መስከረም 21 ብዙኃን ማርያም

  Рет қаралды 305

Aleph T አሌፍ

Aleph T አሌፍ

Күн бұрын

መስከረም 21 የብዙኃን ማርያም ዓመታዊ በዓል ወረቦች
#በዓለ_መስቀል #መስቀል #ቅዱስ_ያሬድ #ዲያቀቆን_ብርሃኑ #ወረብ #ማኅሌት #ማኅሌተ_ጽጌ #ቅዱስ_ዮሐንስ #መጥምቀ_መለኮት #ክብረ_በዓል #ማኅቶት #ማኅበረ_ቅዱሳን #ዜማ #ቅዱስ_ያሬድ #ሊቀ_መዘምራን #መዝሙር #ዲያቆን #ሊቀ_ጠበብት #አባ_ገብረ_ኪዳን #ስብከት #mahiberekidusan #mktv #ebs #Abba_Gebre_kidan #mezmur #orthodox #donkey
ብዙኃን ማርያም ስለ ሁለት ነገር ይከበራል፡፡
318ቱ ሊቃውንት አርዮስን ለማውገዝ ሚያዝያ 21 ቀን ጉዞ ጀምረው መስከረም 21 225 ዓ.ም ኒቅያ ደርሰው የተሰበሰቡበት በመሆኑ ነው፡፡ እመ ብዙኃን የሚለው የሊቃውንቱን ብዛት ያመለክታል፤ አንድም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጸጋ የብዙዎች እናት ናትና ነው፤ (ዮሐ 19፥26-27)፡፡
ስለ ቅዱስ መስቀል ነው፡፡ ይህም በግብፅ (እስክንድርያ)፣ በአርመንና በሶርያ በሚኖሩ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ለ29 ዓመታት የነገሠው የኢትዮጵያ ንጉሥ ዐፄ ዳዊት (1375-1404 ዓ.ም) ክርስቲያኖችን ለመርዳት ወደ ግብፅ ለመዝመት የግዮንን (ዐባይ) ውኃ ገደበው፡፡ በወቅቱ ለነበረውም የግብፅ ንጉሥ በክርስቲያኖች ላይ የደረሰውን ግፍ ገልጾ ሰላም እንዲያወርድላቸው ላከበት፡፡ የግብፅ ንጉሥም መልእክቱን አይቶ ሁለቱን ወገኖች (ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች) አስታርቆ ብርና ወርቅ እጅ መንሻ ለዐፄ ዳዊት በመላክ የዐባይን ውኃ እንዲለቅላቸው ተማጸነው፡፡ ዐፄ ዳዊት ውኃውን ለቅቆ እጅ መንሻውን ሳይቀበል ‹‹ሀገሬ፡- ጠል ለመከር ከመስጠት ተከልክሎ ምድርም የዘሩባትን ከማብቀል የተከሉባትን ከማጽደቅ ተከልክላ ረሃብ ሆኗልና ጌታ እግዚአብሔር ቢታረቀን ከመስቀሉ አንዱን ክፍል ላኩልን›› የሚል መልእክት ጽፎ እጅ መንሻ ጨምሮ ወደ እስክንድርያ ላከ፡፡ እነርሱም መክረው ቀኝ እጁ ያረፈበትን መስቀል፣ አክሊለ ሦኩን፣ ሉቃስ የሣላትን ሥዕል ጨምረው ላኩለት፡፡ ዐፄ ዳዊትም ሊቀበል ሄዶ በእልልታ በሆታ ሲመለሱ የተቀመጠባት በቅሎ ደንብራ ጥላው ስናር በምትባል ቦታ ዐርፏል፡፡

Пікірлер: 2
@TeddyTesfaye-97
@TeddyTesfaye-97 7 күн бұрын
እናመሰግናለን
@hamelmalmekuria7731
@hamelmalmekuria7731 8 күн бұрын
Endemen alachu aleph'och be telegram yemetlekutenem batetewut teru new mahelet sengeba ke kahenat gar abren malet selemenfeleg ende hasab new
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 11 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 75 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
ጼዴንያ ማርያም፤ መስከረም ፲
19:18
Aleph T አሌፍ
Рет қаралды 329
#ግራ አታጋቡን አመረሩ እንደ ወገኔ?
5:05
Hikma Merssa ( ሂክማ መርሳ)Tube
Рет қаралды 6 М.
መስከረም ፲፯ የበዓለ መስቀል ወረብ
17:06
Aleph T አሌፍ
Рет қаралды 380
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН