVvgg 2 ай бұрын
ያአላህ😢😢
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mestawotshiferaw5375
@mestawotshiferaw5375 2 ай бұрын
የዝህ ጨካኝ ሰዉየ ዘመን የሞት የመከራ ነዉ።
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 ай бұрын
አይ የወንጀል መብዛት በኢትዮጵያ ዉስጥ መጨረሻዋ ምን ይሁን? አብይ ከገባ በኋላ መገዳደል ወንጀል ሌብነት አዉሬነት ጭካኔ ግፍ ምነዉ ህዝቡ ምን ነካዉ?
@raheltekle4302
@raheltekle4302 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@tesfaneshdawit1209
@tesfaneshdawit1209 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@Haymanot-d6x
@Haymanot-d6x 2 ай бұрын
😭😭😭
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 2 ай бұрын
እነኝህን ወሮ በሎች አስቀምጦ መቀለብ መፍትሄ አይሆንም :: መንግስት እነኝህን ወንበዴዎች እስከ ወዲያኛዉ ማሰናበት እንጂ !!
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
መሬት እንኳ ሰለቻት የእኛ ነገር? ለማንኛውም መሬት እየተሰነጠቀች ይሆን እንዴ???
@MisrakAsefa-h9k
@MisrakAsefa-h9k 2 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ በብዙ መልኩ እያስተማርከን ነው እኛ ግን ጥላቻን ጦርነትን እየሰበክን እያስከፋንህ በየት ትምረናለህ
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 2 ай бұрын
Sorie Ene Meske Aydele Yehazene Enba Nowe Yelkune Sowe Simote Aysedsteneme Oke
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
ሓሓሓ😭😭😭😭አብይ አዘነ አላዘነ ምን ለውጥ አለው ሕዝቡን ቢረዳ ነበር እሡ ችግኘ ይትከል እንጂ ጌታ በቃ በለን
@elfineshchaluma1280
@elfineshchaluma1280 2 ай бұрын
እሄ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ሰው ሁሉ ንሰሃ ቢገባ ብፀልይከተለመዱ ዉጭ በየጊዜው እየተፈሩ ላሉት ቺግሮች ከፈጣሪ ጋ ብቻ ነው መፍተሄ
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ጉድ የታፈነዉ ፈነዳ
@HaimHamana
@HaimHamana 2 ай бұрын
ወድሌባዉ አደቀዋለሁ ጀግና እደኢቶጲያቆሻሻ ህገመግሥት ያለዉ አገር የለም የሌባደጋፊ ህገመግሥቷን የዛ መልካሞችን ሠታሥገድል ሌቦችን ሠትቀልብ የምትኖር የኛ ሀገር በሸቆሻሻ ባለሥልጣንየምትመራ. ወጀልባይሠራ ይገርመኝነበር. ባለሥልጣናቱ እግዚያብሄር ይጨርሣችሁሁሁሁ ህህዝባችን ጥሩዚዜ ይጣልን. ፍትህሞታለች ህግ ለሞተችዉ ፍትህ ይሁን. የሞተዉፍትነው የተጎዳዉ ፍትህ ነው. ፍትቢኖር ይሄሁሉ ወንጀል አይሠራም ነበር ፍርድ እደሣዉዲ ይሁን የሠረቀ ይቆረጥየገደለ እዳገዳደሉ. ይሁን
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
ዉስጡ በደስታ ብዛት ፈንጭቷል ሠይጣን ፖለቲካ ተቃዋሚ ቢሆን ይገሉት ነበር
@SisayLab
@SisayLab 2 ай бұрын
ማን ማን ይቅጣ በመንግስት መስራቤት የተሰገሱት ሌቦችናቸዉ
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 2 ай бұрын
አብቺቲ፡በሠላም፡የሚኖሩትን፡እየፈናቀለች፣ሰውን፡ነቅላ፡ችግኝ፡እተከለች፡ያለች፡ህፃን፡መሪ፡አብይ፡አዘነች፡አትበሉ፡ሌላው፡በደካማ፡መንግስት፡የሚከሰተው፡ሥርዓተ-ሰልበኝነቱ፡ተጠናክሮ፡ይቀጥላል፡እንጂ፡የሚሻሻል፡ነገር፡የለም፡ጨረስኩ።
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 31 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 29 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 32 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 14)
34:46
ለዛ
Рет қаралды 120 М.