ቀጮ ቴዘር ስትጫወት አይከብድም ግን😆አዝናኝ ውድድር | 90ዎቹ | የኔ ስጦታ

  Рет қаралды 166,784

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 104
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 ай бұрын
ወይ ትዝታ ሰፈሬ ገባው በትዝታ ሱዚ ቀሚሴን ቋጥሬ ነበር የምዘለው 😂 አባሮሽ ዲሞ ጢባጢቤ እረ ስንቱ መውደድዬ እናመሰግ የዘንድሮ ልጆች በጌም ደነዘዙ የኛ ጊዜ ወርቅ ነበር
@serinaserina-x8w
@serinaserina-x8w 9 ай бұрын
❤❤❤❤ትዝታ አመጣቹብኝ እናቴ ትከለክለኝ ነበር ሴት ልጅ እግርዋን አታነሳም ትለኛለች እኔ ደሞ እልህኛ ስለነበርኩኝ ተደብቄ እጫወት ነበር እስከ አንገት እጫወተው ነበር በጣም ምናፍቀው ጨዋታ❤❤❤❤
@HabteTisasse-hq5my
@HabteTisasse-hq5my 9 ай бұрын
Sieafetoch
@tsedaynigussie421
@tsedaynigussie421 9 ай бұрын
እኔ አሁን 40 አመቴ ነው ግን ሁሉንም ጨዋታ አሁንም በደንብ መጫወት እችላለሁ በዛ ላይ ክብደቴ ብዙ ነው ብትጋብዙኝ አስደምማቹህ ነበር
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 9 ай бұрын
አይ ትዝታ ሁሉንም ተጫውቼ ነበር እናመሰግናለን 💖💖💖
@milu-tube18
@milu-tube18 9 ай бұрын
ጎበዝ ናቸው እኔ እረስቸዋለሁ 😂 እካን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል❤❤❤
@habtamuy1341
@habtamuy1341 9 ай бұрын
ያ ደግ ግዜ ይ90ቹ ኡፉ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር እኔ ያሳለፍኩት እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ❤❤❤ ሰላምን ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 9 ай бұрын
በጣም በእግዚአብሔር ።አሜን 🙏
@Ramael19
@Ramael19 9 ай бұрын
የወንዶች ጉዳይን ተዋናዮች በአንድ ላይ ብታቀርቧቸው ምርጥ ነበር 🙏🙏
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 9 ай бұрын
በዘጠናዎቹ ባይባል ጥሩ ነበር እድሜያችሁ ስለማይመጣጠን
@MilaFiker
@MilaFiker 9 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትዝታ የእውነት ከጉሃደኛዬ ጋር እሄን ፕሮግራም እያየ በጣም ክርክር ላይ ነበር እና በጣም ወደ ኋላ መልሳቹናል እና ከልብ እናመሰግናለን ከዛ በላይ ግን በጣም በጣም ምወዳት ማከብራት ማደንቃት እይወት ሂዊ እጅግ በጣም ናፋቃኝ ነበር ስላየዋት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛሃል እባካቹ የተከበራቹ የተወደጆቹ አርቶች አንድ ጥያቄ ጠይቁልኝ ሂዊን ለምን ከፊልሙ እንደጠፋች መች እንደምትመለስ እና እጅግ በጣም አንቺ በፊልሙ ተመልሰሽ ማየት በጣም እፈልጋለው እና እባክሽ ተመለሺልን ሂዊ
@sisayayu4321
@sisayayu4321 9 ай бұрын
ትዝታ በስማም እቤት አንገባም ነበር ካልተጠራን በጣም ጎበዝ ነበርኩ
@banchibaba-p9c
@banchibaba-p9c 9 ай бұрын
ወይይይ ሄኒ ሲወድቅ የእኔ መጨው ምን የሚሉት ነው😂😂😂😂😂 በጣም አሪፍ ትዝታ ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ወይ ትዝታ የልጅነት ጨዋታ በጣም ደስ ይል ነበር ሁሉም አለፈ 🤔ዓደይ ድራማ ላይ የሚሰራ ታሪኩ እና ፀዲ ማፊ ስወዳቸው ❤️ ወይ ቀጮ በሳቅ ሆዴን አቆሰልሽን 🤣🤣🤣
@ኢዮሲያስ12
@ኢዮሲያስ12 9 ай бұрын
ጥሩ የ90’s ትዝታ❤️ መውደድ የአራዳ ልጅ የጥቁር አንበሳ ት/ቤት ጉልቤ 😂🤣👌🙏🙏
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 9 ай бұрын
መውዬ አሪፍ ትዝታችንን ቀሰቀስከው::መጀመሪያ ውስጥ ሁለተኛው እግር ከተከፈተ በሁዋላ ጥምዙን ረስታችሁ ከውጭ መጥለፍ ጀመራችሁ 1 step እረሳችሁ
@edukelifa1308
@edukelifa1308 9 ай бұрын
Very good program. I hope Art TV makes it a regular program. Mewdu amazing host. Hope to see you hosting other programs.
@kalashe4581
@kalashe4581 9 ай бұрын
ሚገርም ጥሩ ትዝታ ነው የወንዱም የሴቱንም ተጫውቼ ነው ያደኩት 😂😂😂😂😂❤❤❤
@natsinetandemicheal9764
@natsinetandemicheal9764 9 ай бұрын
ዋው ተባረኩ በደስታ እየሳኩና እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት ኳስ እስከአሁንም እቀበቅባለሁ ልጆቼንም አስተምሬአቸዋለሁ
@sebleasres2170
@sebleasres2170 9 ай бұрын
ይህን ጨዋታ የዘጠናዎቹ ያደረገው ማነው? እኔ የ70ዋ ተጫውቼ ነው ያደኩት በኛ ጊዜ ዘለን ከመሀል ከወጣን በሁዋላ ዞር ብለን እንጠቀልልና እንደገና ዘለን እንወጣለን የእናንተ መጠቅለል የለውም
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 9 ай бұрын
ቀድሞ በመጫወት የ 90ናዎቹ ናቸው ከነሱ በኋላ ስለሆነ ክሬዲቱ ለነሱ ነው
@kalashe4581
@kalashe4581 9 ай бұрын
አንገት ድረስ ዘለናል የዛሬን አያድርገውና አቤት ልጅነት ግን እንዴት ደስ ይል ነበር 😂😂😂😂😂
@samiሳሚ
@samiሳሚ 9 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይል ነበር ይመቻቹ ይቀጥል ጥሩ ትዝታ ነው
@wastinagaredew1192
@wastinagaredew1192 9 ай бұрын
ሲዞ እስከ አንገት በደንብ ተጫውቻለሁ❤❤❤
@Setotaye2024
@Setotaye2024 8 ай бұрын
ከአንገት በላይም ነአለ😊
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 9 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@Rየራያዋ
@Rየራያዋ 9 ай бұрын
አሜን(3)🎉🎉ለሁላችነም መልካም ብአል🎉🎉🎉❤❤❤ እኳን አብሮ አደረሰን አይ ልጅነት ደጉ😢
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 9 ай бұрын
የሚግርም ትዝታ ጌዜ ነበር i love more ትመጣም
@LeylaButajira
@LeylaButajira 9 ай бұрын
አይይ ትዝታ እኔ በደብ አድርጌ እስከ ብብት እጫወት ነበር ሳልፎርሽ ወይ ትዝታ😢😢😢
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 9 ай бұрын
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እኔ ሁሉንም ተጫውቻለሁ 90ዎቹ ምርጥ ጊዜ ነበር❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 9 ай бұрын
አመስግናለሁ ወደኃላ ብዙ ትዝታን አስብኩን መልካም ጊዜ
@abdulkerimnure922
@abdulkerimnure922 9 ай бұрын
ስንቱ አስገረፍኩት በጢባጢቤ የምር ግን ዘጠናዎቹ እንለያለን
@Setotaye2024
@Setotaye2024 8 ай бұрын
ሱዚዉ ግን ልክ አይደለም ሁሉም ቦታ ላይ መሀል ይገባል ተበልቅጦ ይዘለልና ከዛ ቆልፎ መዝለል ነዉ 3 ነገር ማለት ነዉ እናንተ 2 ነዉ ያደረጋችሁት እንደ ሰፈሩ ይለያያል ማለት ነዉ እኛ ከአንገት በላይ እንጫወት ነበር በአክሮባት ነበር😂 ሌላ እኛ የምንለዉ አሌ ቡም ነዉ😊
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 9 ай бұрын
ወንድ ግን አይጫወትም ሱዚ ቀጮ ጎበዝ ነሽ
@tadigutema9620
@tadigutema9620 9 ай бұрын
Wow 90wocu aytegebumi enameseginaleni❤❤❤
@በእምነትአዳነ-ወ9ወ
@በእምነትአዳነ-ወ9ወ 9 ай бұрын
ቆጮየ የኔ ዱባ እናቴን ነው እምነገርላቹ አላለችም😂እኔ ይህን ጫወታ ስንጫወት ስሸነፍ አለቅሳለሁ ምን ሆንሽ ነው ስባል መትተውኝ እላለሁ መሸነፍ አለወድም ነበር😊ያ ብሃሬየ አብሮኝ አድጎ ሳሬም መሸነፍ አለውድም ግን እንደድሮ አላለቅስም ግን በማንም እንዳልሸነፍ ጥግ ድረስ እታገላለሁ💪
@hshs8448
@hshs8448 9 ай бұрын
Weyine betam yemwedew chewata ❤ demo alforshm eko 😂
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane 9 ай бұрын
እውይ መውደድ ረጅም ትመስለኒ ነበር።
@brukberhanu7960
@brukberhanu7960 9 ай бұрын
Betam des yelal gobeze❤
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 9 ай бұрын
Arts tv pleas fix the sound problems
@madi2644
@madi2644 9 ай бұрын
ፀደይ፡ስወድሽ፡የኔድቡሽቡሽ
@madi2644
@madi2644 9 ай бұрын
ፀደይን፡አይቶ፡የመጣ፡እዴኔ፡ሰላምናችሁ
@SebleAbdisa
@SebleAbdisa 9 ай бұрын
Betam des yilal i wish if I were there 😊
@hirutgebrewahid2332
@hirutgebrewahid2332 9 ай бұрын
hi happy Christmas all i did 10 i am okay God blessed
@nunua942
@nunua942 9 ай бұрын
Hayle did the right thing,nobody is allowed to distract the customers Who come to his place to have a quality time with the family or friends. It's not acceptable at all for any reason
@MilaFiker
@MilaFiker 9 ай бұрын
መልሳቹን በጉጉት ነው ምጠብቀው ሂዊንም እንደዛው
@amentube9168
@amentube9168 9 ай бұрын
በጣም አሪፍጨዋታነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@Milky13225
@Milky13225 9 ай бұрын
ካሁን አሁን ቱር አረጉ ብዬ ተጨንቄ ሞትኩ🤣🤣 የ cubu አምላክ ማለት የግፍ አምላክ ነው
@dungedunge7226
@dungedunge7226 9 ай бұрын
ኧረ ትንሽ እፈሩ አሁን እናንተ ዘጠናዎቹ ነን ልትሉ ነው 😂😂😂
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 9 ай бұрын
እንዴት
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 9 ай бұрын
ትበለቀጫለሽ 😂😂😂 በኛ በጎጃሞች ነውር ነው
@beharumehdi6058
@beharumehdi6058 9 ай бұрын
Waw Bersh andebetk setsfet especially temtem
@hirutgebrewahid2332
@hirutgebrewahid2332 9 ай бұрын
Tanks
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 9 ай бұрын
ወይኔ ትዝታዬ😢
@tigisttefera4313
@tigisttefera4313 9 ай бұрын
ቀጮ ፕርፊክት ሌሎቻችሁ ስትሞላቀቁ ስታስጠሉ ተጫውታችሁ ያደጋችሁት በቪዲዎ ጌም ነው ?
@ኢትኤል-ጠ5ሸ
@ኢትኤል-ጠ5ሸ 9 ай бұрын
ቴዘር ምንኛ ነው?
@meron6084
@meron6084 9 ай бұрын
sizo eske anget techawechalehu betam yemewedew chewata
@RukiyaNuri
@RukiyaNuri 9 ай бұрын
Tatar masika new kibalew nana karamela new mibalew 😂 yemir dass yelal ene suzi andegna negn lanem ashenafiwoch ene kacho nachew kacho ena zarihun andegna 🎉
@menberekidane3664
@menberekidane3664 9 ай бұрын
Abosem yewetalete eko new yemijemirew!!!
@Pentagon2127
@Pentagon2127 9 ай бұрын
ጭቦ የሚባል ደሐ ሰው ግፍ ተሰርቶበት እግዚአብሔር ፍርድ ሰጥቶ ይሆናል ።
@hanynursebo3781
@hanynursebo3781 9 ай бұрын
Des tlalachu wow 🥰🥰🥰
@MrFisseha50
@MrFisseha50 9 ай бұрын
ሱዚ የወንዶች ጨዋታ አይደለም።
@yaxwax-gh9bs
@yaxwax-gh9bs 9 ай бұрын
ሁላችሁም ታምራላችሁ ይልመድባችሁ ❤❤❤
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b 9 ай бұрын
ከና ሐገር ወልድያ ይህ ጨዋታ የሴት ጨዋታ ነው፤ ይመስለኛል ተጫውቸ ስለማላውቅ ይመስለኛል።
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 9 ай бұрын
Hani 👏👏👏👏👏
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 9 ай бұрын
ewnte mwdade wdhula gutatekane dase ylale
@ameletafa2612
@ameletafa2612 9 ай бұрын
Eskibekgn derse techawechalew esk erse deres ezele nber yezaran ayargew salwefer teztayan ametachehubgn
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 9 ай бұрын
እንደ የ70 ወቹ አይደላችሁ እንደ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@menberekidane3664
@menberekidane3664 9 ай бұрын
Kecho gin ahunim tichawetalech meselegn gobez nat
@ayanatadesse4980
@ayanatadesse4980 9 ай бұрын
5ስቱ ልጆች እነኝህን 3ስቱን ልጆች ለምን አይከሱዋቸዉም፣ አግባብ አይደለም ሴትዮዋ በህይወት እያሉ ፣ ሳይሞቱ ምንም ቢወክሉትም ካርታዉን በስማቸዉ በዉሸት ማዞር ያስከስሳል ፣ መታሰር ያለባቸዉ 3ቱ ናቸዉ፣ እንባቸዉ ኣንዲሁ ፈሶ አይቀርም ፣ አግዚአብሔር ይፈርዳል።
@mihert881
@mihert881 9 ай бұрын
ኧረ ልክ አይደላቹም ጨዋታውን እረስታቹታል
@zeniazenia1037
@zeniazenia1037 9 ай бұрын
yes 😂😂😂😂
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 9 ай бұрын
ጭቡ ማለት ግፍ ማለት ነው በኦሮሚኛ😊
@arhibukokitube6239
@arhibukokitube6239 9 ай бұрын
Hulunme Tawake sewochen achwutelne
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 9 ай бұрын
Kkkkki weyne tizta
@menderin4228
@menderin4228 9 ай бұрын
መላጣና ጐልማሳ ሆናቹ ምንድነው መጃጃል። ይህ ቀን የደከሙ አረጋውያንንና ድሆችን የምትረዱበት የምትጓበኙበት እለት እንጂ ተሰብስቦ መጃጃል ምን ይሉታል።
@elsakinfe-n2u
@elsakinfe-n2u 9 ай бұрын
እረ ታፋ ላይ አምስት ጣት አይቻልም ወገብ ላይ ነው
@teg22345
@teg22345 9 ай бұрын
Ere wofert kensu mejemeriya,🥺
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 8 ай бұрын
አጨዋወቱ ጭራሽ እንደዚ አይደለም ረስተውታል
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 9 ай бұрын
Egehema keneka fawole new
@meklitzewda2237
@meklitzewda2237 9 ай бұрын
Weyni des sil yemigermesw tekelala ye wendum ye setum chewata no 1 neberku tibatibi salakom 100 neber memetaw suzi esk anget timetam setelze mamem aychelgni neber .uff menale bimeles.
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 9 ай бұрын
Zeryna keqo
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 9 ай бұрын
መወደድ ከብሮምና መሠሎቻቺሁ በዘጠና ስትሉ አታፍሩም ዝቃጦቺ በኮ ል መንግሥቱ ሀይለማራም ግዜ ነበር ይሁሉ ጨዋታም ክብርም በዘጠናወቹ ያለዉ ዘረኚነት ባንዳነት በዘር በሀይማኖቶ ህብረተሠሙን ማጋጨት ሽርሙጥና መናፍሥታነትና ግብረሠዶማያን ቡሺቲ ሊብዛያን ኤድሥ ጫት ሥጋራ ዝሙት ሌብነት ነዉ የሠፈነዉም እሥካሁንም ያለዉ የመከነ ትዉልድ የታሪክ አቶሎቺ ሥንቱ የሚልሠዉ የሚጎርሠዉ አጥቶ የአማራዉ ህዝብ እየተጨፈጨፈ እናተ የታሪክ አተሎቺ ታሺካካላቺሁ ቆሻሾቺ ቱቱቱ
@serinaserina-x8w
@serinaserina-x8w 9 ай бұрын
ጢባጢቢ ጨዋታውን አበላሻቹሁት ተጫውታቹ አታውቁም
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz 9 ай бұрын
ጭቦ ማለት ግፍ ማለት ነው
@Yemareyame21
@Yemareyame21 9 ай бұрын
የጭቡ ማለት ግፈ ማለት ነዉ
@ስርካዲስንጋአቱ
@ስርካዲስንጋአቱ 9 ай бұрын
kkkkkk
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 9 ай бұрын
Ere Yibelkitachu 😓😒
@Betselot2
@Betselot2 9 ай бұрын
PLEASE, እግር መክፈት በሉት። "ብልቅ*" "ትበለቀጫ*ሽ" ምናምን ስትሉ አሳቅቃችሁ ገደላችሁኝ! 😅 ይሄ ቃል ሚዲያ ላይ የሚባል አይደለም እባካችሁ።ነውር ነው።😊 ደግሞ ለወንድ "ተበልቀ... " አይባልም።
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 9 ай бұрын
ገተቶች
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 9 ай бұрын
ምነው የተጣላኸው ወይ የተጣላሽው ሰው አለ ከነሱ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 ай бұрын
​@@ሳሌምሳሌምአይገርምም
@halima4540
@halima4540 8 ай бұрын
ባለጌ ሸረሙጣ ነሸ አንች ለማንም የናትነት ስሜት የለሽም ። የአሜሪካዋንም የፈለግሻት ስላደገችና አሜሪካ ስላለች ነው ፥
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 9 ай бұрын
ቁሻሻ የሰይጣን የጀርባ አጥንት ዘንዋ እናታችሁን በዳሁ የሰይጣን ልጆች
@EeEe-gm8vw
@EeEe-gm8vw 9 ай бұрын
ውይ ቅናት 😂😂😂
@EeEe-gm8vw
@EeEe-gm8vw 9 ай бұрын
ውይ ቅናት 😂😂😂
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 9 ай бұрын
@@EeEe-gm8vw ጽድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 ай бұрын
ተጫውቶ ያላደገ😅😅
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 9 ай бұрын
እንደ ኢትዩጲያ አይነት ዜጎቿን ቸርችራ ሆድዋን በምትሞላ ትንሽ ሀገር ጨዋታ ብርቅ ነው ቀፎ ሁላ
@RRuth8852
@RRuth8852 9 ай бұрын
❤❤❤
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 126 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 8 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 12 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 12
28:58
EBC Entertainment
Рет қаралды 173 М.