መስቀልን በአሜሪካ በኔ ቤት እንደዚህ አሳለፍን 🛖🌵

  Рет қаралды 18,551

Eliab Rose

Eliab Rose

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@betelhemassefa5892
@betelhemassefa5892 Жыл бұрын
የኔ ውድ እንካን በሰላም መጣሽ ንፍቅ ብለሽን ነበር ሰላም ሰላም የሚለው ድምፅሽ ሁሌ ጆሬ ላይ አለ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ምርጥ ቤቴሰብ ፈጣሪ ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ውድድድ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️😍😍😍🥰🥰🥰
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Amen amen yaney konjo thank you so much maer 🙏🏽🙏🏽
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
ሮዚ በአሉን ከዚህ ጋር ማክበር ጥሩ ቢሆንም አሁን አሁን ግን ከይቅርታ ጋር መስቀል ትክክለኛው በአል ወደ ጉራጌ ባህል ብቻ እንዲያመዝን እየተደረገ እውነተኛ ማንነቱን ልክ በውጭው ሀገር የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ልደት በክርስመስ እንደሚሸፍኑት አይነት እንዳይሆን ብንጠነቀቅ መልካም ይመስለኛል መስቀል ክርስቶስ ስለሰው ልጅ ፍቅር ትልቅ መስዋእትነት የተከፈለበትን እና ተደብቆ ከነበረበት ተቆፍሮ የወጣበት ታላቅ በአል ነው ለምን የምግብ ሽፋን እንደሚሰጠው ባላውቅም አሁን አሁን የጉራጌ ክትፎ እየተባለ አላማውን እንዳይስት ከዋናው አላማው ጋር ቢሆን መልካም ነው
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን የመስቀል እምነታችን እንዳለ ሆኖ በልምድ በጉራጌ ባህል ደግሞ ከምነቱ በተጨማሪ በምግብ ደረጃ እንደዚህ ሲያከብሩ እናያለን ያ ደግሞ እጅግ ደስ የሚል ስነስርአት ሰለሆነ እኛም በዚ መልኩ እና ባማረ ስነስርአት እናከብረዋለን የሌላውን አላቅም እኔ ግን የሚስማኝ እና የማስበው ይሄንኑ ነው:: ግን በዛ መልኩ በፍፁም እንዲታስብም ወይም እንዲሆን አልፍቅድም 🙏🏽
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Жыл бұрын
ትክክል እህት መስቀል ትክክለኛ ትርጉሙን እያጣ ነው
@yonathanemu4467
@yonathanemu4467 Жыл бұрын
@@EliabRose ኦሮሞን ዘመዶቹን ጠልቶ የኦሮሞ ልጅ ለይ መንጠልጠል ምን ይሉታል
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ሲጀመር ጉራጌ ሃይማኖታዊ ይዘት ስላለው ብቻ አይደለም በአሉን ሚያከብረው ተራርቆ የቆየው ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ በአመት አንዴ ተገናኝቶ የሚመራረቅበት በተለያዩ የምግብ ሴርሞኒ እያዋዛ ባህሉን የሚያሳይበት ቀን ነው ስለ ግማደ መስቀሉ እማይመለከተው በሌላ እምነት ያሉ ብዙ ሰዎች ሄደው ይታደማል ይጋበዛሉ በአሉን ማሳረጊያ ከሩቅ የመጡት ቤተሰብ መሸኛም ማሳረግያም ቀንም አላቸው ጉራጌ ጠሎች ከጉራጌ ማህበረሰብ ከጉራጌ ባህል እጃችሁን አንሱ
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
@@aviya5907 ስሙን ቀይሩት ጉራጌ ጠሎች አይደለንም ቤተሰብ ነንና ብዙ ግዜ ስለምንታዘብ ነው በመስቀል ስም መደረግ ስለሌለበት ነው ምክንያቱ ደግሞ በውጭው አለም ያሉት የክርስመስ በአዓልን ስሙን ተጠቅመው የእየሱስ ክርስቶስ ልደት ይባልና ሳንታ ክሎዝ ይባላል ህፃናት ሆነው ጭምር የሚያድጉት ስለክርስቶስ ማንነት ሳይሆን ስለሳንታ ክሎዝ ስጦታ ብቻ ነው ሲያድጉም ምንም እግዚአብሔርን ጭራሽ አያውቁትም አለምን እዩዋት ምን ማለባበስ ያስፈልጋል በሀገራችንም መስቀል ሲባል የጉራጌ በዓል ብቻ እየመሰለን አድገናል ዛሬን ግን ስህተታችንን ማረም ስላለብን ነው ባጠቃላይ የእግዚአብሔር ስም የሚኖርበት በሙሉ ምግብ ብቻ መሆን የለበትም መስቀልን ብቻ ሳይሆን ፋሲካንም ጭምር ፆም ፀሎትጋ የለም ምክንያቱም የበዓሉ ምክንያት ምን እንደሆነ ስለማናውቅ መጨረሻ ላይ ምግብ ላይ ሩጫ እስኪ ነጋዴውንም እዩት እኔ መጀመሪያ አላማውን ማወቅ አለብን አልኩ እንጂ በአሉን አላልንም ከክትፎና ከዶሮ እግዚአብሔር ይቅደም ዘመድ አዝማድን ማህበር እድር እቁብ እየተባለስ ማግኘት አይቻልም????ፖዘቲቭ ሆነን እንየው ኦርቶዶክስ የምትወቀሰው አብዛኛው በዚህም ስለሆነ ነው ሌላው እግዚአብሔር ውስጣችን ሲኖር ለማንም ጥላቻ አይኖረንም ፍቅር እንጂ ማንኛውም የሰው ዘር በሙሉ የተፈጠረው በራሱ በእግዚአብሔር አምሳል በራሱ እጅ ነው ለዛ ነው ከምግብ እግዚአብሔር ይቅደም የምንለው የመስቀሉ ትርጉምም እግዚአብሔር ስለሰው ልጅ ፍቅር አንድያ ልጁን ልኮ ይህን ሁሉ መስዋእትነትን የከፈለው እየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ተስቅሎ የሞተልን ስለኛ ፍቅር እንጂ ስለሌላ አይደለም የመስቀሉ ትርጉም ይህ ነው
@LiveLoveLaughKitty
@LiveLoveLaughKitty Жыл бұрын
የአማሖራዋ ቆንጆ፡ሮዚ ዉቡ ባለሙያ ሴት ነሽ እናትሽ እንዴት ባንቺ ትኳራ👸🏽💚💛❤️
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Amesagenalewe yaney konjo 🙏🏽😘😘😘
@Beryaa
@Beryaa Жыл бұрын
አይ ሮዚዬ አነጋገርሽ እኮ እንዴት ደስ እንደሚለኝ😊🥰በዛ ላይ ታምራላችሁ
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Betame amesagenalewe yaney konjo 😘😘
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 Жыл бұрын
You guys creating great content. but, the way you’re recording your videos needs to improve a lot. including the camera quality. keep it up I subscribed.
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Жыл бұрын
Well come back Beautiful 😍 you look Amazing ❤so well organised ❤
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Thank you my love 😍
@directeroffice
@directeroffice 11 ай бұрын
ቆንጆ፡ሮዚ ዉቡ ባለሙያ ሴት ነሽ ❤❤🙏🙏
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ Жыл бұрын
ዋዉ ሲያምር የጉራጌ ባህል በጣም ያምራል ይመቻቹ❤
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Awo Betame Amesagenalewe dear
@yonathanemu4467
@yonathanemu4467 Жыл бұрын
@@EliabRose ማነው ጉራጌ ያረገሽ? lol You’re komche
@sameshetu6269
@sameshetu6269 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሮዚየ ተናፍቀሻል እባክሽ አትጥፊ
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Aletefame yaney konjo alehu alehu 😘😘
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 Жыл бұрын
Rozy konjo nice to have you back❤betam tamralachu moya +konjena
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Thank you so much my love 😘😊
@Loveistheway-prayalways.
@Loveistheway-prayalways. Жыл бұрын
African blessed ❤ unity pls
@kidistdegaga1110
@kidistdegaga1110 Жыл бұрын
እሮዚዬ የአመት ሰው ይበለን❤
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Amen amen my sister 😘😘😘
@merontamrat851
@merontamrat851 Жыл бұрын
ሮዚዬ አጀት ያምራል❤❤❤
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Thank you yaney konjo
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Yetefa sew, yen balemuyaaaa welcome 🎉
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Thank you
@MeronSemere
@MeronSemere Жыл бұрын
Wow beautiful 😍 auguri di buon Pasqua ❤🎉🎉🎉
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሮዚ እንወድሻለን
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Thank you so much dear 🙏🏽😘
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
ሮዚ እጅግ ውብ ናት ❤❤❤❤ ከውስጥም ከውጪም ❤❤❤❤❤ ባልሽ እጅግ መኩራት አለበት
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Amesagenalewe yaney konjo
@yonathanemu4467
@yonathanemu4467 Жыл бұрын
@AddisAbabaBete ኦሮሞ ዘረ ቢስ ዲቃላዋን የማታሳድግ አማራ ሴት ፈርዶበት አይኮራም ተሸማቆ ይኖራል እንጅ
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 Жыл бұрын
Beautiful 💕💕💕
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Thank you! 😊
@RobelAbisu
@RobelAbisu Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Amesagenalewe yaney konjo
@Blenisha
@Blenisha Жыл бұрын
U look so beautiful rosiye may God bless ur family❤❤
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Thank you so much dear Amen amen 🙏🏽
@sofiamohammed4193
@sofiamohammed4193 Жыл бұрын
Wow 👌 👏
@rutha1524
@rutha1524 Жыл бұрын
Rosiye 😍😍😍
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Wayyy ❤
@abebaseifu7940
@abebaseifu7940 Жыл бұрын
Beautiful
@hayahayat3130
@hayahayat3130 8 ай бұрын
❤🎉
@calvitiumdiabolo3529
@calvitiumdiabolo3529 Жыл бұрын
Yene konjo! 😍
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
❤❤
@abela182
@abela182 Жыл бұрын
Oh batem tamiralechu ❤ka insta wada KZbin sirote ta…😅
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Thank you yaney konjo
@Mimilove929
@Mimilove929 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 Жыл бұрын
Enikwan aderesachu
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Enkun abro aderesane yaney konjo
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ❤
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Ewwyyyy yaney cake 😘😘
@tesfalemsamuel2368
@tesfalemsamuel2368 Жыл бұрын
Rozi tefteshal swedish 🥰🥰🥰
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Ahonema alehughn metahu eko
@citykassel6791
@citykassel6791 Жыл бұрын
Konjo❤
@elsahailu6066
@elsahailu6066 Жыл бұрын
You are beautiful but this days I see u wearing a lot of makeup.. Please back to the way you used too
@የአብልጅመሲ
@የአብልጅመሲ Жыл бұрын
አረመልሺልኝ ከሼን ሁማንኤር ኦርደር ባደርግ ኦርጅናልነውበጌታ መልሺልኝ??????
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
አላውቅም ቆንጆ ተጠቅሜ አላውቅም
@የአብልጅመሲ
@የአብልጅመሲ Жыл бұрын
@@EliabRose እሺማሬሬ
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
ሮዚናዮ እረ እየጠፍሽ ነው
@EliabRose
@EliabRose Жыл бұрын
Tamelasku eko ahone alew maer
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 Жыл бұрын
❤❤❤
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
የፆም ቅበላ በኛ ቤት ምን ይመስላል...
25:21
قسمت ۱ ناگفته هابا نوش آفرین
55:23
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН