KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የአበባ ደሳለኝ እና የትግስት ፋንታሁን ሙዚቃዎች ስብስብ Abeba Desalegni & Tigst Fantahun Music
14:31
መስከረም አበራ ቆንጆ አድርጋ የተጫወተችውን የትግስት በቀለ "በደራው ከተማ " ሙዚቃ
4:35
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Support each other🤝
00:31
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
መስከረም አበራ ድንቅ አድርጋ የተጫወተችውን የፍቅርአዲስ ነቃጥበብ "አስተውል " ሙዚቃ
Рет қаралды 1,026,674
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 43 М.
EBRO MEDIA
Күн бұрын
Пікірлер
@meleselegese1467
Жыл бұрын
እነ እገሌ እንዲ አይነት ድምፅ ቢኖራቸዉማ በየሳምንቱ ነበር የሚለቁብን
@ethiopialove2772
Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@meseretmohammed6035
Жыл бұрын
ewunet awo😂😂😂
@victorianatanchris8445
Жыл бұрын
😅😅😅😅😂
@tewahidotube123
Жыл бұрын
😂😂😂
@bezyetadse8901
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@kumngerabebe-vj5sq
Жыл бұрын
መስኪን የሚወድ ብቻ
@የኔtube123
Жыл бұрын
ይሄ ድምፅ ለትወና ብቻ ሳይሆን ለሙዚቃም አንደኛ ነው ዋው ዋው መስኪ ስወድሽ
@fikertetareke-xk6mp
Жыл бұрын
Kezebiba tshalche😂😢
@እዉነትተናገሩ
Жыл бұрын
@@fikertetareke-xk6mpደደብ ምን አገናኚዉ? እዚህ ላይ ዘቢባን ማንሳት ለምን አስፈለገህ? የሰዉ ሙድ ለመቀሽብ ካልሆነ በስተቀር! ንፍጣም
@MedhanitMekonnen-dd3qo
Жыл бұрын
ለስንት ዘመን ሰምተን የማነውቀውን ግጥም እድሜ ለአንቺ ሰማነው መስኪዬ በርቺ ሲያምብርሽ
@zeharahassen7810
2 ай бұрын
እኮ 😂😂😂
@lily-gg4nh
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰጠሺ ድምፅ ዘምርበት መስኪ እውነትን ነው እግዚአብሔር አመስግኝ!!!!
@እዉነትተናገሩ
Жыл бұрын
ጅል! ሙዚቃን ደግሞ ሃጥያት ነዉ ያለዉ ማን ነዉ? መፅሃፍ ቅዱስን አንብብ! ዘፈን ሃጥያት አይደለም ያልተፃፈ ኣታንብብ
@mekdesTlahun-fu3pe
Жыл бұрын
@@እዉነትተናገሩ gud eko new demo endezim meta mansemaw yelem
@iloveethiopia495
Жыл бұрын
@@እዉነትተናገሩ "is that you who wrote the Bible. "Defar nek bakih!!!!!
@selamselam8531
Жыл бұрын
@@እዉነትተናገሩ ጅል አንቺ ነሽ አንቢቢ እራስሽን መፅሃፍ ቅዱሴ ዘፈን ሃጥያት ነው ዘፋኝ ማግስት ሰማያትን አይወርስም ይላል አወኩ ብለሽ ሳታቂ አላዋቂ ኮሜንት ሠጥተሽ ስቴሽን አታስቺ ሠውን ደሞ አንብቢ ትያለሽ አለማፈርሽ የት ቦታ ነው መፅሃፍ ቄዱስ ዘፈን ሃጥያት አይደለም የሚለው
@binyamadmasu4333
Жыл бұрын
Mn agebachu mdre denkoro besew choice stfelg btzemr stfelg betzefn manew merach yaregachu
@kestedemena280
Жыл бұрын
መስኪ ይህን ነገር በስንቱ ያውቃል ግን ????❤❤❤❤❤*ምርጥ ነሽ !!!!
@zeharahassen7810
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የኔም ጥያቄ ነው😂😂😂
@ahmedhassan6097
Жыл бұрын
ኢትዮጵያይ አላህ ሠላምሽን ይመልስልሽ : ሠላም ስኖር ነው የሠውልጅ የሚኖረው : አላህ እናት ሀገሬን እና ልጆቿን ከ ክፉ ጠብቅልኝ
@ShimelesSeto-rv7bc
Жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ይመችህ ዱአህ ይድረስልን
@RahwaDawit-cp1my
4 ай бұрын
አሜን አሜ አሜን ያረብ አሜን
@tibebealemtsehay5274
Жыл бұрын
ጥበብ ጓዟን ጠቅልላ ነው እቤትሽ የገባችው መስኪ❤❤❤
@sare100-t7q
Жыл бұрын
በዝህ ድምጽ ብዘምሪ ምኞቴ ነው
@እዉነትተናገሩ
Жыл бұрын
ጅል ዘፈን ሃጥያት ነዉ ያለዉ ማን ነዉ! ዘፈን ሃጥያት አይደለም
@sare100-t7q
Жыл бұрын
መጀመሪያ ኮመቱን ለመረዳት ሞክሪ(መኩር)መስደብ ነዉር ነው መፃፍ ቻልኩ ተብሎ አይፃፋም
@sifaanlamaa4370
Жыл бұрын
Tady Tsirq New 😢😢Foo Wededachum Xelachum Zefen Atsiyat New Mesmatim Cimir
@sare100-t7q
Жыл бұрын
@@sifaanlamaa4370 ስለማይጠቅመኝ አላዳምጥም
@belayeneshtachebele686
Жыл бұрын
አይ መስኪ በጣም ነበር የማደንቅሽ ገፍተው ገፍተው ሙዚቀኛ አደረጉሽ:: በዚህ ድምፅ እግዚአብሔር አመስግኝበት ለዚህ ላለቀ ዘመን ይህን ያህል መደነቅ አያስፈልግም::
@salmgetachew612
Жыл бұрын
መሲየ በዚህ ዘመን ወደ ሙዚቃ ባትመጭ ቆንጆ ነበር የኔ ውድ በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔርን ብታመሰግኝበት እንዴት ደስስ ባለኝ
@tediabegaz8031
11 ай бұрын
የእናንተ መዝሙርስ ራሱ ሙዚቃና ጭፈራ ዝላይ አይደል እንዴ? አስመሳዮች!
@zeharahassen7810
2 ай бұрын
@@tediabegaz8031😂😂😂😂😂እኮ ምን ልዩነት አለው😂😂😂😂😂😂
@EthyTesfa
Жыл бұрын
በትወና ምንም እንከን የለሽም በጣም ጎበዝ ነሽ የምን ልታዘዝ ድራማ እድላዊት በጣም ነበር የተሳካልሽ አሁን ዘፈኑ የግጥሙ መስማት ይለያል ጎበዝ ነሽ መስኪ ግን በዚ ጊዜ ዘፋኝ መሆን ጥሩ አይደለም መዝሙር አድርጊው
@AdemKedir-gm7zz
Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ደግሞ እንዴት ነው የሚያምርብሽ
@ugdg7306
Жыл бұрын
ድምጽሽ በጣም ያምራል በዚህ ድምጽ ብዘምሪበት አሪፍነበር በተረፈ በርች❤❤
@henokkinfe6846
Жыл бұрын
ቃል የለኝም መስኪዬ የጥምር ባለሙያ ባለቤት
@binyamadmasu4333
Жыл бұрын
Meski❤ One of the greatest Artists!!! Face of the Industry.
@blackboy3461
Жыл бұрын
true
@mengsteabteklit-lm3xm
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂👌👌👌በሥቱግን እሄንን ሢሠማ ሂሩቴ ለምን ለምን ለምን እደሚልእርግጠኛ ነኝ😂😂😂😂
@yaredmechal4149
Жыл бұрын
😂😂😂
@sebletechane8099
Жыл бұрын
😂😂😂
@sebletechane8099
Жыл бұрын
😂😂😂
@mengsteabteklit-lm3xm
Жыл бұрын
@@yaredmechal4149 😂😂😂😂
@mengsteabteklit-lm3xm
Жыл бұрын
@@sebletechane8099 😂😂😂የሬዲዮፕሮግራምነዉየሚሠራባት😂😂😂😂
@tianastyle2139
Жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ሲወጣ ለኔ የተዘፈን ነበር የሚመስለኝ በጣም ሃሳብን ይገልፃል ለማመለከተው ሁሉ እጋብዝ ነበር 😅። በርቺ በርቺ በርቺ !
@selamselam3065
Жыл бұрын
መስኪ ምርጥ ድምፅ አለሽ እኮ። ግን እንቅስቃሴሽን ውትድርና አስመሰልሽው። ያው ቀልድ ቅልቅል ስለሆነ ፕሮግራሙ እንቀበለዋለን።
@abushecoffee1511
Жыл бұрын
በስንቱን መሆን አማረኝ መስኪ የዘመኑ አንደኛ ነሽ
@MkaAyw
9 ай бұрын
በጣም ግሩም ድምፅ ነው። ክውና ብቻ መስሎኝ ነበር። ቀጥይበት
@bdjkddhdjjd8300
Жыл бұрын
አካላቴ የጉምላላዬ ሚስት ድሮም ሰለማቅሺ በድምፅሺ አልገረምም ዋዉ ደሞ የምወደዉ ሙዚቃ ነዉ የፍቅረ አዲስ አሬፍ ምረጫ አሬፍ ድምፅ ከትወና በስተጀረባ ብሰሬ ሙዚቃ አሬፍ ነበር የኔ ድምፀ መረዋ መስኪዬ ኑሬልኝ
@kefyalewaynadis7191
Жыл бұрын
መስኪ ሙዚቃም ትችያለሽ
@BekiTolosa-r3s
Жыл бұрын
እውነት በጣም የሚገርም ድፅ ነው ያለሽ ወደፊት የራስሽን ሙዚቃ እንደምሰሪ አልጠራጠርም❤❤❤❤❤
@tewodorll6596
11 ай бұрын
መስኪ በጣም ከባድ ሙዚቃ ነው የመረጥሽው ።ግን አሪፍ ተጫወትሽው 👍!!!
@HayatHasen-h6o
2 ай бұрын
ዳኛ ማን እንበል ስመወትን
@tewodorll6596
2 ай бұрын
@@HayatHasen-h6o ዳኛ አሰፋ..ው እባላለሁ አርስወስ እትየ ለብላቢት መሆንወ ነው😜
@nebilmusema6344
Жыл бұрын
በቃ ትችላለች መስኪ 👌👌👌❤️ on point ትለያለሽ
@Lubaba-t3x
Жыл бұрын
ኧረ የትናየት አይመሳሰልም
@melcacinema
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉wowቴያትሩንም ዘፈኑንምተቆጣጠርሽው1000000/1000000
@aychewtesfa
9 ай бұрын
አይ ፍቅር መስኪ የምር ቆንጆ ደምፅ ነው ፍጣሪ እድሜሽን ያርዝምልሽ በቃ አንቺ ያለሽበት ዘና ያደርገኛል ከጎንደር
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
እስከ ዛሬ በእነትና ስንደነቁር የት ነበርሽ የኔ መስኪ
@alex-bw7ek
8 ай бұрын
የምር እኮ ነው በሁሉነገር ስኬታማና በዛ ላይ ጀግና❤❤❤
@endiendi2772
Жыл бұрын
የዘፈን አድናቂ አደለሁም መስኪን ስለምወዳት like
@dere7406
Жыл бұрын
መስኪ ሽሽግ በይልኝ እንደ ዘቢባ እንዳትሰለችቢኝ❤አንች ምርጥ አክተር ነሽ!በእንሳሮ ሙቪሽ አስለቅሰሽኛል❤❤
@kalkidanmesele9189
2 ай бұрын
ከ ኖርማሉ ዘፈን የበለጠ አድርገሽ ነው የሰራሽው 🎉❤❤❤❤
@hananharnaf3531
Жыл бұрын
ስንቴ እንደሰማሁት በቃ ትቺያለሽ❤❤
@zerihuntedla1697
Жыл бұрын
ይህን የመሰለ ቆንጆ ድምፅ እንዳለሽ ብዙ ሰው የሚያውቅ አይመስለኝም በርቺ በዚሁም ፍቅርአዲስን እውቅና መስጠት ያስፈልጋል
@jemalmohammed406
Жыл бұрын
አዪዩዩ! ዘፈኑ እንኳን ብዙም ...አንቺ ተውኝ እናትዬ!
@yene-tips
Жыл бұрын
ስወድሸ እኮ❤❤❤ ሰው ሁሉ ነገር ላይ ምርጥ ይሆናል
@ምረትአለም
Ай бұрын
ዋውከድምፃ መድረክአጠቃቀሟየኔወርቅ
@bizuneshassefa5533
Жыл бұрын
መስክ ጎበዝ በድራውም በሙዚቃውም ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ
@lidacall2815
Жыл бұрын
ዋው መስኪ እንደዚ ድምፅሽን ተጠቀሚበት
@kiyakiya7156
Жыл бұрын
በስንቱ ኧረየት ነህ ሂሩቴ ቀወጠቸው😂😂😂😂 አቦ በቃ ትችያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mengsteabteklit-lm3xm
Жыл бұрын
ለምን ለምን ለምንእያለነዉ እሄኔ
@zenashzerihun1567
Жыл бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xm😂😂😂😂😂
@AlexAlex-wd6jj
Жыл бұрын
እሱ ካዬማ ያብዳል በቅናት😂😂😂😂😂
@AlexAlex-wd6jj
Жыл бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xm😂😂😂😂😂😂😂
@HayatHasen-h6o
2 ай бұрын
መጨለሉ ነው በስንቱ😊@@AlexAlex-wd6jj
@-oj4gq5xi8g
6 ай бұрын
እውነት ፍቅር ምን እንደምትል ግጥሙን ሰምቻት አላውቅም ነበር
@merymawondemu4194
11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ቆነጆ ድምፅ አለሽ በርች
@semeretarekegn9639
11 ай бұрын
እንዴት ነው የሚያምረው❤❤
@Ethiopiabes26
Жыл бұрын
የመጨረሻውን part ልቀቁልን እንጂ መጠበቅ እኮ ደበረን
@SisayAlem-s2d
2 ай бұрын
እኔ ሒሩትዬን በጣም እወዳታለሁ ግን ከሚስቴ አላስበልጥም ይቅርታ
@haymihaymi5274
7 ай бұрын
ፍቅራዲስን የሚመስል የለም ቢሆንም በጣም ቆንጆ ተጫውታዋለች እስኪ በራሷ ስራ ቢሰማት የሚደሰት👍😊
@melcacinema
Жыл бұрын
መስኪ በርቼ
@chaladadi8187
Жыл бұрын
Arif nw gin Fikradisn lemedres yikerishal.... Anyway konjo nw berchi❤❤❤❤❤
@akiberhe2555
Жыл бұрын
I swear I love this girl and admire so much. Please do both Acting and singing. Both suit you ❤❤❤❤
@FifViduf-lk8sg
7 ай бұрын
አቤት ችሎታ ግጥሙደሞ ለመስማት የሚቻል ስወድሽ
@wudethiopiawy9027
6 ай бұрын
እንዴት አይነት ልጅ ነች ? ብዙ ታለንት ዋው ትገርማለች! ለምን አልበም አትሰሪም? ስንቱ ጆሮኣችንን ክሚያደነቁረን አሳርፊን,
@Nefisaseid-oj9wb
9 ай бұрын
Yana konjo ❤
@demelashtefera6415
6 ай бұрын
መስኪ በርቺ ተስፋ አደርጋለሁ ዳግመኛ በሌላ ሙዚቃ እንደምታደሚሚን
@marytaddesse901
Жыл бұрын
ደሞ በዚሕ መጣሽብን ጭራሽ በፍቅር ልትገይን ይገርማል ተባረኪ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
@StopGo-uv4of
2 ай бұрын
ፈጣንሽ፣በጣም፣የፍቅር፣አድስን፣የጀግናዋን፣ዘፈን፣አታበላሽ
@tayalemu9311
Жыл бұрын
መሰከረም አበራ የእውነት ድንቅ ነገር 👌👍አደራሽን ምን ልታዘዝ ላይ ባለው ሚዛንሽ ይሻላል🤔 ገና ብዙ እናይሻለን ❤አደራ አንቺም አስተውይ😅
@ephremaregawi7590
11 ай бұрын
በትወና መስከረመን አደንቃታለው። በዚህ ስራዋ ግን ዘጋቺኝ አይገልጸውም። ሁሉም በየመክሊቱ ቢሰማራ ያማረ ነው። ይህ የፍቅራዲስን ዘፈን ሲጀመር ከፍቅራዲስ ውጪ ማንም ላይ የሚያምር አይምስለኝም።
@elsa3589
Жыл бұрын
ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶሻል ፣ አንቺም ጎበዝ ልጅ ነሽ በአግባቡ ትወጪዋለሽ በርቺ
@AmenatEssa-ux9vj
10 ай бұрын
መስኪዬእወድሻለሁ❤😅
@betty-2121
Жыл бұрын
የምር በጣም ነው የሚያምረው ድምፅሽ አረ እጠብቃለን መስኪዬ 👍👍👍
@Yoseph-f3z
2 ай бұрын
ንፋስ እደሚያወዘው አጣና ዛፍ ግራ ቀኝ በይ። ፍራሽ ኦዳሽ።
@saratube7323
10 ай бұрын
ድምፅሽ በጣም ነዉ እሚምረዉ በእዉነት
@ደብረወልዴ
6 ай бұрын
ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው
@nanieshete6762
7 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ: ወዝዋዜሽን ብቻ አስተካክያት ጎበዝ
@teferagedlu6707
7 ай бұрын
በሰንቱ ይህን ጉድ አይቷል መሴ እንወድሻለን
@yoftaetalemahutewabe1671
Жыл бұрын
ከጊልዶ ልጆች አይን ይጠብቅሽ መስኪሾ
@FnanHabte
Жыл бұрын
Owww hirute yne qonjo egzabhir kof yadrgsh betam new miwfish betzmirbet demo ybelit xega new
@DreamOmar-uf4fi
7 ай бұрын
የፍቅር አዲስሙዚቃ አሪፍአድርገሽነው የተጫወትሽው
@bizuneshassefa5533
Жыл бұрын
መስክ በጣም ጎበዝ ነሽ ያምርብሻል
@Edilawit9
Жыл бұрын
መስኪ ጎበዝ አልጠበኩም ነበር ዋው
@abrham362
Жыл бұрын
ዋው መስኪ ምርጥ ግን ስዘምሪበት በሀሳቤ ስዬሽ ዋው እስኪ አንድ ቀን እጠብቃለው በርቺ
@tediabegaz8031
11 ай бұрын
አስመሳይ ሁላ! የእናንተ መዝሙርስ ራሱ ጭፈራና ዝላይ ሙዚቃ አይደለም እንዴ?
@kabthiwagaye8344
Жыл бұрын
መሲኪ በእዉነት እጅግ በጣም አርገሽ ተጫዉተሻዋል በሁሉም መስክ አድናቂሽኝ በርቺ እግዚአብሔር ዉጤታም ያድርግሽ
@EmranYimam-wr7db
Жыл бұрын
የትኑራነው
@SadaA-nu2hv
5 ай бұрын
ይሆ ድንጋይ እራስ እጋብዘዋለሁ
@banchifakhoury7895
Жыл бұрын
መስኪ ትችያለሸ ዉዴ ግን እግዚህብር ን በታመሰገኛ በይ ነኝ ❤
@sara1A2B3C
Жыл бұрын
በርቺ ድምጽ አደኛ
@Mrfuliyou
Жыл бұрын
ይበልጥ የሀበሻ ቀሚስ ወይም ሰፋ ያለ ልብስ ለብሰሺ ቢሆን ያሰላም የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን አንችን ለማየት ነው የመጣሁት ❤❤❤❤❤❤❤
@madenaabuseraj5078
Жыл бұрын
አለባበሱም የፍቅር ነው እንድህ ነው ለበሳ የዘፈነችው
@firezewedmaru113
Жыл бұрын
ወይ መሰኪ አንደኛ በሁሉም አንደኛ ነሸ በርቺ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@simegngirma3128
Жыл бұрын
አስኪ ጀግና onile በመድክ ላይ በራሳ ተሰጦ ብቃታን አሳየች ጎበዝ ጀግና ሴት። በርቺ ❤❤❤❤
@nebakent7775
Жыл бұрын
እሚገርም ዘፈን ምርጫ። Thanks መስኪያችን፡ በጣም የምወደውን ዘፈን ነው የዘፈንሽው።
@delinasileshi6376
Жыл бұрын
Wiy!!! Meski ewnet lemenager dimth yeleshim.......
@muluabreham1309
Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው.... በስማም በጣም ጎበዝ ነሽ......
@ogorokwechime9894
8 ай бұрын
I miss this lovely country and the lovely music, it’s done so effortlessly
@Susususu12356
Жыл бұрын
ወንድማ የቤትክርስቲያን አገልጋይ ዘማሪ ነው አንቺም የወንድምሽ አሪያ ብትከተይ ምልካም ነው
@Eyuale-d5n
Жыл бұрын
ምን አገባህ ዶማ
@Susususu12356
Жыл бұрын
@@Eyuale-d5n ነክ /ነሽ
@michoa5489
Жыл бұрын
manem sichawetebn yet teftesh nw meski👍👍👍😍
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
Жыл бұрын
በፈጣሪ ከባድ ሙዚቃ እኮነው ገን አሳምረሽ ተጨወትሽው ፈረቸ ነበር
@daT9876
Жыл бұрын
መስኪዬ ትወናሽን አንቺንም አሁን ደግሞ ድምፅሽን በጣም ነው የወደድኩሽ
@alpalp8780
Жыл бұрын
Meski, my beautiful, your voice is beautiful, we see that you are made for acting and music, we are waiting for a good single. ❤
@جمالاحمد-غ5ل
5 ай бұрын
ኮፒ ነው መቶ ፐርሠት የራስሽን ሙዚቃ ዝፈኚ
@azmachtilahune6521
Жыл бұрын
meski nice good job keep it up
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
አረ መስኪ ቆንጆ ድምጽ ነው ያለሽ❤
@haymanotbelay7169
Жыл бұрын
Meskeye Empuaaa yene konjo betame new mewdesh 1gna !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@RayaNesh-j4m
2 ай бұрын
እምወድሽ የኔ ቆንጆ እምያምር ድንቅ ድምፅ ነው የለሽ መስክ🌺🌺🌺💐💐💐
@Future979
Жыл бұрын
በዚህ ድምፅሽ ወድሃለሁ በይኝ😢
@Maserte3213
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰጠሽ ድምጽ ዘምሬ ለት
@GirmaGashu-re7lf
Жыл бұрын
ባንዳ አለ በስንቱ የት ነበርሽ እስካሁን
@user-zv3ut1yy7w
Жыл бұрын
Meski betam konjo dems alesh❤ Le Egziabher zemribet. Gizew aydelem. Beam ewdshalhu.
@melakbirara2845
Жыл бұрын
So beauty Meskerem Abera
14:31
የአበባ ደሳለኝ እና የትግስት ፋንታሁን ሙዚቃዎች ስብስብ Abeba Desalegni & Tigst Fantahun Music
ADU
Рет қаралды 50 М.
4:35
መስከረም አበራ ቆንጆ አድርጋ የተጫወተችውን የትግስት በቀለ "በደራው ከተማ " ሙዚቃ
EBRO MEDIA
Рет қаралды 475 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
55:11
"ማንም የሃይማኖት አባት እኔ ፊት ሊቆም አይገባውም ነበር።" ዓለማየሁ ገላጋይ - በኢትዮጵያ ቡክ ፎረም @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 3,5 М.
19:40
Dawit Tsige - Yezemen Kanawoch Vol 1. l ዳዊት ፅጌ - የዘመን ቃናዎች - ፩
Dawit Tsige
Рет қаралды 5 МЛН
11:03
Ethiopia አነጋጋሪው የፓርላማ ቪዲዮ "ከህዝቡ ራስ ዉረዱ" ethio forum ebs tv
Ethio post news ኢትዮ ፖስት
Рет қаралды 88 М.
26:15
ያለምወርቅ ጀምበሩ yalemwork jenberu ||ለመጀመሪያ ጊዜ ዳኞችን መድረክ ያስወጣችው ተወዳዳሪ ያለምወርቅ ጀምበሩ #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
Hule Info
Рет қаралды 149 М.
6:53
Melash sechign "ምላሽ ስጠኝ " | Eden Aysheshem | በኤደን አይሸሽም #homeconcert #salonmusic
Mehon Records
Рет қаралды 105 М.
4:42
Veronica Adane - ካንተ ሌላ - Kante Lela (Official Music Video) New Ethiopian Music 2024
Veronica Adane
Рет қаралды 5 МЛН
5:40
ግርማ ተፈራ እና አበባ ደሳለኝ "ተው ዘገየህ " የመሀሙድ አህመድ እና የሂሩት በቀለን ተወዳጅ ሙዚቃን //ልዩ ዝግጅት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 293 М.
5:48
ዘቢባ ግርማ - የብዙአየሁ ደምሴ "ሳላይሽ" | Bireman
Bireman Film Production
Рет қаралды 8 МЛН
18:59
GIGI Best Music Collection| ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
ethop_music
Рет қаралды 1 МЛН
3:59
Melat Kelemework - ዜሮ - Zero | New Ethiopian Music 2024 (official Music Video)
Melat Kelemework
Рет қаралды 545 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН