KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መምህር ምህረትአብ መልካም ወጣት ምን ያደርጋል ለምትሉ
19:45
ሰበር | ፓስተር ዮናታን ለፍርድ ሊቀርብ ነው | 2022 - Mehreteab Asefa
15:25
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
How To Turn My Diamond Into A Unique Artwork? 🤩#oscarfunnyworld #funnycat #diamondpainting #shorts
0:38
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
0:41
ምህረትአብም ተቃውሞን አሰማ/ ፓስተሮቹ ለምን ተቃወሙት ዮናታን ወደማይወጣው ችግር ገብቷል
Рет қаралды 230,744
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 50 М.
ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat
Күн бұрын
Пікірлер
@adoniasbekele-bf9li
Жыл бұрын
"ኢየሱስም፦እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" -ዪሃንስ 14፡6
@ገኒእህተማሪያም
2 жыл бұрын
እኔ ባሪያህ ነኝ እንዳስተውል አድርገኝ ምስክርህንም አውቃለሁ ይማረን ጊዜው ያስፈራል የኛው በደል ኃጢአት በዝቶ ነው ቃሉን እንማር እንወቅ ለጠላቶቻችን ልብ ይስጣቸው አገር አሁን ላይ ተጨማሪ አመጽ አትሻም እና አውሬው በጌታችን በመደኀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ጥልቁ ግባ እናመሰግናለን በጸሎታቹሁ አስቡን
@Bosirat
11 ай бұрын
ጨለማውም ይበረታል ሀምላክ አለን የማይረታ
@sarasulore4920
2 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች እመቤተችን አመለጅንት አይለየይ
@gsud5674
6 ай бұрын
❤❤❤እኔ አባት ቃለል ድፍረት አይደለም እውነት ነዉ
@yemaryamlij3758
2 жыл бұрын
እ/አብሔር ቃለ ሂወትን ያሰማህ ወንድሜ!!!!
@xciteali30
2 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖተ ኑሩልን ለዘላለም 🇲🇱
@tesfayetuto1610
2 жыл бұрын
Tewahido lezelalemi lemori amilaki , edahenetu zemen endale yemati diniziz neghk
@jjjhh4655
Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@ShibreAdefrs
11 ай бұрын
Amen emebete Maryam tdegfen
@SebleWongel-w1w
3 ай бұрын
መልካም ወጣት ውድ ብርታቴ እየሱስ ይድናል ❤❤❤❤❤
@yosefgetta8694
2 жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻውን የመዳናችን መንገድ ነው
@LovelyAtom-tg5bc
10 ай бұрын
ኣየ ወንድሜ...! እኛምኮ ምንም ኣልጨመርንም ልዩነታችን ኢየሱስን ከነ ሙሉ ማንነቱ ስናምን እናንተ ደግሞ ከፊሉን በመሆኑ ብቻ
@azeaau8962
2 жыл бұрын
ማርያም እናታችን እሳተ መለኮት በሆድዋ ያደረ ናት ታማልደናለች እሷ ቅድስት ናት እኛ በኃጥያት ስንወድቅ አማልጅን እንላለን እሷ ጣኦትን የሚያጠፋ ልጅ አላት፡፡
@eliemechleb7600
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በርቱ እርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታእ ትኑር እመቤቴ ማርያም የኔ የናንተየመላ እርቶዶክስ እናት ናት አትንኩብን እናታችንን ዮናታ መቀሰፋው ደርሶ ነው
@HailemarDessie
5 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትሸምግለን እየሱስ ክርስቶስ በተሎ ለፍርድ ይምጣ
@SelamyeAbel
2 жыл бұрын
ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን
@EthiopiaN-z7t
2 ай бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቐ7ነ
2 жыл бұрын
ክብር ለአባታችን ይሁን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ⛪️🙏⛪️
@tigestbelete3158
2 жыл бұрын
አረ ተረቱን እንኳን አታጣሙት እንደስብከታችሁ ማፈሪያ አባት ስትዋረድ ለማንኛውም እናት ለልጇ እንዴት ምጥ ታስተምራለች?ይሄንንም አጣመማችሁት?ለማንኛውም እያረምናችሁ እንኖራለን ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረቻት ነው ታቀቡ።
@beminethabta1505
Жыл бұрын
@@tigestbelete3158አቺ ማነሽምታ ርሚን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን መዳኒታችን የሆነው የቅድስት ድንግል ማረያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በፍጥረት አደበት አማላጅ የምትዩ እደቆሎ ጓደኛሽ ባራት ፊደል እ የ ሱ ስ ብለሽ የምትጠሪው ፈራጀ ማን እደሆነ የማታቂ አቺ ማነሽ ትላት ከካቶሊክ አምልጦ የወጣ የሉተር ተከታይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የምታርሚ መጤ ለናቱ ከብር የሌለሽ ለእየሱስ ክርስቶስም ክብር የለሽም እሱ መረጣት ማደረያው አደረጋት እናቱም ሆነች ጡቶቻም ጠባ አቀፈቹ ሣመቹ እደማንኛዋም እናት ልጄን እያለች ለክርስቶስ ገገላታች ተሰደደች ታዳ ኢቺ ሴት ማዋረድና ማቋሸሽ ክብር ምስጋና አይገባትም ማለት ክርስቶስን ከመካድ ምን ይተናነሣል በዚምድር እኳን ጥሩ የሰራሰው እኳን አተ የወለደች እናት የተባረከች የተቀደሰች ናት እያልን እናሞግሰው የለእዴ ኢኸው ባለፈ አባትሽ እዩ ጩፋ እየሱስ ታላቅወድሜነው ብሎት አረፈ😢😢😢😢አሁን የቀራቹ እኔ እየሱስ ነኝ ማለት ቢቻ ነው😂😂😂የዮናታ ቡችሎች😂😂
@pcpcpcpc1911
2 жыл бұрын
እዉነት ትመነምናለች አትበጠስም ተዋህዶ አይማኖቴ ለዘላለም ትኑር
@hirutfekadu4629
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው የመጨረሻው ዘመን እውነት እባታችን ያሎት እኔ ሜገርመኝ እንደበግ ሜክተሎት መርምረው እንኳን እያውቁም የዳቤሎስ ልጆች
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🤲🤲🤲
@nanalove8401
2 жыл бұрын
ተገልብጦም ተዋሕዶን አይችላት ም ተዋሕዶ በመሆኔ በጣም ኩራትይሰማኛል
@fatele7826
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አስታወይ ልቦና ይስጠን እነሱም ታውረው ነው እናቴ እምየ ማርያም ፍቅርሺን አንድነቱን እፍ በይብን
@Lemaryamnegn
10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አባቶቻችንን ጠብቅልን
@ZenebuBedru
3 ай бұрын
ያለ ድንግል ማርያሞ አማላጅነት አለም አይድንም❤❤
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ይእ ከዱርዬም ዱርይ ነው
@tamiratdubale1172
2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጁ ከባድ የእውቀት ችግር ላይ ነው የምንተፍረቱን በዚህ መልኩ ትምህርት ለመማር መመኮሩ በጣም አሳፋሪ ነው፡፡ ካላወቀ ካባቶች እግር ስር ተቀምጦ መማር እንደውርደት መቁጠር እና ብሽሽቅ እና እልህ መጋባት በወንጌል አያምርም ወንድሜ ተሳስተህ ሰዎችን ለማሳሳት መሞከር ደግሞ ወንጌን የሚለውን ታውቃለህ የተሳሳተ ትምህርት ያስተማረ ምን አሰይነት ቅጣት እንደሚጠብቅህ ታውቃለህ፡፡ልንገርህ እንኳን መላእክት እና ቅድስት ድንግል ማሪያምን ቀርቶ ከኔ ለተሻለው መንፈሳዊ ጥንካሬ ላለው ሰው ዝቅ ብሎ ማክበር ውርደት አይደለም፡፡ ብዙ ቦታ በወንጌሉ ስለቅዱሳን ስለሰማኣት በወንጌሉ ተጠቅሷል ህዝቡን በተሳሳተ ትም/ት እያስተማርክ ገደል አትጨምረው፡፡ሌላው ትዝታው የሚባል ቃጭል ለጣፋ ከቤተክርስቲያን የተባረርከው ህግ ጥሰህ ነው ይልቅ ቤተክርስቲመያን ምንም ጉድፍ የለባትም የተሰራችው ባሜሪካ ሳይሆን በክርስቶስ እና በመንፈስ ቅዱስ ነው አትታገላት፡፡ ሳይረፍድብህ አባቶች እግር ስር ወድቅ ንሳሀ ግባ፡፡
@user-Teferi1df3nn9m
2 жыл бұрын
አባ ገብረኪዳን ዛሬ የተናገሩት ልዩ ነው። ወንጌልን በተገባር የምንኖርለት
@abayimulu5918
2 жыл бұрын
ወይ መደሀኒያአለም እንዲ ዘብተህማ አትቀርም እግዚአብሔር መልስ አለው
@redietad4972
2 жыл бұрын
ለመሞት አፋፍ ላይ ያለ ሰው ሰሚ እና ተቀባይ ካገኘ ኑዛዜ ለመናዘዝ መፈለጉ የማይቀር ነው :: እነሱም ለመሞት አፋፍ ላይ ስለቆሙ እኛ ደሞ የኑዛዜዎቻቸው ሰሚዎች መሆን የለብንም ወንድሞቼ :: አእምሮአቸውን ፈጣሪ በቸርነቱ እንዲመለስልን እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ...................... እባካቺሁ :: ይሄ ድርጊታቸው እኛን ምንም ምንም እንደማይጎዳ እናውቃለን..... ለነሱ ግን እንፀልይ በድንግል እባካቺሁ ::
@lamar5988
2 жыл бұрын
ዎናታ ቤነኛ አይመስለኝም💔💒😎
@biumein6638
2 жыл бұрын
wetam weredem yhe tornet tejemruwal yhe hulu zemen enesu ethiopia wust kegebu gize jemro orthodoxn kemankuwashesh ena kemadakem wchi andm ken wengel sebkew ayakum ahun demo mesmer alfewal egna demo ye maryamn wleta mnak sewoch esuwa stsedeb zm blen mnaybet zemen abktuwal tezegaj
@mekletestifanos7574
2 жыл бұрын
Bimotem segawn enji nefsun agelum leyuntachu esu besmay bite akeleli tekblu babatu keg skimte enant degmo siole gebtachu maleksachu nwe lemhonw koye manwe yesafw koye eski negruge eee
@esetebelayneh4964
2 жыл бұрын
Thank you
@redietad4972
2 жыл бұрын
ማንም ማንንም አይገድልም ግን ግን ቁንጫ ዝሆን አክላለው ብላ መፈንዳቷ አይቀርም 2000 ዓመት ተጠብቃ የኖረችን ሃይማኖት ገና ከመጣ 100 ዓመቱን በቅጡ ያላስቆጠረ ሃይማኖት ነኝ ባይ ላጥፋ ሲል ቁንጫ ነው እንጂ ምንም ሊባል አይችልም..... እየተሳደብኩ አይደለም ከተረዳቹኝ...... ግን እመኑኝ... እንዲ በክፋት እና በተንኮል እንዲሁም በጉልበትም ተዋህዶን ለማጥፋት ከተነሱት ዉስጥ እናንተ 1000ኛ ላይ ናችሁ የመጀመሪያ አይደላችሁም ለማለት ነው ::
@zemarialemayehubekeletube-376
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ላላመኑት ልቦና ይስጣቸው ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር
@fekadudesalegne2589
Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ወደ እእዉነተኛዉ አምላክ እና አምልኮ ትመለስ!!!
@beminethabta1505
Жыл бұрын
@@fekadudesalegne2589አልገባኝም የርጎ ዝብ ነህ እዴ😂😂😂😂😂
@abdullahnassraween
28 күн бұрын
❤
@ወለተስላሴ-ደ6ዠ
2 жыл бұрын
ክብር ላባቶቻችን አባቶቻችንን እግዚያቤሔር ይጠብቅልን ዝም እዳይባል እደቅልድ ጮሕዉ ስሰለቻቸዉ ዝም የላሉ ብለዉ ነዉ እሚያስቡት ዝምታ ይብቃል
@abrhamteka542
2 жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር ለዘለአለም ያቆይልን
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አቤቱ እንደሃጢያታችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ⛪️⛪️⛪️
@MollaKelemu
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ አባታችን
@singeretenasheabera.offici9535
2 жыл бұрын
እኛ የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብከለንንን ኢየሱስን የምጠለ እሱ በሕይወት እየለም የሞተ ነዉ
@ejigayehuyemanbirhan5501
2 жыл бұрын
ጌታሁይ ከዚህ ሁሉ ስለጠበከኝ አመሰግንሀለሁእሰከመጨረሻው በቤትህ አፅናኝ እኔ እሚገርመኝ እሚያጨበጭበው ነው ሲሳሳት ያጨበጭባሉ ጎረምሳው
@merikonjo798
2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ShambelKasa-i4z
3 ай бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑርልን
@asasasas3309
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቀዪበላቹ እዚመናቅ
@maranatagizaw380
2 жыл бұрын
2ኛ ቆሮንቶስ 2 17፤ የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን።
@adanechpowlos2448
Жыл бұрын
May God bless you and May God bless Ethiopia and Ethiopian peoples 🙏
@mazasimebekele3713
2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@جميلةجميله-خ2ن
Жыл бұрын
የሃጥያት ድፍረት እዳይገዛን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@ብርሀኔቻናል
2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን አባቶቻችን ወድማችንም እግዚአብሄር ይሥጥልን
@bezawetmulgeta4452
2 жыл бұрын
እመቤቴ የጌታዬ እናት አማላጄ የአርያም ንግስት የትህትና መዝገብ የእግዚአብሔር የጸጋው ማከማቻ ግምጃ ቤት ድንግል ማርያም ይቅር በይኝ እናቴ ይህንን የስድብ ቃል በመስማቴ ማሪኝ ከልጅሽ አማልጅን።
@ወለተሀና-ቐ3ጀ
2 жыл бұрын
በእዉነት ማስተዋሉን ያድለን
@AbebaTekuye
5 ай бұрын
ቃለሒዎት ያሰማልን መምህር
@BogaleJima-d9d
9 ай бұрын
ዮኒዬ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ❤❤
@alemitu5342
2 жыл бұрын
ወንድሞቻችን ተባረኩልን
@shewakesete1167
2 жыл бұрын
Amen Zmare melaekt yasemaln
@haymanotanagawu1102
2 жыл бұрын
በቤቱ ያቆይህ ወንድማችን
@JoJon-wn4vk
Жыл бұрын
አባ እባኮትን ይፀልዪልኝ አባቴ
@kasechtesfaye427
2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@alemitu5342
2 жыл бұрын
ወገኖቼ ሁላችንም እንጠንቀቅ ብዙ ተኮሎች አሉና ገና እየሱስ መጥቷል ኑ ሊሉ ይችላሉ ወንጌሉን ያጣምሙቷልና ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን
@tenagnefiseha1143
Жыл бұрын
Thankyou Doctor
@addis_gashaw7257
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፤፨🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌻🌻🌻።፡
@Gabriel-bp7mb
10 ай бұрын
ኦሪቶዶክስ ለዘላለም ትኑሪ ድንግል ማሪያም ትጠብቅልን
@EmebeteTes
2 жыл бұрын
Kale hiwet yesmalna 🙏🙏🙏
@ermiintellectualtube1735
2 жыл бұрын
ሎቱ ስብሀት በርታ ቆንጆ ስብስብ ነው
@LemlemAga
Жыл бұрын
Tbarki wendime kalhiwot yasmalin berta
@selamgezachw8478
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማሰተዎሉን ይሰጠን ግን ዮናታን በአንድ ሰሞን አጀንዳ ሁኖ ከቀረ በጣም ያሳዝናል በእዉነት
@semretbirhanu8290
2 жыл бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነው!
@samsonmengistu5396
2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንኖረዋለን ካልን ሲሰበክ ማልቀስ የለብንም ። ከክርስቶስ ውጪ መስበክ መናፍቅነት ነው። ለካ መናፍቅ ፕሮቴስታንቶች ሳይሆኑ ኦርቶዶክሶች ናቸው ። ማርያምን ሲሰብኩን ኖረው፣ የጌታን ደም ከብስብስ ሰው ተቅማጥ ጋር ያመሳሰለ መጽሐፍ ይዘው ተአምረ ማር ያሉ ፣ ፍጡር ሲያስመልኩን የነበሩ ናቸው ።
@gedamawyhiwot
2 жыл бұрын
የስድብ አፍ የሰጠኽ ማን ይሆን
@kinetibebu4357
2 жыл бұрын
Menafek ema yekber semachu meslgn meteriyach amenachu yetkbelachhut aydel enda embetachen dengel maryam lebona testachu egna enamelkat benel erasu esua yethtena enate slhonch...........
@etaferawgetachew2297
2 жыл бұрын
መብቱ ነው አባቴ እርሶ በዚህ ዕድሜ እንደዚህ ዓይነት ፀያፍ ቃል ያስጠላል
@gedamawyhiwot
2 жыл бұрын
ለሁሉ ጊዜ አለው ዮሐንስ መጥምቅም የእፉኝት ልጆች ብሎ ገስጿል ደግሞ እንዲ በማለት ምንሸማቀቅ አይደለንም መምህርህን በሰው ደጅ ገብቶ ከመፈትፈት ይጠበቅ አለበለዚያ እየኮረኮሩ አትሳቁ ማለት ጤነኝነት አይመስለኝም
@kinetibebu4357
2 жыл бұрын
Mebetenan gedatawn negeriw lesu teyafe laleshu menu ne teyfe kal ee durya gormsa mebalu nw endawm amogsut ybeg lemed yelbes tekula enji
@elesabetgelaw1059
2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እናመሰግናቸዋለን እወነት ትቆያለች ግን ቃሉም እውነት እወነት እላችኋለሁ ነው ዝም ብንል ውስጣችን እየታመመ በዝምታ ነበርኩ ይህ ሁላ ሲያደርጉ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አልመሸም ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች አሜን።
@chri893
2 жыл бұрын
ዚማሬ መላእክት ያሠማልን
@hanayedenegellij5776
2 жыл бұрын
የሰማይ እና የምድር ባለቤት ፈጣሪ ሆይ ፍረድ
@rayanabdallah5512
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ወንድም አረ ልብ ላጡ ልብ ይሥጥልን እኔ በእውነት በጣም ያሳዝኑኛል ምክንያቱም ሴጣን እደስለጠነባቸው አያውቁም በጣም ይገርማል
@wegayehuyimenu6818
2 жыл бұрын
አባ ስድብ አታስተምሩን ወንጌል ይሰበክ
@belayangelo9276
Жыл бұрын
" መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" (የሐዋርያት ሥራ 4:12)
@jemayenshreta8146
2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን መንግስቱን ያውርስልን አሜን እናቱና ተነክታ ልጇ ዝም የሚል ይመስላል !!
@getahunasnakew6202
2 жыл бұрын
ጳጳሳት ሲሳደቡ ስሰማ አፈርኩ።
@shewakesete1167
2 жыл бұрын
Memhr Mehretab Ezgabher yeagelglothn zemen ybarklh.
@mulunehyadeta4521
2 жыл бұрын
Baste job tanks
@Gebeyaneshtazeb-on1jo
Жыл бұрын
አባቶቻችን እግዢአብሄር ይጠብቅልን
@biruckhaileworku2352
2 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን በመንፈሳዊ **ጥልቅ ትምህርቷ ** **ባለጌዎችን ** ታሳፍራለች እውነትን በማሳየት ወደ እርሷ ትጠቀልላለች የሚል ትምህርት ደጋግሜ የሰማሁ መሰለኝ በፍቅራ ወደ እውነት ትስባለች ትማርካለች ምድራዊ ፍርድ ምንድነው ትርጉሙ >> ጳውሎስ እስር ቤት ሆኖ ወንጌልን መፃህፍትን የፃፈው እስር ቤት ዛሬን እንማርበታለን >> ፈሪሳውያንን ክርስቶስን ተቃወሙት እንዲሰቀል ሁሉ ለምድራዊ ህግ አስፈረዱበት እርሱ ግን ሞትን በተቃራኒው በእግዚአብሔር ዘንድ ለክብር እንዳይሆን ዱርዬውን እውነቱን ሀቅን አሳውቀን አስተምረን እንመልሰው >> ኢየሱስም ** አበደ ** ተብሎ ነበር በዘመዶቹ ማርቆስ 3:-21 በቃሉ በልጠነው እንገኝ >> ይፈር ዱርዬው!!! >> ይሸማቀቅ ዱርዬው!!! >> ድጋሚ እንዳይቀብጥ እውነትን እናሳውቀው ለዱርዬው!!! >> ለመንፈሳዊ ጉዳይ መንፈሳዊ ፍርድ!!!
@lifetree7177
2 жыл бұрын
ልጅ ለእናትዋ ምጥ አስተማረች!!
@reality165
2 жыл бұрын
እነ ቅዱስ ጳውሎስ የተሰዉለትን ወንጌል የሚቃወም ትምህርት እያስተማራችሁ ስህተቱ ተገለጠ ብሎ መጮህ!!! ወንጌልን የክርስቶስን ሞትና ትንሳኤ የሚያንቋሽሽ የሚክድ ትምህርት እያስተማራችሁ እንደዚህ መጮህ?!! እግዚአብሔርን ፍሩ!! ክብሩን ለእግዚአብሔር መልሱ!!! 21 በያዕቆብ ላይ ክፋትን አልተመለከተም፥ በእስራኤልም ጠማምነትን አላየም፤ አምላኩ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነው፥ የንጉሥም እልልታ በመካከላቸው አለ። 22 እግዚአብሔር ከግብፅ አውጥቶአቸዋል፤ ጕልበቱ አንድ ቀንድ እንዳለው ነው። 23 በያዕቆብ ላይ አስማት የለም፥ በእስራኤልም ላይ ምዋርት የለም፤ በጊዜው ስለ ያዕቆብና ስለ እስራኤል። እግዚአብሔር ምን አደረገ! ይባላል። አትልፉ: ዮናታን እውነት ነው የተናገረው: የኛን የልቦና አይን እንዳበራ የናንተንም ያብራ🙏🙏 ሰው እንዴት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ ተረት ይዞ እንደዚህ ይሆናል? 2ቆሮንቶስ 4:4 ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።እንደሚለው እንዳይሆንባችሁ በጊዜ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ🙏🙏🙏
@merikonjo798
2 жыл бұрын
ተመስገንአባታችን
@SisayGirma-rw5th
2 ай бұрын
ጣዖት፡አምላኪዋ፡ኦርቶዶክስ፡ቅዱስ፡ገወርጊስ፡ቢራ፡ጠጡ፡ሜታ፡አቦ፡አለላችሁ፡የአቦ፡ወሀ፡ፀበል፡ይፈዉሳል፡ጠጡ፡ለመጠጣት፡ድንግል፡ማሪያም፡ታበርታችሁ።
@merikonjo798
2 жыл бұрын
ተባረክወድማችን
@simrettessema8544
9 ай бұрын
እውነት ነው አባቶች ዝምታቸው ብዝቷ
@GedarifTafesse
10 ай бұрын
ስማ የኔ ወንድም ቁራአን ስለ አንድ አምላክ ነው የሚያወራው ማለት በአንድ አላህ ያምናሉ
@LeltiHailetsion
3 ай бұрын
ቁራኣንህ የዘህ ተመረቅ አቱንኩን ከጭንቅላታችን ወረዱ።
@werkitazarra4338
2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን፣ተዋህዶ፣አይማኖት፣ለዘላለም፣ተኑር፣አሜን፧።
@denbeldesta6900
2 жыл бұрын
"እንዴት ደፈረን?... እንዴት ባለገ?" .... እኔንም የሚያንገበግበኝ እና ብሽቅ የሚያደርገኝ ይሄ ጥያቄ ነው።
@sollhar192
2 жыл бұрын
(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 4) ---------- 17፤ ነገር ግን በሕዝቡ ዘንድ አብዝቶ እንዳይስፋፋ፥ ከእንግዲህ ወዲህ ለማንም ሰው በዚህ ስም እንዳይናገሩ እየዛትን እንዘዛቸው ብለው እርስ በርሳቸው ተማከሩ። 18፤ ጠርተውም በኢየሱስ ስም ፈጽመው እንዳይናገሩና እንዳያስተምሩ አዘዙአቸው። 19፤ ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው። እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤ 20፤ እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው። 21፤ እነርሱም እንደ ምን እንደሚቀጡ ምክንያት ስላላገኙባቸው፥ እንደ ገና ዝተው ከሕዝቡ የተነሣ ፈቱአቸው፤ ሰዎች ሁሉ ስለ ሆነው ነገር እግዚአብሔርን ያከብሩ ነበርና። እውነትን በአመፃና በግርግር መሸፈን አይቻልም
@alemworkdessiekefyalew
2 жыл бұрын
ሠለጠንን ሲሉ ሠይጥነው አረፋ እግዚአብሔር ቀን አለው የጊዜ ጉዳይ ነው ወርቅ ላበደረ ጠጠር መሆኑ ነው እንጂ አባታቶቻችን ኑሩልን ህይወት የለለው ሰው እኮ ህይወትን አይሰብክም
@sirgutsilasesilase2602
2 жыл бұрын
አይኑ ይጥፋና ወጣቱን አጠፋው አሳበደው እመብርሀን ትፍረድብህ ምን እንበልህ
@ቤተዳዊትቲዩብ
2 жыл бұрын
ክቡራንአባቶቼ መምህራኔ ወንጌል ኦርቶዶክሳዊያን በቅድምያ ሳይገባኝ ከእናንተ ጋር በመወያየቴ ይቅርታ እያልኩኝ በቅድምያ ጥያቄዬን ላስቀድም ሆኖም ቆይ ተአምረ ማሪያሙ እንድሁም ሌሎች መፃህፍት ለምን በነሱ እጅ ተገኘ??? መልሱልኝ ለመሆኑ መፃህፍ ማለት የእኛ ኦርቶዶክሳዊያን መፃህፍትን የት ነዉ ማግኜት ያለብን እሄ ብስተካከል እንደኔ የተሻለ ነዉ በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን! ስለ ድፍረቴ ይቅርታ እላለሁ
@merikonjo798
2 жыл бұрын
በትክክልወድማችን
@tesfayefichala9036
2 жыл бұрын
ስለአማላጅነት ለምትከራከሩ ሁሉ! እኔ በግሌ ከተከራካሪዎቹ መካከል ማናችሁንም አላውቅም፡፡ ሃይማኖታችን የተለያየ ቢሆንም የአገሬ ልጆች ሆይ፤ ሁላችሁንም በርግጥም እወዳችኋለሁ፡፡ከትልቅ ይቅርታ ጋር አንድ ቁልፍ ጉዳይ እንዳነሳ ቢፈቀድልኝ፡፡እኔ እስካሁን የማውቀው ሁለት ኪዳኖችን ነው፡፡እነርሱም ብሉይ ኪዳንና አዲስ ኪዳን ይባላሉ፡፡ ሁለቱም ኪዳኖች በደም የተመሠረቱ ናቸው፡፡ በሁለቱም ኪዳኖች ሰዎችን ወደ እግ/ር ማቅረብ ወይም ምልጃ የሚቻለው ደም በማፍሰስ ብቻና ብቻ እንደሆነም ነው ቅዱስ ቃሉ የሚያረጋግጠው፡፡ የባዕድ አምልኮዎችም ደም በማፍሰስ ሥርዓታቸውን እንደሚፈጽሙ የታወቀ ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ፡- • እያንዳንዱ አይሁዳዊ ግለሰብ ወይም ቤተሰብ እርሱን ተክቶ የሚታረድለትን እንስሳ ያመጣል፤ ካህኑ የራሱን ኃጢአት ካነፃ በኋላ እንስሳውን ይሰዋና ደሙን በመሰዊያዉና በሚመለከታቸው የቤተሰቡ አባላት ላይ ይረጫል፡፡ካህኑ ሰዎችን ወደ እግ/ር ያቀረበው በእንስሳው ደም እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡በብሉይ ሥርዓት የኃጢአት ሥርየትና የምልጃ ሥርዓት ሲካሄድ የነበረው በእንዲህ ዓይነት ደም በማፍሰስ ሥርዓት ነበር፡፡ በሐዲስ ኪዳን፡- 1. ይህ ኪዳን እኛን ኃጢአተኞችን ሊያድንና ከአብ ጋር ሊያስታርቀን በታረደልን በግ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሠረተ ኪዳን ነው፡፡ በአዲስ ኪዳን ማንም ኃጢአተኛ ሰው በዚህ ደም ብቻ ነው ወደ እግ/ር ሊቀርብ የሚችለው( ኤፌ. 2፡12-16)፡፡ 2. ይህንን ደም ደግሞ ጌታችን በገዛ ፈቃዱ ታርዶልን ራሱ አፍስሶልናል፡፡ በሌላ ሰው የሚረጭ ደም አይደለም፡፡ 3. ጌታችን ራሱ በሐዋ.ሥራ 1፡8 እና በማር. ወንጌል ም.16፡15 ሐዋሪያቱንና ደቀመዛሙርቱን፤ እንዲሁም በርሱ ያመንነውን ሁሉ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ የተሰቀልኩላችሁን እኔን መስክሩኝ በማለት ነው ያዘዘው፡፡ ሐዋሪያቱም ሆኑ ሌሎች አገልጋዮቹ ሄደው የመሰከሩላቸው ሰዎች ጌታን ሲቀበሉና ሲያምኑ ወዲያውኑ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን እንደሰጣቸውና እንደሚሰጥ ቃሉ አስረግጦ ይናገራል ( የዮሐ. ወንጌል ም. 1፡12-13)፡፡ አማኙ ልክ እንዳመነ ጌታችን ለዚያ አማኝ ወይም ለዚያች አማኝ የእግ/ር ልጅ እንድትሆን ሥልጣን ሰጥቷል፡፡ማለትም ሌሎች አምነውላት ወይም አውርሰዋት ሳይሆን በግሏ ያመነች ነፍስ ከፍ ብለን እንዳየነው በጌታችን ደም ወደ እግ/ር መቅረብንም የልጅነት ሥልጣንንም እንደተጎናጸፈች እንማራለን፡፡ 4. ስለዚህ እያንዳንዳችን ‘’ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፤-እኔ አንተን የሕይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ እቀበልሃለሁ፡፡ ና ወደ ልቤ ግባና ኑርልኝ’’ ብለን ስንጋብዘውና ስናምንበት በቀጥታ ወደ ጌታችን ብቻ ሳይሆን ወደ እግ/ር አብም ጭምር መግባት እንደቻልን ቅዱስ ቃሉ ያረጋግጣል፡፡ ልብ በሉ በጌታችን ማመንም ሆነ ወደርሱ መቅረብና የእግ/ር ልጅ የመሆን ሥልጣን እንድንጎናጽፍ መለኮቱ አምላካችን ያዘዘው የጌታ በሆንን ምሥክሮች ሁሉ ምሥክርነትና ፀሎት ነው፡፡ 5. ደግሞም የጌታችን ደም ከኃጢአት ሁሉ እንደሚያነጻ ቃሉ በግልጽነት ያስረዳል (1ኛ ዮሐ.1፡7) ፤ ማለትም ሰው በጌታችን እንዳመነ በታረደልን በግ በጌታችን ደም ከኃጢአቱ ይነፃል፡፡ አማኙ/አማኟ ከኃጢአታቸውም በደሙ ነጹ እኮ!!! በደሙ ቀረቡ እኮ!!! ወደ እግ/ር አብ በደሙ ገቡ እኮ!! የእግ/ር ልጆች የመሆን ሥልጣንን ተጎናጸፉ እኮ (ዮሐ. 1፡ 12-13)!!! በታረደልን በግ ደም ለቀረበ፣ ለነፃ፣ ለገባና የልጅነትን ሥልጣን ለተጎናጸፈ ደግሞ ሌላ አቅራቢና አማላጅ አያስፈልጋቸውም፡፡ ምክንያቱም ሥራው በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተጠናቋልና!!! 6. ውዴያችን የሆነው የሰማይና የምድር ፈጣሪ ያጠናቀቀውን የማዳን ሥራ እንዲህና እንዲያ እያሉ ማክፋፋት፣ ማሳነስና ማሳት እጅግ አስፈሪ ድፍረት ነው፡፡ይኸ ጉዳይ ውድ አባት ልዑል እግ/ር አብ:- ዓለማትን የፈጠረበትንና ሁሉም ወራሽ ያደረገውን፣ ልክ እንደ አብ መለኮት የሆነውን ውድ ልጁን የሰዋበት የመለኮቱ ታላቅና የከበረ ፍቅር የተገለጠበት የከበረ አጀንዳ ነው!!! በዕውቀቶችና በታሪኮች እያዋዙ ፍጡራኑን ጭምር ምን ይሳናቸዋል እያሉ በመስበክ ለማሳት ሆን ብሎ መሥራት ሁሉን ቻይ እሳትና ብርሃን ከሆነው አምላካችን እግ/ር ጋር በጦርነት ውስጥ መሆን እንደሆነም የታወቀ ይሁን፡፡ 7. ታሪክ አለኝ፣ ብዙ የማውቃቸው ድንቅና ተዓምራት አሉኝ፣ እነርሱን አትንኩብኝ ወዘተ. በሚል እስከ በጎ ልቦችን በሚያፈርሱ ክርክሮች በመጠመድ፣ሌላውን ማዋረድ፣ መሳደብ፣ የጥላቻ፣ ሕዝቦችን የሚያቃቅር፣ አገራዊ አንድነታቸውን የሚያናጋ፣ በጫካ ወኔ የተሞላ ገዳይና አገዳዳይ የጥላቻ ሠራዊት ሆኖ መቀጠል ተችሏል፤ ከቅዱሱ ጌታችን እንዳልሆነ ግን የታወቀ ይሁን፡፡ ከእግ/ር ጋር ተጣልቶ ደግሞ ኪሳራ እንጂ ለአሁኑም ሆነ ለሚመጣው ዘላለማዊ ሕይወት የሚጠቅም መልካም ትርፍ እንደሌለም የታወቀ ይሁን፡፡ 8. ይህ በዕውቀትና በታሪክ ብዛት፣ በክርክር፣ በስድብና በዛቻ መበርታት ሊሻር የማይችለው መለኮታዊ ሐቅ ነው፡፡ ከፍ ብለን እንዳየነው ቅዱስ ቃሉ በማያሻማ ግልጽነት፡- ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ በግሉ ሲያምን ወዲያውኑ ወደ ቅዱሱ ጌታችንና አዳኛችን ብቻ ሳይሆን ወደ ቅዱሱ አባታችንም እንደሚገባ ያረጋግጣል !!! 9. እኔ ያልገባኝ፡- ሌሎች እንዲያማልዱ የተፈለገው የት ያሉትን ሰዎች ነው? በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑና የዳኑማ ወደርሱ ከመቅረብም አልፈው ወደ አብ እንደገቡ ቃሉ አረጋገጠ እኮ!!! ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እናን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡ የርሱ ከሆንን የርሱን ፈለግ ነው ልንከተል የሚገባው፡፡ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ የተሰቀለንን እርሱን ብቻ ነው እንድንሰብክ ነው የታዘዝነው፡፡ ጌታችን ጥላቻና መገዳደልን አስፋፉልኝ መቼ አለን? ፍጡራኔን ስበኩልኝ መቼ አለን? የጌታችንን ሞትና ትንሣዔውን በአካል ያዩ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት ያልሰበኳቸውን ስህተት ነው፡፡ ሰው ደም ሥሩን ገትሮ አሁኑኑ አጥፍቶ ለመጥፋት በተዘጋጀ ጥላቻ ተሞልቶ በወኔና በስሜት እየተነዳ መቀጠሉን ጌታችን ምን ሊለው እንደሚችል ብታስቡ ጥሩ ነው፡፡
@ShambelKasa-i4z
3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ትላትም ዛሬም ፈተና ላይ ናት ደግሞ የሚያቋሽሾት ደጀየ ሰላም ያደጉ ሰዎች ናቼው
@fghuiuhhu9115
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭 አቤት ዘመን
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን ይእ ቅልታም ጭፍን ውዳም ተብታባ እመቤቴ ብሱ አፍ አትጠራም ይእ ጨለማ
@WedeKassu
Ай бұрын
እባካችሁ ፕሮቴስታንተትእህት ወንድሞቻችን እረፉ እኛየኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የማንንም እምነት አንነካም እናም አትንኩን ስትነኩን እንበዛለን
@axiemama6250
2 жыл бұрын
Wedeme egeziyabeher yesetihi nurelinyi tebarek babetu yatsenahi
@birtukan9210
2 жыл бұрын
Wondme Yoni barta wongel unat nawu E/r gante garii nawu ::
@sarafkr2768
2 жыл бұрын
Egizabiher yetebikachi yetewahido abatochi wedomache🙏🙏🙏💕💕💕💕
@topsport3794
2 жыл бұрын
berta eshi aba
@dejenebekele675
2 жыл бұрын
ይሔ አውሬ እመቤቴን የአምላክን እናት ጣዎት ያለ እንደውም እንከፍ ጣዎት ከጣዎትም ያነሰ አዛባ ነው።
@hannabirhanu1504
2 жыл бұрын
Hulum lebego new ✝️🙏✝️
@yididyabiratu9723
2 жыл бұрын
ሮሜ 12: 19 ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና። በቀል የእግዚአብሔር: ዬናታን አጥፍቶ ከሆነ እግዚአብሔር ይፈርድበታል። እኛ ከክርስቶስ ፍቅርን ነው የተማርነው የተማርነውን ፍቅር እንኑረው
@HanabekeleBekele
Ай бұрын
ያልተፃፈዉ እኮ አላነበበም ወይስ ለምን ሚስጥሩ ወጣ ነዉ ለማንኛዉም ያ ትልቁ ሰዉዬ አባ ሚባሉት ካፋቸዉ የሚወጣ ቃላት ሲያስጠላ አሁን እደዚ ተሳድቦ በዚ አደበቱ ያስተምራል ምህረት ያድርግላቹ
@SisayAbayen-kx6uj
6 ай бұрын
Geta hoy ibakihin kezi tifat melisen ibakihin ibakihin amlake 🙏😭😭
19:45
መምህር ምህረትአብ መልካም ወጣት ምን ያደርጋል ለምትሉ
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 197 М.
15:25
ሰበር | ፓስተር ዮናታን ለፍርድ ሊቀርብ ነው | 2022 - Mehreteab Asefa
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 392 М.
0:16
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
0:38
How To Turn My Diamond Into A Unique Artwork? 🤩#oscarfunnyworld #funnycat #diamondpainting #shorts
Oscar's Funny World
Рет қаралды 12 МЛН
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
0:41
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
MineCZ
Рет қаралды 12 МЛН
30:59
ነገሩ እጅግ አስፈሪ ሆኗል የሀይማኖት ጦርነት እንዳይነሳ እፈራለሁ | Mehreteab Asefa | Yonatan Aklilu | Eyu Chufa
በክርስቶስ ወጣት -IN CHRIST YOUTH
Рет қаралды 345 М.
19:23
ከባድ ክርክር በ ፕሮቴስታንት እና በ ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ | zebene lemma vs protestant
መንፈሳዊ ቲዩብ
Рет қаралды 98 М.
12:49
🔴 ጥርስ የማያስከድን የእስራኤል ዳንሳ ቀልድ እና የህዝቡ ተቃውሞ!!
Aklil News
Рет қаралды 75 М.
21:28
🔴 ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሃይማኖት ቀየረ " ትልቁ ዳቦ ልጥ ሆነ " ፓስተር ዳንኤል - EOT React
EOT React
Рет қаралды 28 М.
20:33
[መንግስትን አስጠነቀቀ] ምህረትአብ እምባ እየተናነቀው የተናገረው ያልተጠበቀ ንግግር | Memeher Meheretab | Ethiopia
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 753 М.
13:55
የማላውቀውን አስተማሩኝ #twins #brothers #kids #ethiopia dinklejoch #new #church
Donkey Tube
Рет қаралды 559 М.
6:52
የምሕረተአብ እናት ቤት በፓሊስ ሲከበብ የሚያሳይ ምስል | ወቅታዊ ጉዳይ | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church - Mehreteab Asefa
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 171 М.
2:14:14
ወዴት ነው የምትሸሽ የተፃፈውን አንብብ ~ እፎይ ~ አቡሐይደር
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 23 М.
17:46
ጴንጤ ባይኖር በማን እንስቅ ነበር ህዝቡን ቀለዱበት#ethiopian_orthodox_tewahedo #mehreteabasefa #melkamwetat #ethiopia
ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat
Рет қаралды 177 М.
14:34
የዛሬዉ ጉድ ነዉ የጦፈ ክርክር Dr መምህር ዘበኔ እና ፓስተር ዮናታን ና ነብይ እዩ ዮኒ ማኛ || jantas media Ethiopia
Jantas media
Рет қаралды 126 М.
0:16
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН