መስቀል አደባባይና ኦርቶዶክሳዊ ማዕበል | ወቅታዊ ጉዳይ | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa

  Рет қаралды 126,286

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | መስቀል አደባባይና ኦርቶዶክሳዊ ማዕበል | ወቅታዊ ጉዳይ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com....
Website: www.yemankiyad...
Subscribe: www.youtube.co....
#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Meskel_Square_መስቀል_ አደባባይ #New_preaching #New_Sibket_2022 #Mehreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #ወቅታዊ_ጉዳይ_Current_isuue
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 663
@አርሴማየወሴፎ
@አርሴማየወሴፎ 2 жыл бұрын
የዘመናችን አቡነፔጥሮስ በኩር ሰባክያን መምህር ምረታብ አሰፋ ሽአመት ኑረልን።
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
እልልልልልል፡ግበ፡ዬሣላማ፡አባትግባእልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏😍😍🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️
@zemachutube8730
@zemachutube8730 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🌹
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ የተ ዋህዶ አርበኛ መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሽሽሽ አመት ኑርልን እመብርሀን ትጠብቅህ
@zemachutube8730
@zemachutube8730 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
እመብህራን በምልጃሽ አትለይን ኤልሻዳይ ስለናትህብለህ ኢትዮጵያ ን አስባት❗❗❗💚💚💛💛❤❤⛪☝☝☝👌👌✔✔
@martabogale5036
@martabogale5036 2 жыл бұрын
Syke 16
@እግዝአብሄርፍቅርነው
@እግዝአብሄርፍቅርነው 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
የኛእንቁየተዋህዶአርበኛመምህር መህረትአብቃልህወትያሰማልንኑርልን
@ወንቅሽትምድራዊገነት
@ወንቅሽትምድራዊገነት 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማር መልእክት ያስማልን መምህርችን
@getiatunna3830
@getiatunna3830 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አባታችን እራጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
እእእእእእእልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናዎን ይስጦ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ለተዋህዶ አንተ ብቻ የቀረህ እየመሰለኝ እሳሳልሃለሁ 😭😭ምን እላለሁ ብቻ ክርስቶስ በደሙ ድንግል በምልጃዋ ይጠብቁህ 😥🙏🏿🙏🏿የኔ መድኃንያለም ተዋህዶንና ኢትዮጵያን በቃ በልልን 🙏🏿መከራውን በላ ይሄ ቅን የዋህ ሕዝብ በፖለቲከኞች ምክንያት 😥መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
ለኔም ስስቴ ነው እመብርሃን አትለየውም🙏
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
እኔም እደአይኔ ብሌነዉ እማየዉ
@yamerotmasresaw7074
@yamerotmasresaw7074 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው እምሳሳለት😭😭😭😭
@mimerime8847
@mimerime8847 2 жыл бұрын
Eami🥰🥰🥰❤️❤️
@ىىمللم
@ىىمللم 2 жыл бұрын
ለኔም ብርቅየ ነው ግን ወገኖቼ ይህ የመንሳሳለት ሰው ከላይ የተሰጠን አይመስላችሁም እኔ እደዛ ነው የማስበዉ ብች እግዚአብሔር እደሰጠን አድርጎ ይጠብቅልን ከድሜያችሁ ቀንሳችሁ ለሱ ቢባል መጀመሪያ እወጣለሁ አይሆንምጅ
@Bazawit
@Bazawit 2 жыл бұрын
መምህራችን ሺ አመት ኑርልን የተዋህዶ እቁ መስቀል አደባባይ የባለ መስቀለኞች ብቻ ነው❤❤❤
@ganatitaseme7492
@ganatitaseme7492 2 жыл бұрын
Ameen
@አየንየየድንግልልጅ
@አየንየየድንግልልጅ 2 жыл бұрын
መምህር የተዋህዶ ጀግና የወንጌል አርበይና እግዚአብሔር አምለክ ይጠብቅህ የተዋህዶ ፍሬ አንተ እኮ ትለያለ💓👏
@eteneshasfaw9706
@eteneshasfaw9706 2 жыл бұрын
ምህረትየ አቤት ውበትህ ዝናብን ያወረድክ እንቁዋችን ቃል አጣሁ ክብር ለድንግል ልጅ አንተን ለሰጠን 2
@ganetkebede4898
@ganetkebede4898 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ የተ ዋህዶ አርበኛ መምህርምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብራን ትጠብቅልን
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ምህረት አብ አሰፋ ሺአመትኑርልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏
@hewotrayatube6928
@hewotrayatube6928 2 жыл бұрын
ምህረትየ አቤት ውበትህ ዝናብን ያወረድክ እንቁዋችን ቃል አጣሁ ክብር ለድንግል ልጅ አንተን ለሰጠን
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ምህረት አብ እግዛቢሄር ለቤቱ ለመቅደሱ የመረጠህ የእግዛቢሄር ፍቅር የእግዛቢሄር ቃል በትክክለኛዉ መሀተም በዉሰጥህ የታተመ የተዋህዶ እንቁ አርበኛ ነህ ብዙ በትር ሊያነሱብህ የፈለጉ የቤተክርሰትያን ካህነን የሚሉ አይተናል አይዞህ ፈጣሪ ካተጋር ነዉ ጌታ ይጠብቅሀል መምህራቺን
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤት ስታምሩ አገሬ ብሆን ብዬ ተመኘው ኦርቶዶክስ ተዋኽዶ መሆን ምን አይነት መታደል ነው ዝም ብዬ ሳስበው ደስታዬ ወደር ያጣብኛል በእውነት እግዝአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን ውበት ሲለካ ተዋኽዶ ናት ለካ
@መቅዲየ
@መቅዲየ 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ የተዋህዶ አረበኛ ላንተ ቃላት የለንም እመቤቴ ትጠብቅህ ጥላቶችህ በግርህ ጫማ ያርጋቸው ከጉንህ ነን በርታ እንወድሀለን
@nomore8101
@nomore8101 2 жыл бұрын
እመብርሐን ድንግል የጌታ እናት እንደዚህ እንደተሰበሰባችሁ ትባርካችሁ መሐላችሁ ትግባ አይለያችሁ እዳነሽ ኦርቶዶክስን መናቆ ሸራተን ቀጠረች አይይ ድፍረት አያቁንም አንድ እንሁን ኦርቶዶክስ አንገቷን ያስደፋት ሁሉ መልሰው እራሳቸው እንዲደፉ በልጆቿ እናረጋታለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@yetiyeti4877
@yetiyeti4877 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህራችኝ መምህር ምህረታ አብ አሰፋ ፈጣሪ ከጠላት ከምቀኛ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የቅዱሣን ምልጃና እረዴኤት ከክፉ ነገር ይሰዉሩህ 👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💛♥️🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💒💒💒💒
@sasung1516
@sasung1516 2 жыл бұрын
ወንድማችን አባቶቻችን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኔም ባንተ ምከንያት ሀይማኖቴን ገልጨ አይቼ ፈለጌ አግኝቻለሁ እደሜህን ያረዘምልኝ ያቆየልኝ ጠላትህን እግዚአብሔር ያጠፋልህ ያንተ መኖር ያኖረናል እራሰክን ጠብቅልን ለኛ ስትል ይህን ምለው በምክንያት ነው ሊላ ቃል በአገኝ በል ደስ ባለኝ ተወህዶ ለዘላለም ትኖር የተዋህዶ ልጆች እንደምድር አሹሀ ብዚት በሉልኝ 🙏🙏🙏❤💛💚
@እመቢቲማርያም
@እመቢቲማርያም 2 жыл бұрын
ምህርታአብ:የእማምላክስጦታችነው:ሁሉምበተኛበትስአት:የተስጠንየነቃ:የተዋህዶ:እንቁ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መስቀል አደባባይ የእኛ ቀራንዮ ነዉ ለእኛ ባለማህተቦች ነዉ በትክክል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜና በጠና ያቆይልን
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 2 жыл бұрын
አንተ የእግዚአብሔር ባርያ፤ የእማምላክ ልጅ !ረጅም እድሜና ጤንነት እወኝልሀለሁ።በክፉ የሚያይህ አይኑ ይጠፋላ!!!
@getuakranga9573
@getuakranga9573 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ አባቴ ድግል ማረያም ጥላ ከለላ ትሁንህ እንወድሃለን አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይጨምርልህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@yamerotmasresaw7074
@yamerotmasresaw7074 2 жыл бұрын
መምህሬ ድንግል እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ያበርታህ💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እእእእእእእእእእልልልልልልል ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑርልን አሜን😘😘😘😘🙏🙏🙏💒💒💒💒😍😍
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 жыл бұрын
እሜን እግዚአብሔር ይመስገ የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይማኖታችን ለዘላለም ትኑር በርቱልን
@tegzawagedew9995
@tegzawagedew9995 2 жыл бұрын
አወ አባታችን ጠማማ ወልጋዳ ያልሆነ ጠንካራ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል የኦርቶዶክስ እንቁ እግዚያባሄር አምላክ ይጠብቅልን
@እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ
@እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 👏👏👏👏
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን። 💚💛❤⛪🙏🙏🙏
@salmgot6173
@salmgot6173 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ኦርቶዶክስ ተዋህድ የነበረች ያለች ለዘላለምም ትኖራለች 👏👏
@nomore8101
@nomore8101 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ ውይ ስታስቀኑ ውድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊያን እህቶቼ, ወንድሞቼ, አባቶቼ እናቶቼ,ብኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ ቃለህይወት ያሰማህ ከሰሜን አሜሪካ እየተከታተልን ነበር #NO MORE ORTHODOX ❤❤❤
@zemachutube8730
@zemachutube8730 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹💪💪
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
መሚህራችን፡ምህርት፡አብ፡ማዳንሀላማ፡ባሄዲክ፡ባትሁሉ፡ይካታልክ፡ሽአሜትኑርልንሽሽሽሽአማትኑርልን😍😍🙏🙏⛪️⛪️❤️❤️
@mallkmallk6328
@mallkmallk6328 2 жыл бұрын
@@zemachutube8730 ወገኑች እጅበእጅ ተያይዘን መብታችን እናስከበር
@DivinelyGodess
@DivinelyGodess 2 жыл бұрын
ዬኢትዬጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዬቁርጥ ቀን ልጆች:መምህር ምህረተአብ ቃለህይወት ያሰማልን: እድሜህን ያርዝምልን: ዘማሪ ቸርነት ሲሳይ : ዝማሬ መላዕይክትን ያሰማልን:
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 жыл бұрын
የኛ እቁ እድሜና ጤና ይሰጠወት ምሕር ምሕረት አብ አሰፋ የኛ ልዩ ሱጦታችን እርሰወን ሰለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እመ ብረሐን አዛኝቶ ትጠብቀወት ክፍ አይካብን መስቀል አደባባይ ለአርቶ ዷከስ ነው በትክክል አባታችን መምሕር ልዩ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 2 жыл бұрын
አባታችን ጤና ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጠዎት ከነዚህ የሰጣይን አምላኪዎች ሰለባ ይሰዉረዎት
@weyniningusu7670
@weyniningusu7670 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ፈጣር ምንም ነገር አያስነካቡን። እመቤቴ ከልጃጋራ ትጠቡቅልን።
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 2 жыл бұрын
ግባ የሰላም አምላክ ግባ ግባ የምህረት ጌታ ግባ እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ የተ ዋህዶ አርበኛ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እሺ አመት ኑርልን እመብሀን ትጠብቅህ መምህራችን
@لحلح-ف4غ
@لحلح-ف4غ 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህራኖች እግዜብሄር አገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 жыл бұрын
የሰላም አምላክ ቸሩ መድሀኒ አለም ከሁላችንጋር ይሁን መምህራችን እግዛብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የታመሙትን ይፈውስልን የተጨነቁትን ያረጋጋልን የታሰሩትን ያስፈታልን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ይላክልን በቃ ይበለን የመገራውን ጊዜ ባጭር ያርግልን አሜን አሜን አሜን!!! የጨካኞችን ልብ ያራራልን !
@enatgetasew920
@enatgetasew920 2 жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶለጆች ሰላማችሁ ይብዛ😘❤አሜን አሜን አሜንዝማሬመላይክት ያሰማል!!!❤❤እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏 እግዚአብሔር ይመሰገን 😘❤አሜን ለጠላቶቻችንም ልብ ይስጥልን
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 2 жыл бұрын
ኑሩ ብዙ ተባዙ ዉድ የተዋህዶች ልጆች እሰይ ድመቁልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልል
@misrakadefris2776
@misrakadefris2776 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 Elelelelelelelelelelele
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 2 жыл бұрын
Dhugaa jetaa barsisaa keenyaa waqaayyoo Goftaa umrii tajajilaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamaa firii Tewaahidoo ❤💐💐💐💐
@selammamo4166
@selammamo4166 2 жыл бұрын
Zimara Meliakitini Yasemalini Memihirachini
@mangalg783
@mangalg783 2 жыл бұрын
በእዉነት ሁላችሁም ቃልሕወት ያሰማልን መለዬት ይጥፋ አንዲነት ይብዛ እሪስታቺን አናስከብራለን ፈጣሪ ተዋሕዶ ና አገልጋዮች በሙሉ ይጠብቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል👏⛪❤🌿🌾💛🌾💠💚🌾👏👏
@tsionwendie7878
@tsionwendie7878 2 жыл бұрын
መምህራችን ምህረት አብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን በእውነት የምናከብርህ የምንወድህ የተዋህዶ ልጆች ከእግዚአብሔር በታች አለኝታችን የሆንከን ከመድሃንያለም የተሰጠኸን ድንግል ማርያም ከፊት ትቅደምህ ከኅላም ትከተልህ ያአገልግሎት ዘመንህ የተባረክ ይሁን በቤቱ ያፅናህ
@maryamarya1063
@maryamarya1063 2 жыл бұрын
መምህሬ ምህረት አብ አሰፉ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና መምህሬ ሽ አመት ኑርልን የኛ ብርቱ በእውነት ቃል የለኝም ላተ የተዋህዶ ጀግና እመቤቴ ወላድተ አምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ መምህሬ ምህረት አብ አሰፉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ በትክክል የኛ ጀግና መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለክብር አባታችን ምህረት አብ አሰፉ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን ፫🤲⛪🤲⛪⛪🤲🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@hanizawude6335
@hanizawude6335 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ተዋህዶ እንቁ መምህራችን እድሜና ፅጋውን ያብዛላችሁ
@alemnew8437
@alemnew8437 2 жыл бұрын
ውድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቅህ ❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ እድሜውን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን።
@Amara176negn
@Amara176negn 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሸፍንልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ።
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen ⛪⛪☝️❤❤❤❤❤
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን በእውነቱ ❤🙏❤🙏❤🙏💚💛❤
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እኛ ስንታደል እግዚአብሔር ካህናት አባቶቻችንን ለእኛ ሰጠን መምህሮቻችንን ሰጠን መነኮሳትን ሰጠን ሃይማኖተ አበውን ሰጠን ኧረ ስንቱ አለ እኛን የወደደን እናቱን ሲሰጠን ነው እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ክብር ለእመ አምላክ 🇪🇹🕯
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@جنااثيوبيا አሜን በርከቷና አማላጅነቷ አይለየን በእውነት ፍቅሯን ታሳድርብን
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥላውን ጥሎ የእምዬን ልጆች ይጠብቅ ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን እኛ በሀጢያተኛ አንደበታችን እንለምን የሀጢአተኛን ቃል የሚሰማ አምላክ አለንና
@Guyhh-fk3vb
@Guyhh-fk3vb Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ አባቶች እናቶች እህቶች ወድሞች መምህራችን ምህረታብ እግዚያብሄር ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እረዘም ያድርግልን❤❤❤
@እናቴልደታማርያም
@እናቴልደታማርያም 2 жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ዕንቁ መምህራችን እግዚያብሔር ይጠብቅልን።
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህሮቻችን በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር ምህርታብ የኛ እቁ እመቤቴ ትጠብክልን
@Yeshimartube9856
@Yeshimartube9856 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤🙏
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን እባክህ እናት ቤተክርስትያናችን እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከጠላት አድንልን :: መምህራችን ምህረተዓብን ጠብቅልን 🙏🏾💚💛❤️
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 2 жыл бұрын
አሜን።አሜን አሜን ቃል ህወት የስማልን ላስተማረን ለግዘጻቹን እግዛብሄር እድሜን ጤና ይስጥልን ህሌ ከልባችን እማትጥተፉ ውድ አስተማርቻችን ክልብ እናመሰግናለን ለታተ የሰጠን ቸሩ እጋዛብሄር ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነዉ እስኪ ልልልልልልል ለናተ ለፈጠረልን እግዛብሄር የክብርልን
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
መላእክቶች በክንፋቸው ይጠብቃቹ መላው የተዋህዶ ቤተሰቦች እህት ወንድሞቼ እናት አባት 🙏🙏🙏 መምህራችን ምህረተአብ አባት ሆይ አደራ ከአራጆች ጠብቅልን🙏🙏🙏💒⛪💒🇪🇷
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
Ethio ⛪👏⛪👏
@የማሪያም-ሠ3ሸ
@የማሪያም-ሠ3ሸ 2 жыл бұрын
Amen
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሺሺሺሺ አመት ኑርልን አሜን፫
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 жыл бұрын
ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ልጅ አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ተዋህዶ እምነታችን ይጠብቅልን አሜን 🙏💐💐🕊🕊
@milliongebreyes6802
@milliongebreyes6802 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን !! ይህ በመንፈስ ቅዱስ ጥሪ የተሰበሰብ ታላቅ ጉባኤ ምክንያት የሆንክ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ !!
@egeziabhireregnanewethiopi2027
@egeziabhireregnanewethiopi2027 2 жыл бұрын
እደሜና ጤና ይሰጥል እንቁ መምህራቸን⛪💚💛❤
@fentayetube180
@fentayetube180 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ምህረት አሠፋ እረጅም እድሜ ፀጋውን ያብዛልን
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እንቁ የህይወት ቃሉን ያሰማልን በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብ ይጠብቅልን🙏 አባቶቻችንን እናቶቻችንን ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን እንዲዉም እፃናቱን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን🙏 መምህራችን ሺይይይ አመት ኑርልን🙏😍 ለዘማርዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏 አገራችንን ተዋህዶን ፀንተዉ ለዘላለም ዪኑሩልን🙏👏😍
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ለዝማሬዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏💒🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤🙏🙏🙏
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልንመምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ ምምኽራችን ምኽረታብ የድንግል ልጅ አማኑኤል በምትወጣበት በምትገባበት መንገድ ሁሉ ይጠብቅልን እመቤቴ ጥላዋን ጥላ ከክፉዎች ስራ ትጠብቅኽ የተዋኽዶ የቁርጥ ቀን ልጅ የወንጌል አርበኛ ይኼ ሁሉ ወጣት በአንተ የማንቂያ ደውል ትምኽርት የታነጹ ፍሬዎች ናቸው በተለይ በዚኽ ዘመን ለወጣቱ በነጣቂ ተኩላ እንዳይጠፋ ማኽተባቸውን እንዲጠብቁ ትልቅ ስራ ነው የሰራከው መምኽራችን ከዚኽ በላይ ጠንክር በርታልን እግዝአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እኔ በስደት ነው ያለሁት በፀሎታችሁ አስቡኝ ተዋኽዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@senkeshatle6008
@senkeshatle6008 2 жыл бұрын
እንቂ መምራችን ኑረልን ጠለትህ በግረህ ስረፈጣሪ ዪጣልልህ አሜን
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዘንድሮ ያልተነሳብን ጥላት የለም እግዚአብሔር ያጥፋቸው
@asfawmihiretu1758
@asfawmihiretu1758 2 жыл бұрын
ክብር ለተዋህዶ ክብር ለኢትዮጵያ
@norasesa1384
@norasesa1384 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@MimiMimi-zx3mx
@MimiMimi-zx3mx 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ምህረት አብ አሠፋ እረጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen m/m kalewot yasemaleng emebete mariyam titibish wadime
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen elllllllllelllllllllellllllllll gena kisi beley inni beleng tewayido lezelalem yinur Amen elllllllelllllllelllllllll
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ጆሮ ያለዉ ይስማ
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
ምን ልሁንልህ እፍ የኔን እድሜ ላንተ ይጨምርልህ የተዋህዶ እንቁ
@alocell3043
@alocell3043 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን
@jackpark3349
@jackpark3349 2 жыл бұрын
ምህረተ ዐብ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከክርስቶስ ፍቅር የሜለየኝ ማነው ??????
@genettube527
@genettube527 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነዉ መምህራችን እግዚአብሔር ሀልን እና ብርታት ይሁንህ እኛ የተዋህዶ ልጆች ከእናንተ ጋር ነኝ እርስታችን አንሰጥም ስለ መስቀል አደባባይ ዝም አልልም እግዚአብሔር አምላክ መልስ አለው ዝም አልልም እርስታችን አንሰጥም እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ
@tube3009
@tube3009 2 жыл бұрын
መህምራቺን ሺ ዓመት ኑርልን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ⛪️💠✅️
@yosephmedia8569
@yosephmedia8569 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ይህን የማንቂያ ደወል ጎንደር ላይ እድታዘጋጂልን እጅግ በጣም ነው የምንፈልገው እባክህን
@kasihebanita3072
@kasihebanita3072 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሄር ለ ኢትዮጵያን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ያድለን
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
Eleleeelleleee Eleleeelleleee Eleleeelleleee zemare malakt yasamalen orthodox tewahido lazelalem tenur abet wubet Abetu geta hoy fekrachin abizalin ⛪✝️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ገኒየማርያምልጅ-አ9ዸ
@ገኒየማርያምልጅ-አ9ዸ 2 жыл бұрын
የኦርተዶክስ እቁወች እግዛብሄር ያክብርልን መምህራችን ምህረት አብ አሰፋ በውነት እዳተ አይነቱ ሺ ይወለድልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ስትወጣም ስትገባም አዛኝቱ ቅድስት ቅዱሳን ያማኑኤል እናት ከፊትህ ትቅደምልህ 🙏❤❤💒👏የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እግዛብሄር አብ በያለንበት በእምነታችን አፅንቶ ያኑረን🙏💘💘
@retasisi5067
@retasisi5067 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ቃላት ያንሰኛል እቁቹን ለመገለፀ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ አንድ ስንሆን ስናምር ማንም አይደፍረንም እግዚአብሔር አንድነታችን ያጠንክርልን በኦርቶዶክስ ውስጥ በጣም ብዙ አስመሳይ ባንዳዎች ስለገቡ ሁለአችንም ነቅተን ሀይማኖታችን እንጠብቅ!!
@MነኝyeenteLij
@MነኝyeenteLij 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ ዉድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከእኛ ሙሉ ጤና ጋሪ ያድሉዎት 💖💖💖🙏🙏
@hirutegebreselase5569
@hirutegebreselase5569 2 жыл бұрын
Waw! So beautiful we respect our Orthodox Tewahdo. Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen. Amen Amen ❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 жыл бұрын
*_የእውነት ተአምር ነው ውይይይይ ተዋህዶ መሆን እንዴት እንደምታምሩ ቀናሁ ምነው ከአጠገባችሁ ብሆን እፍፍፍፍ በረከታችሁ ይድረሰን ለእርሱ ምን ይሳነዋል በፀበል አጠመቃችሁ ውይይይ እግዚአብሔር ሆይ ተዋህዶን ጠብቅልን እማምላክ እናቴ አደራሽን አባቶቻችንን የተዋህዶ ፍሬዎችን ጠብቂ እኛንም ስደተኞች ልጆችሽን ለቅድስት ሀገራችን አብቂን ድንቅ ነው ቃላት የለኝም በጣም ታምራላችሁ ውድድድድድድድድ ተዋህዶ_*
@ashantiasha5279
@ashantiasha5279 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።የኛ የኦርቶዶክሶች እንቁ, አርአያ አንተ የመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ሳይሆን የህይወትም መምህር ነህ።እኔም ሳድግ እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ እንደ አንተ ነው የምሆነው።እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።ተባረክ።
@tsedeytube5093
@tsedeytube5093 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@mattitedla2353
@mattitedla2353 2 жыл бұрын
ቅድስት ስላሴዎች ይጠብቆት መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏❤❤❤
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
መስቀል አደባባይ የባለ ማኽተቦቹ ነው አራት ነጥብ ተዋኽዶ ሐይማኖቴ የጥንት ናት የእናት እና አባቴ መኽተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም የምዬ ተዋኽዶ የቁርጥ ቀን አባቶቻችን መንፈስ ቅዱስ ይመራናል እኛ እናሸንፋለን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እግዝአብሔርን የያዘ አሸናፊ ነው
@ifurhdkgufvx1278
@ifurhdkgufvx1278 2 жыл бұрын
የተዋህዶ አረበኛ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ✝️⛪️🙏
@ማርያምእናትናት
@ማርያምእናትናት 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና 💪💪አንተ ኮ ትልያል የዎንጌል አረበኛ በርታልኝ መምህራችን እንዎዳለን ❤️❤️👈እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏
@bb1bb429
@bb1bb429 2 жыл бұрын
በዉነት በትኮኮል መህረታብ እኛምከጎን ነን💚💛💓💚💛💓💚💛💓👍
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 2 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እርስታችንን አሳልፈን አንሰጥም እግዝያብሄር ይረዳናል
@desalchyegamogofalijine6385
@desalchyegamogofalijine6385 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@adisalembeyene582
@adisalembeyene582 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህራችን
@frehewetmhret4551
@frehewetmhret4551 2 жыл бұрын
ለሁሉም አገልጋዮች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን በርታ ከጎንህ ነን
@ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ
@ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ አሜን እንቁ መምህህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን
@tezuymaryamleje375
@tezuymaryamleje375 2 жыл бұрын
መምህራችን የቤተ ክርስቲያን እንቁ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 21 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 81 М.