አመሰግናለሁ!

  Рет қаралды 4,306

Aman Shalom - አማን ሻሎም

Aman Shalom - አማን ሻሎም

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@hanish4684
@hanish4684 5 ай бұрын
ኦሪት ዘኍልቍ 6 24፤ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ 25፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ 26፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
@tejitumengistu1549
@tejitumengistu1549 5 ай бұрын
Glad to see you welcome back
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 5 ай бұрын
ከ ኦርቶዶክስ ነኝ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ❤
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፍቅርህን እንዳታጎድለው ነገር ግን ከግብዞች ራቅ ብትችል ፀልይላቸው።
@bezuayehutsehay-lk6nl
@bezuayehutsehay-lk6nl 5 ай бұрын
ስላየሁህ ደስብሎኛል ዝምታህንም ሳላመሰግን አላልፍም ተባረክ ወንድሜ
@mengistu9600
@mengistu9600 5 ай бұрын
ይህ የመታጨትህ ምልክት ነው አመስግናቸው ወደቀናው መንገድ ተሻገርክ እይንህ ጌታን ይመልከቱ በዳዯችህን እርሳቸው !
@Eyesuskirstos77
@Eyesuskirstos77 5 ай бұрын
አማንዬ እኔም እንድታመስግናቸው ስጠብቅ ነበር ከጎንህ ለቆሙ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው አማንዬ በርታ እንወድሃለን🙏🙏🙏
@americaemanu2906
@americaemanu2906 5 ай бұрын
አማንይ ስለ አንተ እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን:: በርታ ቀጥል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
@Samigizaw-ql5xl
@Samigizaw-ql5xl 5 ай бұрын
መበላላት ይቅርባቹ ሀሜትና ትችት ትታቹ ወንጌልን ስበኩ ደሞ ከታሰርክም ስለ ወንጌል ብትታሰር ውበት ይኖረዋል ሰውን በማጠልሸትና ሰውን በማማት በሀሜት መታሰር ግን አይይይይይይይ ይከብዳል
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 5 ай бұрын
ማሳሰርስ አይከብድም? ያውም ወንድም?
@Ashenafi-ek7hu
@Ashenafi-ek7hu 5 ай бұрын
Sisebk new sisedib yetaserew
@elsabethdemissie6142
@elsabethdemissie6142 5 ай бұрын
ወንድሜ አማን እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔርን ቃል ሃይልና በስልጣን ስለምትሰብክ እኛ እራሳችን ከጎረቤቶቻችን ከጓደኞቻችን ጋር እንኳ ስለ ጌታ ሲነሳ ምን እንደምንሆን እናውቃለን ስለዚህ በርታ ኢየሱስ እንኳ ቤተ መቅደሴን መነገጃ አደረጋችሁት ብሎ እቃቸውን ወርውሮ ጥሎታል አንተም ይደረከዉን ሁሉ ለቃሉ እና ለእዉነት ካለህ ቅንዓት ነው
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 5 ай бұрын
BROTHER AMAN GOOD TO SEE YOU ENERGETIC WAY. YOU ARE BLESSED. WE ARE PROUD OF YOU AND WE ALWAYS WISH YOU THE BEST OF EVERYTHING . KEEP UP THE GOOD WORK.
@TsehayiKebede
@TsehayiKebede 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ
@samymulu7110
@samymulu7110 5 ай бұрын
God bless you brother Aman. አሁን ሁሉን ወደሃላ ትህተህ እግርህንም ልብህንም በመንገድልህ አድርጌ:: ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን::
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 5 ай бұрын
ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ
@jak9831
@jak9831 5 ай бұрын
Amansha geta yebarkeh brother 🎉🎉
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@aynalem2449
@aynalem2449 5 ай бұрын
ከኦርቶዶክስ ነኝ በጌታ ፍቅር እውድሃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 5 ай бұрын
Tebarek we love you
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድምነት ቢቻልህ ከወንድሞችህ ጋር በፍቅር ኑር
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 ай бұрын
አማንየ እንኳን ጌታ ረዳህ በጣም ደስ ብሎኛል❤ እየሱስ ጌታ ነው!!!❤
@MeronLomi
@MeronLomi 5 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ አማኒ❤❤❤
@ejigayehuasfaw2855
@ejigayehuasfaw2855 5 ай бұрын
አማንዬ በጣም ደስ ብሎኛል እንደገና ስላየሁህ ከተናገርከው ቃል ጥብቅና ስለቆመልህ ሰው ስትናገር በአንተ በኩል የክርስቶስን ጠበቃነት እንዳየው በጣም ተረድቻለሁ ያልከው ልቤን ነካኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ከበፊቱ በበለጠ በትልቅ ክብር ጌታ እንደገና ያቁምህ።
@MM-ft2fd
@MM-ft2fd 5 ай бұрын
I love your speaking voice. I can listen to you 24/7
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt 5 ай бұрын
You love his speaking voice ! what
@anaeyueb
@anaeyueb 5 ай бұрын
Amanye enkuan des aleh❤
@MedanbeEyesusnew
@MedanbeEyesusnew 5 ай бұрын
Enikuwan geta eredahi wenidimachin Aman 🎉❤tsega yibizalihi tebareki
@AnetenehAddisu
@AnetenehAddisu 5 ай бұрын
አቦ ይመችህ አማንሻ ፥ ፀጋ ይብዛልህ ! ❤
@romanadenew7202
@romanadenew7202 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@mesayhailu2144
@mesayhailu2144 5 ай бұрын
You make it a big deal( yhone guntanamo yetaserke asmeselkew) if you are doing the right thing wengel bezu waga yaskefelal brother now just take a break and pray he(the big boss) show you the right way stay blessed
@jerusalem7050
@jerusalem7050 5 ай бұрын
Anybody who spends a day out of the house is a big deal, especially when it's not the person’s fault. It does not have to be Guntanamo.
@Ashenafi-ek7hu
@Ashenafi-ek7hu 5 ай бұрын
I het u ,b/c u don't forgive ermi
@negedetsehayseifu3139
@negedetsehayseifu3139 5 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ይመስገን
@azmerat3ewolde644
@azmerat3ewolde644 5 ай бұрын
You are blessed, Aman hawey❤❤❤❤❤
@almezelke7020
@almezelke7020 5 ай бұрын
ጌታዬ እንኳን እረዳህ❤
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 5 ай бұрын
Aman enkwan dehna metah, selayehuh des blognal
@ሰኒፍቅሩ
@ሰኒፍቅሩ 5 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው አይዞኝ ወንድሜ
@hancitykassu7769
@hancitykassu7769 5 ай бұрын
የጌታ ምህሬትና ጥበቃ ላንቴ ይብዛ ❤
@BiftuChala-v5s
@BiftuChala-v5s 5 ай бұрын
Amaniye enwedehalen❤❤❤
@kedirkayma9472
@kedirkayma9472 5 ай бұрын
Amerobehal abate yemerebeh, ta eshaw morke yelasiyaysa.
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 5 ай бұрын
Bro i am big fan of your voice 👌
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 5 ай бұрын
አማኒዬ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤እዉነት የኦርቶዶክስ ልጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤👏👏👏አማን አንተ በጠም ቅን ወንድሞችን ነህ እወድሀለን❤
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 5 ай бұрын
አማንየ ኤርሚየ ሁላቹም በረከታችን በረከታችን ናቹ ሁሉ ለበጉ ነው
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 5 ай бұрын
Amani ❤️❤️❤️😍
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 5 ай бұрын
ሁሉ ለበጎ ነው መታሰርህን አትጥላ ትምህርት ልታገኝበት ነው። ለተነሳህበት አላማ ወደፊ ቀጥል እንኩዋን እስር ሞት አያቆምህም። ወደፊት አማንየ ቤታችን ከዘቀጠ ወንጌል ሰብባኪዋችና ዘማሪዋች እስኪፀዳ ድረስ ወደፊት ። የማንንም ሃይማኖት አትንካ ቤታችን ከሌቦችና ካጭበርባሪዋች መፅዳት አለበት። በርታ ወደፊት።
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤አማንዬ እዶለኛ ምክኔያት ተፈልጎ ለወንጌል ዋጋ ስለከፈልክ ደስ ይበልህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsige-s3b
@tsige-s3b 5 ай бұрын
እኖድሀለን አማን❤
@rahelnegash7638
@rahelnegash7638 5 ай бұрын
አማንዬ የተዋህዶ አማኝ ነኝ ከመታሰርህ 1 ቀን ጀምሮ ስላንተ በአስተምህሮህ ስደግፍህ ነበር ነቃፊዋች ሲነቅፉኝ ሲሳደቡም ሲደግፉኝ ነበር የ1 እናት ልጆች ነን በመከፋፈል አላምንም ኋላቀርነት ነው ከታሰርክም በኃላ ሳበረታታህ ሲሳደቡ ሰው መሆን በቂ ነበርኮ ለማዘን ግን አንተ እደሀዋርያቱ ፅዋውን በጥቂቱ ተቀብለሀል አመስግን በርታ
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 5 ай бұрын
Imnat lamin asfelege awun Be wandimamech atigibu😮😮😮 Orthodox orthodox ina min yihun?
@zematube8985
@zematube8985 5 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ አንድ መንፈስ ይስጣችሁ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 5 ай бұрын
አማናችን እንወድሀለን በርታ
@SentaYOO-e8d
@SentaYOO-e8d 5 ай бұрын
አሜኒዪ እንወድሃለን❤❤❤🎉
@gechomamo5761
@gechomamo5761 5 ай бұрын
Amani we love you
@ghgchy9272
@ghgchy9272 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤የኔ ቅን ወድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hassetdino7413
@hassetdino7413 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መሰማትን ሲሰጣችሁ እርስ በእርስችሁ ትባላላችሁ እግዚብሄር እንዳትሰሙ ሳያደርጋችሁ እድላችሁን ብትጠቀሙበት ይሻላል ይቅርታ ተጠያያቃችሁ ወንጌልን ስበኩ!!!
@sofiahashim6908
@sofiahashim6908 5 ай бұрын
Amu nigus, we love you 😍
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 5 ай бұрын
አማንዬ እንኳን ተፈተህ አየንህ ፥ የቅዱሳንን የፀሎትና ልመና የሰማ አንተን ያስፈታልን ጌታ ይባረክ❤❤❤
@RahelAbenezer
@RahelAbenezer 5 ай бұрын
Betam naw des yelegn
@ማርታአምድኖ
@ማርታአምድኖ 5 ай бұрын
እንኳን ጌታ ራደክ አማን እንወደሀለን በራታ ሰለሁ ነገር ጌታ ይማሰጌን🙏😍
@alemtsehayyihune9467
@alemtsehayyihune9467 5 ай бұрын
Beteley b16 alk aman kidiye nat yederesechilih😂 YESHUA Akbar 🎉
@bezaabebe5149
@bezaabebe5149 5 ай бұрын
ከባድ ሚዛን አማኒሻ❤❤❤❤❤❤
@muluterefe
@muluterefe 5 ай бұрын
ወይ አማን የወንጌል አማኝ ወንድሞችህን ያናደድክ መስሎህ የመንፈስ ስጦታን ከሚሳደብ ከቢንያም ሽታዬ ጋር ወዳጅ ሆንክ እሱ መልካም ያደረገልህ መስሎህ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በሚል ኢሳብ እየተንቀሳቀሰብህ እንደሆነ ይባህ አሊያም ልባች ትስስር አለው ማለት ነው ንስሀ ገብተህ ብትመለስ መልካም ነው በወንጌል አይደለም የታሰርከው አስተው ሶስት ቀን ሙሉ ሰውን ስታመሰግን የእግዚአብሔርን ጊዜ እንዳታሶስድ ተጠንቀቅ
@robelyoseph8963
@robelyoseph8963 5 ай бұрын
Zekiwos eyesus misa gabzotal bini degmo amann be esrbet dersotal atchenequ slemelkamnetu enameseginewalen gata yesus ybarkh wendm bini
@meskeremabayneh415
@meskeremabayneh415 5 ай бұрын
ይሔ የተመረዘ እይምሮህን እጠበው ቢንያስ ቢያንስ ቢንያም ኢትዮፕያዊ ወንድሙ ነው don’t forget God love Benyam as much as he loves you
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 5 ай бұрын
ቢንያም የፈለገው እምነት ማመን መብቱ ነው ፡ ግን ንጹህ ኢትዮጵያዊ ወንድሙ ነው። ክፉ ክፉን ይመክራል የወንጌል ሰው ከሆንክ ፍቅርን ምከር ጥላቻን ሳይሆን።
@maryamialami1267
@maryamialami1267 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ❤❤🤝📖👈
@AlMaas-o6t
@AlMaas-o6t 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KibirLegeta-m1d
@KibirLegeta-m1d 5 ай бұрын
Efrem balegize tebeka akomelih kefele sibal yeneberewes? Semun misgana west alisemahum.
@BurtkanBebo
@BurtkanBebo 5 ай бұрын
Amuyee baxam das bilognal ❤️❤️❤️❤️❤️ silyewuk ahun wada timirtachin inimales❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Faithbemnet
@Faithbemnet 5 ай бұрын
በዝምታ ትንሽ ጊዜ ቆይ ሴጣን በብዙ እየትጋ ነው አስተውል ውንድሜ!!
@genetdaniel
@genetdaniel 5 ай бұрын
💖💘❤
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 5 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@desta-bereda
@desta-bereda 5 ай бұрын
Question brother:- who is on the white horse in revelation 6:2????
@Ninasee19
@Ninasee19 5 ай бұрын
16 ኪዳነምሕረት ትወድሀለች - እናቴ እንዳይከፋህ በለተቀኗ ሰው በሰው አርጋ ደገፈችህ- just notice every month on the 16th. ለማያምን ይህን ማመን ይከብዳል ለኛ ለምናምን ግን አለማመናቹ what is wrong with these people ያስብለና 😂😂😂seriously 🤔🤔🤔
@alemtsehayyihune9467
@alemtsehayyihune9467 5 ай бұрын
Are bakish papa 😂😂
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 5 ай бұрын
ወንድሜ አማን እውነትን ከመግለጥ ውጪ ያደረከው ምንም ስህተት ባለመኖሩ በተለየ መልኩ እመጣለሁ ያልከው ምን ይሆን።
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@argashemugoromola471
@argashemugoromola471 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ibrahimkedir1915
@ibrahimkedir1915 5 ай бұрын
Mahi magn
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 5 ай бұрын
ቀለሜዋን ግን አንድ በሉት ትእቢቱ ልክ አጣ ሰገጤ ነው
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 5 ай бұрын
እጸገነት ያለቻቹ ምክር ሰማቹ አባካቹ ነገሩን አትደጋግሞ
@rahelnegash7638
@rahelnegash7638 5 ай бұрын
አንተም ወንጌልን ብቻ ስበክ ተዋቸው መቃረኑን የሌላውን እምነት መንቀፉን ተወው ልባም ሰው የሱን ስራ ብቻ ይከተላል
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 2 ай бұрын
ተነስ!!!
@newcreationtube_3013
@newcreationtube_3013 5 ай бұрын
Bemetaserk azgnalew memot nw yeneberebh. Leba neh, ye setan melktegna, tnsh amet tebkegn ene wagchun setachualew. Emenegn atketlm endi. Antena meselochekn bemulu atefalew. Aganentoch
@BefekaduMaria
@BefekaduMaria 5 ай бұрын
ቅቤ ሲገፋ ሲገፋ ነው አናት ላይ የወጣው
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 5 ай бұрын
አማኑ እንደቀለመወርቅ እይተንፍሱ አይነት ሰው በዘራችሁ አይድረስ
@sbro-ul7bi
@sbro-ul7bi 5 ай бұрын
አሜን
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 5 ай бұрын
@@yeshimebettilahun741 መጥፎን ነገር በመርሳት በጎ ነግርን ማሰብ
@RahelAbenezer
@RahelAbenezer 5 ай бұрын
Amaneye wedma eken beslam methe ene orthodox negn be geta fekir Ewedehalew
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 5 ай бұрын
ምንም ምስጋና አያስፈልግም .... የሚያስፈልግህ ንስሐ መግባት ብቻ ነው .....ዕንቁዎቻችሁን በእሪያዎች መሐል አትጣሉ የሚለው ጥቅስ የቱ ጋር ነበር?....ሙሴ ደግሞ ፥ከፈርዖን ቤት ጮማ ይልቅ ከሕዝቤ ጋር ምን ብሆን ይሻላል ነበር ያለው?...አማንዬ ብታስተውል መልካም ነው ንስሐ ግባ ...
@SisayAboze
@SisayAboze 5 ай бұрын
endiyaw gin bate bota bihon kebad new botaw erasu eyefetenachu yimesilegna
@Ashenafi-ek7hu
@Ashenafi-ek7hu 5 ай бұрын
Wengel eyyasedebk ante zinegna biton minyargilkal,chirash biniyamin tameseginalek?ermin sedibek? Geta mastewal yistik, eneh gin kemayamin gar ebret yelegnm
@almetuwelro166
@almetuwelro166 5 ай бұрын
ቆይ ግን 3 ቀን ዋይስ 3 አመት ነው የታሰርከው
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የሚወዱህ ፕሮቴስታንቶችን ስለ ምትተች ነው ግን እንኳን ጌታ ረዳህ
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 5 ай бұрын
ጥላቻን አትዝሩ ፍቅርን አስተምሩ
@tinaeliastiny5241
@tinaeliastiny5241 5 ай бұрын
ከአቡና ራቅ ተፈወስ ምስጋና ሳይሆን ንሰሀ ገብተህ በቅንነት ወንጌልን እንድትሰብክ ነው ምንፈልገው የሰው ስብሰባ አይጠቅምህም የእግዚአብሔር ሞገስ ተገፎብሀል, ኤርሚን እና ዮኒን እያጥላላህ የሌላ እምነት ተከታዮችን ማሞገስ ሽንገላ ነው አይጠቅምህም
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 5 ай бұрын
አማን እውነት እውነት ነው አንተም ኤርምያስም አቡናም ምንም አይነት ደጋፊና ፎሎወር ይኑራችሁ እውነተኝነታችሁ በፎሎወር ብዛት አይረጋገጥም ይልቅ ያሰደባችሁትን ባደባባይ መጫወቻና መፈንጫ ያረጋችሁትን ወንጌል አስባችሁ ከልብ የሆነ ንስሃ ብትገቡ ጥሩ ነው ትእዛዛቱ መጀመሪያይቱ ጌታ አምላክህን በፍፁም ልብህ በፍፁም ነፍስህ በፍፁም ሃይልህ በፍፁም ሃሳብህ ውደድ የምትል ስትሆን ሁለተኛይትን ይህቺኑ የምትመስል ናት እርሷም ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ የምትል ናት ታዲያ አማን እና አቡና የት ነው ያላችሁት ? ኤርምያስስ የት ነው ያለኽው እዚህ ተከራክራችሁም ተጠላልታችሁም በፎሎወር ብዛት አንዱ አሸናፊ አንዱ ተሸናፊ ልትሆኑ ትችላላችሁ በጌታ ፊት ግን ስትቆሙ የቱ ፎሎወር ነው አብሯችሁ የሚቆም እንደኔ እንደኔ ሁላችሁም ጥፋተኝነታችሁን ቅዱሱንም የእግዚአብሄርን መንፈስ ማስመረራችሁን አምናችሁ ለየብቻ ሳይሆን ተነጋግራችሁ በእግዚአብሄርና በእግዚአብሄር ህዝብ ፊት ንስሃ መግባት ትልቅነትና አዋቂነት ነው ብዬ እንደእናት እመክራችሗለሁ ጌታ ማስተዋልን ይስጣችሁ
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ ከእስር እድትወጣ የተሯሯጡልህ ጠላቶችህ ናቸዉ። እዛ ብትቆይ መልካም ይሆንልህ ነበር።
@tekledemeke
@tekledemeke 5 ай бұрын
እባካቹሁ ለወንጌል እንቅፍት አትሁኑ አትቦጫጨቁ እውነት በፍቅር እንጂ በስድብ አይሆንም
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 5 ай бұрын
አማን እውቀት አለህ ጥያቄ የለውም ግን ትቢተኛና እብሪተኛ ነህ ክርስትና የትህትና መስመር ነው ሁላችንም አንገት አስደፍታችሑናል አፍረናል ተዋርደናል ጌታ በእኛ ተሰድቧል ምንም ጥያቄ የለውም ንስሀ ግባ ይቅርታ ተጠያየቁ ሰላም አውርዱ እውቀትህ ለማቅናት ለማንሳት ይሁን ካልሆነ ምንም አይጠቅምም።
@sbro-ul7bi
@sbro-ul7bi 5 ай бұрын
እረ ተሳዳቢ ነው እንዴ.....እርሱን ሂጂና ለቀለመወርቅ አይተንፍሱና ለወ/ሮ ዳግማዊት ንገሪያቸው.....እኛ ሲሳደቡና ልቅነታቸውን ጥግ የአሳዪን እነርሱ ናቸው ...ሂጂና እዉነተኛ ንስሀ ግቡ አታደናግሩ በይልነ.
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 5 ай бұрын
@@ethiopahagera8861 አዎ አብዛኞቹ ጴንጤዎች በእውነት ሳይሆን በስሜት ስለምትነዱ እሱ ደሞ እውነትን ስለሚነግራችሁ አይገባችሁም @Aman Gin እውነትን ተረድቶአል።
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 5 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ከ4ኛ ክፍል ነው ያቋረጥከው
@etamamo3527
@etamamo3527 5 ай бұрын
አንተ እኮ ወንጌል ሰብከህ አልታሰርክም ምነው ብዙ ታወራለህ ለስጋህ ምኞት በክርክር ጥላቻና ራስ ከፍ የማድረክ ችግር አለብህ ይልቅ ንሰህ ግባ ካለዛ እኛ ስጋን መስማት ሰለቸን
@melatwolkeba7337
@melatwolkeba7337 5 ай бұрын
Hey Aman! I would like to talk to you in private. How can I reach you ?
@saratekle4858
@saratekle4858 5 ай бұрын
❤❤❤
@zinumelak2385
@zinumelak2385 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ellafan9417
@ellafan9417 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ጥያቄና መልስ ከወንድም ጀርሚ ጋር - ክፍል 1
1:22:20
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 1,5 М.
ድነናል፣ እየዳንን ነው፣ እንድናለን? ምን ማለት ነው 🤔
1:03:45
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 2 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 25 МЛН
ጥምቀት ለድህነት አባቶች በሙሉ አምነውበታልን? ሙግት
1:41:01
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 3,4 М.
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
2:50:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 28 М.
እመኑ ይሆንላችሁማል|ቢሾፕ ደጉ ከበደ| #apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
57:33
እምነት፣ ጽድቅ፣ መልካም ስራ በኦርቶዶክስ
8:55
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 1,8 М.
የውሃ ጥምቀት እና ድነት? ክፍል አንድ 1
1:21:48
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 2,2 М.