መስቀልን በአያታችን ቤት 2016

  Рет қаралды 191,860

Yoadan X Sweet

Yoadan X Sweet

Күн бұрын

Пікірлер
@Yoadanandsweet
@Yoadanandsweet Жыл бұрын
Thank you for watching. 😍 Make sure you subscribe 🫶🏽 Yoadan’s Instagram instagram.com/yoadan_ephrem?igshid=MzRlODBiNWFlZA== Sweet’s Instagram instagram.com/sweetephrem?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
@tmaniacell
@tmaniacell Жыл бұрын
በጣም ደሰ ሴሎ ሰትመረቆ ሳቅ።አቆሞ የሳቅ።ቧታ አለ ምርቃትላይ ሰብሰብ ነው።እናተ ብጠግቧ ሰት የተፈናቀለ አለ እያ ከመዳም ኳሸና።ሆነ ን የአገር ሰላም ነው።ምን ናፍቀው ሆሌ ሳቅ
@kidestabrham7010
@kidestabrham7010 Жыл бұрын
beye ametu be gugut nw yemetebekew ye mesekel program pls invited me forthe next year 😳😳😳😳
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
Wow..I love ጉራጌ መስቀል ,ጉራጌ ሙዚቃ ,የጉራጌ ሴት,I always have a dream to marry ጉራጌ ሴት...from New York…
@zainabyzz
@zainabyzz Жыл бұрын
የእውነት ዘድሮ ለምን አለቀቁም የበአል ዝግጂት ብየ ከፍቶኝ ነበር ፈገግታቹህ ተናፉቂ ነው❤❤
@remora8829
@remora8829 Жыл бұрын
ምርቃቱ እኛም ደርሶናል።
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፋሚሊ እንዲህ ሲሰበሰብ ምንኛ ደስ ይላል ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት!!!
@chapiteferi2199
@chapiteferi2199 Жыл бұрын
2 ወር ሙሉ ጠፍታቹ በጣም ናፍቃቹን ነበር አትጥፉ እንወዳቹሀለን ኑሩልን
@samsungacountacount8412
@samsungacountacount8412 Жыл бұрын
ጉራጌ ኩሩ ነው ሁሌ ሰላማቹ ይብዛልን
@hiwel9209
@hiwel9209 8 ай бұрын
እንደው ግን ከዘር ውጭ የማታስቡ ምን ይሻላችኃል እሱ ያውም የኩሩው የአማራ ልጅ እኮ ነው ልበላችሁ አባታቸው አማራ ነው ግን ዘር ምናምን አማያውቅ የአዲስ አበባ ሰው ዘሬ ዘሬ አይልም
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ማርያምን አልገባችሁም እዴት አባታችሁ እደምታምሩ እደምታስቀኑ ከቁጥር አያጉላችሁ bzuuuuuu🥰😍
@mulu359
@mulu359 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ደስታ ፍቅርን ጤናን በረከትን ያብዛላችው የሰላም አምላክ ሰላሙን ይስጣችው እመቤቴ ማርያም ቤታችው ትግባ በጣም ነው የምታምሩት
@helenpolayeti7732
@helenpolayeti7732 Жыл бұрын
ቆጆዎቹ እንዴት እደምወዳቹ ሜካብ አታብዙ እናተ ውብ ናቹ ባለፈዉ ሰይፋ ሾላይ ሜካብ በዝቶ ነበር
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Жыл бұрын
ማአሻ አላህ ኡፍ ደስ ሲል ቤተሰብ ሰብ ሰብ ብሎ ሲጫወት ዋዉ ነዉ ታድላቹ ቡና በቂቤ ክትፎዉ ሁሉ ነገራት ዋዉ ነዉ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
እንኳን አደረሣቹሁ ጉራጌ መሆን ኩራትነው በሄም አሣናናሁም የሄመሥቀር የህነሆ የዘመር ዘመር ያሥናንረ እምየቃር ኧረምድሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ምርጥ ፋሚሊ አማዝዬ ከሳ ፀጉን ባታስቆርጡት ይሻል ነበር❤❤❤❤
@desalegnjabe7846
@desalegnjabe7846 8 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል መስቀል ኩራቴ ነው ጉራጌ ለዘላለም ይኑር ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ይሁን ጉራጌ ጉራጌ ጉራጌ ❤❤❤❤❤
@azizanice1474
@azizanice1474 Жыл бұрын
አያችሁ ሰው ባህሉን ሲጠብቅ እንዴት እንደሚያምር ወድጄዋለሁ እናንተ ሁለት ቆንጅዬ እህቶች ታምራላቹ እወዳችዋለሁ ግን ቀረጻ ስታደርጉ ሳቅ በጣም ቀንሱ ፈገግ በሉ ዝም ተብላችሁ ግን በሚሆነው በማይሆነው ሳቅ አታብዙ ምርጥነቱን ይቀንስባችኃል በተረፈ 👍👍👍👍👍
@نتتححح-ي4ر
@نتتححح-ي4ر Жыл бұрын
እናታችሁ ደስ ስትል እኮ
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw Жыл бұрын
አሜን ብለናል ስታምሩ የናፈቀኝ ነገር ነው እንደዚህ መሰባሰብ ያመት ሰው ይበለን ካገር ሰላም ጋር
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
እውነት ደስ ስትሉ ቤተሰባቹ ማሻአላህ አይለያቹ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Жыл бұрын
Keguragie mewoled metadel new from amhara
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቆንጆዎች
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
አሜን አሜን እማይዬ ኑሪልኝ እናቴ ኩፉ አይንካሽ ወዴ ኩፉ አይንካብኝ አትዮጵያዬን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@KedijajemalRozi
@KedijajemalRozi Жыл бұрын
ማሻላህ ቤተሰባቹ ብዙ ናቸው አቦ ጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitadefres1639
@samrawitadefres1639 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል!!ምርቃቱ በጉራጊኛ ቢሆን የበለጠ ውብ ነበር! ቋንቋውን ልመዱ እንጂ ቆነጃጅት!
@kdstteklu8409
@kdstteklu8409 Жыл бұрын
እንደ እኔ ባህላቹን ሰለምትወዱ ውድድድ ነው የማደርጋቹ የአያታቹሁ ( የንቅ አዲያቹሁ) ቤት ዋው! አጂየት በሉልኝ ur mam also she is cut ❤!
@mzb6106
@mzb6106 Жыл бұрын
you guys I was waiting for this video Thanks for sharing!
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Жыл бұрын
የኔ ጉራጌ ስታምሩ 💟💟💟💟👍🧡🧡👍👍💟💗💓💓😊
@hiwel9209
@hiwel9209 8 ай бұрын
አባታቸው አማራ ነው እባካችሁ ከዘር ውጡ በዚህ ላይ የአዲስ አበባልጅ ዘር ምናምን አያውቅም
@mesihabesha3096
@mesihabesha3096 Жыл бұрын
እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ እኔ በጣም የገረም የአማዚ አጎቱን መምሰሉ ማለትም ዮአኬንን 💞💕
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Жыл бұрын
ምርጦችየአሜን(3)🙏እግዛብሔር አምላክ ያመትሠውይበለን 🥰🥰🥰🥰
@mukeremsano3009
@mukeremsano3009 Жыл бұрын
Abo Yimechachihu. Gurage Culture
@GazzetegnawTube
@GazzetegnawTube 2 ай бұрын
አሪፍ ነው በጣም ደስ ትላላችው 💖💗
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
እስጠብቃቹ ነበር የኔ ደሞች አስለምዳቹኝ መስቀልን
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
amennn e/r ybrkot rajiem edme yestot abet bzhehulu betsb mbark ❤
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
ስታምሩ አለያችሁ ❤❤❤❤👍👍
@tsehaytasumaru8263
@tsehaytasumaru8263 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ በጣም የሚያምር ቤተሰብ
@mihretyebezalgn
@mihretyebezalgn Жыл бұрын
በጌታ እንዴት ነው ደስ ምትሉት ዘመናችሁ በደስታ ይለቅ 🙌❤️😍🥰
@አለምዩትብ-ደ1ዸ
@አለምዩትብ-ደ1ዸ Жыл бұрын
በእውነት አሜን
@mickygene
@mickygene Жыл бұрын
ዘመዶቸ ሆናችሁ አረፋቹት? እጅግን ሰላም በሉልኝ.. አዩን አላየሁትም በሰላም ነው?
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 Жыл бұрын
ስወዳችሁ
@akallemma7573
@akallemma7573 Жыл бұрын
ስታምሩ ፡
@Hala-pk5yx
@Hala-pk5yx Жыл бұрын
ሰታምሩ ድባይ ሰትመጡ ጉራ በሉ ዲይር ሲቲ ሰንተር ነው የምሰራው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የኔ ምርቶጦች ስወዳችሁ 🥰እንኩዋን አደረሳችሁ 🌻🌻የጉራጌ በሃል በጣም ደስ ይላል በመስቀል 🥰
@helenbeck3663
@helenbeck3663 Жыл бұрын
Meskero y hagere lijoch God bless u!!
@meharielyas
@meharielyas Жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 Жыл бұрын
ስወዳቹ የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@henihenry3254
@henihenry3254 Жыл бұрын
Beautiful family ❤❤❤
@roseabie3643
@roseabie3643 Жыл бұрын
Ekuwan adersachu dess yelale betsbe sesbasbe merkatun amen beyalw tebarku
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
ስወዳችሁ አሜን ምርቃቱ ለሁላችንም ነው
@zinetmohammed1976
@zinetmohammed1976 Жыл бұрын
ተው ግዜ ለኛም ና
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
ልጁ ፀጉሩንን አሳዱግለትትትት❤
@HannaHnan-vd1sg
@HannaHnan-vd1sg Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@atsedeahcenef5438
@atsedeahcenef5438 Жыл бұрын
😢አሜን አሜን አሜን❤
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 Жыл бұрын
ምርቃቱን እኛም አሜን ብለናል🙏🙏🙏
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh Жыл бұрын
ማሪያምን ሰወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidiestadugan348
@kidiestadugan348 Жыл бұрын
አሜን እማይዬ
@መስኪ-ወ3የ
@መስኪ-ወ3የ Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 Жыл бұрын
ሰታሰቀኑ አይለያችው ፡የሀገሬ ልጆች
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Жыл бұрын
ስወዳቹ ልክ የለኝ ኣትጥፉ ፁቡቃተይ❤
@አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ
@አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@samridesta5080
@samridesta5080 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ ቆንጆ ቢተሰብ አያታችሁ ገና ሳያቸዉ ደንግጬ ነበር አያቴን ነዉ የሚመስሉት ዉይ በስመአብ እድሜ ይስጣችሁ እማዬም ሁላችሁም❤❤❤❤ ኬር ይሁን🙏🙏🙏
@MikeTesfu-cd3kf
@MikeTesfu-cd3kf Жыл бұрын
Wow lovely and beautiful family
@SamLeb-dl9gb
@SamLeb-dl9gb Жыл бұрын
አማማዬ ደስ ሲሉ #habesha 💚💛❤
@titydemeke108
@titydemeke108 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቆንጆዎች መልካም ቤተሰብታምራላችሁ
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanantube1067
@hanantube1067 Жыл бұрын
ስጠብቃቹዉ ነበረ የተንቢ
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ አሜን አሜን
@SadiyaAbdurkader
@SadiyaAbdurkader Жыл бұрын
Enant zer lixixoch yemchahuuu🎉
@khagencykasimorhayat3500
@khagencykasimorhayat3500 Жыл бұрын
ምርጥ ፋሚሊ ስርካለምን አላየዋትም ጎደኞዬ
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
ቦሄም አሰናናሁም የኔ ዉዶች❤❤❤
@HannaHnan-vd1sg
@HannaHnan-vd1sg Жыл бұрын
የኔ ጀግና 👌👌👌👌👌
@እማምላእእናቴናት
@እማምላእእናቴናት Жыл бұрын
አሜን እኳን አደረሳችሁያመት ሸ ሰው ይበለን
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
አሜን ❤
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Жыл бұрын
ያምራል ንብራነ
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ Жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እኔ ግን ቤተስቡ እርቶዶክስ በመሆኑ ደስተኛ ነኝ እውነት ሁላችሁም ቤጤ መስላችሁኝ ነበር እናትም ወደ እምይ እርቶዶክስ ይመልሳቹ ❤❤❤
@saraasrat1723
@saraasrat1723 Жыл бұрын
Eyesus ywedshal hiywetshn legeta schi esun bcha amlki haymanot ayadnm medan be eyesus bcha new metsaf kidus anbibi
@abrahamm3466
@abrahamm3466 Жыл бұрын
beautiful ladies keep your culture proud of you!
@totit_t1445
@totit_t1445 Жыл бұрын
Yep! Our gurage culture is first and foremost an ETHIOPIAN E🇪🇹 culture, so don't try to departmentalize (kilil) us. I can tell Abrish which kilil you're from. 😂
@meseretweldea9149
@meseretweldea9149 Жыл бұрын
ለካ ቁንጅና የመጣዉ ካይታቹ ነዉ በጣም ቆንጆ አጅየት ናቸዉ
@elsbetm7448
@elsbetm7448 Жыл бұрын
ኡፍ እዴት ደስ እደምትሉ የናንተ ቤተሰብ ባደረገኝ
@fifikebede8410
@fifikebede8410 Жыл бұрын
Nice family but your dad is so humble ❤
@NuredinakmeiNuredinakmei
@NuredinakmeiNuredinakmei Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
yenanten aemerona lebe' fiker' andenet mekebaber lehulum yisetew🙏
@haymigutema
@haymigutema Жыл бұрын
tefachu eko mskel betam des ylal😘😘😘
@senaitbekele957
@senaitbekele957 Жыл бұрын
Merekatu dersongial I said Amen beautiful family betam des telalachu egziabhair yimesgen 🙏❤️
@dailyhabeshatube3335
@dailyhabeshatube3335 Жыл бұрын
welcome back wedochey😘😘😘
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
well come endet endemewedachehu👏
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 Жыл бұрын
በናታቹ አትጥፉ ትናፈቃላቹ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ምርቃታቸው😢🙏🙏🙏😍😍😍
@zakmark9135
@zakmark9135 Жыл бұрын
Good job!
@sayedaahmada2673
@sayedaahmada2673 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@Arhibumedia
@Arhibumedia Жыл бұрын
tamralachhu
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
እናታችሁሁሁሁ ግን ስታምርርር ዋውውውው ❤❤❤❤❤ እናተ አትምሩም 😢
@edentadesse2578
@edentadesse2578 Жыл бұрын
Sewedachu eko❤ egezaber yetebekachu keep it together everytime guys
@bethelhemfekede9527
@bethelhemfekede9527 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Жыл бұрын
መልካም.ዘመን
@gjyvng738
@gjyvng738 Жыл бұрын
እናታችሁናአባታችሁእናተንያደረሡአይመስሉምፈጣሪይጨምርላቸው
@merkatogofa
@merkatogofa Жыл бұрын
you should learn gurage language for sure and me too masha allah bilenal....#Gumer
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ቆጆዎች ስወዳቹ❤❤
@በፍቅሩገዳዬ
@በፍቅሩገዳዬ Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
አቦ ጉራጌ❤ 🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️
@maramawitmesfin4960
@maramawitmesfin4960 Жыл бұрын
Beyesusim finally metachu
@habibabalaker6320
@habibabalaker6320 Жыл бұрын
Sewadachu yane maroche❤❤❤❤❤
ስዊት በልደቷ ቀን ምን ገጠማት?
18:33
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 334 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 328 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
የቲክቶክ የሳቅ ምንጮች!!  ታኩር እና እሙቲ የቲክቶክን መንድር ተቆጣጥረውታል
20:04
ለመስቀል ሀገር ቤት ገባን
34:42
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 397 М.
ከባድ ኪሳራ ገጠመኝ| Christmas vlog
27:23
Yeti
Рет қаралды 24 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН