መስከረም 5-ገድለ አቡነ አሮን መንክራዊ፣ አቡነ መልክዐ ክርስቶስ ዘግሸቅ (2016 ዓ.ም)

  Рет қаралды 1,649

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ወንድም ሚኪያስ ከልብ እናመስግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
@TinaChn-y1n
@TinaChn-y1n 3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@አምላኬ-ቐ5ቀ
@አምላኬ-ቐ5ቀ 3 ай бұрын
አሜን (3) ቃለሕይወትን ያስማልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ርደታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@vjgu7406
@vjgu7406 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ገብረ ስላሴ እኳን ደህና መጣህ🌻🌻አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ጻድቃን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን✝️🌼🌼🌿
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت 3 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን።
@karadion
@karadion 16 күн бұрын
አሜን
@ፀሐይትዩብ
@ፀሐይትዩብ 3 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እንካን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቅዱሳን እረዴት ቡረከት ያድልልን እኔ በራሴ መምህራንን ሁሉንም በሚባል በክርስቶስ ፍቅር እደዳለሁ ግን አልከተለም ወንጌልን እሰማለሁ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ እኔ እንደሚመስለኝ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እኔ እደምረዳቸው ጊዜአችሁን ባሉባልታ አታጥፉ ነው ሌላኛው መልክታቸው 666 ወጣቱን መንፈሳዊውን ነገር ረስቶ መባዘኑን አይተም ነው ትምህርት ሚሰጡት ቅድሚያ ግን አባታችንን መጠየቅ እና ከመልሳቸው በዃላ ነበር ታሳቢ መስጠት ነበር
@KokKokb
@KokKokb 3 ай бұрын
በትክክል እንደ አባት ቢጠየቁና መልስ ቢሰጡ ይሻል ነበር ትልቅ አባት ናቸው
@TanishBh-y1v
@TanishBh-y1v 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@adislasti4907
@adislasti4907 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yesmlen wandime tsegawun yabzaleh ye kedusanu berket yederben yederbeh
@embeteendale5497
@embeteendale5497 3 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያየዓለምብርሃን
@ኢትዮጵያየዓለምብርሃን 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!::
@RahlefekaduRahlefekadu
@RahlefekaduRahlefekadu 3 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያስማልን እኔ ከእንድ ሰው ውጪ አልስማም 😂 ግን ሁሉንም ክፉ አይካቻው አይ እኔ ቡና በጣም ነው ምወድው እሽ ሊኩን ገብረ መድህን ❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 ай бұрын
❤️🌻🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯🌻❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🌺🌿🌻🙏🌿🌺💐🌻🙏🌿🌻🌺🙏
@elsaNomi
@elsaNomi 3 ай бұрын
እዉነት ነው አሜን አሜን አሜን
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 3 ай бұрын
አሜን፫ አምላከ ቅዱሳን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ
@munalegese
@munalegese 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከቅዱሳን ረዴት በረከት ይክፈለን ❤❤🎉
@alemitubezunehzewde7691
@alemitubezunehzewde7691 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልኝ
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲
@almazabay3111
@almazabay3111 3 ай бұрын
አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ አብሮ ፡ አደረሰን ፡ ወድማችን
@TopF-hn4lv
@TopF-hn4lv 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን ቃል ህይዉትን ያስማልን ዉንድማችን❤❤❤❤❤
@BinyamDesbele
@BinyamDesbele 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@solianabirru3509
@solianabirru3509 3 ай бұрын
❤❤❤
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቡና የስጠህውን ማረሚያ ማስተካከያ ኣዲስ ስለሆንብኝ እንድንማርበት እንዴት እናግኝ ይሚቻል ከሆነ
@alemitubezunehzewde7691
@alemitubezunehzewde7691 3 ай бұрын
እንዴማግኘት እላለሁ
@Mahilet__Z19
@Mahilet__Z19 3 ай бұрын
Telegram channel link ይኖራችኃል?
@EmebetNegash
@EmebetNegash 3 ай бұрын
ለራሳቸው ንገራቸው ባደባባይ መውቀሱ ክርስቲያናዊ ነት አይደለም ጌታችንም አላስተማረም መጀመሪያ ከሳቸው ጋር ተገናኝተክ ተነጋግረክ ነው ማቅረብ ያለብክ ፈጣሪ ከቅናት መንፈስ ይጠብቅክ
@adislasti4907
@adislasti4907 3 ай бұрын
Esechawu eko be Adebebay nwu yestemrut selzi le esachawu sayehon le mesemut nwu genzabe yestachu degimo dawuyalwu selkachawu ayiseram belwal eko
@EmebetNegash
@EmebetNegash 3 ай бұрын
ስህተታቸውን በግል ለራሳቸው መንገር ነው እንጂ ባደባባይ መናገሩ ክርስቲያናዊ ነት አይመስልም የሌሎቹንም ስም ለመጥቀስ ለምን አልፈለክም የሳቸውን እንደጠቀስክ የሌሎቹንም ለመጥቀስ ለምን ተውከው???????
@EmebetNegash
@EmebetNegash 3 ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳንየአባታችን አስማሪያችን እንጂ አላመለክናቸውም አትሳሳት
@EmebetNegash
@EmebetNegash 3 ай бұрын
እሺ በሱዳን ድግምት አያጠመቁ ምእመናንን ከሚያስቱ ሀሰተኛ አጥማቂዎች ለመጠበቅ ስማቸውን ለመጥቀስ ለምን ተቆጠብክ!!!?????? የትኛው ነው በትክክል ምእመኑን የሚጠቅመው
@EmebetNegash
@EmebetNegash 3 ай бұрын
በትክክል ለምእመን ከተቆረቆርክ ተናገር ሀቀኛ ትሆናለክ
@tafeseassefa855
@tafeseassefa855 3 ай бұрын
ተው አርፈህ ቢዝነስህን ሥራ
@tinamarta5166
@tinamarta5166 3 ай бұрын
❤❤❤
ታኅሣሥ 12-ገድለ አቡነ ማር አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ እና የመጨረሻ መልእክት
2:12:18
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,4 М.
መስከረም 2-አስደናቂው የመጥምቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ቃል ኪዳን
1:25:38
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,4 М.
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
መጸሐፍ ቅድስ 81 አሐድ አቡነ ሺኖዳ  ሳልሳዊ #ጉዞ ወደ እግዚአብሔር
16:47
መስከረም 11-ተኣምረ ወገድለ ቅዱስ ፋሲለደስ (2016 ዓ.ም)
1:15:36
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,1 М.
ጌታ ኢየሱስ ተአምር የሰራባት አስገራሚ ከተማ ገባሁ
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 224 М.
ኅዳር 3-እጅግ አስደናቂው የቅዱስ ነአኵቶ ለአብ ገድል እና ገድለ አቡነ መድኀኒነ እግዚእ ዘደብረ በንኰል
1:41:32
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,5 М.
ነሐሴ 1-ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዮልያና እና ገድለ ቅዱስ አቦሊ ሰማዕት
1:20:26
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,3 М.
ጥቅምት 30-ገድል ወተኣምር ዘቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ እና የአባቶች መልእክት
1:33:31
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 896
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН