ከንቲባ አዳነች አቤቤ 2ኛውን ምዕራፍ የኮሪደር ልማት አስመልክቶ ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ

  Рет қаралды 1,345

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 18
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v Сағат бұрын
ዋው ነው
@ሌንጮAnbesa
@ሌንጮAnbesa 3 сағат бұрын
Viva ክብርት አዳነች አበቤ በርቺ ምናልባች ከ6-11 ወራት ልንቸገር እንችል ይሆናል ነገርግን የምትሠሩት ስራ ለመጪው ትውልድ የሚሆን ሥራ ስለሆነ መጭው ትውልድም እንደነ ቀደምት ጀግኖች አባቶቻችን እናንተም ትውልድ ሁሉ ስያስታውሳችሁ ይኖራል በርቱ ተበራቱ ። በሥራችሁ መሃል በሥርቆት በሙስና የተገኘ የናንተ አባል ቢገኝ ግን ይህ ሰው የሀገር አረም ስለሆነ ነቅላችሁ ያለ ምህረት በፅኑ እስራት እንዲቀጡ ከባድ ውሳኔ ውሰዱበት ።
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 сағат бұрын
በርቱ
@Qasabpress-w5q
@Qasabpress-w5q 2 сағат бұрын
እኔና ጓዳኛዬ ከ1 አመት ለትምህርት ሄደን ሌላ ሀገር ነበርን በዚህ 3 ቀን ነው የመጠነው የተሰራው ስራ እስካሁን ድርስ በአግራሞት እያየን ነው ምክኒያቱም ከአመት በፊት ከኛ እንደዛ የቀራችው አዲስ አበባ ዛሬ ዱባይ መስለለች። በሀገሬ ተስፋ አለኝ ተመስገን አብቹ በእውነት ትችለለህ ጀግናችን 🙏🙏🙏👍
@QafarDongolo
@QafarDongolo 2 сағат бұрын
ይሀው በዚህ ሰአት ራሱ በተሰራ ኮሪዳር ልማት ፓርክ ላይ ሆኜ ንፁህ ውብ ስፍራ እያየሁ ዘና እያልኩ ነው።
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 Сағат бұрын
Your Excellency Mayor Adanech, You are doing a remarkable works. Don't give any room for complaints. Was born in Addis during the Majesty Hailselase and since then no administration taken a bold decisions to change Addis Ababa village to city except the Prime Minister Abiy and you. Keep up your outstanding work and let others talk nonsense. Well done and with respect,
@GeezAmhara
@GeezAmhara 2 сағат бұрын
ከስራ ስመለስ ሁሌ ራሴን ዘና ማደርግበት ቦታ ቢኖር በኮሊደር ልማቱ በተሰሩ መናፈሻ ቦታዎች ላይ ነው እናመሰግናለን!
@QafarDongolo
@QafarDongolo 2 сағат бұрын
ለብዙ አመታት ሀገር ውስጥ አልነበርኩም ከመጣሁ ሳምንት ሆኖኛል ግን እስካሁን በግርምት ነው ያለሁት ምክኒያቱም አዲስ አበባ ሰለመሆኑ ራሱ ጥርጣሬ ይዞኛል በውጭ ሀገር ከተሞች ላይ የሌላው ውብ ነገሮች እያየሁ ነው ለምሳሌ የመብራት ፖል ። በቃ ከሀገሬ የትም አልሄድም ብዬ ወሳንኩ ዶክተር አብይ ትለያለህ ኑረልን 🙏🙏🙏👍👍
@Ihope-sr6oe
@Ihope-sr6oe Сағат бұрын
Duty fit
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 2 сағат бұрын
Arif sera nw bertu 🎉🎉🎉
@QafarDongolo
@QafarDongolo 2 сағат бұрын
ዛሬ ታክሲ የሚጠብቀው እንደትለንቱ ፀሀይ እየበለኝ አይደለም ምክኒያቱም በኮሪዳር ልማት የተሰራ ውብ ጥላ ስፍራ ላይ ህኜ ነው👍👍
@kindalemmarie2966
@kindalemmarie2966 2 сағат бұрын
አዲስ አበባ ስሟንና የዲፕሎማት መቀመጫነቷን የሚመጥን መልክ ሊኖራት ይገባል፣
@noWAR1111
@noWAR1111 Сағат бұрын
አዲስ አበባ እኮ እንዲህ ከተዋበች በኋላ ቤቱ በጊዜ የሚገባ ሰው እኮ የለም በእነዛ ሰፋፊ እና ፅዱ መንገዶች ላይ ዎክ እያደረገ በመሃልም እያረፈ እየተጫወተ ነው የሚያመሸው
@noWAR1111
@noWAR1111 Сағат бұрын
ጥሩ ስሜት ውስጥ ሳትሆን ስትቀር ለአንድ አፍታ በተሰራው ስራ አካባቢ አረፍ ስትል በካ አዲስ ሰው ሁነህ ነው ምትመለሰው ሚደነቅ ፕሮጀክት ነው!👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@noWAR1111
@noWAR1111 Сағат бұрын
መንግስት በኮሪዳር ልማት ለተነሱ ተነሺዎች ከነበሩበት የተሸላ ኑሮ እንዲኖሩ ያስደረገበት ነገር እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው።
@noWAR1111
@noWAR1111 Сағат бұрын
ye coridar serawn lemadenek eko mexcon arat kilon piassian ena akababiwn sarbeten mayet beky nw yemengedu sefat marefia botawochu ye abebawochu wubet ere migerem nw
@noWAR1111
@noWAR1111 Сағат бұрын
ለብዙ አመታት ሀገር ውስጥ አልነበርኩም ከመጣሁ ሳምንት ሆኖኛል ግን እስካሁን በግርምት ነው ያለሁት ምክኒያቱም አዲስ አበባ ሰለመሆኑ ራሱ ጥርጣሬ ይዞኛል በውጭ ሀገር ከተሞች ላይ የሌላው ውብ ነገሮች እያየሁ ነው ለምሳሌ የመብራት ፖል ። በቃ ከሀገሬ የትም አልሄድም ብዬ ወሳንኩ ዶክተር አብይ ትለያለህ ኑረልን 🙏🙏🙏👍👍
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 49 МЛН
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 49 МЛН