ኅዳር 3-እጅግ አስደናቂው የቅዱስ ነአኵቶ ለአብ ገድል እና ገድለ አቡነ መድኀኒነ እግዚእ ዘደብረ በንኰል

  Рет қаралды 1,584

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልንቸሩ እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን የሁሉም ቅዱሳን ጸሎት በረከታቸው ይደርብን 🕯️🕯️🕯️🌿🌸🌿🌸🤲
@ΆγγελοςΟικονομίδης-τ3ξ
@ΆγγελοςΟικονομίδης-τ3ξ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ በቸርነቱ በምህረት ይቅር ይበለን ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን
@kukw9428
@kukw9428 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ ።❤❤❤🎉🎉🎉
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወኖድማችን አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው አይለን
@webchannel2572
@webchannel2572 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከቅዱሳኑ በረከት ያካፍለን 🤲
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ የቅዱስ ነአኩቶለአብ በረከቱ ይደርብን ለሀገራችንም ሰላሙን ያሰጠን
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 2 ай бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ከኣባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@TanishBh-y1v
@TanishBh-y1v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@amanuelasrat799
@amanuelasrat799 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እባክዎትን መምህር ዳዊቱን ብቻ አሳትሙልን የመግዛት አቅሙ ለሌለን
@embeteendale5497
@embeteendale5497 2 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen ✝️💒🙏
@አምላኬ-ቐ5ቀ
@አምላኬ-ቐ5ቀ 2 ай бұрын
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 2 ай бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ትድረሰን
@frewenitakele2117
@frewenitakele2117 2 ай бұрын
ወንድሜ ቃለሂወት ያሰማልን እንኳን አደረሰን ❤️
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@sebletiumelisan7136
@sebletiumelisan7136 2 ай бұрын
እንኳን አደርሶት እንኳን በስም መጡ
@meri-m5m
@meri-m5m 2 ай бұрын
Amen Amen Amen yedergilin
@Redromkt
@Redromkt 2 ай бұрын
❤❤❤
@meri-m5m
@meri-m5m 2 ай бұрын
Berket kidusan yakaflein . Xegawin yabzalk wendma ...Temsgen Medaniyalem aboy .
@NhomNhood
@NhomNhood 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን ።እባክህ ልእንደመጀመሪያህ መፅሐፍበሀይማኖት ብትኖሩ እራሳችሁንመርምሩ አይነት ዘመኑንየዋጀመፅሐፍ ፃፍልን ለዘመኑመናፍቅናአህዛብ በቤቱ እንዲመለሱትልቅአስተዋፅዎ ይኖረዋልና ።
@senaytgidey1196
@senaytgidey1196 2 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ትግስትአበባዉ
@ትግስትአበባዉ 2 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን የቅዱሳን አበቶቻችንን ገድላቸውን እንድንሰማ የረዳን አምላከ ቀዱሳን የክበር ይመስገን .....ወድማችን ገብረ ስላሴ ቃለ ሐይወት ያሰማልን በምን እናግኝህ???እኔ ሁለት እፈልጋለሁ እንዱን ለገዳም አንዱን ለራሴ አደራ መልክቱ ከደረሰህ መልስልኝ
@kukw9428
@kukw9428 2 ай бұрын
በቴሌግራም
@ዘካርያስብርሐኑ
@ዘካርያስብርሐኑ 2 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን አደረሰህ!!! እንኳን ደህና መጣህ!!
@hiwotwolde-vu7ti
@hiwotwolde-vu7ti 2 ай бұрын
የቅዱስ ነአኩቶ ለአብ እናት እና አባት ማናቸው?
@ትግስትአበባዉ
@ትግስትአበባዉ 2 ай бұрын
ቅዱሱ ንጉሥ ሐርቤ(ገብረ ማርያም) እና መርኬዛ ይባላሉ
@hiwotwolde-vu7ti
@hiwotwolde-vu7ti 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። አመሰግናለሁ
@YosefalemAyehu-cb1cr
@YosefalemAyehu-cb1cr Ай бұрын
Nekuto leab yemibal kidus yelem yeshewan mengest lemasfafat yefetrachut teret teret nw
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 2 ай бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን
መስከረም 29-የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ ተኣምራትና ቃል ኪዳን (2016 ዓ.ም)
1:30:43
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,2 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ታኅሣሥ 12-ገድለ አቡነ ማር አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ እና የመጨረሻ መልእክት
2:12:18
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,6 М.
በዚህ ዘመን የተመረጠች ነብስ
11:27
አፍለኛ Tube(Aflegna Tube)
Рет қаралды 14 М.
ኅዳር 26-ገድለ አቡነ ሀብተ ማርያም፣ ገድለ አቡነ ኢየሱስ ሞአ እና አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን
1:28:36
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,4 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН