መስጂድን መንካት ከአላህና ከነብዮ ሙሀመድ (ሰአወ) ጋር ጦርነት መግጠም ነው ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ የጁሙአ ሁጥባ || Harun Media ||

  Рет қаралды 24,527

Harun media

Harun media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @haruntube2

Пікірлер: 188
@fyusuf3750
@fyusuf3750 Жыл бұрын
*በበዳዮች ላይ የአላህ እርግማን ይስፈንባቸው! ታመናል፣ ተጎድተናን ሀዘናችን ጥልቅ ነው!! ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል* ☝😭😭😭
@እሙኻሊድ-ዐ6ቀ
@እሙኻሊድ-ዐ6ቀ Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ታመን አቀርም ተጎድተንም አንቀር በቅርብ ያድርግልን እንጂ ያረብ ፈረጃህን በቅርብ
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ንግግር ነዉ እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር Жыл бұрын
ፊትህ ለመስጅዶቻችን እና በበደል ለምሰቀዩት ለኢትዮጵየውየን ሙስልሞች😢😢
@Bezashyeshegeruwa
@Bezashyeshegeruwa Жыл бұрын
ሙሰሊምን የነካ የለውም በረካ እኔ እርቶዶክሰ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ ሙሰሊም ወገኖቼ ጎን ነኝ ሰለማዊ ሰልፋ ቢጠራ ድምፅ እሆናለሁ ሙሰሊሙ በሀይማኖቲ ቀልድ አይውቁም
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ እናት
@ታነኝቢትማሚሚሚሚ
@ታነኝቢትማሚሚሚሚ Жыл бұрын
እውነት ነው መንሚ በሃይማኖቱ ቀልድ ዬለሚ
@hayatemuhammad4288
@hayatemuhammad4288 Жыл бұрын
ውነትነውየኔእህት ሙስሊምንየነካየለውምበርካ😢😢😢😢😢
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
እስኪ መጽሃፍ ቅዱስ አንቢቢ
@Bezashyeshegeruwa
@Bezashyeshegeruwa Жыл бұрын
@@muke614 ይሔ እኮ ችግርሕ አንተ አጉል አክራሪ ነሕ ምን ልታረግ ገባሕ ፈልገሕ አይደል የፈለኩትን መፃፍ መብቴ ነው
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ያማል ወድሞቻችን አላህ በጀነት ያሰቀምጥልን 😭😭😭😭😭😭😭
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
ሡለ ሏሑ አለሒ❤🌹ወሠለም❤
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ላሀወላቅወተላቢላህ. የአላህ. የአላህ. ለሙጅሪሞች. አላህ. የስራቸወን ይስጥልን ያረሂም
@halimabntomar4495
@halimabntomar4495 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀሚአን ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሙሀደራ ጀዛኩም አሏህ ኸይር አሏህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ ላይይ👍✅ይይይ✅👍ይይ✅👍ክክክ✅👍ክክክ✅👍ክክ✅👍ሼሼ✅👈ሼሼ✅👈ሼሼሼ✅👈ሼሼሼ✅👈ርርር✅👈ርርርር ✅👈አይረሳ✅👈✅👈✅👈✅✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅
@rahmaseid9984
@rahmaseid9984 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን አላህየ መፍትሄ ካተ ነው ያአላህ
@ሁሴንአደም-በ5ኈ
@ሁሴንአደም-በ5ኈ Жыл бұрын
አህለን ያጀመአ
@whsffds5498
@whsffds5498 Жыл бұрын
ያአላህ ፈረጃህን አቅርብልን😢😢😢
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
MashaAllah nice lecture Jzkumullah ustazu❤❤❤
@khadijakhadija3847
@khadijakhadija3847 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ጀዛ ከላኡሰታዝ❤❤❤
@mekaa5021
@mekaa5021 Жыл бұрын
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱሏህ ወበርካትሁ ፍትህ መሰጂዷቻችን አይፍረሡብን የአሏህ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Жыл бұрын
Ustaze jzk allah yetebekachu
@leylayimam
@leylayimam Жыл бұрын
ኡሥታዞቻችንን ሰጋን የት ይሆኑ እኔም ሸሂድ ልሁን ለሀይማኖቴ
@ssaa6936
@ssaa6936 Жыл бұрын
ፊትህ ላማስጂዶቻችን ፊትህ የአላህ
@hhaa5456
@hhaa5456 Жыл бұрын
ድንቅ መልእክት አላሕ ይጠብቅሕ
@MunaAdam-kg9dz
@MunaAdam-kg9dz Жыл бұрын
አላህ ፍሩድን ይስጣቸ እነዚ የኢስላም ጠላቶች ናቸው እኛ ዳኝነቱን የምጠይቀው ከአላህ ነው
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን ለሙስሊም ወንድም እህቶቻችን ፍትህ ያረብ የሞቱትን ወንድሞች ለጀነት በላቸው ያረብ😭😭💔
@ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
@ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ያሱባሀንአላህ ያረብ 💔💔💔💔💔
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer Жыл бұрын
አላሕ ይድረሥልን አንድነታችንን ይመልሥልን ከመሥጊዶቻችን ከድሖች ቤቶች እጃቸውን ያሡልን ሐሥቡን አላሕ ወኒእመል ወኪል
@kustr5728
@kustr5728 Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንን
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ወላሂ ራሴን አሞኛል በለቅሶ ብዛት እነዚህ ነጃሳወች እደዚህ ፈንጭተውብን አይቀሩም ከዳር እስከዳር ተነስቶ ህዝበ ሙስሊሙ መብቱን ማስከበር አለበት ሸሂድ የሆኑትን አላህ ጀነተል ፍርዶሰል አእለ ይወፍቃቸው እንቃ ድናችንን በደንብ እንማር መስጅዶቻችንን የሁለየም ኢባዳችን መፈፀሚያ የልባችንን ቆሻሻ የምናራግፍበት ከጥላቶች ከለላ መመሆን ልንጠብቀው ይገባል
@ziyo3133
@ziyo3133 Жыл бұрын
Jazakallh allha ytbekh
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
መንግስት ውድቀቱ ሲቃረብ ቤተ _እምነቶችንና አማኞችን መተናኮስ ይጀምራል !😢😢😢ኢላሂ ከአንተ ነው ፍርድ
@semirah5643
@semirah5643 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ያንሣልን ለህዝብም ለአገርም ሸክም መንግስት
@أمفواد-ذ8ر
@أمفواد-ذ8ر Жыл бұрын
የአላህ ፍትህ ካተነዉ አላህ ፈረጃዉን አተቅርብልን😢
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 Жыл бұрын
አሚንአሚንአሚንጀዛካላህኸይር
@የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ
@የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ Жыл бұрын
ላኢላሀኢላ አንተ ሱባሀነክ ኢኒ ኩኑቱ ሚነዛሊሚን
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ለዲናችን መስዋዕት መሆን ግድ ነው
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ወበረካቱ ሀስቢየንላህ ውኒየምልውኩል😢😢😢😢😢
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ Жыл бұрын
አሚን አሚን👐👐👐አሚን የረብ
@naimamohamed8779
@naimamohamed8779 Жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱ ሏሂወበረካቱሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@kuwaitcity1106
@kuwaitcity1106 Жыл бұрын
ያረቢ ሰላምህን❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
ፊትህ ለመስጅዶቻችን 😭😭☝️☝️☝️💔💔🕌🕋
@fekermedia870
@fekermedia870 Жыл бұрын
እንዳው በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይፍረድባቸው ቢዘገየም ዓይቀር ሁሉም የጁን ያገኛል ቆይ ፈጣሪ መስጊዶችን እና ቤተክርስትያናችንን ይጠብልን 🙏🙏🙏
@ኽብረት
@ኽብረት Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኼር ሐፈዘክ ረቢ ሸክና
@njatandabdu2472
@njatandabdu2472 Жыл бұрын
ሀሥቡንአሏሁ ወኒኢመል ወኪል አለ ዟሊሚን
@halimabntomar4495
@halimabntomar4495 Жыл бұрын
اللهم صلي وسلم عل نبينا حبيبنا محمد صل الله عليه وسلم💐💐💐
@HadraSani
@HadraSani Жыл бұрын
حسبنا الله ونعمل وكيل
@ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ
@ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ Жыл бұрын
የአሏህን ቤት የምያፈሩሱ ሁላ አሏህ በላ ያውረድባቸው ያረብብብብ ልብን ይሰብራል መንግስት የምሰራው ሰራ حسب يا الله
@iiammuslimalhamdulillah9789
@iiammuslimalhamdulillah9789 Жыл бұрын
ፊትህ ለምስግዶች። ለሞቱት ዉድሞቸችን። 😭😭😭😭🇪🇹። ዋ። ኢስለመ። 🇪🇹። ሚነዉ። ሀገሬ። ፊትህ። ነፈግሽን ህህህህህህህህህህህህ😢
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 Жыл бұрын
ትክክል 100% ያኢላሂ ፍርዱን ካተ ያረብ
@henanhenan3893
@henanhenan3893 Жыл бұрын
ፍትሕሕሕሕሕሕለመሥግዶቻችን
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh Жыл бұрын
አሚንንን አሚንንን አሚንን ያረበልአለምን
@zaharaaabduuzaharaaabduu3012
@zaharaaabduuzaharaaabduu3012 Жыл бұрын
ያረብ እዝነትህን አወርድልን ደካማ ባሮችህ ነን
@theehfamily2939
@theehfamily2939 Жыл бұрын
ምርጥ ኹጥባ ማሻ አላህ!
@ErgoyeKassaw-et2fk
@ErgoyeKassaw-et2fk Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችን
@TheSamurai4ever
@TheSamurai4ever Жыл бұрын
አሚሚሚሚንንንንን
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
ያአላህ በቅዋህ አተው ፍርዱን ቅርብ አድርግል
@hfch7727
@hfch7727 Жыл бұрын
አሀስቢ አሏህ ወናአመል ወኪል
@megfiramuhamed2124
@megfiramuhamed2124 Жыл бұрын
Allah akbar
@halimashanbelhalimashanbel9642
@halimashanbelhalimashanbel9642 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችን አላህ ይላአንኩም ኩሉ ሙጅሪም
@abibaalkmal8551
@abibaalkmal8551 Жыл бұрын
ፍትህህህህ.ለሚፍርሱ.መስጂዶች
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አህለን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ያረብ የአላህ አተው በቃ በለን አላህ ተሻሂዶች ጎን ያርጋቸው
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 Жыл бұрын
ሀሥብን አላህ ወኒኢመል ወኪል😢😢
@MekiyaTube
@MekiyaTube Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሙስሊሙ ኡማ ፍትህ ለመሳጂዳችን😢 ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል
@elafelaf2010
@elafelaf2010 Жыл бұрын
አህሌን ኡስታዝ
@UKDRILLRP
@UKDRILLRP Жыл бұрын
እኔ የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ብዙ የሙስሊም እህት ፣ ጎረቤት ፣ወንድም ፣ዘመድ ፣ቤተሰብ አለኝ ታድያ ነሙስሊ እህት ወንድሞቼ ለይ እጅ ሲነሳ ቁጭ ብዬ አላይም ሰላማዊ ሰልፍ ለይ እገኛለው ካስፈለገ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ Жыл бұрын
አላህ ነሥሩ ቅርብ ያድርግልን
@afenanabedulgbar4525
@afenanabedulgbar4525 Жыл бұрын
ሀስቡነላሂ ወኒእመል ወኪል
@ٱمينورعيني
@ٱمينورعيني Жыл бұрын
መስጅዶቻችንን አትንኩ መስጆዶቻችን እስልምናችን ከሀገርም ከሂወታችንም በላይ ናቸዉ አትንኩ
@sentatessma6690
@sentatessma6690 Жыл бұрын
Thank you brother
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብ
@montaawole9908
@montaawole9908 Жыл бұрын
አሚንንንን
@hindmekonen6216
@hindmekonen6216 Жыл бұрын
Selelahu Alehi weselem
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ረጅም ዕድሜ ይሰጥሰ እንዳንተ ያሉ እውነተኛ (ያሁኖቹን "ኡሰታዝ "እየተባሉ የማይገባቸው ከብልግና ጋር ፓለቲከኛ የሆኑ)ሙሰሊማንን ያብዛልን።
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ያረብ በመሥጊዶችና በሙሥሊሞች ላይ አዛ የሚያደርጉትን አንሣልን ፈርጀን በሀበሻ ምድር ለቅሦና ሰቃይ የሚያወርዱትን አላህ አይቸግርህም ሥራቸውን ንቀልልን
@SwSwits-te4dn
@SwSwits-te4dn Жыл бұрын
سبحنك يارب اللهم رحمتك صلى الله عليه وسلم
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 እረ መስጂዶቻችንን አታፍርሱብን ቁራአንችንን አታገላቱብን ወዲሞቻችንን አትግደሉበን እረ ያአሏህ ያረቢ አተዐፍረዲልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ Жыл бұрын
ሙስሊሙና ኦርቶዶክሱ አንድ መሆን አለበት። የሁለቱ ሃይማኖቶች ጥንካሪ ፕሮቴስታንት እንዳይስፋፋ ስላረጉ ሁለቱንም ሃይማኖቶች ማጥፋት ግድ ይላል። አንድ ሁኑ መስኪድንም ቤተክርስቲያንም በህብረት እንታደግ፡ ይህብቻ ነው የሜያዋጣው።
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 Жыл бұрын
ትክክል
@almazibrahim7448
@almazibrahim7448 Жыл бұрын
Thanks
@theehfamily2939
@theehfamily2939 Жыл бұрын
ዋጋቸውን ያገኛሉ ኢንሻ አላህ!
@kimdereadeor2778
@kimdereadeor2778 Жыл бұрын
አማንንንን
@jemalmohammed6149
@jemalmohammed6149 Жыл бұрын
حسبنا الله ونعم الوكيل
@fatimah9610
@fatimah9610 Жыл бұрын
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe sallallhi allehi wassllam ya allhe nerserhen kerbe aderglen yanten haylntehen asyhawe
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 Жыл бұрын
ፍትህፍትህፍትህ ያረብ ሀግሬቸነሰላም☝☝☝☝☝☝☝
@fatefate2725
@fatefate2725 Жыл бұрын
سبحان الله يرب يكرم نسرن
@gf7160
@gf7160 Жыл бұрын
ياالله يارب ☝
@kustr5728
@kustr5728 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@عبداللهاليامي-ت5ت
@عبداللهاليامي-ت5ت Жыл бұрын
Amen 🙏
@muhamad3183
@muhamad3183 Жыл бұрын
እኛ መሥጂዳቺን ፈርሦ የሚገነባዉ አገር ባፍጫቺን ይዉጣ ሸሂዳቺን በቂ ነዉ ሞት አይቀር እኛ ከሡ የሡ ወደሡም ተመላሾቺ ነን ያኡመተል ሙሀመድ በዱአ እንበርታ እላለሁ አላህ ይፈርጀን
@Sophie-w5v
@Sophie-w5v Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዳችን
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ Жыл бұрын
ያረብ ሀያልነትህን አሳያቸው ያጀባሩ ያቀሀር አተ አኮትኩተው የአብይን ስርአት አረአቆሰለን ያረብ የአላህህህህህህ
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
አላህ ይዝነልን ያረብ
@lizaliza4915
@lizaliza4915 Жыл бұрын
Wolahi bedayoch Allah yafersachu😢
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
የአላህ በቃበለን
@AlewiyaRoba
@AlewiyaRoba Жыл бұрын
ያኢላህ አንተው ፍረድ 😭😭😭😭
@mariejaculbe4762
@mariejaculbe4762 Жыл бұрын
አናቱ ይፍረስ 🎉🎉🎉
@fyusuf3750
@fyusuf3750 Жыл бұрын
*ሙስሊምን የነካ የለውም በረካ!*
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር Жыл бұрын
ሃሩን ሚድያ አህሌን
@merdiaselamu7967
@merdiaselamu7967 Жыл бұрын
Islimina sidib ayastemerim Yemetisadebu ALLAH yedaya yestachew Hagerachinin. Selam yadrgilin
@bahriyaoumer4615
@bahriyaoumer4615 Жыл бұрын
ALLAHU AKABAR
@iubabasuleyman6969
@iubabasuleyman6969 Жыл бұрын
ሀሥቢ አላህ ወኒያእመል ወኪል መሥጂዱን ለማፍረሥ ያሴራችሁ ይፍረሥ ብላችሁ ትእዛዝ ያሥተላለፋችሁ ያፈረሣችሁ የአላህ ቁጣ በላ ይውረድባችሁ
@rozitube8088
@rozitube8088 Жыл бұрын
allah yesrachun yestachu ineshallan demom ayekram😢
@khadijakhadija3847
@khadijakhadija3847 Жыл бұрын
ፍትህ ለመሰጅዶች ለቁርአናችን
@hayubintbaba568
@hayubintbaba568 Жыл бұрын
ፍትህ አለ ብየ ፍትህ አልልም ሀገራችን ላይ በሙስሊሞች ላይ የሚደረሰውን ክስተት በተደጋጋሚ እያየሁ ሙስሊሞች ሆይ የኡመተ ሙሐመድ ሆይ ንቁ ፍት ብላችሁ አትበሉ ፍት የለም። እውነትም ኢስላምን ሰይፉ ነው የሚያስከብረው። ሀገር ውስጥ ያላችሁ የአላህ ቃል መጠበቁ መስጊዶችን መጠበቁ ሙስሊም ህብረተሰቡን መጠበቁ ነገም እንዳንዘነጋ ከሀገር ውጭ ያለን ደግሞ በኢኮኖሚ በመደገፍ ድምፅ በመሆን በሀሳብ በመደገፍ ከጋናቸው እንሁን ዛሬ የአላህን ቤት ሲጠብቁ የሞቱ ወንድሞቼችንን አላህ ከሸሂድች ይበላቸው ይህን ማገኘት መታደል ነው። ሰልፍ መውጣቱ ነገም ይቀጥል። ድል የአላህ ነው። ድል የሙስሊሞች ነው። ተክቢር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته اخواتي اخواني مر حبا ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله الحمد لله رب العالمين يا رب الله يعطيك العافيه جزاك الله خيرا دنيا واخره اللهم ربنا ياربي انصير اثيوبيا
@abdiabdella6556
@abdiabdella6556 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН