መስከረም አበራ ለመሰንቆ አዲስ ነገር ይዛ መጣች Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 231,884

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер
@SentayehuTesfaye-pu3bm
@SentayehuTesfaye-pu3bm Жыл бұрын
ለአማራ ህዝብ ይህ ጥቁር አመት ነው እግዚአብሔር ይርዳን ድል ለፋኖ ደሞቼ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው🖤💔
@yilkalyihune211
@yilkalyihune211 Жыл бұрын
አልቃሻ አታለቃቅሽ በአማራላይ በዚህ አካሄዳችሁ ገና ማት ታመጡበታላችሁ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
አማራ ኦሮሞትግሬስልጤ ጉራጌ ሁሉም ሚስክንህዝብነው የሚባሉን ፓለቲከኞችናቸው እነሱ ይጣላሉ ለወንበራቸው ድሀሚስክንህዝብየእሳትእራት ያደርጉና ዞሮው ይታረቃሉ ይልቅ ዱአ(ፆሎት ስታደርጉ አገራችን በሙሉ ሰላም አላህ ያድርግ ብለንዱአአድርጉ ለአንድ ክልል ብቻ አይደለም ፍትህ መጠየቅ አትሞኙ ህዋሀት ጋርእደዛ ተዋግተው አብይ ደብረፂወን አገራችሁንጠብቁ ግባክተትብለው ያለቀውአይታችሁል እነሱ ግን አአ ዞሮው ምሳ ይገባበዛሉ በሚስክንደሞ ይጫወታሉ ስለዚህ ህዝቤ ሆይንቃ ፓለቲካቆሻሻነው
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ሆይ ንቃ ንቃ እንዴ አማራነት እንሰብ ወገኖቻችን እየተሰቃዩ ነው 😢😢😢 ወገኔ እየተሰቃየ ነው ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአማራ
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 Жыл бұрын
የኦሮሞ ህዝብ ስቃውን ማንይናገር ፍትህ ለኦሮሞ
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው Жыл бұрын
@@fadilaahmad4669 ሁሉም የሚያውቀውን ነው የምናገረው እህት 🙏ፍትህ ለሚገባው ፍትህ መጠየቅ መልካም ነው 🙏
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
ተነስተናል ፣ ዘንድሮ ፣ሸዋን ሙሉ ለሙሉ ነጻ እናወጣለን ።በሸዋ ምድር ኦሮሞማ ከዚህ ብሃላ ብቅ አይልም ። ምዕራብ ፣ምስራቅ ፣ደቡብ ሸዋ በቅርብ ነጻ ይወጣሉ።ኦሮሞማው ይወድማል።
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 Жыл бұрын
@@dmx3674 ቆያችሁ እኮ ከተነላችሁ kkkkkkkkkkhhhhhhhh እውነትሽነው ይልቅስ ትደርሺበታለሽ ኦሮሙማ በችጋር ያለውን ህዝብሽን ሳታወጪ ኦሮሙማላይ kkkአዲስአበባ የኦሮሞ ነው እዛ ሸዋ ምድርሽን ፈልጊ ኦሮሞ አልመጣብሽም ባለበት ሃገሩሚኖረው ደንቆሮ መሃይም ማሰለጥኑ ህዝብ ምለውበምክንያትነው ኦሮሞ አፉንከፍቶ ይጠብቅሻል ስታወሪ እርሱ ተግባርያሳይሻል ወሬአይችልም ሃሜትአይችልም ኦሮሞ ነቃ እኮ አነቃችሁት ተባረኩ በገዛአፋችሁ ክፍተተቱን ነገራችሁት አላስነካም ጥርቅም አድርጎ ዘጋው እዛው ተፈራፈሩ kkkkk
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
@@fadilaahmad4669 ሲጀመር አንቺ ንፍጥ ጋላ ፣አዲስ አበባ የመሰረትናት እኛ አማሮች ነን ።የመሰረትናት ለሸዋ ችን መናገሻ ብለን እንጂ ለጋላ መናሀሪያ ብለን አይደለም ።ሲቀጥል ኦሮሞ መጣችሁበት ብለሻል ።ጋላ ሲጀምር ኢትዮጵያዊ አይደለም ግቢና ታሪክሽን መርምሪ።ጋላ ወደ ኢትዮጳይ የገባው በወረራ ነው። መለስ ዜናዊ አዲስ አባባ የጋላ ነው ሲል እውነት መስሎሽ ከሆነ እውነትም ጥንብ ጅል ጋላ ነሽ ።መለስ የፈለገው ፣አማራ በርስቱ በሽዋ ፣በአዲስ አበባ እንደማይደራደር ስለሚያውቅ ፣ አማራ ከጋላ ጋር ጸብ እንዲገባለት ፈልጎ ነው።አዎ ተሳክቶለታል።በመጨረሻም ፣ጋላን 4ኪሎ ያስገባነው እኛው ስለደገፍነው ብቻ ነው። የቱ ጋር ነው ጋላ ተዋግቶ ስልጣን የተሰጠው? የቱ ጋር? ያ ንፍጣም ደመቀ መኮንን ፣ሚኒስተርነቱን አንተ ውሰድ ሲሉት አሳልፎ ለጋላ የሰጠ ከብት ነው። አዎ ፣እኛ ወያኔን ባንይዝ ኖሮ ፣ምድረ ኦሮሞማ እየታነቅሽ ይያዚ ነበር። እኛ መሬታችንን ወልቃይት/ራዕያን አጋሜዎችን ጉድጓድ ቀብረን መልሰናል። እነዛ አንበጣ በሊዎች ቀብረናቸውል የሚቀጥለው ጋሎችን ከምድር ሸዋ ማጥፋት ነው።፡ ለሚቀጥለው 1ሺ አመት ጋላ እና አጋሜ ከኢትዮጵያ የማሳደዱን ስራ እንጀምራለን ። ጋላ /አጋሜ ለኔ አንድ ነው። ሁለቱም የበታች ስሜት የሚጠቁ ፣ መጤዎች ጥንቦች ፣ከርሳሞች ፣ ለኢትዮጵያ እድገት ስልጣኒ ምንም ያለበረከቱ ፣ሊያበርክቱ የማይችሉ ዱኩማኖች ናው። እንግዲህ ፣ከጋላ ጋር ጦርነቱ ተጀምሯል ፣ ያው እራቸውን እያበላናቸው ነው። ቤተመንግስቱን እኛው እንይዘዋለን ፣የዛኔ አጋሜ እና ጋላ በምድር ሸዋ ፣አዲስ አበባ ማየት አንፈልግም ።
@ثتقتتؤي
@ثتقتتؤي Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
እደኔማንው ጦርነቱ አመትባሉ የመዳምቤት ያስጠላው ድልልልልልል ለፋኖ ሰላም ለአማራ😢😢😢😢
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw Жыл бұрын
እነዚህ እኮ የብልፅግና ካድሬዎች ናቸው
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
​@@SelamMarie-ot8qwእውነትነው
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 Жыл бұрын
ፍትህ ለኦሮሞ ህዝብ😢
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
@@fadilaahmad4669 ደሞ እናተምንሆናችው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው Жыл бұрын
አይዞን ወገኔ እግዚአብሔር ቀን አለው ቀና ያደርገናል ክፉንም ደጉንም የሚያሳልፍልን እግዚአብሔር መልካም ነው❤🤲🤲🤲
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ የመዳም ታክሲዎች አንድቀን እናከብራለን ያልፋል😢🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Sada-py9es
@Sada-py9es Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን
@HiraMani-i5n
@HiraMani-i5n 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
ፍትህ ላማራ ህዝብ የማራ ህዝብ እየተሰቃየ እናተ ትጨፍራላችሁ በየ ክፍለ አገሩ እየሄዳችሁ የዛ ደግ እጅ አንድቀን እጃቸው ያጣላችሁ ምንም ደስ አይልም🖤🖤
@ሀዛልዩቱብ
@ሀዛልዩቱብ Жыл бұрын
አማራ ይጨፈጨፋን አዳሜ በአማራ ባህል ይጨፍራን ህዝቡ ተፈናቅሎ ይሠቃያን ቲቢዉሁሉ ይዘፍናን ኢሽአላ ከርሞ ከይህ ሥቃይ ወጥቶ ወዳጁን ጥላቱን ይለይበታን😢😢
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ትክክል😢
@haymanotmekonnen7871
@haymanotmekonnen7871 Жыл бұрын
ሀና በጣም እናመሰግን አለን ሁሌም ህዝቡ በውስጥሽ ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
💚💛❤️ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለፋኖ ወይኔ ወገኖቼ እያለቁ ነው
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e Жыл бұрын
ጦርነት በቃ ብሎን ሰላሙን ያምጣልን 2016 ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ
@saratube7323
@saratube7323 Жыл бұрын
መስከረም አበራ በጣም ነዉ እምወድሽ ❤
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Жыл бұрын
ሀናንዬ ውድድድድ አረግሻለሁ ❤❤❤❤❤
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Жыл бұрын
መስከረም አበራ የሚለው ስም ትኩረቴን ሳበውና ስመለከት የስም ሞግሼ እንደሆነ ተረዳሁ. መጀመሪያ መስከረም አበራ ስም ሳይ መፈታቷን ሳልሰማ ተፈታለች ብዬ ልቤ ፍንድቅ አለ. የደስታዬ ስሜት በቃል የሚገለፅ አልችልም. የማላውቃት መስከረም አበራ የምትባል መኖሯ ገረመኝ. ኩምሽሽ አልኩ. በደስታ የፈነደቀው ልቤ ተኮማተረ. I was disappointed. እዚህ ላይ በደንብ ግንዛቤ እንዲደረግልኝ እጠይቃለሁ. የማውቃትን መስከረም አበራ ሞግሼ ጠልቼ አይደለም. መስከረም አበራ የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ መሆኗን አውቃለሁ, ታሳሳኛለች, ታሳስበኛለች. በተለይ ሕፃን ልጇ. እሷስ ጠንካራ እንስት ናት. ግን ምንም የማያውቀው ሕጻን የእናቱን ጠረን ሳይጠግብ, የእናትን ሙቀትና ፍቅር ሳያገኝ ዓይኖቹ ሲቅበዘበዙ. በእናቱ ጀርባ ላይ እየናጠጠ አገር ጐረቢቱን አለመጐብኘቱ. የመጀመሪያ መዳሁን በደስታ ፈገግታ ተሞልታ ለማየት አለመቻሏ ልቤን ይበለዋል. ለዚህ ነው ቀልቤን የሳበው. ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል. በእናንተ ምንም አልተከፋሁም. የአዲስ አመት አከባበራችሁ ደስ ይላል. እንኴን ለአዲሱ የኢትዮጵያ ዓመት አደረሳችሁ. ጤና ይስጥልኝ ለሁላችሁም. ሃናን አብዱን አውቃለሁ. በጣም ደስ የምትል እንቁዬ ናት. ሌሎቻችሁን ስለማላውቅ ይቅርታ ወገኖቺ. ሁላችሁን እወዳለሁ.
@ሠውመውደድክድጥቁርሀበዉፋ
@ሠውመውደድክድጥቁርሀበዉፋ Жыл бұрын
አማራየያረብ❤❤ሠላምህን
@betitesfaye6686
@betitesfaye6686 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ወገኔ በአማራት ለሚሰቃዩት ወገኖች ኧረ ምነው አባት ሆይ ዝምታህ በዛ
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
መስኪ እህታችን የኔደርባባ እኳንአደረሳችሁ ለአመቱዘመነ ፋኖ በአል ድልሳቅደስታ ሰላም ማሸንፍ ለተገፋው የአማራህዝብ 😢በስደት ሁኖ ጦርነት ከዛ አድስአመት ኡፉ መከራብቻ እናሸንፋልበቃ
@sefimedi
@sefimedi Жыл бұрын
የመድረክ መሪዋ ድምፅ ልዩ ነው መስኪ ግን በጣም ቆንጅየ ናትኮ❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ለአማራ ጥቁር ቀን ነው😢😢😢😢ምንም ደስተኛ አይደለንም😢😢😢😢
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አሁን እኛን ምንም አያስደስተንም በየሀይማኖታችን መፀለይ እንጅ የምንዘፍንበት ጌዜ አይደለም
@እሙአቡዲ
@እሙአቡዲ 3 ай бұрын
ሀናን አላህ ልቦናይሥጥሽ ግን እሥከመቸነው በዝህሁኔታሽ አረ ሞትን አሥቢ አይይ ወላሂ
@Madinah-qb3bs
@Madinah-qb3bs 3 ай бұрын
ፍትህለአማራህዝብወድወቸአማራዬአይዞን❤❤❤❤❤
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp Жыл бұрын
ሀናን አብዱ አይ ዱኒያ ኢላሂ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@merihabesha8494
@merihabesha8494 Жыл бұрын
ሀናን አብዱ ስታምሪ መድረክ አያያዝ ስትችይ በፈገግታ ጄምሬ በፈገግታ ጨረስኩ
@one-qd6ic
@one-qd6ic Жыл бұрын
የሽመቤት የምትባለው ልጅ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይት በጣም ደስ የምትል ፕሮግራም አስተናጋጅ ናት ፈገግተዋ ሳቆዋ ድምፅዋ ስነምግባራዋ🎉 ሙልት ያለች እንስት❤ good job
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለቅሶና ጭንቅ ላይ ባለበት በዚህ ቀን የምታገኙት ገንዘብና ደስታ የደም እዳ ይዞባችሁ እንደሚመጣ አትጠራጠሩ::
@AtoMedia
@AtoMedia Жыл бұрын
መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ አዲሱ አመት የደስታ የበረከት ይሁንልሽ መልካም በአል ለአንቺ እና ቤተሰቦችሽ ይሁን 🌻
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው Жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበለን የአማራ ህዝብ ወገኔ ይህ ዓመት ፍትህ የምናገኝበት ይሁንልን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ያሉትን ያቆይልን የታሰሩትን ያስፈታልን ቸሩ መድሀኒአለም ፍርጃውን ያቅርብልን ❤🤲🤲🤲
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
የሙዚቀኞች ሥብሥብ በጣም ደሥ ይላል
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ስታምሩ መልካም አዲስ አመት ሀኒቾ ይህን ቀሚስ ስወደው እንኳን አድርገሽ መጣሽ ሹርባሽ ጌጣጌጥሽ ሁሉም ያምራል❤
@አሰታራቂYoutube
@አሰታራቂYoutube Жыл бұрын
የዚች ሀገር ነገር ግራ ያጋባል አድ ያለቅሳል አዱ ይጨፍራል ሌላው ተርቦል ሌላው በጥጋብ ልቡ አብጦል ያጅባል
@marakiyoutube
@marakiyoutube Жыл бұрын
ግዜውን ጠብቆ ዛሬ የኛቤት ያኳኳ ነገ የነሱንም ማኳኳቱ አይቀሬነው በዚህ ቀከጠለ
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw Жыл бұрын
አይ አለመታደል እኮ ነው አሁን ሀናን ስትዘፍን ማየት በእውነት በጣም ያማል የአማራ ህዝብ እኮ ከወንዶች ይልቅ የሤቶች ባንዳዎች ነው እያስቸገረን ያለን ጉድ ጉድ በሠላም ወደ ቤትሽ አያድርስጭ ለመኪና አደጋ እራት ያርግሽ
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ Жыл бұрын
የክፋት ጥግ የአቺ ስራሽን አቁመሻን የላውን እምወቅሱት መዝፈን ለደስታብቻ ሳይሆን ስራነው በሰው ስራ ምንአገባሽ አቺስራሽን አቁሚና ቁጭበይ የላውን ስራአትስሩከማለት❗❗
@arseyab7453
@arseyab7453 Жыл бұрын
Tey ehit endezih ayibalim. Yewinet Hulachinim libachin demitoal. Enema hulet Ethiopia yalech yakil new eyetesemagn yalew. Andu sisik lelaw siyalekis. Gin min enadrig, wedelay kemechoh beker 😥 ena lesew kifu maseb tiru ayidelem. Hulum ende siraw yikefelewal. Egziabher amlak hagerachinin selam yadrgilin.
@MimiMimi-ph3jn
@MimiMimi-ph3jn Жыл бұрын
​@@ደስታነኝየራያዋትክክል አወ ስራ ነው እግዚያአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት እንደዚህ አይባልም
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@arseyab7453 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡👈🏾
@ወለል
@ወለል Жыл бұрын
ሚሚየ"❤❤❤❤❤❤❤
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Жыл бұрын
መስከረም አበራ🌷👌 የበጎ ዜጎች ሥም👍
@KamilaMuhammad-w4q
@KamilaMuhammad-w4q 3 ай бұрын
.በጣም.ነው.እምወዳችሁ
@ወለል
@ወለል Жыл бұрын
ዋዉ"ደስሲልያበደነው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Жыл бұрын
welcome Ethiopia Selma
@ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ
@ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ Жыл бұрын
መስከርም የፊልሙ ድምቀት አረ ባለሽበት ሁሉ ድምቀት ነሽ ሺአመት ኑሪልን የሴት ልክነሽ👌👌
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
#አማራዊያን❤
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ፍትኃዊነት ሚዛናዊነት ነው ፦ 🕊️⚖️
@SeadaChane
@SeadaChane 8 күн бұрын
ሀናንየ ስወድሽ
@topianaa
@topianaa Жыл бұрын
ስታምሩ❤❤❤
@WadaadWadaadaxmed
@WadaadWadaadaxmed 8 ай бұрын
በጣም ያምራል በርቲ
@asterasenakew9954
@asterasenakew9954 Жыл бұрын
ሀና አርግዛለች መስል❤❤❤❤
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 Жыл бұрын
ዋዋዋ የሺመቤት በጣም ዉብ ናት
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 Жыл бұрын
መስኪዬ ያንቺ ስም በጣም ልዩ ነው ስወድሽ እኮ😂😢😮😅
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለሚስኪኑ ለአማራ ህዝብ ፍትህ አማራ መሆን አይጠበቅባችሁም ኢትዮጵያዊ ብቻ መሆን በቂ ነው
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ፍትኃዊነት ሰብዓዊነት ነው ፦ ⚖️🤝
@SeadaChane
@SeadaChane 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ 23:46
@kattkatt7832
@kattkatt7832 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ውዶች 🙏😍😍😍
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 Жыл бұрын
Enkane adersatue Ethiopinote bemulu 🙏🙏❤️
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡ 👈🏾👈🏾👈🏾
@yebelay1253
@yebelay1253 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ 99.99% የአማራ ተወላጆች ናችሁ ፥ ምን ያህል ደስተኛ ሆናችሁ ነው ይህንን ያህል ፍንደቃና ጭፈራው ? ወደ ገላን አካባቢ ሄዳችሁ ከ40 ሺህ በላይ የአማራ ተወላጆች ምን ያህል ሲቃይና መከራ ላይ እንዳሉ ጎብኘት አድርጓቸው ፥ በአሁኑ ሰዓት ፀሎትና ምህላ እንጂ ጭፈራ አያስፈልግም ፥ እባካችሁ እንደ አማራ ብቻ ሳይሆን እንደሰውም አስቡ !!!
@MemeMeme-r5k
@MemeMeme-r5k 3 ай бұрын
መአዝዬ ፍልቅልቅ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
እናንተም ምን አለባችሁ ዝለሉ እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ሰጠን 😢
@agerendries4568
@agerendries4568 Жыл бұрын
The two ladies look like west African women,this holiday is Ethiopian holiday I hope they are checking for next year.melkam beal❤
@Zainaba-k4w
@Zainaba-k4w Жыл бұрын
my ወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@afff1569
@afff1569 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ
@ቃልኪዳንጎንደሬዋ
@ቃልኪዳንጎንደሬዋ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ አንች አለም
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Жыл бұрын
love ethiopian
@Mr_X2-L
@Mr_X2-L Жыл бұрын
በማሪያም እባካችሁ አድ አድርጉልኝ 💚💛❤️🙏🙏 መልካም አዲስ አመት❤❤❤
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያርግልን ገዳያችንን ያንሳልን አሜን❤❤❤
@صوفياسعيد-ه5ش
@صوفياسعيد-ه5ش Жыл бұрын
May wollo amhara Hannane❤
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw Жыл бұрын
ሀናን የአማራ ጠላት ናት ምክንያቱም ህዝቧ በጦርነት እያለቀ እሧ ጭፈራ ላይ ናት ይች ባንዳ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 Жыл бұрын
የኔ ወሎዬ ያአገሬ ልጅ❤
@muluf7616
@muluf7616 Жыл бұрын
My sister, you guys look beautiful. I love you guys.♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara Жыл бұрын
ሀናን የኔ አለም❤❤❤❤
@michaellemma6712
@michaellemma6712 Жыл бұрын
Meski konjo
@Fathrma-v4z
@Fathrma-v4z Жыл бұрын
የልጅቱ አሳሳቅ ሲደብረኝ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
እረ ምን ሳቋ ብቻ አቀራረቧም አይመችም
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
❤ሀናን ልቤ ❤
@እንደናት
@እንደናት Жыл бұрын
ማፈርያወች😢😢😢😢😢😢😢😢
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ስላም ያሳየን ሌላው ትተናል ___
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ፍትኃዊ ህዝብ ምንጊዜም ሰላሙን ያረጋግጣል ፦ ⚖️🕊️🤔
@kidusdawit4304
@kidusdawit4304 Жыл бұрын
fikr ema man ende amhara
@AdfdsaSda
@AdfdsaSda Жыл бұрын
አዲሥአመትጂኮ የክርስትናእምነትአይደለም የተባልሺዉ እንኳንአደረሣችሁበይእደሁሉም
@newfgy
@newfgy Жыл бұрын
አማራየማሸንፍበትዘመንይሁንልንአሚንበሉ
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ፍትኃዊነት ምንግዜም አሸናፊ ነው፦ ⚖️
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Жыл бұрын
Hanan konjo
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ Жыл бұрын
ሀኑየ ሰዉድሽ
@Helie568
@Helie568 Жыл бұрын
Wowww❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@shebelawu
@shebelawu Жыл бұрын
Hanan abdu yene andegna mirt nesh
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሰላምናችሁ
@happyhayer7355
@happyhayer7355 Жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻
@እትዮጵየትቅደም
@እትዮጵየትቅደም Жыл бұрын
መስኪ አደራሽን የበስንቱን ድራማ ስራ ስበዛብሽ አንዱን ልቀንስ ማለትሽ ስለ ማይቀር በስንቱ ድራማን ከማነኛዉም ስራ ጋር አታወዳድሪዉ
@Madinah-qb3bs
@Madinah-qb3bs 3 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
ግን ሰው ምን ነካው እንደት ሰው እየሞተ አድስ አመት ያከብራል እንድውም በዘፈን. እቤታችሁ ሀዘን ገብቶ የኛን ልቅሶ ብትቀምሱ እንደት ጥሩ ነበር😢😢😢
@እንደናት
@እንደናት Жыл бұрын
😢😢😢😢ከቤታቸዉ ካልገባ አይገባቸዉም
@kibret.m7933
@kibret.m7933 Жыл бұрын
የትኛዋ መስከረም አበራ ነሽ? በቃሊቲ ለወገንዋ ድምፅ ስለሆነች በግፈኞች መከራን የምትቀበለው - ወይስ በአገራዊ ሀዘን ወቅት የምትመጳደቀው ሌላዋ መስከረም አበራ?
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
መስከረም አበራ እና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ ፦ ✊🏾
@barkaj9096
@barkaj9096 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@halima4540
@halima4540 Жыл бұрын
I hope Hanan is still Muslim . Please endatkefri
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
But even the Con - Quran itself guides everyone into Christianity with so many of its verses. For example; - God (‘Allah’) said, “ O Jesus, indeed I will take you and raise you to myself and purify you from those who disbelieve and make those who follow you (Christians) superior to those who disbelieve until the day of resurrection. “ (Quran c. 3 sura Ali imran v. 55). *Therefore, Christians can not be called kufars (unbelievers ). Thus, you are also welcome to rejoin the original Christianity. 🤔
@ahlamomer7479
@ahlamomer7479 7 ай бұрын
ሀናን አብዱን አይቶ የመጣው ማነው
@kibraebmoges6655
@kibraebmoges6655 Жыл бұрын
Tamralachihu yene wedochi
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Жыл бұрын
ያ ፈዛዛ ክልል ባህርዳርን የመሠለ ከተማ ይዞ አጠገቡ ዉሃ እየፈሰሰ ቢያንስ በከተማዉ የዋሽንት..የክራር.....የከበሮ...የመሰንቆ.....የጤፍ እና እነጀራ....የጠላና የጠጅ....የመሶብ...የአገልግል....ወዘተየፋዉንቴን አደባባዮች....የሀይሌ....የሙዚዚቀኞች አደባባይ...የሚኒሊክ አደባባይ..የኑጉሱ አደባባይ...ወዘተን ማሰራት ለምንአቃተዉ??? በመተከል ለተጨፈጨፉት...በወሎ በመተከል ላለቁት በጎጃም ለምን መታሰቢያ ሀዉልት ማሰራት አቃተዉ??? ወይስ አኖሌ እያሉ ማለቃቁስ ነዉ የሚሻለዉ??? በክልሉ በተለይ አዋሳኝ ወረዳና ከተሞች ስማቸዉን በመቀየር አደረጃጀታቸዉ በማስተካከል ለምን እንደኦሮሚያ አያደርግም?? የየከተሞችን መግቢያ ባህሉንና አሴቱን የሚያስተዋዉቁ ደረጃዉን የጠበቁ መግቢያ በሮች ለምን አያሰራም??? በተለይ በኢሊመንተሪና በሀይስኩል ተማሪዎች ከወዲሁ ቁጭት ያለባቸዉ ከወሬ ይልቅ በየትኛዉምፐቦታ በተግባር ጀግንነት እና በስራ ብቻ የሚታወቁ የሚተባበሩ እኔዲህሆኑ ስልጠና ለምን አየሰጥጥም??
@መድሀኒአለምአባቴ
@መድሀኒአለምአባቴ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw Жыл бұрын
አፈር ያስቃችሁ ህዝብ በጦርነት እያለቀ እናንተ በጭፈራ ትዝናናላችሁ ፈጣረየ ዛሬውኑ በእያንዳንዳችሁ ቤት ሀዘን ይግባላችሁ አይ ጊዜ.....የብልፅግና ካድሬዎች ሁላ ማፈሪያዎች
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Жыл бұрын
ስድቡን ምን አመጣው😢
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ Жыл бұрын
እናተ ስራ አቁማቹሁን የላውን እምትሳደቡት ዘፈንየደስታብቻሳይሆን ስራምጭምርነው❗
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እስኪ ዝም በይ ኤጭ
@ugdg7306
@ugdg7306 Жыл бұрын
ግን ለምድነው የምትሳደቡት
@ወለል
@ወለል Жыл бұрын
ሰላምቤተሰብአማነው"አይሚሚየ"የኔቅመም"ሁላችሁምደስትላላችሁ"ኮሜቶች"ተረጋጉ"ምነውጢሩነገርብትመኙ"ያአላህበቃ ሁለትሽ"አስራስድስት"ጡሩነገርየምናይበትያርገንነውየሚባለው"እነየሽሀዳአባይሚድያንሊተውነው"እንደ"ገናጦርነትአለብለው"አረእያሰባሁ"ፈጣሪያለውነውየሚሆነውበተለይሙስሊሞችመጥፎነገር"ፈጣሪአችን"አላስተማረንም"
@zinetali5785
@zinetali5785 Жыл бұрын
አፊር፣ያስበላችሁ፣ምን፣የሚያስደስትጊዜ፣ሁኖነውይዝጋችሁ
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ፍትህ እና ሰላም ለኢትዮጵያ ፦ ⚖️🕊️
@እሙመሀመድ-ጐ6ተ
@እሙመሀመድ-ጐ6ተ Жыл бұрын
መስከረም አበራ ከእስርተፈት ታለች እደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amkaa586
@amkaa586 Жыл бұрын
ይች ሌላ መስከረም ናት ስመ ሞክሸ አርቲስት (ተዋናይነት )ናት
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
በስንቱ ድራማ ላይ የምትሰራዋ መስኪ ነች ሁለቱም መስኪዎች የአማራ ልጆች ደማቸው አንድ ነው
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
​@@mizankassa9854ታዳ በስንቱ ላይ የምትሰራዉስ መስከረም አበራ አይደለችም????
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Жыл бұрын
Liela nat yach memehir nat yich degimo filim serie new
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
ፖለቲከኛና አርቲስት ለይታችሁ እወቁ
@habtamuhailu7508
@habtamuhailu7508 Жыл бұрын
ፍኖ ያሸንፍል
@sema1399
@sema1399 Жыл бұрын
ይች አዝማሪ ግን🤭🤭
@meronyohanes4421
@meronyohanes4421 Жыл бұрын
Fiker Bayleyegn❤️❤️❤️
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈🏾👈🏾👈🏾
@anwarahmed6700
@anwarahmed6700 Жыл бұрын
እረ መድረክ መሪ 🙆‍♂️🤦‍♂️
@netsanettowlde2395
@netsanettowlde2395 Жыл бұрын
It's blak year for amahr😭😭😭
@Tanoba658
@Tanoba658 Жыл бұрын
ትንሽ እፍረት አይሰማችሁም ወገኖቻችን በማንነታቸምው ሲገደሉ እና ሲታሰሩ ይሄ ሁሉ አስረሽ ምቺ ምን ይሉታል ሆድ አደር አማራዎች ጨካኞች እናንተም አይቀርላችሁም አውሬው ያርዳችኃል
@MeremFentaw
@MeremFentaw Жыл бұрын
የምን ሆነው ውሰጤ የመዳምን ሰራ ያሰረሳኝ መክፋት እያለ ለአማረህዝብ አድሰም አሮጊም የማያሰታውሱበት ጊዜ ሆኖ ወገኔ የተገፍው ወገኔ ፈትህ ፈትህ
@sdvckkhb5016
@sdvckkhb5016 Жыл бұрын
አማራ😭😭💔💔እፍፍፍፍፍፍ🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔
@Nebiha574
@Nebiha574 Жыл бұрын
♥️♥️♥️💖💖💖👌👌👌👌
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Akrabiwa gen menem ayetemem
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@አስማስደትኝ
@አስማስደትኝ Жыл бұрын
አች ሃና ወደየትእየህደሺነው
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፡ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፩ ቁ. ፳፭ )። 👉🏾📖🤔 * ስለዚህ ወደ ክርስትና መመለስ ያፀድቃል። 🤔
አመመኝ አትበዪኝ ያላመመው የለም #abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
1:11:47
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
Eliana Entertainment
Рет қаралды 2,5 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН