KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በኢየሱስ ጥምቀት እነአርሴማ ምን ይሰራሉ? #Pastor_Tizitaw_Samuel ELM Timket2025
1:31:39
የፊተኛው ትንሳኤ #Pastor_Tizitaw_Samuel Eternal Life Ministry
1:23:52
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
We Attempted The Impossible 😱
00:54
መስቀል ተረገጠ ሌላም አሳሳቢ ነገር ተገኝቷል
Рет қаралды 24,922
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 145 М.
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Күн бұрын
Пікірлер: 115
@mahi-a-12
13 күн бұрын
ትዝታው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይህንን የገለጠልህ መንፈስ ቅዱስ ነውና ክብር ምስጋና ይግባው የዘመኑ ጻውሎሶች እየበዛችሁ ነው አሁንም ያብዛችሁ ወንጌል ለዓለም ሁሉ እንደሚደርስ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ያለው ስለ ሰው ልጀች ሁሉ የተሰቀለው የሞተው ደግሞም የተነሳው በአብ ቀኝ ሆኖ ስለኛ የሚማልድ እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ልጁ የሌለው ህይወት የለውም
@Mehrit-i5f
8 күн бұрын
tizizye tebarekiln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BarokBiruk-y4q
13 күн бұрын
ተባረክል ! ከዚህም በላይ ጌታ አይኖችህን ይክፈት
@yetemseleshi1816
11 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ግራና ቀኙን የማያውቀውን ህዝባችንን በምህረትህ ከዚህ ጥፋት አድንልን ያሳቷቸውንም ወደ እውነቱ መልሳቸው
@bethlehemseboka
13 күн бұрын
መጋቢ ትዜ የምታስተምረው የወንጌል ትምህርት (የእግዚአብሔር ቃል)ለሁሉም ቤተእምነት የሚጠቅም እኛ ትምህርት ቤት ውስጥ ገብተን የምንማር ያህል እየተሰማን ነው!!! ፀጋ ይብዛልህ 🙏ተመስገን ጌታ ሆይ ስለሰጠከን ወንድሞች🙏
@KmUr-xy7ur
13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘመን መጣ ሐይማኖት ለብሶ የተቀመጠው የአመጽ ስራ የሚፈርስበት
@Lemlem_kifle
13 күн бұрын
ተባረክ ለሚመለከት ለሚሰማ ሁሉ ማምለጥ ይሁንለት
@Emuti-wj7wt
11 күн бұрын
Amazing Tize you are blessed. 💙💙 Thank You !!
@tutugirma7136
13 күн бұрын
ተባረክ ያወቅኸውን እውነት ትውልድ እንዲተርፍ የበለጠ እንድትገልፅ እግዚአብሔር ይርዳህ
@mesk_erem
12 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ያንተ የሆነው ሁሉ የለመለመ ይሁን!! ❤❤❤ ትዜ እንወድሃለን❤
@paintedinHisPalm
12 күн бұрын
እንኳን የጌታ ሆንን እንኳን ዓይናችንን አበራልን 🙏🙏🙏
@tigistzerefu2551
12 күн бұрын
God bless you Jesus is the only way truth and life
@BirhanuArersa
9 күн бұрын
God Bless you pastar
@samrawitasefa5844
13 күн бұрын
ትዜ ዘመንህ ይባርክ ጆሮ ያለው ይስማ
@TamaneZeleke
13 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥
@tedros11nov
12 күн бұрын
የረዳን ጌታ #እየሱሰ ይመሰገን.❤
@yosephzewudie3126
12 күн бұрын
ትዜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በስጋ አይኖች የማይታየውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሚታየው ቁሳዊ ነገር ለይተህ ማየት ስለሆነልህና ይኼንንም ለእኛ ስላካፈልከን ስላንተ እግዚአብሔርን እናመሠግናለን
@mesk_erem
12 күн бұрын
አሜን በትክክል
@Madona-g2m
10 күн бұрын
ትዙ ዘማን ይበረክ ጤና ይስጥ ወንድማችን በርታ ❤❤❤❤❤
@SerkalemMuluneh-hu9iu
11 күн бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነዉ ወገኖቼ ከየት እንዳወጣን የሚገርም ነዉ።😢❤😮ትዜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተን የሰጠንን እግዚያብሔርን አመሰግነዋለሁ በትምርቶችህ በጣም ተጠቀምለሁ ተባረክ ጌታ የተራጋሚዎችን እርግማን ወደ በረከት ይቀይርልህ ደግሞም ቀይሮልሀል ጌታ ስሙ ይባረክ እንወድሀለን❤❤❤❤🎉❤❤❤
@danealasayu3615
8 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ጆሮ ያለው ይስማ
@tadessefaji8016
11 күн бұрын
አገራችን ከድሮ ጀምሮ ጉስቁልና ውስጥ የሆነችው በዚህ ምክንያት ነው ማለት ይቻላል። ፓ/ትዜ ጌታ ይባርክክ::
@tadessefaji8016
11 күн бұрын
በደንብ ግለጠው የተሰወረውን የክፋት አደራረግ። ጌታ ይባርክክ።
@MelkamAreaya-l3e
11 күн бұрын
መስቀል መረገጥ የለበትም ትዜ ተባረክ የምታቀርበው ሁሉ የሚገርም ነው
@sehaity6492
13 күн бұрын
ዜዳችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤🎉🎉🎉የክርስቶስ ምርኮ እየጎረፈ አየመጣ ነው❤❤❤ምድር በክርስቶስ ወንጌል ትሞላለች የአብ ኪዳን ስለሆነ የፀና ነው❤የምትሰራው ይህንን ነው❤ተባረክልን❤❤❤🎉🎉🎉
@AhmadAhmad-qt1es
7 күн бұрын
Amen amen amen egzabhari zamnhin yibarki 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekoya581
12 күн бұрын
ክርስትና በእውነት የገባህ ወንድም ነህ ዘመንህይባረክ ❤❤❤
@AlmazAlemu-e4j
12 күн бұрын
አሜን አሜን ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤
@makidaabate801
12 күн бұрын
God bless you pastor jesus is the only way the truth and life
@tesfayeanjulo27
13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክህ የቃሉን እውነት እየገለፁ የሚያስተምሩ ወገኖች ይብዙልን።
@GetishTasfaye
5 күн бұрын
Tebarek.geta.yabazali.wedime.tebarikalew.betimirit.geta.yibarek
@NetsanetFiseha-m3t
9 күн бұрын
በርታታታታታ ትዜ❤❤❤❤
@HsmdAhtc
13 күн бұрын
ተባረክ ተዘ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛል እድመ ናጠና ይሰጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EsegnetYifru
13 күн бұрын
እውነትነው ሰውን ሲስማማበት ሁሉምነገር እውነት እየመሰለ ተቸገርን ተባረክ
@saroncheje
13 күн бұрын
I think we need to pray for their deliverance.
@NetsanetFiseha-m3t
9 күн бұрын
አንተ የኦርቶዶክሳውያን አንደበት ነህ ጥሪህ ይህ ነው በርታልን❤❤❤❤
@sisbeyene1791
12 күн бұрын
ጥሩ በሆነ ገለፃ አብራርተኸዋል ተባረክ የጉዳዩ ባለቤቶች ለእምነቱ ተከታዮች መሪዎቹ ማብራርያ በሰጡበት መልካም ነበር እኔም የነሱን ማብራሪያ በጉጉት እጠብቃለሁ ።
@sabagiday5055
13 күн бұрын
Be blessed brother, expose it who knows what God do in all of this matter
@ribkaabo271
9 күн бұрын
Tabarki pastr geta trsagah yabazaliki
@henoktewolde3826
13 күн бұрын
ተባረክ ገና እግዚአብሔር ቤቱን ያጸዳል
@Emuti-wj7wt
11 күн бұрын
ትዜ ግልጽና ግልጽ የሆነ ትምህርት ! መንፈስ ቅዱስን አመሠግናለሁ ።
@MekdesGebre-l2d
9 күн бұрын
Tiztaw malet yewengel Arbegna Geta Eyesus birk yadrgihhhh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@peteralone7236
7 күн бұрын
Very useful and interested keep it up
@EtaferahuKassahun-m4e
13 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@WassieGebere
13 күн бұрын
ትዜ ፀጋ ይብዛልህ ግለጠዉ
@amykussa7270
13 күн бұрын
God bless you pastor 🙏
@AbayAbera-f9z
9 күн бұрын
Zemenh yibarek meskekun sayihon yetesekelewun manen yawatal
@alemayele7521
13 күн бұрын
እልልልልል!!! እግዚአብሔር ይባረክ
@BikoAlemu
8 күн бұрын
Shalom
@Asnakechwoldegioris
12 күн бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፓስተር አንተና ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
@Kidistigebremedhin
13 күн бұрын
Blessing more 🙏❤️
@muludestametaferia7439
13 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችንትዙ
@alemayele7521
13 күн бұрын
ተባረክ!!❤
@MebratuOsa
12 күн бұрын
tize geta yibarek tebareki be timirt tebarkeyalhun
@ribkaabo271
9 күн бұрын
Shallome pastre
@MessiFan2023Official
13 күн бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@AlmaBrhan-eb6lf
13 күн бұрын
Tebarek tebarek lante barukotu yabzalh lezi hizbe domo GETA IYESUS atnachow ykefetlachow
@magdydinku2104
13 күн бұрын
God blessed you more brother
@EtsegentTadese
12 күн бұрын
ተባረክ
@BayushDefaru
12 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@KukuAlemayhu
13 күн бұрын
ወንድሜ ይህም አለ ለማስቀጠል ደመራ ሲሰሩ በላዩ ላይ መስቀል ሰርተው በእሳት ያቃጥሉታል እናከብረዋለን እያሉ አመድ ያደርጉታል ።ይህ ሁሉ የተደበላለቀዉ በመስቀል ላይ የተሰራው የኢየሱስ መከራ እና ስቃይ ካለማመን የመጣ ነው ብቻ ጌታ ይርዳቸው ።
@adamababu4129
13 күн бұрын
Teze tebarekehal! ❤
@HabtshiBeyene
12 күн бұрын
አሜን❤❤
@WerkagegnehuTefera
4 күн бұрын
Geta yibarkhi tize ke dilla_ us america
@Abiyu-xi5dg
13 күн бұрын
አሜን
@sdma6050
13 күн бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል
@HenokGelaye
12 күн бұрын
Teze tebarek berta
@alelignwase2702
12 күн бұрын
ስላሴ እኮ የዘፈን መንፈስ የሚያርፍበት 😂😂😂😂ገራሚ ቦታ ነው።
@desta9900
12 күн бұрын
😍🙏
@YohannesKata
13 күн бұрын
The reality....God bless you.......
@HelenNewze-e6d
13 күн бұрын
ሃጥያት በአመታት የመጣ ሳይሆን አዳም እና ሄዋን ከዛም በአቤል እና ቃየል እያለ የመጣ ነው መፅሃፍ ቅድስት በደምብ እንብቡ ኢትዮጵያ ዊያንም ሆነ ኤርትራዊ አምልኮት የ cult ነው ልዩነቱ ከሌላው የኛ ህዝብ በእግዝያብሔር ሽፋን አድርገው ስላጭበረበሩ ነው አሁን ግን ሳይወድ ክርስቶስ ድብቁን ስራቸውን ገለጠባቸው
@Bayush-hq2gz
11 күн бұрын
አንመለስ ሲሉ ብዙ ህዝብን ሲያስቱ አንመለስም ሲሉ ውርደታቸው መጣ አሁንም ተመለሱ።
@yirgeduchekole5106
13 күн бұрын
ነገር ፍለጋ ነው፣ውሽታቸው ሊገለጥ ስለደረሰ ጨንቋቸው ነው። ጌታ ያስባቸው፣ ወደ መዳን ያምጣቸው።
@user-solomonzl6fq3zc2r
13 күн бұрын
Egzabhre mderitune yemarate😢😢😢
@KmUr-xy7ur
13 күн бұрын
sher sher Please wengel amanoch sher like argu ymisema ydan
@aynalemmekonnen7186
13 күн бұрын
paster megebeya mezemurhen setasema dese yelegn neber seleze ebakhe setegemer aseman geta zemenhen yebark
@enishebekele6767
12 күн бұрын
geta yebarki. gudi nw eko
@amsaleyemer9042
13 күн бұрын
መስቀልን ረግጦ ቤተ መቅደስ ውስጥ መግባት በመሠረቱ ጌታ እየሱስ በቀራንዮ መስቀል ላይ ለሰው ልጆች የከፈለውን ታላቅ መስዋዕትነት ከንቱ የማድረግ ሥርዓት ነው። መቼም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያለው ታላቅ የአጋንንት ከንቱ ሥራ በኦርቶዶክስ ቤ/ክርስትያን ውስጥ በግልፅ እየታየ የመጣው የጠላት አሠራር እንደሚዋረድ የታወቀ ግልፅ ጉዳይ ነው። 1ኛ የዮሐንስ 3:8 [KJV] ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። በዚህ የእግዚአብሔር ቃል በምድራችን ውስጥ ያለውን ክፉ ሥራ ጊታ ብቻ ይግለጠው። አሜን!!
@mesertkebede4115
13 күн бұрын
EYSUS. EYSUS. EYSUS ❤❤❤ GOD bless you and your family pastor 🙏❤️
@manalebishhaile2995
13 күн бұрын
እዉነት ተረግቱዋል ወይ ማወቅ የምፈልገው እውነት መሆኑን ነው
@TsehayHailemaram
13 күн бұрын
ይህማ ሆን ተብሎ የተሰራ ነው ኢትዮጵያ መቼም ከሰይጣን አምልኮ አትጠራም በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ካልዳኑ በስተቀር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@amsaleyemer9042
13 күн бұрын
መስቀልን ረግጦ ቤተ መቅደስ ውስጥ መግባት በመሠረቱ ጌታ እየሱስ በቀራንዮ መስቀል ላይ ለሰው ልጆች የከፈለውን ታላቅ መስዋዕትነት ከንቱ የማድረግ ሥርዓት ነው። መቼም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያለው ታላቅ የአጋንንት ከንቱ ሥራ በኦርቶዶክስ ቤ/ክርስትያን ውስጥ ግልፅ እየታየ የመጣው የጠላት አሠራር እንደሚዋረድ የታወቀ ጉዳይ ነው። 1ኛ የዮሐንስ 3:8 [KJV] ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። በዚህ የእግዚአብሔር ቃል በምድራችን ውስጥ ያለውን ክፉ ሥራ ይገለጣል። አሜን!!
@AbabaaJaldu
13 күн бұрын
Be geta sim 😔😔😔 betam yigermal
@DestaHambamo-xf3dn
13 күн бұрын
wondeme geta yebarkey
@NatiNati-n9u
13 күн бұрын
Yes
@solomonwoldegiorgis5429
10 күн бұрын
መስቀል መሬት ላይ የተሳለው ምእምናኑ በሮቦት ተንሳፎ እንዲራመድ ነው ? ም
@MekdesGebre-l2d
9 күн бұрын
Seded esat ketenesa. Orthodox nat teteyaki. Miknayatum. Aganit eyameleku silehone
@hannaseyoum384
12 күн бұрын
ፓ/ር ትዜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏 የኦርቶዶክስ አማኞች ይህን ነገር ሌላው ሲያደርገው ስህተት እናንተ ስታደርጉት ትክክል ያለው ማነው ??ይህን ጊዜ ሌላው አድርጎት ቢሆን ታላቅ ነውጥ ታስነሱ ነበር ጌታ አይናችሁን ይክፈትላችሁ !!
@NatiNati-n9u
13 күн бұрын
Woww
@nafkotbogale489
13 күн бұрын
የሶስቱ ስላሴሰ ስዕልሰ ከየት መጣ ሲጀመር ስዕል ተፈቅዷልን? ይሔን ሁሉ ከማውራታችን በፊት እኛ ግን የተሠቀለውን ክርስቶስን አንሰብካለን ይላል።ስላሴን መስበክ አስካላቆምን ከበደል አንነፃም ወንጀል እየሠራን ነው ሁለታችሁምጋ ወንድሜ ያልተፃፈ አንዳናነብ!
@Sabahailu-f3m
11 күн бұрын
Brk belilign wendime
@alemheaven
13 күн бұрын
በስላሴ መቅደስ ውስጥ አንድ ጥቁር አንድ ቀይ ዘንዶ ደም እየተቀለበ እንዳለስ የሚያውቅ አለ???
@MekdesGebre-l2d
9 күн бұрын
Ena Le Tiztaw kalat yelegnm. Geta Eyesus Abizto yibarkh. Ena ye orthodox asferi negeroch Tize endawk silerdahegn. Seded Esat ketenesa Ethiopia wist teteyaki. Ortodox. Nat. ameseginalew
@HelenNewze-e6d
13 күн бұрын
መስቀል ከጥንት ጀምረው ረግጠውት ነበር አሁን በግልፅ ስለሆነ ነው
@GetachewTekle-z9i
13 күн бұрын
ይነሳ መስቀሉ ከወለሉ ይነሳ መስቀሉ ከወለሉ ብሎ የሚዘምር ይጥፋ? በጊዮርጊስ ጊዜ ብቻ ነው ትዝ የሚላቸው?😢
@DerejeTeklu-ip8hh
12 күн бұрын
"መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ።" LOOK " ለሁሉም እንዲህ አላቸው። በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ።" (የሉቃስ ወንጌል 9:23) የዚህኛው መስቀል ትርጉም ሲገባን በቃ ገብቶናል ማለት ነው። እንጂ Literally ቅርጹ ን እንዳልሆነ ግልጽ ነው።ልቡናችንን ያብራልን።
@damtewleta6359
13 күн бұрын
በዚህ ዓይነት መስቀል አደባባይ መስቀሉ ለብዙ ዓመት እግረኞች ባለመኪናዎች እየተረገጡ ለምን ዝም አላችሁ ? በመስቀል ላይ ከኢየሱስ ግራ ቀኝ ወንበደዎች አብሮ ተሰቅለዋል መስቀሉ ሳይሆን በመስቀሉ ላይ እየሱስ ለሰዎች ኃጥያት ሁሉ ለመዳን የከፈለው ዋጋ በምንም የሚተካ አይደለም እየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው
@DonaldJPutin5
12 күн бұрын
The Start of David Yemibalew New
@BayushDefaru
13 күн бұрын
የመጥምቁ ዬሀንስ አለባበስ እንዲህ አይደለም መቴዎሰ3፥4 የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር ምግቡም አንበጣና የበረሃ ማር ነበር እንደዚህ ያማረ አለባበሰና ውበት አልነበረውም
@LawofGod
13 күн бұрын
Orthodox is Ethiopian Freemason- the king haliselase was a Freemason !
@jerusalemserbessa9729
13 күн бұрын
Geta ewnetun yabralachew kenesu mane teyeko yawkal ?
1:31:39
በኢየሱስ ጥምቀት እነአርሴማ ምን ይሰራሉ? #Pastor_Tizitaw_Samuel ELM Timket2025
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 9 М.
1:23:52
የፊተኛው ትንሳኤ #Pastor_Tizitaw_Samuel Eternal Life Ministry
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 3,8 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
1:43:23
ከወንድሞቼ መመለስ ጀርባ ሚስጥር አለ
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 17 М.
55:25
ውኃውን ወይን ያደረገው ሚካኤል ነው| የኢየሱስን ቦታ የተሰጠው ሚካኤል
Melos
Рет қаралды 4,8 М.
1:15:04
ቅባት፣ጸጋና ተዋህዶ ምንድናቸው ድ/ዘማርያም #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ethiopianorthodox - ክርስቶስ ለሁሉም christ for all
ክርስቶስ ለሁሉም christ for all
Рет қаралды 121
1:30:25
📌ጥያቄና መልስ #21
Grace family
Рет қаралды 14 М.
47:21
የወር አበባ እንደ ሴት አይ ነበር/ በአደባባይ ሴቶችን እደፍር ነበር/#yene ken #Pastor #Daniel Walelign
Acts1120 #YeneKen #የኔቀን
Рет қаралды 12 М.
14:30
Arada daily news:ሎስ አንጀለስ እሳት ዋጣት ኢትዮጵያዊያን ተጣሩ! ፑቲን እሳት ተፋ ዩክሬን በዘግናኙ ካሊበር ታረሰች!
Arada Daily News
Рет қаралды 36 М.
22:21
የጥር ወር ትንቢታዊ አዋጅ || Prophetic Declaration for the Month of January
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 10 М.
1:35:45
አመታት ያስቆጠረዉ ጩኸት ዘሬ ተሰማ | ermias abebe | wongel tube | speak the truth | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | melos
አምልኮ ለጌታ tube
Рет қаралды 5 М.
1:07:44
ከነ ቀሚሱ ኢየሱስን እሰብካለሁ ABA TEWAHEDO #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #lifestyle #life #2024
BERHAN TUBE
Рет қаралды 28 М.
1:27:01
ለሰዶማዊነት ጥብቅና የቆመችው ሴት ጳጳስ #Pastor_Tizitaw_Samuel Eternal Life Ministry
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 15 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН